Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የቦንዱ ዋጋ የመመለሻ ጊዜ: (maturity date) የወለድ አጠቃቀም: የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ብሮሹር

 አነስተኛ የቦንዱ ዋጋ መመለሻ ጊዜ(maturity) 5 የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቦንድ (በዉጭ ምንዛሪ)
 የወለድ ክፍያ የሚፈፀመው የቦንዱ ግዢ
ዓመት ሲሆን የተፈፀመበትን የምንዛሪ ዓይነት መነሻ በማድረግ መግዛት ለሚፈልጉ:
 ከፍተኛው የመመለሻ ጊዜ (maturity) ደግሞ 10  በዶላር፣ ፓውንድ ስተርሊንግ እና ዩሮ ሲሆን ገዢው የቦንዱ ባለቤትና አቅራቢ - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ
ዓመት ነው። ወለዱን፡-
 በግንባር በመቅረብ ወይም በሕጋዊ ወኪል በኩል ኃይል
አስፈላጊ ሰነዶች: መውሰድ፣ የቦንዱ ወኪል ሻጭ - የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ
 ለሌላ ተጨማሪ ቦንድ ግዢ ማዋል፣
 ፓስፖረት (የዉጪ/ የኢትዮጵያ)  በውጭ ምንዛሪ ወይም በብር በሚከፍተው ሒሳብ የቦንዱ ሽያጭ:
 የተወላጅነት መታወ ቂያ ወይም ገቢ ማድረግ፣ ታላቁን የህዳሴ ግድብን ለመገንባት የሚዉል የእትዮጵያ
 የመኖርያ/የስራ ፍቃድ ወይም  ለተለያዩ ክፍያዎች መጠቀም ይቻላል፡
መንግስት ሙሉ ዋሰትና የሰጠዉ
 የኮሚዩኒቲ መታወ ቂያ
የቦንድ ዋጋ: የቦንዱ ዓይነት:
የቦንዱን ግዥ ለመፈጸም: ዝቅተኛ የቦንድ ዋጋ በዶላር፤ዩሮና ፓዎንድ 50 ሆኖ  ወለድ የሚከፈልበት ቦንድ
ከፍተኛዉ 10,000 ሲሆን ቅንስናሾቹ(ክፍልፋዮቹ)  ወለድ የማይከፈልበት ቦንድ
1. ቦንድ ገዢው በቅድሚያ የቦንድ ግዢ ቅፅ
በመውሰድ ይሞላና ወደ አቅራቢያው ባንክ ባለ $50, ባለ $100, ባለ $300, ባለ $500, ባለ $1,000,
ባለ $3,000, ባለ $5,000, ባለ $10,000 ናቸዉ:: (ልክ
በመሄድ ገንዘቡን በሚከተለው አድራሻ መላክ የብር ኖቶች ባለ $1, ባለ $5, ባለ $10, ባለ $50, ባለ $100
ይጠበቅበታል እንደሚባሉት)
የዉጭ ሚንዛሪ አካውንቶች አድራሻ ፡ ከዶላር፤ ዩሮና ፓዉንድ እስተርሊንግ በተጨማሪ የቦንዱ
ሽያጭ በሚከተሉት የዉጭ ምንዛሪ የሚከናወን ይሆናል:
Name of bank: COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA  በስዊዝ ፍራንክ: በሳዉዲ ሪያል: በኤሚሬትስ ድርሃም:
Account Name: GRAND RENAISSANCE DAM BOND በስዊድሽ ክሮነር: በኖርዌይ ክሮነር: በዳኒሽ ክሮነር:
Branch Name : DIASPORA BRANCH በጃፓኒዝ የን: በከናዳ ዶላር: በኤሚሬትስ ድርሃም
Account No: USD 1000001072475/EUR
1000001040344/ GBP 1000001044943 የዉጪ ገንዘቦች በመጠቀም የቦንድ ግዢ የሚፈጽም
Swift Code : CBETETAA ሰዉ በዕለቱ ባለዉ የዉጭ ሚንዛሪ ወደ አሜሪካን
ADDIS ABEBA, ETHIOPIA ዶላር፤ዩሮና ፓወንድ ተቀይሮ ግዢ መፈፀም ይቻላል፡፡
 የየዕለቱን የምንዛሪ መጠን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
2. ገዢው ከታች የተዘረዘሩትን ሰነዶች በማያያዝ ቦንድ ወለድ የሚከፈለው:
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይልካል ድረ ገፅ መመልከት ይቻላል::
 በየግማሽ ዓመቱ
 የሞላውን ቅፅ፤
 ገንዘቡን የላከ/ችበትን ደረሰኝ ኮፒ: የቦንዱ ዋጋ የሚከፈልበት ጊዜ (Maturity):  የቦንዱ ወለድ መታሰብ የሚጀምረው ቦንዱ
 ከፓስፖርት ኮፒ: ወይም የኮሚዩኒቲ መታወቂያ ወይም ከተገዛበት ቀን ጀምሮ ነው
የተወላጅነት ማረጋገጫ መታወቂያ ኮፒ ፡፡  የቦንዱ የጊዜ ገደብ ሲያበቃ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መረጃው እንደደረሰው ገንዘቡ በትክክል
የቦንዱ ዋጋ የመመለሻ ጊዜ: (maturity date) ቦንድ መግዛት የሚችሉት:
ገቢ መደረጉን በማረጋገጥ ገዢው በመረጠው አድራሻ ከ $2,000  አነስተኛ የቦንዱ ዋጋ መመለሻ ጊዜ(maturity) 5
(ከሁለት ዶላር) በላይ ለሆነ የቦንድ ግዥ የቦንድ ኩፖን፤ ከ  ኢትዮጵያዉያን
ዓመት
$2,000 (ከሁለት ዶላር) በታች ከሆነ ደግሞ የቦንድ ሰርቲፊኬት
እንዲደርሰው ያደርጋል::  ከፍተኛው የመመለሻ ጊዜ (maturity) ደግሞ 10  ትውልደ ኢትዮጵያዉያን
ዓመት ነው።
ገንዘቡ ስለመድረሱም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገዢው በኢሜይል  የአባይ ተፋሰስ አገሮች ዜጎቸ
አድራሻው ማረጋገጫ ይልካል፡፡

ታላቁህዳሴግድብቦን
ድለመግዛ
ትከታችያ
ለዉንሊን
ክተጭነ
ዉቅጹንይሙሉ

h
ttp
s:/
/d
riv
e.
goog
le.
com/
fil
e/
d/1mr
S8XTP
6vqBT
oXZF
s
Kj-
xLVUF
XaD-5n
B/v
iew?u
sp=
shar
in
g

You might also like