Professional Documents
Culture Documents
Math G5 ST
Math G5 ST
5ኛ ክፍል
የተማሪ መጽሐፍ
ገምጋሚዎች፦
ሙስጠፋ ከድር
ሮዳስ ድሪባ
ገስጥ አሰፋ
ሌይ አውት እና ኢሉስትሬሽን ዲዛይን:-
እሱባለው ደምሰው ( 2ኛ ዲግሪ))
አስማምቶ ያሻሻለው
ካሰች አሰፋ
2014 ዓ.ም
ሃዋሳ
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
I
4
ማውጫ ገጽ
ምዕራፍ 1 ልኬት፣ስፋት እና ይዘት
1.1. የዝርግ ወለል ስፋትን በካሬ እና ዝርግ ወረቀቶችን
በመጠቀም ስፋት መለካት 1
1.2. የወለል ስፋት በሳ.ሜ2፣በሜ2 እና በሄክታር መለካት 7
1.3. ይዘትን ፣በሳ.ሜ3 ፣ሜ3እና ሊትር መለካት 10
1.4. የስፋትንና የይዘትን አሃዶች ከአንድ ምድብ ወደ ሌላው
ሚ.ሜ 2፣ ሴ.ሜ2፣ ሜ2 ኪ.ሜ2 እና ሚ.ሜ3፣ሴ.ሜ3፣
ሜ3፣ኪ.ሜ3መቀያየር 14
1.5. የይዘትና ስፋት ተግባራዊ ፕሮብሌሞች 19
ማጠቃለያ 23
ምዕራፍ 2፣ክፍልፋዮች
2.1 የክፍልፋይ አይነቶች 26
2.2 የሕሳብ ስሌቶች በክፍልፋይ 33
2.2.1 ክፍልፋዮችን መደመር እና መቀነስ 33
2.2.2 ክፍልፋዮችን ማባዛትእና ማካፈል 38
ማጠቃለያ 42
ማጠቃለያ ጥያቄዎች 43
ምዕራፍ 3፤ አስርዮሾች
3.1 አንድ አስረኛን እና አንድ መቶኛን መከለስ 46
3.2 አስርዮሾችን በቁጥር መስመር ላይ ማመልከት 49
3.3 አስርዮሾች ቁጥሮችን መደመር እና መቀነስ 52
3.4 አስርዮሾች ቁጥርችን ማባዛትእና ማካፈል 56
3.5 ክፍልፋዮችን ከአስርዮሾች ጋር ማዛመድ 63
ማጠቃለያ 67
ማጠቃለያ ጥያቄዎች 69
ምዕራፍ 4፤ መቶኛ
4.1 ከሙሉ ነገር ያለዉ ክፍል በመቶኛ 71
4.2 አንድነገር ከሌላዉ ያለዉን በመቶኛ መግለጽ 78
4.3 ክፍልፋዮችንና መቶኛዎችን ማዛመድ 81
4.4 በመቶኛ ተግባራዊ የሚሆኑ መልመጃዎችን መፍታት 85
ማጠቃለያ 87
ማጠቃለያ ጥያቄዎች 88
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምዕራፍ 1
ልኬት፣ ስፋት እና ይዘት
ምዕራፉ 1 ልኬት፣ ስፋት እና ይዘት
1.1 የዝርግ ወለል ስፋትን በካሬ እና ዝርግ ወረቀቶችን በመጠቀም ስፋት መለካት
የንዑስርዕሱ
የንዑስ ምዕራፉየመማር
የመማር ብቃቶች
ብቃት
ማሰታወሻ
የአንድ ካሬ ምድብ ስፋት መለኪያ ካሬ ምድብ ነው ፡፡ ይህም ስፋቱ አሃዳዊ ካሬ ምድብ የሆነን ካሬ ይወክላል፡፡
1
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ካ ሬ ስፋ ት ክ ለሳ
ማ ሰታ ወ ሻ
1 ምድብ
1 ምድብ
1 ምድብ
1 ምድብ
ምስል 1.1
1. የካ ሬ ስፋ ት
የካሬ መስመር ባለው ወረቀት ላይ ምስል 1.2 ዓይነት የሁሉም ጎኖች ርዝመት 8 አሃድ የሆነ ካሬ ስሩ ?
ሀ. በተሰራው ካሬ ውስጥ ስንት ትንንሽ ካሬዎች ይገኛሉ ?
ለ. የካሬ ስፋት ከምስሉ ርዝመት ጋር እንዴት ይዛመዳል ?
8 ምድብ
8 ምድብ
ምስል 1.2
በአራተኛ ክፍል ጂኦሜትሪ እና ልኬት ላይ ስለ ጎነ አራት ምስል ተምራችኋል ፡፡
2
4
8 8 ምድብ
1
5ኛ ክፍልምስል
ሒሳብ1.2 የተማሪ መጽሐፍ
በአራተኛ ክፍል ጂኦሜትሪ እና ልኬት ላይ ስለ ጎነ አራት ምስል ተምራችኋል ፡፡
አስተውሉ
ካሬ ማለት አራቱም ጎኖቹ እኩል የሆኑ የጎነ አራት ምስል ዓይነት ነው፡፡
ሬክታንግል ማለት ሁለት ጥንድ ተቃራኒ ጎኖቹ እኩል የሆኑ የጎነ አራት ምስል ነው፡፡
ር ወ
ር ር
ምስል 1.3
.2 ሬክታንግል ስፋት
የካሬ መስመር ባለው ወረቀት ላይ ምስል 1.4 ዓይነት ርዝመቱ 9 አሃድ የሆነና ወርዱ 7 አሃድ የሆነ ሬክታንግል
ስሩ?
ሀ. በተሰራው ሬክታንግል ውስጥ ስንት ትንንሽ ካሬዎች ይገኛሉ ?
7 ምድብ
9 ምድብ
ምስል 1.4
ምሳሌ 1
1. ርዝመቱ 5 ምድብ የሆነን ካሬ እኩል በሆኑ ትንንሽ ካሬዎች በመጠቀም እንደሚከተለው መከፋፈል
እና ስፋቱን ማግኘት እንደሚቻል አይተናል፡፡ 3
ይህ ካሬ በ25 ምድብ ካሬ5 4ባላቸው ትንንሽ ካሬዎች ተከፍላል፡፡
ምድብ
8
9 ምድብ
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምስል 1.4
ምሳሌ 1
1. ርዝመቱ 5 ምድብ የሆነን ካሬ እኩል በሆኑ ትንንሽ ካሬዎች በመጠቀም እንደሚከተለው መከፋፈል
እና ስፋቱን ማግኘት እንደሚቻል አይተናል፡፡
ይህ ካሬ በ25 ምድብ ካሬ ምድብ ባላቸው ትንንሽ ካሬዎች ተከፍላል፡፡
5 ምድብ
ምስል 1.5
= 6 ምድብ × 4 ምድብ
4 ምድብ
6 ምድብ
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
= 𝟔𝟔 ምድብ × 𝟒𝟒 ምድብ
4 ምድብ
6 ምድብ
መልመጃ 1.ሀ ምስል 1.6
5
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
A ____ካሬ ምድብ ነው።
ሸ ቀ
ምስል 1.8
ሀ) ለ)
9 ምድብ
5 ምድብ
9 ምድብ
3 ምድብ
ምስል 1.9
6
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
የንዑስ ርዕሱ
የንዑስ ምዕራፉ የመማር
የመማር ብቃቶች
ብቃት
ማስመሪያን በመጠቀም የወለል ስፋትን በሳ.ሜ2 እና በሜ2 መለካት
የስፋት ልኬት ምድብ የምንለካቸውን ዕቃዎች (ነገሮች) መሠረት በማድረግ የተለያዩ የልኬት ምድብ
መጠቀም እንችላለን፡፡ ከእነዚህም ከፍተኛ እና ዝቀተኛ መለኪያ ምድቦች መካከል ጥቂቶቹ፡-
ኪሎ ሜትር ካሬ (ኪ.ሜ2)
ሄክታር(ሄ)
ሜትር ካሬ ( ሜ2 )
ሳንቲ ሜትር ካሬ (ሳ.ሜ2)
ሚሊ ሜትር ካሬ (ሚ.ሜ2 ) ወዘተ ናቸው፡፡
ተግባር 1.2
ሀ) 20ሜ ወደ ሳ.ሜ
= 2000ሳ.ሜ
7
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ለ) 4.5ከ.ሜ ወደ ሜ
= 4500ሜ
ሐ) 24000ሚ.ሜ ወደ ሜ
= 24ሜ
ፐሮጀክት 1
8
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
የጠለላዊ ምስል ስፋት ስንለካ፣ የአራቱም ጎኖች ርዝመት 1 ምድብ የሆነ ጠለላዊ ካሬ ክልል በመውሰድ
አንድ ካሬ ምድብ ማለት መሆኑን ታስታውሳላችሁ፡፡
ምስሌ 3 1 ሳ.ሜ
ሠ መ
ሀ) ጎነ አራት ሀለመሠ ጎኑ 1ሳ.ሜ. የሆነ ካሬ ነው፡፡
1 ሳ.ሜ 1ሳ.ሜ
ስለዚህ የካሬ ሀለመሠ
ሀ ለ
ስፋት = 1ካሬ ሳ.ሜ ወይም 1ሳ.ሜ 2 1 ሳ.ሜ
ምስል 1.10
ለ) በምስሉ ውስጥ 25 ትንንሽ ካሬዎች አሉት፡፡ እያንዳንዱ ትንሸ ካሬ ስፋት
= 25 ሳ.ሜ2
2. የጎኖቹ ርዝመት 8 ሳ.ሜ ያለው ካርቶን ስንት ባለ እንድ ሳ.ሜ2 ስፋት ያላቸው ትንንሽ ካሬዎች
ይኖሩታል?
9
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
3. በፍሬህይወት ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በአንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት
አማካኝነት 200ሜ በ 200 ሜ የሆነ የተማሪዎች የስፖርታዊ እንቀስቃሴ ማዘውተሪያ እና መጫወቻ
ሜዳ በሳር ለማልበስ ቢታሰብ
ሀ. የመጫወቻን ሜዳ ስፋት በሜትር ካሬ (ሜ2) ፈልጉ?
የንዑስየንርዕሱ
ዑስ ምዕየመማር
ራፉ የመብቃቶች
ማ ር ብ ቃ ቶች
ማስመሪያ ፣ ሜትር ወይም ሲኒ በመጠቀም የቁሶችን ይዘት በሜ3፣ በሳ.ሜ3 እና በሊትር
መለካት ይችላሉ፡፡
ማ ስታ ወ ሻ
10
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ተግባር 1.4
1. የካሬ መስመር ባለው ወረቀት ላይ ምስል 1.13 ዓይነት የሁሉም ጎኖች ርዝመት 4 ምድብ የሆነ
ኩብ ስሩ
ሀ) በተሰራው ኩብ ውስጥ ስንት ትንንሽ ኩቦች ይገኛሉ?
ምስል 1.13
2. የካሬ መስመር ባለው ወረቀት ላይ ምስል 1.12 ዓይነት ርዝመቱ 5 ምድብ ፣ የሆነና ወርዱ 4
ምድብ እና ከፍታው 3 ምድብ ሳጥን ስሩ?
ሀ) በተሰራው ሳጥን ውስጥ ስንት ትንንሽ ኩቦች ይገኛሉ?
ለ) የሳጥኑ ይዘት ከምስሉ የጎን ርዝመት ፤ ወርድ እና ከፍታው ጋር እንዴት ይዛመዳል?
ምስል 1.14
ሐ.
7ምድብ 9ምድብ 8ምድብ
7ምድብ 10ምድብ
11ምድ
11ምድብ 7ምድብ
ሐ)
11ምድብ ለ)
ሀ)
ምስል 1.15
11
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
አስተውሉ
አስተውሉ
ከ
ር ከ
ር
ር ወ
ር ር ወ
ር
ር ር
ኩብ ሬክታንግላዊ ፕሪዝም
ኩብ ምስል 1.16
ምሳምሌሳሌ4 4
አንድ
አንድየሸቀጣሸቀጥ
የሸቀጣሸቀጥአከፋፋይአከፋፋይነጋዴ
ነጋዴየሰኪርብቶ ማሸጊያ
የእስክርቢቶ ሣጥኖች
ማሸጊያ ከዚህከዚህ
ሣጥኖች በታች በምስል
በታች እንደሚታየው
በምስል እንደሚታየው
አድርጎ
አድርጎደረደረ፡፡
ደረደረ፡፡ስንት
ስንትየሰኪርብቶ ማሸጊያ
የእስክርቢቶ ማሸጊያካርቶኖችን ሣጥኖችአሉ?
ካርቶን ሣጥኖች አሉ?
መፍትሔ፡-
መፍትሔ፡-
ምስል
ምስል1.16
1.16
በአጠቃላይ
በአጠቃላይነጋዴው የደረደረው== 6 6ሣጥን×
ነጋዴውየደረደረው ሣጥን×33ሣጥን×
ሣጥን×22 ሣጥን
ሣጥን
= 36 ሣጥኖች አሉ
12
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
መልመጃ 1 መ
1.ከዚህ በመቀጠል የተዘረዘሩትን ነገሮች (ጠጣር፤ፈሳሽ) ወይም ሊለኩባቸው የሚችሉትን መድቡ አሃድ
ፃፉ (ኪ.ሜ3 ፤ ሜ3 ፤ ሳ.ሜ3 ፤ሚ.ሜ3 እና የፈሳሽ ነገሮች ይዘት መለኪያ ደግሞ ሊትር እና ሚ.ሊ )
ሀ) የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ይዘት ለ) የሳጥን ቅርፅ ያለው የምሳ እቃ ይዘት
ሀ)
ለ) ሐ)
ምስል 1.17
13
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
1.4 የስፋትና የይዘት መለኪያ ምድቦችን ወደ ተለያየ የስፋትና የይዘት
መለኪያ ምድቦች መቀየር
የየንዑስ
ንዑስ ምዕርዕሱ
ራፉ የመማር
የመማር ብቃቶች
ብቃት
የተለያዩ የስፋት ምድብ እንዳሉ ከዚህ በፊት ተምራችኋል፡፡አሁን ደግሞ እነዚህን አንዱን የስፋት ምድብ
ወደ ሌላ የስፋት ምድብ መቀየር ትማራላችሁ፡፡
ምሳሌ 5
1 ሜ2 ወደ ሳ.ሜ2 ቀይሩ፡፡
ምሳሌ 6
ሀ) 3 ኪ.ሜ2 ወደ ሜ2
ለ) 7 ሜ2 ወደ ሳ.ሜ2
ሐ) 10 ሳ.ሜ2 ወደ ሚ.ሜ2
14
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
መፍትሔ፡-
= 3 × (1000ሜ × 1000ሜ)
= 3 × 1000000ሜ2
= 3000000ሜ2
2
ለ) 7ሜ2 = 7 × 10000ሳ. ሜ ፣ ምክንያቱም 1ሜ2 = 1ሜ × 1ሜ
= 10 × (10ሚ. ሜ × 10ሚ. ሜ)
= 10 × 100ሚ. ሜ2
= 100ሚ. ሜ2
ምሳሌ 7
2
ሀ) 40000ሳ. ሜ ወደ ሜ2
2
ለ) 6000000ሜ2 ወደ ኪ. ሜ
መፍትሔ
2
ሀ) 40000ሳ. ሜ = 40000 ÷ 10000ሳ.ሜ2 ምክንያቱም 1ሜ2 = 10000ሳ.ሜ2
= 4ሜ2
15
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ለ) 6000000ሜ2 = 6 × 1000000ሜ2
2
= 6 × 1ኪ. ሜ ምክንያቱም 1ኪ.ሜ2= 1000000ሜ2
2
= 6ኪ. ሜ
ማሰታወሻ
ማሰታወሻ
2
1ኪ. ሜ 2 = 100ሄክታር
1ኪ. ሜ2 = 100ሄክታር
2
1ኪ.ሜ
1ኪ. ሜ = = 1000000ሜ
2
1000000ሜ2
2
1 1ሄክታር
ሄክታር= = 10000ሜ
10000ሜ2
2
1ሜ22 = =
2
1ሜ ሳ. ሜ ሜ
10000ሳ.
10000
1ሜ1ሜ22 = =1000000ሚ.
1000000ሚ. ሜ2 ሜ2
ምሳሌ 8
የአንድ ሬክታንግላዊ ጠረንጴዛ የላይኛው ገጽ ስፋት 2ሜ2 ቢሆን የዚህ ጠረንጴዛ ስፋት
2
ሀ) በ ሳ. ሜ ስንት ይሆናል?
ለ) በ ሚ. ሜ2 ስንት ይሆናል?
መፍትሔ
2
ሀ) 2ሜ2 = 2×1000ሳ.ሜ2 ምክንያቱም 1ሜ2 = 10000ሳ. ሜ
= 20000ሳ. ሜ2
2
ስለዚህ የዚህ ጠረንጴዛ የላይኛው የገጽ ስፋት 20000ሳ. ሜ ይሆናል ማለት ነው፡፡
= 2000000ሚ. ሜ2
16
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
የቡድን ስራ 1.3
2
ለ) 5000ሳ. ሜ ወደ ሜ2
2. መሠረት 9.ሜትር በ 12 ሜትር የሆነ የቤት መስሪያ ቦታ አላት፡፡ የዚህ የቤት መስሪያ ቦታ
ስፋት ወደ ተገለፀው ምድብ ቀይሩ፡፡
ሀ) በሜ2 ለ) በኪ.ሜ2 ሐ) በሳ.ሜ2
ማሰታወሻ
3
1ሜ3 = 1000000ሳ. ሜ
1ሳ.ሜ3= 1000ሚ. ሜ3
3
1ኪሜ = 1000000000ሜ3
1ሊ= 1000ሚ. ሊ
1ሜ3=1000ሊ
1ሚ.ሊ= 1ሜ3
1ሊ= 1000 ሳ.ሜ3
የቡድን ስራ1.4
3
1. ሳ. ሜ ወደ ሚ. ሜ3 እንደት እንደሚቀየር በቡድን ተወያዩ፡፡
2. 5 ሊትር ዘይት ወደ ሜ3 እና ሚ.ሊ ሲቀየር ስንት ይሆናል?
3. የሚከተሉትን የይዘት ምድብ መለኪያ ወደ ሜትር ኩብ ቀይሩ፡፡
3
ሀ) 2000ሊትር ለ) 5000000ሳ. ሜ
17
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ማሰታወሻ
3
ስለዚህ 1ሜ3 = 1000000ሳ. ሜ
ምሳሌ 9
የሚከተሉትን የይዘት ምድቦች ወደተጠቀሰው ዝቅተኛ የይዘት ምድብ ቀይሩ፡፡
3
ሀ) 3 ሳ.ሜ ወደ ሚ.ሜ3 ለ) 4 ሜ3 ወደ ሳ.ሜ3
መፍትሔ
ሀ) ሳ.ሜ3 ወደ ሚ.ሜ3 ለመቀየር ዝምድናቸውን ማወቅ ያስፈልጋል
3 3
3ሳ. ሜ = 3× 1000ሚ. ሜ3 =ምክንያቱም 1ሳ. ሜ = 1000ሚ. ሜ3
=3000ሚ. ሜ3
3
ለ) 4ሜ3 = 4 × 1ሜ3 = 4 × 1000000ሳ. ሜ ምክንያቱም 1ሜ3=1000000ሳ.ሜ3
= 4000000ሳ.ሜ3
መልመጃ 1ሠ
1.የሚከተሉትን የምድብ መለኪያዎች ወደ ሌላ ምድብ ቀይሩ፡፡
ሀ) 5ኪ.ሜ ወደ ሜ ለ) 100 ሜ ወደ ሳ.ሜ ሐ) 12000 ሚ.ሜ ወደ ሳ.ሜ
2. የሚከተሉትን የስፋት ምድቦች ወደ ሜትር ካሬ ቀይሩ፡፡
2 2
ሀ) 3ኪ. ሜ ለ) 30000ሳ. ሜ ሐ) 50000 ሄክታር
3. የሚከተሉትን የይዘት ምድቦች ወደ ተጠቀሰው ምድብ ቀይሩ፡፡
ሀ) 5 ሜ3 ስንት ሊትር ይሆናል?
ለ) 6 ሳ.ሜ3 ስንት ሚ.ሜ3 ይሆናል?
ሐ) 3000000 ሳ.ሜ3 ስንት ሜ3 ይሆናል?
18
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምስል 1.18
መፍትሔ፡-
�
12 ሊ= 12× 1000ሳ. ሜ =12000ሳ.ሜ ምክንያቱም 1ሊ= 1000 ሳ.ሜ3
�� �
ሐ) 12 ሊ= 12 × ሜ� ምክንያቱም 1ሜ3 =1000 ሊ ወይም 1ሊ = ሜ3
���� ����
= 0.012ሜ�
19
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምሳሌ 11
ምሳሌ 11
በክፍለ ከተማው የሴቶች እና ህፃናት መስሪያ ቤት ውስጥ በተዘጋጀ ስልጠና በስብሰባው ላይ ለተገኙ
ሴቶች በምሳ ሰዓት በቀረበው የለሰላሳ መጠጥ ሳጥን ሲደረደር ርዝመቱ 4 ሳጥን ፤ ወርድ 5 እና
ከፍታው ደግሞ 2 ሳጥን ቢሆን በአጠቃላይ በስብሰባው ላይ ተሰብሳቢዎቹ ለምሳ የተጠቀሙት የሳጥን
ብዛት ስንት ይሆናል?
ምሳሌ 12
ምሳሌ 12
በበጎ ፈቃድ የሚሳተፉ 184 ተማሪዎች ለኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት 90ሊ የሚጠጋ ደም ለግሰዋል፡፡
ተማሪዎቹ የለገሱትን ደም በሚ.ሊ እና በሜ3 ግለጹ፡፡
= 9000ሚ. ሊ
= 9000ሚ. ሊ
1 1
90ሊ = 90× � ሜ3 = 0.09ሜ
3 3
3 ምክንያቱም 1ሊ=�
90ሊ = 90× 1000ሜ = 0.09ሜ ምክንያቱም 1ሊ= 1000 ሜ3ሜ
3
���� ����
3. የቡድን ስራ 1.5
1. የካሬ ምድብ በመጠቀም የሚከተሉትን ልኬታዎች ያሏቸው ሬክታንግሎችን ስፋት ፈልጉ፡፡
ሀ) ወ = 3 ምድብ ፣ ር = 6 ምድብ ለ) ወ = 5 ምድብ ፣ ር = 12ምድብ
2. የሚከተሉትን የጎን ርዝመት ተጠቅማችሁ ስንት ባለ 1 ሳ.ሜ2 ስፋት ያላቸው ትንንሽ ካሬዎች
እንደሚገኙ ፈልጉ፡፡
ሀ) 8 ሳ.ሜ ለ) 5 ሳ.ሜ ሐ) 2 ሳ.ሜ መ) 10 ሳ.ሜ
3
4. የሚከተሉትን
4. ርዝመት፣ ወርድእና
የሚከተሉትን ርዝመት ፣ ወርድእና
ቁመት ቁመት በመጠቀም
በመጠቀም 1ሳ.ሜ3 ባለ
ስንት ባለ ስንት ይዘት1ሳ.ሜ ይዘት
ያላቸውትንንሽ
ኩቦች ይኖራሉ፡፡
ያላቸውን ትንሽ ኩቦች ይኖራሉ፡፡
ሀ) ርዝመቱ 5 ሳ.ሜ ፤ ወርዱ 6 ሳ.ሜ እና ቁመት 3 ሳ.ሜ
20
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
• የይዘት ልኬት ምድብ:-- በተደረሰበት ስምምነት መሰረት የይዘት ልኬት የሚገለጸው በኩብ
ምድብ ነው፡፡
• ይህም የይዘት ልኬት ምድብ የምንለካቸውን ነገሮች( ፈሳሽ፤ ጠጣር ) መሠረት በማድረግ
የተለያዩ የልኬት ምድብ መጠቀም ይቻላል፡፡
• ከእነዚህም መለኪያ ምድቦቸ መካከል ጥቂቶቹ፡- ኪ.ሜ3 ፤ሜ3፤ሳ.ሜ3 ፤ ሚ.ሜ3 ፤ ሊ እና ሚ.ሊ
ወዘተ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
የአንድን ቁስ ይዘት ስትፈልጉ ፡- ርዝመት ፣ ወርድ እና ከፍታው ተመሳሳይ ምድብ መሆናቸውን
አረጋግጡ፡፡ በተለያየ ምድብ ከተሰጡ ወደ ተመሳሳይ ምድብ ቀይሩ፡፡
21
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
• ኩብ ሌላው የፕሪዝም ዓይነት ሲሆን ሁሉም ጎኖች እኩል ርዝመት
አላቸው፡፡
የስፋት መለኪያ ምድቦች እና ዝምድናቸው
2
1ኪ. ሜ = 100ሄክታር = 1000000ሜ2
1 ሄክታር= 10000ሜ2
1ሜ2 = 10000ሜ2 = 1000000ሚ. ሜ2
የይዘት መለኪያ ምድቦች እና ዝምድናቸው
1ሳ.ሜ3= 1000ሚ. ሜ3
3
1ኪሜ = 1000000000ሜ3
3
1ሜ3 = 1000000ሳ. ሜ
1ሊ= 1000ሚ. ሊ
1000ሊ= 1ሜ3
22
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
2
ለ) 80000ሳ. ሜ ወደ ሜ2 ሠ) 6 ሚ.ሜ ወደ ሜ
23
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
9. የሚከተሉትን ምስሎች ይዘት ፈልጉ፡፡
ለ. ሐ.
ሀ.
መ. ሠ. ረ.
24
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምዕራፍ
2
2. ክፍልፋዮች
መግቢያ
ተማሪዎች ከዚህ በፊት በ4ኛ ክፍል ደረጃዎች ክፍልፋዮች የአንድ ሙሉ ክፍሎች እንደሆኑ፣ተመሳሳይ
ታህት ያላቸውን ክፍልፋዮች እንዴት እንደምትደምሩና እንደምትቀንሱ፣እነዚህንም ክፍልፋዮች
እንዴት እንደምታወዳድሩ ተምራችኋል፡፡ በዚህ ምዕራፍ ደግሞ ስለክፍልፋዮች፣ የክፍልፋይ አይነቶች
እና አራቱን መሰረታዊ የሒሳብ ስሌቶችን ትማራላችሁ፡፡
ሀ ለ) ሐ
)) )
25
4
ታህት ያላቸውን ክፍልፋዮች እንዴት እንደምትደምሩና እንደምትቀንሱ፣እነዚህንም ክፍልፋዮች እንዴት8
እንደምታወዳድሩ ተምራችኋል፡፡ በዚህ ምዕራፍ ደግሞ ስለክፍልፋዮች፣የክፍልፋይ አይነቶች እና አራቱን
1
መሰረታዊ የሒሳብ ስሌቶችን ትማራላችሁ፡፡
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
2.1 የክፍልፋይ አይነቶች
የየንዑስ ርዕሱ
ንዑስ ርዕሱ የመማር
የመማር ብቃቶች
ብቃቶች:
:-
ሀ)) ለ) ሐ
)) )
ምስል 2.1
2. ክፍልፋይ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ግለፁ፡፡ 3 ምሳሌዎችን ጥቀሱ፡፡
ምስል 2.1
3. የሚከተሉትን ተመሳሳይ ታህት ያላቸውን ክፍልፋዮች(>፣=፣<)በመጠቀም አወዳድሩ፡፡
� � � �� � � � �
ሀ) ---- ለ) ---- ሐ) ---- መ) ----
� � � � � � � �
4. የሚከተሉትን ክፍልፋዮች የሚወክሉ ሞዴል ምስሎችን በመቀባት አሣዩ፡፡
� � �
ሀ) ለ) ሐ)
� � �
ማስታወሻ፡-
ሀ
ክፍልፋይ የሚባለው በ መልክ የተገለፀ ሀ እና ለ ተለዋዋጭ ሙሉ ቁጥሮች ሆነው ለ ከዜሮ
ለ
"ለ"ታህት ይባላል፡፡ ታህት ማለት አንድ ሙሉ ቁጥር ወይም ቁስ በምን ያህል እኩል ክፍሎች
እንደተከፋፈለ ሲያመለክት ላዕሉ የክፍልፋዩን መጠን ይገልፃል፡፡
ምሳሌ1
� � �� �
፣ ፣ ፣ ክፍልፋዮችውስጥ 5 ፣ 2 ፣ 11 እና 6 ላዕል ሲሆኑ 8 ፣ 3 ፣ 7 እና 6
� � � �
ታህት ናቸው፡፡
26
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምሳሌ 2
የሚከተሉትን የክብ ዓይነት ምስሎችን በመጠቀም ክፍልፋዮችን መግለፅ እንችላለን፡
ሀ) ይህ ክብ ለ3 እኩል ቦታ ተከፍሏል
�
አንዱ የተቀባው ክፍል የክቡ ነው፡፡
�
ምስል 2.2
ለ)
ይህ ክብ ለ 5 እኩል ቦታ ተከፍሏል ፣ ሁለቱ
�
ያልተቀቡት ክፍሎች የክቡ ናቸው፡፡
�
ምስል 2.3
ትርጓሜ 2.1
ህገኛ ክፍልፋይ ከአንድ ያነሰ ዋጋ ያለውና ላዕሉ ከታህቱ ያነሰ ነው፡፡
ምሳሌ 3
𝟏𝟏 𝟑𝟑 𝟕𝟕 𝟏𝟏𝟏𝟏 𝟔𝟔
፣ ፣ ፣ ፣ የህገኛ ክፍልፋይ ምሳሌዎች ናቸው፡፡
𝟑𝟑 𝟓𝟓 𝟗𝟗 𝟐𝟐𝟐𝟐 𝟕𝟕
ምሳሌ 4
የተማሪ መርከቡ እናት አንድ ትልቅ ድፎ ዳቦ እኩል ለ 12 ከከፈለች በኋላ 5ቱን ክፋይ ለልጆቿ፣3ቱን
ክፋይ ለጎረቢት እና ቀሪውን ደግሞ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሰዎች ብታከፋፍላቸው፣ለጎረቢት ያካፈለችው
ዳቦ ሶስት አስራ ሁለተኛውን ሲሆን፣ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሰዎች ያካፈለችው ደግሞ አራት
አስራሁለተኛውን ይሆናል ማለት ነው፡፡
ምስል 2.5
ምስል 2.5
28
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
የቡድን ሥራ 2.1
ሀ) ለ)
ምስል 2.6
2. ወ/ሮ አሰለፈች 200 ብር ይዛ እቃ ለመግዛት ወደ ጉልት ሄደች፡፡ጉልት ከደረሰች በኋላ በ120
ብር 6 ኪሎ ቀይ ሽንኩርት፣በ60 ብር 5 ኪሎ ድንች እና በቀሪው ብር ደግሞ አንድ ሊትር
ዘይት ገዝታ ወደ ቤቷ ተመለሰች፡፡
ሀ) ድንች የገዛችበት የአጠቃላዩ ብር ስንት ስንተኛ ነው?
ለ) የአንድ ኪሎ ሽንኩርት ዋጋ የአጠቃላዩን ብር ስንት ስንተኛ ይሆናል?
ትርጓሜ 2.2 ላዕሉ ከታህቱ የበለጠ ወይም እኩል የሆነ ክፍልፋይ ህገ ወጥ ክፍልፋይ ይባላል፡፡ ህገ
ወጥ ክፍልፋይ ከአንድ የበለጠ ወይም እኩል የሆነ ዋጋ አለው፡፡
ምሳሌ 5
� � � � �
፣ ፣ ፣ ፣ የህገ ወጥ ክፍልፋዮች ምሳሌዎች ናቸው፡፡
� � � � �
ምሳሌ 6 ከሚከተሉት ክፍልፋዮች ውስጥ ህገኛ ክፍልፋይ የሆኑትንና ያልሆኑትን ለዩ፡፡
� � �� � � �� � �� �
፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ክፍለፋዮች ውስጥ
� � �� � � �� � � ��
� � � �
፣ ፣ ፣ ህገኛ ክፍለፋዮች ሲሆኑ
� � � ��
� �� � �� ��
፣ ፣ ፣ ፣ ህገ ወጥ ክፍልፋዮች ናቸው፡፡
� �� � �� �
የቡድን ስራ 2.2
ሀ) ሐ)
ለ)
�
ለምሳሌ ህገ ወጥ ክፍልፋይ ሲሆን ዘጠኝን በአራት ስናካፍለው (9 ሲካፈል ለ 4) ድረሻው ሁለት
�
�
1. የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እርሳስ ፣ ላጲስ ፣ ማስመሪያ እና የአንግል መለኪያ 2በመጠቀም �ን
የሚወክል ሞደል ስሩ፡፡ በምስሉ እንደሚታዩት አይነት ሁለት ተመሳሳይ ሬክታንግሎች ሳሉ፡፡
29
4
�
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
�
1. የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እርሳስ ፣ ላጲስ ፣ ማስመሪያ እና የአንግል መለኪያ 2በመጠቀም �ን
የሚወክል ሞደል ስሩ፡፡ በምስሉ እንደሚታዩት አይነት ሁለት ተመሳሳይ ሬክታንግሎች ሳሉ፡፡
ምስል 2.8
ሀ) ስንት የተቀቡ አንድ አራተኛ ሬክታንግሎች አገኛችሁ?
ለ) ከሁለቱም ሬክታንግሎች የጠቆሩትን ክፍሎች በድብልቅ ቁጥር አስቀምጡ፡፡
ትርጓሜ2.3 ማንኛውም ክፍልፋይ ከዜሮ በተለየ ሙሉ ቁጥርና በህገኛ ክፍልፋይ የሚገለፅ ከሆነ ድብልቅ
ቁጥር ተብሎ ይጠራል፡፡
ምሳሌ 7
2 12 ፣ 3 57 ፣ 1 34 ፣ 8 35 የድብልቅ ቁጥሮች ምሳሌዎች ናቸው፡፡
ምሳሌ 8
አምስት ብር ከሰባ ሳንቲምን በድብልቅ ቁጥር ለማስቀመጥ አንድ ብር ከመቶ ሳንቲሞች ጋር እኩል
70
መሆኑን ማስታወስ አለባችሁ፡፡ አምስት ብር ሙሉ ቁጥር ሲሆን ቀሪው ሰባ ሳንቲም ደግሞ ብር
100
70
ይሆናል፡፡ አምስት ብር ከሰባ ሳንቲም በክፍልፋይ ሲፃፍ 5 ብር ይሆናል፡፡
100
ምሳሌ 9
1
ስምንት ሰዎች እያንዳንዳቸው ሊትር ወተት ቢጠጡ፤ በጠቅላላ የጠጡት ወተት በሊትር ስንት ነው?
5
1 1 1 1 1 1 1 1 8
መፍትሔ + + + + + + + = ሊትር፡፡
5 5 5 5 5 5 5 5 5
30
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
8 3
ስለዚህ ስምንቱ ሰዎች የጠጡት ሊትር ወደ ድብልቅ ሲቀየር 1 ሊትር ይሆናል፡፡
5 5
ማስታወሻ
የቡድንስራ 2.3
ለ (ሀ×ሠ)+ለ
1. ለማንኛውም ሙሉ ቁጥር ሀ፣ለ እና ሠ ( ሠ≠ 0 ) ሀ = ፣ለ < ሠ
ሠ ሠ
ምሳሌ 10
2 1 7 2
ሀ) 3 ለ) 6 ሐ) 4 መ) 1
5 2 11 3
2 (3×5)+2 17 7 (4×11)+7 51
መፍትሔ ሀ) 3 = = ሐ) 4 = =
5 5 5 11 11 11
1 (6×2)+1 13 2 (1×3)+2 5
ለ) 6 = = መ) 1 = =
2 2 2 3 3 3
31
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
መልመጃ 2ሀ
6
3. የሚከተሉትን ህገ ወጥ ክፍልፋዮች ወደ ሙሉ ቁጥር ወይም ድብልቅ ቀይሩ፡፡ ሀ) ለ)
5
8 16 11
ሐ) መ)
2 3 6
4. የሚከተሉትን ምስሎች የጠቆሩትን ክፍሎች የሚወክሉ ክፍልፋዮች ፃፉ፡፡
ሀ) ለ)
. ).
ሐ)
ምስል 2.9
5. የእንግሊዘኛ አናባቢ ፊደላት ቁጥር ከአጠቃላይ ከ26ቱም የእንግሊዘኛ ፊደላት ስንት ስንተኛ
ናቸው?
6. አንድ የሒሳብ ክፍለ ጊዜ የአንድ ሰዓት ስንት ስንተኛ ነው?
2.2 የሒሳብ ስሌቶች በክፍልፋይ
32
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
2.2 የሒሳብ ስሌቶች በክፍልፋይ
የንዑስ ርዕሱ የመማር ብቃቶች::-
የየንዑስ ርዕሱየመማር
ንዑስ ርዕሱ የመማር ብቃቶች
ብቃቶች::-
የተለያዩ ታህት ያላቸዉን ክፍልፋዮች መደመር፡፡
የተለያዩ
የተለያዩ ታህት ታህት ያላቸዉን
ያላቸዉን ክፍልፋዮች
ክፍልፋዮች መቀነስ፡፡
መደመር፡፡
የሁለት ክፍልፋዮችን ብዜት መፈለግ፡፡
ሁለት ክፍልፋዮችን ማካፈል፡፡
2.2.1 ክፍልፋዮችንመደመርናመቀነስ
ከዚህ በፊት በአራተኛ ክፍል ተመሳሳይ ታህት ያላቸውን ክፍልፋዮች መደመርና መቀነስ፣ ስለ አቻ
ክፍልፋዮችን ተምራችኋል፡፡ የተማራችሁትን ለማስታወስ እንዲረዳችሁ ተግባር 2.3 ጥያቄዎች ስሩ፡፡
ተግባር 2.3
1. የሚከተሉትን አስሉ፡፡ ውጤቱንም በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል አስቀምጡ
2 3 6 2
ሀ) + መ) −
5 5 10 10
6 12 3 1
ለ) + ሠ) 4 + 2
9 9 2 2
4 5 2 3
ሐ) + ረ) 1 −
7 7 3 3
ለ)
ምስል 2.10
8 1 2
ሀ) ለ) ሐ) 3
5 2 5
አስተውሉ፡-
ተመሳሳይ ታህት ያላቸውን ክፍልፋዮች ለመደመር ወይም ለመቀነስ ላዕላቸውን ወስደን እንደምራለን
ወይም እናቀናንሳለን ፣ ይህን ውጤትም በላዕሉ ቦታ አስቀምጠን አንዱን ታህት እንወስዳን፡፡
33
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
3 2
8
+ 8 ለመደመር 3+2 =5 በላዕል ቦታ እና ስቀምጣለን፡፡
3 2 3+2 5
ታህት 8ን በመውሰድ
8
+8= 8
=
8
ይሆናል፡፡
ሀ ሀ ሀ×ሠ
ለማንኛውም ክፍልፋይ እና ከዜሮ የተለየ ሙሉ ቁጥር ሠ፣ እና
ለ ለ ለ×ሠ
ማስታወሻ
ለመደመር እና ለመቀነስ ፡-
ሀ መ
ለማንኛውም ሁለት ክፍልፋይ እና (ለ፣ሠ≠ 0)
ለ ሠ
ሀ መ ሀሠ መለ ሀሠ +መለ
+ = + =
ለ ሠ ለሠ ሠለ ሠለ
ሀ መ ሀሠ መለ ሀሠ −መለ
− = − = ፣ (ሀሠ−መለ > 0)
ለ ሠ ለሠ ሠለ ሠለ
ሀ መ ሀ መ ሀሠ −መለ
ወይም > ከሆነ − =
ለ ሠ ለ ሠ ሠለ
ለ
ሀ መልክ የተቀመጡ ድብልቅ ቁጥሮች ለመደመርና ለመቀነስ እነዚህን ክፍልፋዮች ወደ
ሠ
(ሀ×ሠ)+ለ
ህገወጥ (ወይም ) መቀየር ያስፈልጋል፡፡
ሠ
34
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
6 2
+ ለመደመር የ7 እና የ5 የትንሹ ጋራ ብዜት መፈለግ ይገባል፡፡
7 5
የ7 ብዜት ,7፣14፣21፣28፣35፣42፣49፣56፤63፤70፤77..
የ5 ብዜት, 5፤10፤15፤20፤25፤30፤35፤40፣45፤50፤55፤60፤65፤70፤75…
ምሳሌ11
1 1
አንድ ግንበኛ ከቀን ገቢው ላይ ተኛውን ለምግብ ፣ ተኛውን ለተለያዩ ወጭዎች እና ቀሪውን
3 4
መፍትሔ
1 1
ሀ) ግንበኛው የገቢውን ተኛ ለምግብ እና ተኛውን ለተለያዩ ወጭዎች ያወጣል፡፡
3 4
1 1 1×4 1×3
ስለዚህ የቀን ወጭው = + = +
3 4 3×4 4×3
4 3 7
= + =
12 12 12
7
ስለዚህ ወጭው የገቢውን ነው፡፡
12
35
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ለ) የቀን ተቀማጭ ገንዘብ ለማወቅ ከሙሉ ገቢው ላይ ወጭውን መቀነስ ነው፡፡ ሙሉ ገቢው በ
1 ሙሉ ይወከላል፡፡
7 1×12 7
ተቀማጭ ገንዘብ= 1− 12 = 1×12 − 12
12 7 5
= − =
12 12 12
5
ስለዚህ የቀን ተቀማጭ ገንዘብ የገቢውን ይሆናል፡፡
12
ምሳሌ12
2 5 9 5
ሀ) 3 − መ) −
7 6 7 4
6 5 11 4 5
ለ) + ሠ) + −
4 2 5 5 6
1 1
ሐ) 2 +
4 5
መፍትሔ
9 5 9×4 5×7 36 35 1
መ) − = − = − =
7 4 7×4 4×7 28 28 28
11 4 5 11 4 5 15 5 80 25 105 7
ረ) + − =( + )− = − = + = =
5 5 6 5 5 6 5 6 30 30 30 2
ምሳሌ 12.
ለመማር ለጥናት
36
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
� �
ለመማርና ለጥናት የምታሳልፈው ጊዜ የቀኑን እና ነው፡፡
� �
� � � � ��
ለመማርና ለጥናት የምታሳልፈው ለማግኘት + = + =
� � �� �� ��
��
ስለዚህ ተማሪዋ ለመማርና ለማጥናት የቀኑን ታሳልፋለች፡፡
��
የቡድንስራ 2.4
የሚከተሉትን ክፍልፋዮች ትንሹን የጋራ ብዜት በመጠቀም አስሉ፡፡ ዉጤቱንም በዝቅተኛ ሒሳባዊ
ቃል አስቀምጡ፡፡
� � � �
ሀ) +6 ለ) 4 − 2
� � � �
መልምጃ 2ለ
7 4
12 6
ለ)
−
�
3� 2
1
3
37
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
4. ርዝመቱ 20 ሜትር የሆነ የኤሌክትሪክ ሽቦ ለሁለት ቢቆረጥ፣ የአንደኛው ቁራጭ ሽቦ ርዝመት
1
11 ሜትር ቢሆን የሌለኛው ቁራጭ ሽቦ ርዝመት ስንት ሜትር ይሆናል?
4
ሀ. ክፍልፋዮችን ማባዛት
3 1
ክፍልፋዮችን ለማባዛት ፍርግርግ ሞደሎችን በመጠቀም ማስላት ትችላላችሁ፡፡ ኛን በ ለማባዛት
4 2
𝟑𝟑
በጣም የጠቆሩት 3ቱ አሞሌዎች ሲገመስ የተገኙ ናቸው፡፡
𝟒𝟒
1
ወይም እያንዳንዳቸው የምስሉ ኛ ይሆናሉ፡፡
8
𝟑𝟑 𝟏𝟏 𝟏𝟏 𝟏𝟏 𝟏𝟏 𝟑𝟑
× = + + =
𝟒𝟒 𝟐𝟐 𝟖𝟖 𝟖𝟖 𝟖𝟖 𝟖𝟖
3 1 3
ስለዚህ × = ይሆናል፡፡
4 2 8
ማስታወሻ
ማስታወሻ
የሁለት ክፍልፋዮች ብዜት የምንለው ሌላ ክፍልፋይ ሲሆን ላዕሉ የሚገኘው የክፍልፋዮች ላዕሎች
የሁለት ክፍልፋዮች ብዜት የምንለው ሌላ ክፍልፋይ ሲሆን ላዕሉ የሚገኘው የክፍልፋዮች ላዕሎችሀ
ተባዝተው ሲሆን ታህቱ የሚገኘው ደግሞ የክፍልፋዮች ታህቶች ተባዝተው ነው፡፡ በምልክትም ×
ሀ ለ
ተባዝተው
መ ሀ×መ
ሲሆን
ሀመ
ታህቱ የሚገኘው ደግሞ የክፍልፋዮች ታህቶች ተባዝተው ነው፡፡ በምልክትም ×
ለ
= =
ሠ
መ ለ×ሠ
ሀ×መ ለሠ
ሀመ
= =
ሠ ለ×ሠ ለሠ
ለ
ሀ መልክ የተቀመጡ ድብልቅ ቁጥሮች ለማባዛት እነዚህን ክፍልፋዮች ወደ ህገ ወጥ (ወይም
ሠ
(ሀ×ሠ)�ለ
) መቀየር ያስፈልጋል፡፡
ሠ
ምሳሌ 13 38
የሚከተሉትን ክፍልፋዮች5 4
አባዙ፡፡ ውጤቱን በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል አስቀምጡ፡፡
ሀ መልክ የተቀመጡ ድብልቅ ቁጥሮች ለማባዛት እነዚህን ክፍልፋዮች ወደ ህገ ወጥ (ወይም
8
ሠ
1
(ሀ×ሠ)+ለ
ሠ
5ኛ ክፍል
) መቀየር ያስፈልጋል፡፡ ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምሳሌ 13
የሚከተሉትን ክፍልፋዮች አባዙ፡፡ ውጤቱን በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል አስቀምጡ፡፡
12 22 5 4 3 3
ሀ) × ሐ) 7 × 10 ሠ) 27 × 9 11
11 6 6 9
4 2 11 1 3
ለ) ×6 መ) ×3 ×1
3 5 8 4 7
መፍትሔ
12 22 12×22 4
ሀ) × = = =4
11 6 11×6 1
4 2 4×32 128
ለ) ×6 = =
3 5 3×5 15
5 4 47 94 47×47 2209
ሐ) 7 × 10 = × = =
6 9 6 9 3×9 27
11 1 3 11 13 10 143 10 715
መ) ×3 ×1 = × × = × =
8 4 7 8 4 7 32 7 112
3 3 17 102 1734
ሠ) 2 × 9 = × =
7 11 7 11 77
የቡድንስራ 2.5
1. የሚከተሉትን ክፍልፋዮች አባዙ፡፡
5 6 2 6 1 2
ሀ) × ለ) 6 × ሐ) 4 × 1
4 8 7 13 3 5
2 4
2. × የሚለውን ሞደሎችን በመጠቀም አባዙ፡፡
5 7
ለ ክፍልፋዮችን ማካፈል
ሙሉ ቁጥሮችን ማካፈል ከዚህ በፊት በነበሩት የክፍል ደረጃዎች መማራችሁን ታስታውሳላችሁ? ይህንን
ለማስታወስ እንድረዳችሁ ተግባር 2.4 ስሩ፡፡
ተግባር 2.4
የሚከተሉትን አካፍሉ፡፡
39
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
1 2
አንድን ክፍልፋይ ለሌላ ክፍልፋይ ለማካፈል ፍርግርግ ሞደሎችን መጠቀም እንችላለን፡፡ 4 ለ
3 3
1 2
በ4 ድብልቅ ቁጥር ስንት ምድቦች እንዳሉ ለማወቅ በ2 እኩል ፍርግርግ ምድብ ማስቀመጥ
3 3
ያስፈልጋል፡፡
2 1 1 2
ስድስት ባለ ምድቦች እና ቀሪ ይገኛል፡፡ ማለት የ ግማሽ ነው፡፡
3 3 3 3
1 2 2
በ 4 ስድስት ምድቦችና ግማሽ ይገኛል፡፡
3 3 3
1 2 13
ስለዚህ 4 ÷ =
3 3 2
ለ (ሀ×ሠ)+ለ
ሀ መልክ የተቀመጡ ድብልቅ ለማካፈል እነዚህን ክፍልፋዮች ወደ ህገወጥ (ወይም )
ሠ ሠ
መቀየርያ ስፈልጋል፡፡
40
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምሳሌ 14
የሚከተሉትንአስሉ
1 2 5 2
ሀ) 5 ÷ ለ) ÷3
3 5 7 5
መፍትሔ
1 2 16 5 40 5 2 5 23 115
ሀ) 5 ÷ = × = ለ) ÷3 = × =
3 5 3 2 3 7 7 7 7 49
ትርጓሜ 2.4 የሁለት ክፍልፋዮች ብዜት ውጤት1 ከሆነ አንደኛው ክፍልፋይ ለሌለኛው
ተገላቢጦሽ ነው፡፡
ምሳሌ 15
መፍትሔ
2 5 2 5
ሀ.) ተገላቢጦሽ ነው፡፡ ምክኒያቱም × =1
5 2 5 2
8 3 8 3
ለ) ተገላቢጦሽ ነው፡፡ ምክኒያቱም × =1
3 8 3 8
4 24
ሐ) 4 ወደ ህገ ወጥ ሲለወጥ ነው፡፡
5 5
24 5 24 5
ተገላቢጦሽ ነው ምክኒያቱም × =1
5 24 5 24
መልመጃ 2ሐ
41
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
3
3. ከአንድ ባቡር ከተሳፈሩት 320 ተሳፋሪዎች መካከል ወንዶች ቢሆኑ
8
1 3
4. 19 ሊትር ዘይት ከያዘ ጀሪካን ውስጥ ሊትር በሚይዙ ጠርሙሶች ሞልተን ለመገልበጥ
2 4
የክፍልፋይ አይነቶች
1. ላዕሉ ከታህቱ ያነሰ ክፍልፋይ ሕገኛ ክፍልፋይ ይባላል፡፡ የሕገኛ ክፍልፋይ ዋጋ ከአንድ ያነሰ
ነው፡፡
2. ሕገወጥ፡- ላዕሉ ከታህቱ ጋር እኩል የሆነ ወይም ከታህቱ የበለጠ፡፡ የሕገ ወጥ ክፍልፋይ ዋጋ
ከአንድ የበለጠ ወይም እኩል የሆነ ነው፡፡
ድብልቅ ቁጥር፡- ከዜሮ የበለጠ ሙሉ ቁጥር እና ሕገኛ ክፍልፋይ ድምር፡፡
ክፍልፋይን መለወጥ
ሕገ ወጥን ወደ ሙሉ ቁጥር ወይም ድብልቅ ቁጥር ለመለወጥ፣ ላዕሉን በታህቱ አካፍሉ፣
ቀሪውን ከመጀመሪያው ታህት በላይ አድርጉ፡፡
ድብልቅ ቁጥር ወደ ሕገ ወጥ ለመለወጥ
(ሙሉቁጥር × ታህት) + ላዕል
የመጀመሪያውታህት
ሀ መ
1. የሁለት ክፍልፋዮች እና ብዜት የምንለው ላዕሉን በላዕል፣ ታህቱን ደግሞ በታህት
ለ ሠ
ሀ መ ሀ×መ ሀመ
( × = = ) አባዝተን የምናገኘው ውጤት
ለ ሠ ለ×ሠ ለሠ
42
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ለ
2. ሀ መልክ የተቀመጡ ድብልቅ ቁጥሮች ለማባዛት እነዚህን ክፍልፋዮች ወደ ህገወጥ
ሠ
(ሀ×ሠ)+ለ
(ወይም ) መቀየር ያስፈልጋል፡፡
ሠ
ክፍልፋዮችን ማካፈል
ሀ መ ሀ ሠ ሀሠ
1. ለማኛውም ሙሉ ቁጥር ሀ፣ለ፣መእና ሠ (ለ፣ሠ፣መ ≠ 0) ÷ = × =
ለ ሠ ለ መ ለመ
ሀ ለ
2. ለማኛውም ከዜሮ የተለየ ሙሉ ቁጥር ሀናለ፣ የ ተገላቢጦሽ ነው፡፡
ለ ሀ
43
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
6 5 1 3 6 2
መ) ÷ ሠ) 2 ÷ ረ) 6 ÷ 4
8 2 6 5 7 9
8. አንድ አባት የሀብቱን ግማሽ ለባለቤቱ፣ ቀሪ ለ4 ልጆች እኩል አከፋፈለ፡፡ ጠቅላላ ሀብቱ 240000
ብር ቢሆን፣ የእያንዳንዱ ቤተሰብ ድርሻ ስንት ብር ይሆናል?
1
9. አንድ የከተማ ታክሲ 1 ሰዓት ውስጥ 80 ኪሎ ሜትሮችን ቢጓዝ፣ ታክሲው በሰዓት ስንት ኪሎ
3
ሜትር ይጓዛል?
2 1 1
10.አንድ የመንግስት ሰራተኛ ከሚያገኘው የወር ደመወዝ ላይ ለቤ ትኪራይ ፣ ለምግብ ፣
5 5 10
ተጓዘ?
44
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምዕራፍ
3
3. አስርዮሽ
የምዕራፉ
የንዑስ ርዕሱ የመማር
የመማር ዉጤቶች፣-
ብቃቶች ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ከተማሩ በኋላ
መመግቢያ
ግቢያ
በአራተኛ ክፍል ታህታቸው የ 10 ርቢ እንደ 10፣100፣1000፣…ወዘተ ያሏቸውን ክፍልፋዮች ወደ
አስርዮሾች እና አስርዮሾችን ወደ ክፍልፋይ እንዴት መለወጥ እንዳለባችሁ ተምራችኋል፡፡ በዚህ ምዕራፍ
ከአሁን በፊት የተማራችሁትን በመከለስ እና አስርዮሾችን በቁጥር መስመር በማመልከት እና
ክፍልፋዮችን ከአስርዮሽ ጋር እንዴት ማዛመድ እንዳለባችሁ ትማራላችሁ፡፡ ስለ አራቱ መሰረታዊ የሂሳብ
ስሌቶች በአስርዮሽ ላይ ታሰላላችህ፡፡
ተግባር 3.1
45
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ተግባር 3.1
ተማሪዎች አንድን ብሎክ 10 እኩል ቦታ በመከፋፈል፣
ሀ) እያንዳንዱ አካል የብሎኩ ስንት ስንተኛ ነው?
ለ) እያንዳንዳንዱ የብሎክ አካል በአስርዮሽ ግለጹ፡፡
አስታውሱ፡
የአንድ ክፍልፋይ ታህት 10 ከሆነ አስርዮሻዊ ክፍልፋይ ወይም አስረኛ ተብሎ ይነበባል፡፡
አስረኛን ወደ አስርዮሻዊ ቁጥር ለመቀየር ከላዕላቸው አንድ ቤት ሆሄ በመጀመር ወደ ግራ አንድ
ቦታ በማንቀሳቀስ አስርዮሻዊ ነጥቡን ማስቀመጥ፡፡
� �
ለምሳሌ" " ሲነበብ አንድ አስረኛ ተብሎ ነው፡፡ ይህም = 0.1 ተብሎ ሊጻፍ ይችላል፡፡
�� ��
46
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምሳሌ 1
ምስል 3.1
መፍትሔ፤
2 1 3 5 1
ሀ) ከአስር ለ) = ሐ) መ) =
10 5 10 10 2
መፍትሔ፡
7
ሀ) = 0.7 ----- ታህቱ አንድ ዜሮ ስለሆነ አንድ ቦታ ወደ ግራ በማንቀሳቀስ
10
ይችላል፡፡
47
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
የቡድን ስራ 3.1
ይችላል፡፡
ተማሪዎች
የቡድን ስበቡድን
ራ 3.1 በመቀናጀት አንድን ብሎክ 100 እኩል ቦታ በመክፈል እያንዳንዱን
ሀ) በመቶኛ
ተማሪዎች አሳዩ
በቡድን በመቀናጀት አንድን ብሎክለ) 100
በአስርዮሽ አሳዩበመክፈል እያንዳንዱን
እኩል ቦታ
ምሳሌ ሀ)2 በመቶኛ
እያንዳንዱን
አሳዩ ክፍልፋዮች በመቶኛ
ለ) ግለጹ
በአስርዮሽ አሳዩ
3 18 1
ምሳሌ ሀ)
2 እያንዳንዱን ለ)
ክፍልፋዮች በመቶኛ ግለጹሐ) 3
5 25 2
� �� �
መፍትሔ ሀ) �
ለ)
��
ሐ) 3
�
3
መፍትሔ 3 20 60 18 18 4 72 1 7 7 50 350
ሀ) = × = ለ) = × = ሐ) 3 = = × =
5 5 20 100 25 25 4 100 2 2 2 50 100
� � �� �� �� �� � �� � � � �� ���
= ×
ምሳሌሀ)3፡ አስርዮሾችን=በመቶኛ ክፍልፋይ
ለ) = ግለጹ
× = ሐ) 3 = = × =
� � �� ��� �� �� � ��� � � � �� ���
ሀ)ም0.7
ሳሌ3፡ አስርዮሾችን በመቶኛ ክፍልፋይ ግለጹ
ለ) 1.2 ሐ) 0.18
ሀ) 0.7 ለ) 1.2 ሐ) 0.18
መፍትሔ፡-
መፍትሔ፡-7 10 70 1.2 100 120 0.18 100 18
ሀ) 0.7 = × = ለ) 1.2= × = ሐ) 0.18 = × =
10� 10
�� 100
�� 1
�.� 100
��� 100
��� �.��1 ���100 �� 100
ሀ) 0.7 = × = ለ) 1.2= × = ሐ) 0.18 = × =
�� �� ��� � ��� ��� � ��� ���
መልመጃ 3ሀ
1. ለሚከተሉት ምስሎች የተቀባው ስንት ስንተኛ እነደሆነ አሳዩ፡፡
ሀ. ሐ
ሀ. ሐ
.
.
መ.
ለ.
ለ መ.
ምስል 3.2
ምስል 3.2
48
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ተግባር 3.2
የሚከተሉትን ምልክት በመጠቀም> ፣ < ወይም = በመጠቀም አወዳድሩ፡፡
ሀ) 0.6 ______0.8 ሐ) 1.2 ______0.5
ለ) 0.1 ______0 መ) 0.3 _______1.3
ማስታወሻ፡-
የቁጥር መስመር በመጠቀም አስርዮሻዊ ቁጥሮችን በቅደም ተከተል ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ ማንኛውም
ሁለት አስርዮሽ ሀ እና ለ ሀ>ለ፣ የሚለው ዓ.ነገር እውነት ከሆነ በቁጥር መስመር ላይ ሀ ከ ለ
በስተቀኝ በኩል ይቀመጣል፡፡
ምስል 3.3
በምስል 3.3 አንደሚታየው "ሀ" ከ "ለ" ይበልጣል፡፡ ምክንያቱም በቁጥር መስመር ላይ እንደሚታየው
"ሀ" ከ "ለ" በስተቀኝ በኩል የሚገኝ ስለሆነ ነው፡፡
ለምሳሌ 0.2 < 0.6 ምክንያቱም በቁጥር መስመር 0.2 ከ 0.6 በስተግራ በኩል
ስለሚገኝ ነው፡፡
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ተግባር 3.3
ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አስርዮሻዊ ቁጥሮች በቁጥር መስመር ላይ አስቀምጡ፡፡
ሀ) 0.2 ለ) 0.8 ሐ) 1.5 መ) 2.3
ማስታወሻ፡-
ማንኛውም አስርዮሽ ቁጥር "ሀ" በቁጥር መስመር ላይ ሲቀመጥ በስተግራው በኩል ከሚገኙ
አስርዮሻዊ ቁጥሮች ሁሉ ይበልጣል፡፡ እንደዚሁም ከሁሉም በስተቀኝ በኩል ከሰፈሩት አስርዮሾ
ቁጥሮች ያንሳል (በቁጥር መስመር ላይ ከግራ ወደ ቀኝ የቁጥሮቹ ዋጋ እየጨመረ ይሄዳል)፡፡
የአስርዮሽ ቁጥሮች የክፍልፋዮች ቅርጾች በመሆናቸው በቁጥር መስመር ላይ የአስርዮሽ ቁጥሮችን
ማግኘት በቁጥር መስመር ላይ የሚገኙትን ክፍልፋዮች ከማግኘት ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡
በቁጥር መስመር ላይ አስርዮሽን ለመወከል እያንዳንዱን የቁጥር መስመር እያንዳንዱን ክፍል
ወደ አሥር እኩል ክፍሎች ይከፈላሉ ፡፡
የተለያዩ አስርዮሽ ቁጥሮችን በአንድ የቁጥር መስመር ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
ለምሳሌ፡- ቁጥር በቁጥር መስመር ላይ "2.4" ን ለመወከል ክፍሉን በ 2 እና 3 መካከል በአስር እኩል
2.4
ክፍሎች ይከፋፍሉት ፡፡
0
0.5 1 1.5 2 2.5
ምስል 3.6
50
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
የቡድን ስራ 3.2
1. ተማሪዎች አንድ አምድ ርዝመትን በ 0 እና በ1 መካከል 10 እኩል ቦታ በመክፈል 0.6 ን
ሀ) ከ 0 እንደሚበልጥ እና ከ 1 እንደሚያንስ ተወያዩ
ለ) 6 አንድ አስረኛ እንዳሉት ተወያዩ
2. ተማሪዎች በ 0 እና በ 1 መካከል የሚገኙ አራት ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ላይ አመልክታቹህ
ለመምህራቹህ አሳዩ፡፡
3. የ1.8 እያንዳንዱን ሆሄ የቁጥር ቤት ግለጹ፡፡
ምሳሌ 5፡ 0.2 ፣ 0.9 ፣ 0.1 እና 0.4 ን በአንድ የቁጥር መስመር አሳዩ፡፡
0.2 0.4
መፍትሔ፡-
መልመጃ 3ለ
1. የሚከተሉትን ቁጥሮች በቁጥር መስመር ላይ አስቀምጡ
ሀ) 0.1 ለ) 0.9 ሐ) 0.3 መ) 0.5
2. ከዚህ በታች የተሰጡት ቁጥሮች ስንት አስረኛዎች አሉት፡፡
ሀ) 0.2 ለ) 0.6 ሐ) 0.8 መ) 0.7
3. የሚከተሉትን ቁጥሮች በቁጥር መስመር ላይ አስቀምጡ፡፡
ሀ) 1.3 ለ) 1.8 ሐ) 1.6 መ) 2.9
51
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
የንዑስ
የንዑርዕሱ የመማር
ስ ርዕሱ የመማርብቃቶች
ብቃቶች
የሁለት አስርዮሾችን ድምር መፈለግ፡፡
የሁለት አስርዮሾችን ልዩነት መፈለግ፡፡
አስርዮሾችን መደመር
አስርዮሾችን በምንደምርበት ወቅት የሚከተሉትን የአሰራር ቅደም ተከተሎች ማስተዋል ይኖርብናል፡፡
ማስታወሻ
አስርዮሾችን ለመደመር፤
1. የአስርዮሽ ነጥቦችን በመስመር ትይ አስቀምጡ
2. ሁለቱም ቁጥሮች ተመሳሳይ የአስርዮሽ ቤቶች ብዛት እንድኖራቸው በጎደሉትቦታዎች ዜሮዎችን
ጻፉባቸው፡፡
3. የድምሩን አስርዮሽ ነጥብ በድማሪዎቹ የአስርዮሽ ነጥቦች አቅጣጫ በትክክል በማስቀመጥ ቁልቁል
እንደምራለን፡፡
ምሳሌ 7 ፡ የሚከተሉትን አስርዮሾች ቁልቁል በመደመር አሳዩ፡፡
ሀ) 3.12 + 0.85 ሐ) 2.07 + 10.806 + 1.3
ለ. 75 + 25.02 መ) 12 + 1.8 + 4.31
መፍትሔ፡
3.12
ሀ) የአስርዮሽ ነጥቡን በትክክል ማስቀመጥ፡
+0.85
= 𝟑𝟑. 𝟗𝟗𝟗𝟗
52
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
+ 10.806
1.300
= 14.176
መ) 12.00 -------------ሙሉ ቁጥሮችን በአስርዮሽ መግለጽ
1.80 ----------------የአስርዮሾችን ቦታዎች ለማስተካከል ባዶ ቦታዎች ላይ 0
12.00
+ 1.80
4.31
18.11
የቡድን ስራ 3.3
በ2013 ዓ.ም ከዚህ በታች ሥማቸው የተጠቀስት የ5ኛ ክፍል ተማሪዎች በመስከረም ወር ለትምህርት
ቁሳቁስ ያወጡት ወጪ (በብር) ፤
የመማሪያ ቁሳቁስ
የተማሪዎች ስም ዝርዝር ለደብተር ለእስክቢርቶ
ነጃት 192.65 35
እድላዊት 187.25 42.50
መሀመድ 197.05 50
አሸናፊ 200.75 45.65
ሀ) እድላዊት እና መሀመድ ለደብተር ያወጡት ወጪ ስንት ብር ነው?
ለ) ነጃት እና አሸናፊ ለእስክቢርቶ ያወጡት ወጪ ስነት ብር ነው?
ሐ) ተማሪዎቹ አጠቃላይ ያወጡት የደብተር ወጪ ስንት ብር ነው?
መ) ተማሪዎቹ አጠቃላይ ያወጡት የእስክቢርቶ ወጪ ስንት ብር ነው?
ሠ) ተማሪዎች አጠቃላይ ለደብተር እና እስክቢርቶ ያወጡት ወጪ ስንት ብር ነው?
53
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምሳሌ 8፡- ወ/ሮ ከድጃ ከገበያ በርበሬ በ165.45 ብር እና ሽንኩርት በ96 ብር ገዛች፡፡ ወ/ሮ ከድጃ
በአጠቃላይ ወጭዋ ስንት ነው፡፡
መፍትሔ፡ 165.45
አስርዮሾችን መቀነስ
አስርዮሾችን ለመቀነስ፣ አስርዮሾችን እንደምንደምረው ተመሳሳይ አሰራር እንከተላለን፡፡
ማስታወሻ
አስርዮሾችን ለመቀነስ፤
1. የአስርዮሽ ነጥቦችን በመስመር ትይ አስቀምጡ፡፡
2. ሁለቱም ቁጥሮች ተመሳሳይ የአስርዮሽ ቤት እንድኖራቸው በጎደሉት ቦታዎች ዜሮዎችን ካስፈለገ
በስተመጨረሳ መጨመር፡፡
3. ሙሉ ቁጥሮችን በምትቀናንሱበት ዘዴ መቀነስ፡፡
የቡድን ስራ 3.4
የሚተሉትን አስርዮሻዊ ቁጥሮች ቀንሱ፡፡
ሀ) 47.26 ለ) 20.639
− 32.41 −12.53
ምሳሌ 9፡- የሚከተሉትን አስርዮሾች ቀንሱ፡
ሀ) 2.4 − 1.15 ሐ) 150.48 − 20.92
ለ) 28 − 0.79 መ) 1.408 − 1.021
መፍትሔ፡-
ሀ) 2.40 አስርዮሾችን ቦታዎች ለማስተካከል በ0 አንሞላለን፡
- 1.15
= 1.25
- 0.79
= 27.21 54
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ሐ) 150.48 መ 1.408
ሐ) 150.48
- 20.92 መ -1.408
1.021
መፍትሔ፡-
-= 129.56
20.92 0.387
- =1.021
35.75
0 አንሞላለን፡
- 35.75
25.30
10.45
-= 25.30
= 10.45
ስለዚህ ህንጻው ከትምህርት ቤቱ በ 10.45 ሜ ይበልጣል፡፡
1.27.21
የሚከተሉትን አስርዮሻዊ ቁጥሮች
መልደምሩ፡፡
መጃ 1.408
3ሐ
ሀ) 9.41+11.23
1. የሚከተሉትን ሐ) 67.8 + 92.96
አስርዮሻዊ ቁጥሮችመ)
ደምሩ፡፡
ለ)ሀ) 92.71 + 1.008
9.41+11.23 ሐ)መ) 0.203
67.8 + 1.752 + 7.005
+ 92.96
2. ለ)የሚከተሉትን
92.71 + 1.008 መ) 0.203 + 1.752 + 7.005
አስርዮሻዊ ቁጥሮች ቀንሱ፡፡
35.75
ሀ) 75.80
2. የሚከተሉትን − አስርዮሻዊ
62.46 ቁጥሮች ቀንሱ፡፡ ሐ) 3.8 − 3.205
18.01 −
ለ) 75.80
ሀ) − 62.46
7.29 መ) 128.72
ሐ) 3.8 − 62
− 3.205
3. አቶ
ለ) 18.01
ዘሪሁን −ከገበያ
7.29ለቤተሰቦቹ ብርቱካን መ) 128.72
በ35.75 ብር፣ −አቮካዶ
62 በ52.125 ብር እና ሙዝ
3. አቶ
በ24.05 ብርከገበያ
ዘሪሁን ገዝቶ ለቤተሰቦቹ
ወደ ቤቱ ተመለሰ፡፡ አቶ ዘሪሁን
ብርቱካን በ35.75 ብር፣በአጠቃላይ ስንት ብር ብር
አቮካዶ በ52.125 አወጣ?
እና ሙዝ
ስለዚህ ህንጻው ከትምህርት ቤቱ በ 10.45 ሜ ይበልጣል፡፡
መልመጃ 34.
ሐ በ24.05
የአንድ ከረጢት
ብር ገዝቶስንዴ
ወደመጠነቁስ እና የአንድ
ቤቱ ተመለሰ፡፡ ከረጢት
አቶ ዘሪሁን በቆሎ መጠነቁስ
በአጠቃላይ ስንት ብርበቅደም
አወጣ?ተከተል
47.08 ኪ.ግ
4. የአንድ ከረጢትእና ስንዴ
64.365 ኪ.ግ ቢሆን፤
መጠነቁስ እና የአንድ ከረጢት በቆሎ መጠነቁስ በቅደም ተከተል
47.08 ሀ)ኪ.ግ
የትኛው ከረጢት ኪ.ግ
እና 64.365 ይከብዳል?
ቢሆን፤
ለ)
ሀ) የስንዴው እና የበቆሎው
የትኛው ከረጢት መጠነ ቁስ ልዩነት ስንት ነው ?
ይከብዳል?
ለ) የስንዴው
2. የሚከተሉትን እናቁጥሮች
አስርዮሻዊ የበቆሎውቀንሱ፡፡
መጠነ ቁስ ልዩነት ስንት ነው ?
55
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
አስርዮሾችን ማባዛት
ተግባር 3. 4
ጥንድ ጥንድ በመሆን እየተወያያችሁ የሚከተሉትን አስሉ፡፡
ሀ) 3 × 0.5 ለ) 1.2 × 7 ሐ) 10 × 3.1 መ) 8 × 3.45
56
4
8
የ5 ኪሎ ስኳር ዋጋ = 5 × የአንድ ኪሎ ስኳር ዋጋ
= 5 × 27.75 ብር = 138.75 ብር
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ስለዚህ የ5 ኪሎ ስኳር ዋጋ 138.75 ብር
ምሳሌ 12፡- የሚከተሉትን ቁጥሮች አባዙ፡፡
ሀ) 2.5 × 5 ለ) 0.46 × 7
መፍትሔ፡
ሀ) ለ)
2.5 ------አንድ የአስርዮሽ በታ 0.46 ------ሁለት የአስርዮሾች በታ
×5 ×7
መፍትሔ፡-
የ5ኛ ክፍል መማሪያ ክፍል ወርዱ 5.3 ሜትር እና ርዝመቱ ደግሞ 7.8 ሜትር ቢሆን የመማሪያ ክፍሉ
ስፋትፈልጉ?
ማስታወሻ
አስርዮሾችን ለማባዛት፤
57
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
መፍትሔ፡-
ሀ) 0.2 × 0.7
ሐ) 0.21 × 0.68
58
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
መፍትሔ፡-
115
92
10.35-----አስርዮሽ ነጥቡን ከቀኝ ወደ ግራ ሁለት ቦታዎች በማንቀሳቀስ ውጤቱ ይገኛል፡፡
ሐ) 0.21 × 0.68
59
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
መልመጃ 3መ
አስርዮሽን ማካፈል
የቡድን ስራ 3.5
ማስታወሻ
60
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምሳሌ 16፡- የሚከተሉትን ቁጥሮች አካፍሉ፡፡
መፍትሔ
ሀ)
4
0.2
√0.8 -------0.8 ከ 4 ስለሚያንስ በድርሻው ላይ ዜሮን ጽፈን የአስርዮሽ ነጥቡን
ማስቀመጥ
3 3 3 10 30
ለ) 3 ÷ 0.6 = በመቀጠል = × = =5
0.6 0.6 0.6 10 6
ወደ ግራ ሶስት ቦታ እንወስዳለን፡፡
ማስታወሻ
61
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ሐ) በማካፈሉ ሂደት ላይ የተካፋዩ ሙሉ ቁጥር ተካፍሎ ካበቃ በኋላ የአስርዮሻዊ የቁጥር ሆሄዎቹን
ከማካፈል በፊት ከድርሻው በስተቀኝ በኩል የአስርዮሽ ነጥብ ማስቀመጥ፡፡
215 25
መፍትሔ ሀ) 21.5 ÷ 2.5 = ÷
10 10
215 10
= × ----- አካፋዩን በመገልበጥ እናባዛለን፡፡
10 25
215
= = 8.6
25
1008 4
ለ) 1.008 ÷ 0.04 = ÷
1000 100
1008 100
= × ----አካፋዩን በመገልበጥ እናባዛለን፡፡
1000 4
1008 1
= × = 25.2
10 4
መልመጃ 3ሠ
1. የሚከተሉትን አካፍሉ::
62
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
3.5 ክፍልፋዮችን ከአስርዮሾች ጋር ማዛመድ
የንዑስ
የንዑስ ርዕሱ
ርዕሱ የየመማር
መማር ብብቃቶች
ቃቶች፡-
የተለመዱ ክፍልፋዮችን ወደ አስርዮሾች መለወጥ
አስርዮሾችን ወደ ክፍልፋዮች መለወጥ
ክፍልፋዮችን ወደ አስርዮሾች መለወጥ
ተግባር 3.6
1. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ እውነት ትክክል ካልሆነ ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ፡፡
1 1
ሀ) = 0.5 ሐ) = 0.25
10 4
5 4
ለ) = 0.04 መ) = 0.2
100 10
ማስታወሸ
ቀ
በ ዓይነት የተጻፈ ክፍልፋይ እና በረዥሙ የማካፈል ዘዴ በ"ሸ" ብናካፍል፣ ቀሪ ሊሆኑ የሚችሉት
ሸ
2
ምሳሌ18፡ ን ወደ አስርዮሽ ለመለወጥ 2ን በ3 ማካፈል ሲሆን ሒደቱም እንደሚከተለው ነው፡፡
3
0.66
… 1) 2ከ3 ስለሚያንስ በድርሻው ላይ 0ን ጽፈን የአስርዮሽ ነጥቡን ማስቀመጥ፡፡
3
√2
63
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
1 5
ሀ) ለ)
5 4
መፍትሔ
ሀ)
0.2
5
√1 1) 1ከ 5 ስለሚያንስ በድርሻው ላይ 0ን ጽፈን የአስርዮሽ ነጥቡን ማስቀመጥ
= 0
1
ስለዚህ = 0.375
5
ለ)
1.25
4
√5 1) 5 ለ4 ሲካፍል ድርሻው 1 ነው፡፡ 1 ይቀራል፣
5 1 5
ስለዚህ = 1.5 ፣ አክታሚ ክፍልፋዮች ናቸው፡፡
4 5 4
64
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
1. አስርዮሾችን ወደ ክፍልፋይ መለወጥ
ማስታወሻ
መውሰድ
3. ሁሉንም በመደመር ወደ አንድ ክፍልፋይ መለወጥ፣
ሀ) 0.034 ለ) 5.06
1 1 1
መፍትሔ ሀ) 0.034 = 0 + 0 × +3× +4×
10 100 1000
3 4
=0+ +
100 1000
30 10 4
= × + -------ታህታቸውን ተመሳሳይ ማድረግ፡፡
100 10 1000
30 4
= + -----አንዱን ታህት ወስዶ ላዕሉን መደመር፡፡
1000 1000
34
=
1000
1 1
ለ) 5.06 = 5 + 0 × +6×
10 100
6
= 5 + 0 + 100
5×100 6
= + -------ታህታቸውን ተመሳሳይ ማድረግ፡፡
1×100 100
506
= -----አንዱን ታህት ወስዶ ላዕሉን መደመር፡፡
100
65
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ተግባር 3.7
አስተውሉ፡
1. የአንድ ክፍልፋይ ላዕሉ እና ታህቱ ከአንድ በስተቀር ትልቁ የጋራ አካፋይ (ት.ጋ.አ) አንድ
3
ከሆነ ክፍልፋዩ በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል ተገለጸ ማለት ነው፡፡ ዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል
4
825
0.825 =
1000
825÷25 33
= = ------ምክንያቱም ት.ጋ.አ(825፣1000)= 25 ስለሆነ ነው፡፡
1000÷25 40
ምሳሌ 22፡ ከዚህ በታች የተሰጡትን አስርዮሾች ወደ ክፍልፋይ በመቀየር በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል ግለፁ፡፡
መፍትሔ፡
26
ሀ) 2.6 =
10
26÷2
= -----------ምክንያቱም ት.ጋ.አ (26፣10) =2 ስለሆነ ነው፡፡
10÷2
13
=
5
66
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
125
ለ) 1.25 =
100
125÷25
= -----------ምክንያቱም ት.ጋ.አ (125፣100) 25 ስለሆነ ነው፡፡
100÷25
5
=
4
15
ሐ) 0.015 =
1000
15÷5
=
1000÷5
3
= -------------ት.ጋ.አ (15፣1000) =5 ስለሆነ ነው፡፡
200
መልመጃ 3ረ
8 1 123 98 225
ሀ) ለ) ሐ) መ) ሠ)
5 2 4 4 100
6 85 42 25 125
ሀ) ለ) ሐ) መ) ሠ)
24 50 63 75 100
የምዕራፍ 3 ማጠቃለያ
1 1
ሲነበብ አንድ አስረኛ ተብሎ ነው፡፡ ይህም = 0.1 ተብሎ ሊጻፍ ይችላል፡፡
10 10
100
1
ሲነበብ አንድ መቶኛ ተብሎ ነው፡፡በዚህም መሰረት
100
1
በአጭሩ ሲጻፍ
1
100
= 0.01 ተብሎ
ነው ፡፡
67
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ሐ) በብዜቱ ቁጥር ከቀኝ ወደ ግራ እየቆጠርን በ(ለ) ላይ ያገኘነውን የአስርዮሽ ቤቶች ቁጥር ድምር
ቆጥረን ነጥቡን ማስቀመጥ፡፡
አስርዮሾችን ማካፈል
አካፋዩን እና ተካፋዩን በተገቢው የ10 ርቢ ማባዛት አካፋዩን ወደ ሙሉ ቁጥር መለወጥ ወይም
የአስርዮሽ ነጥቡን መተው፣
ቀጥሎ እንደሙሉ ቁጥር ማካፈል፣
በማካፈሉ ሂደት ላይ የተካፋዩ ሙሉ ቁጥር ተካፍሎ ካበቃ በኋላ የአስርዮሻዊ የቁጥር ሆሄዎቹን
ከማካፈል በፊት ከድርሻው በስተቀኝ በኩል የአስርዮሽ ነጥብ ማስቀመጥ፡፡
ክፍልፋዮችን ወደ አስርዮሽ ለመለወጥ፤ ላዕሉን በታህቱ ማካፈል ያስፈልጋል፡፡
አስርዮሾችን ወደ ክፍልፋይ ለመለወጥ
ከአስርዮሽ ነጥብ በስተግራ ያሉትን ቁጥሮች እንደሙሉቁጥር መውሰድ፣
1 1 1
ከአስርዮሽ ነጥብ በስተቀኝ ያሉትን ሆሄዎች እንደቁጥር ቤታቸው እንደ ፣ ፣ ፣ ወዘተ
10 100 1000
መውሰድ፡፡
ሁሉንም በመደመር ወደ አንድ ክፍልፋይ መለወጥ፡፡
አስርዮሾችን ወደ ክፍልፋይ፣ ክፍልፋዮችን ወደ አስርዮሽ ለመለወጥ በ10 ርቢ በማካፈል ወይም
በማባዛት መለወጥ ይቻላል፡፡
ቀ
በ ዓይነት የተጻፈ ክፍልፋይ እና በረዥሙ የማካፈል ዘዴ በ ሸ ብናካፍል፣ ቀሪ ሊሆኑ የሚችሉት
ሸ
68
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
የምዕራፍ 3 ማጠቃለያ መልመጃ
3 5 7
ሀ) ለ) ሐ)
6 2 5
69
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
3 15 75 324 25
ሀ) ለ) ሐ) መ) ሠ)
6 2 50 8 100
13.የአንድ ሲባጎ ገመድ ርዝመት 0.45 ሜትር ነው፡፡ የ5 ተመሳሳይ ሲባጎ ገመድ ርዝመት ምን
ያህል ይሆናል?
14 . ወ/ሮ አስቴር 18.75 ሊትር ውሃ ከቧንቧ ብትቀዳ እና 4.271 ሊትር ውሃ ብትጠቀም፣ምን
ያህል ሊትር ውሃ ይቀራታል?
15 አንድ ካሬ የብሎኬት ግድግዳ ለመገነባት 13.5 ብሎኬት ቢያስፈልግ 351 ብሎኬት ስንት
ካሬ ሜትር ግድግዳ ያስገነባል?
16 ሁለት ጥንድ የእጅ ጓንቶች 0.06 ኪሎ ግራም ይመዝናሉ፡፡ ተመሳሳይ 10፣100 እና 1000
ጥንድ የእጅ ጓንቶች ስንት ኪሎ ግራም ይመዝናሉ?
70
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ምዕራፍ
4
መቶኛ
የምዕራፉ የመማር ዉጤቶች፣ ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ከተማሩ በኋላ
የቡ
ቡድን ስራ 4. 1
1. በአንድ የኢትዮጵያ አንድ ብር ውስጥ ስንት ሳንቲሞች ይኖራሉ?
71
54
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
4. በ 1ሜትር ውስጥ ስንት ሳንቲ ሜትሮች ይገኛሉ ?
4. በ 1ሜትር ውስጥ ስንት ሳንቲ ሜትሮች ይገኛሉ ?
ምስል 4.1
ምስል 4.1
5. የሚከተሉትን ተግባራት በቅደም ተከተል አከናውኑ፡፡
5. የሚከተሉትን ተግባራት በቅደም ተከተል አከናውኑ፡፡
ሀ) አንድ ገጽ ካሬ ወረቀት አዘጋጁ፡፡
ሀ) አንድ ገጽ ካሬ ወረቀት አዘጋጁ፡፡
ለ) በካሬው ወረቀት ላይ 10×10 የሆነ ካሬ ከልሉ፡፡ የተከለለውን ትልቁ ካሬ 100 ትንንሽና አኩል
ለ) በካሬው
የሆኑ ካሬዎች ወረቀትአረጋግጡ፡፡
እንደያዙ ላይ 10×10 የሆነ ካሬ ካሬ
የከለላችሁት ከልሉ፡፡ የተከለለውን
በሰተቀኝ ትልቁ ካሬ ጋር
ከተመለከተው 100 ይመሣሠላል፡፡
ትንንሽና አኩል
የሆኑ የተቀባውን
በምስል ካሬዎች እንደያዙ
በመቶኛ አረጋግጡ፡፡
ግለጹ፡፡ የከለላችሁት ካሬ በሰተቀኝ ከተመለከተው ጋር ይመሣሠላል፡፡
በምስል የተቀባውን በመቶኛ ግለጹ፡፡
የሠራችሁትን ካሬ በመጠቀም ለሚከተሉት ጥያቄዎች እየተወያያችሁ መልስ ስጡ፡፡
የሠራችሁትን ካሬ በመጠቀም ለሚከተሉት ጥያቄዎች እየተወያያችሁ መልስ ስጡ፡፡
I. አንድ ትንሽ ካሬ ብትቀቡ የትልቁ ካሬ ስንት ስንተኛ ቀባችሁ ማለት ነው?
I. አንድ ትንሽ ካሬ ብትቀቡ የትልቁ ካሬ ስንት ስንተኛ ቀባችሁ ማለት ነው?
II. ሁለቱን ትንንሽ ካሬዎች ብቻ ብትቀቡስ?
II. ሁለቱን ትንንሽ ካሬዎች ብቻ ብትቀቡስ?
III. 3ቱን ብቻ በትቀቡስ? አስሩን እና ሰላሳውን ብትቀቡስ?
III. 3ቱን ብቻ በትቀቡስ? አስሩን እና ሰላሳውን ብትቀቡስ?
ምስል 4.2
ምስል 4.2
ማስታወሻ
ማስታወሻ
የአንድ ክፍልፋይ ታህት መቶ ከሆነ ክፍልፋዩ መቶኛ ወይም ፐርሰንት ተብሎ
የአንድ ክፍልፋይ ታህት መቶ ከሆነ ክፍልፋዩ መቶኛ ወይም ፐርሰንት ተብሎ
ይጠራል፡፡
𝟏𝟏
በሌላ ይጠራል፡፡
አገላለፅ መቶኛ ወይም ( ፐርሰንት)
𝟏𝟏𝟏𝟏𝟏𝟏 𝟏𝟏
በሌላ አገላለፅ መቶኛተብሎ
ወይም ( ፐርሰንት)
1
ሲነበብ "አንድ መቶኛ"
𝟏𝟏𝟏𝟏𝟏𝟏 ነው ፡፡ ምልክትም አለው ይኸውም %ነው
100 1
በሌላ ሲነበብ "አንድ መቶኛ"
1
= 1% ተብሎ ነው ፡፡ ምልክትም አለው ይኸውም %ነው
100 አገላለፅ
100 1
በሌላ አገላለፅ = 1%
100
72
4
8
1
5ኛ ክፍል ሒሳብ የተማሪ መጽሐፍ
ታህታቸው መቶ የሆኑ ክፍልፋዮች መቶኛ ወይም ፐርሰንት ተብለው እንደሚጠሩ ከላይ አይተናል፡፡
80
አስርዮሻዊ ክፍልፋይ ሲሆን ሰማኒያ መቶኛ ተብሎ ይነበባል፡፡
100
80
በሌላ አገላለጽ ሰማኒያ ፐርሰንት ወይም 80% በማለት ይገለፃል፡፡
100
1
(ሀ መቶኛ ወይም ሀ ፐርሰንት ) ምክንያት = 1% ስለሆነ ነው፡፡
100
89 1 1
ለ) = 89 × = 89 % ምክንያቱም % =
100 100 100
ሐ) በ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ የታላቁ የህዳሴ ግድባችን ሰራተኞች አጠቃላይ ስራዎች 80 ከ100
በላይ ስራ አጠናቀዋል፡፡ ሁለተኛ ሙሌቱን ሞልተው ወደ ቀጣዩ ስራ ገብተዋል፡፡ የታላቁ ህዳሴ
ግድባችን ስራዎች በመቶኛ ስንት ነው?
80 1
= 80 × =80%
100 100
4.2 የመቶኛ
የመቶኛቀጥተኛ
ቀጥተኛ ክፍልፋይ
ክፍልፋይ ዝምድና
ዝምድና አገላለጽአገላለጽ
ምሳሌ2.2.
ምሳሌ
1 1 1�
1%==11×× � =
ሀ)ሀ) 1% = � ምክንያቱም
ምክንያቱም %
% =
=
100
��� 100��� 100
���
1
20 1
ለ)ለ) 20% = 20
20%= 20×× � == �� = �
100 100 = 5
��� ��� �
1 240 12
ሐ) 240% = 240 ×
ሐ) 240% = 240 × ���
� = ��� = ��
100 = 100 = 5
��� �
መ) ተማሪዎቹ በአንድ ገጽ ካሬ ወረቀት ላይ 200 ትንንሽና አኩል የሆኑ ካሬዎች
መ) ተማሪዎቹ በአንድ ገጽ ካሬ ወረቀት ላይ 200 ትንንሽና አኩል የሆኑ ካሬዎች
ቢሰሩ ፡፡ተማሪዎቹ ከሰሩት ጠቅላላ ካሬዎች ውስጥ የተቀባውን 125% ቢሆን ፡፡
ቢሰሩ ፡፡ተማሪዎቹ ከሰሩት ጠቅላላ ካሬዎች ውስጥ የተቀባውን 125% ቢሆን ፡፡
ተማሪዎቹ የቀቡት ስንት ስንተኛ ነው?
ተማሪዎቹ የቀቡት
መፍትሔ የተቀባውስንት
ክፍልስንተኛ ነው? 125% ነው ፡፡
የጠቅላላውን
1 125 5
መፍትሔ ይህ ደግሞ ክፍል
የተቀባው 125 × 125%
ሲገለጽየጠቅላላውን = ነው = ፡፡ ማለት ነው ፡፡
100 100 4
� ��� �
ይህ ደግሞ ሲገለጽ 125 × ��� = = ማለት ነው ፡፡
��� �
ክፍልፋይ
የተሰጠውንወደ መቶኛዎችን
ክፍልፋይ ላዕላ ታህትለመለወጥ
1
በ 100 ማባዛት ቀጥሎ በማቃለል ቀጥሎ " " ን
100
በ % መተካት ነው፡፡ 1
የተሰጠውን ክፍልፋይ ላዕላ ታህት በ 100 ማባዛት ቀጥሎ በማቃለል ቀጥሎ " "ን
73 100
በ % መተካት ነው፡፡
4
ሒሳብ
የተማሪ መጽሐፍ
5ኛ ክፍል