Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 24

KB INTERNATIONAL

1. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ፊት ለፊትና ወደ ቀኝ የሚያስኬድ መገናኛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርከር

ለ. ፊት ለፊትና ወደ ግራ የሚያስኬድ መገናኛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

ሐ. በመንገዱ ላይ ጠባብ ድልድይ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

መ. መልሱ የለም

2. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. መንገዱ እየጠበበ የሚሄድ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. አደገኛ ቁልቁለት ስለሚያጋጥምህ ከባድ ማርሽ በማስገባት ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. የሚያንሸራትት መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. ሁለት ነጠላ መንገድ ወደ አንድ ነጠላ መንገድ ስለሚለወጥ ተጠንቅቀህ እለፍ

3. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ ወደ ፊት የህፃናት መጫዎጫ ቦታ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. የአካል ጉዳተኞች ስለአሉ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. ወደ ፊት የእርሻ መሣሪያዎች ስለአሉ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. ወደ ፊት የቤት እንስሳት ስለአሉ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

4. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. መንገዱ በስተቀኝ በኩል ስለሚጠብ ተጠንቅቀህ አሽከርከር

ለ. ሁለት ነጠላ መንገድ ወደ አንድ ነጠላ መንገድ ስለሚለወጥ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

ሐ. በመንገድ አግድም የሚነፍስ ሀይለኛ ንፋስ ስለአለ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

መ.አንድ መንገድ የነበረው ወደ ሁለት ነጠላ መንገድ ስለሚለወጥ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

MB
KB INTERNATIONAL

5. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. በመንገዱ ላይ አስጊ ወይም አደገኛ ሁኔታ ስለአለ በጥንቃቄ አሽከርክር

ለ. ወደ ፊት የትራፊክ መብራት አለ

ሐ. ወደ ፊት ክብ አደባባይ አለ

መ. ወደፊት የትራፊክ መጨናነቅ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

6. የህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. በመንገዱ ላይ አስጊ ወይም አደገኛ ሁኔታ ስለአለ በጥንቃቄ አሽከርክር

ለ. ወደ ፊት የትራፊክ መብራት አለ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

ሐ. ወደ ፊት ክብ የትራፊክ ደሴት አለ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

መ. ወደ ፊት የትራፊክ መጨናነቅ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

7. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ለሁለት ተከፍሎ የነበረው መንገድ ማብቂያ ስለሆነ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. አደገኛ ጠመዝማዛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. የአስፋልት መንገድ መጨረሻ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. መልሱ የለም

8. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ናዳ ያለበት መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. ተንቀሳቃሽ/ተነሺ ድልድይ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. የአስፋልት መንገድ መጨረሻ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. አደገኛ ጠመዝማዛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

MB
KB INTERNATIONAL

9. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ምልክቱ ባለበት አቅጣጫ እያሽከረከሩ ማለፍ የተፈቀደ ነው

ለ. ማናቸውም አይነት ተሽከርካሪና በእጅ የሚገፉትም ጭምር እንዳያልፍበት የተከተከለ መንገድ

ሐ. ይህ ምልክት ባለበት መንገድ ብስክሌት እያሽከረከሩ ማለፍ የተፈቀደ ነው

መ. ለጭነት ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ መሆኑን ያመለክታል

10. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ሞተር ብስክሌት እያሽከረከሩ ማለፍ የተከለከለ ነው

ለ. ብስክሌት እያሽከረከሩ ማለፍ ክልክል መሆኑን ያሳያል

ሐ. ምልክቱ ባለበት አቅጣጫ እያሽከረከሩ ማለፍ ክልክል መሆኑን ያሳያል

መ. "ሀ" እና "ለ" መልስ ናቸው

11. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ለጭነት ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ ነው

ለ. ቀስቱ ወደሚያመለክተው በስተግራ ወደ ኋላ ዞሮ መመለስ ክልክል መሆኑን

ሐ. ቅድሚያ የለው መንገድ መሆኑን ያመለክታል

መ. የደሴቱን ግራ መስመር ይዘህ አሽከርክር

12. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የከተማ ክልልና የፍጥነት ወሰን መጨረሻ

ለ. የከተማ ክልል ምልክት በከተማ ውስጥ ለማሽከርከር የተወሰኑትን ህጎች አክብር

MB
KB INTERNATIONAL
ሐ. ይህ ምልክት በአለበት መንገድ ላይ እግረኞች እንዳይሔዱበት የተከተከለ ነው

መ. ተሽከርካሪ ማቆም የተከለከለ መሆኑን ያሳያል

13. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ማንኛውም በሞተር ሐይል የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች እያሽከረከሩ ማለፍ ክልክል ነው

ለ. ለማንኛውም ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ ነው

ሐ. የአነስተኛ ፍጥነት መጨረሻ መሆኑን ያሳያል

መ. ቆሞ ቅድሚያ ሳይሰጡ ማለፍ ክልክል ነው

14. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የደሴቱን ግራ ያዝ የሚል መሆኑን ሐ. የአነስተኛ ፍጥነት መጨረሻ መሆኑን

ለ. ቅድሚያ ያለው መንገድ መሆኑን መ. ቅደሚያ የሚሰጥ መንገድ መሆኑን

15. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የጭነት ተሽከርካሪዎች እንዲተላለፉበት የተፈቀደ መንገድ መሆኑን

ለ. አደገኛ ፍንዳታ የሚያስከትል ጭነት ለጫኑ ተሽከርካሪ የተፈቀደበት መንገድ መሆኑን

ሐ. ከፊት ለፊት ለሚመጣ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ሣይሰጡ ማሽከርክር ክልክ መሆኑን

መ. አደገኛ ፍንዳታ የሚያስከትል ጭነት ለጫነ ተሽከርካሪ የተከለከለ መንገድ መሆኑን

16. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

MB
KB INTERNATIONAL
ሀ. በመንገዱ ላይ የማሽከርከርያ አነስተኛ ፍጥነት

ለ. የአነስተኛ ፍጥነት መጨረሻ

ሐ. የከተማ ክልልና የፍጥነት ወሰን መጨረሻ

መ. ፍጥነትህን እንደ መንገዱ ሁኔታ ቀንሰህ አሽከርክር

17. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የጭነት ተሽከርካሪዎች እንዲተላለፉበት የተፈቀደ መንገድ መሆኑን

ለ. የተበላሸ ተሽከርካሪ እየጎተቱ መጓዝ የተከለከለበት መንገድ መሆኑን

ሐ. በሰው ኃይል የሚንቀሣቀስ ተሽከርካሪዎችን በዚህ በኩል ማለፍ ክልክል መሆኑን

መ. መልሱ የለም

18. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ከወደፊት ለሚመጣ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ስጥ

ለ. ቅድሚያ ያለው መንገድ የሚለው ምልክት ትዕዛዝ መጨረሻ

ሐ. ቁም

መ. "ሀ" እና "ለ" መልስ ናቸው

19. ይህ ምልክት ሊያስተላልፈው የፈለገው መልዕክት

ሀ. በመንገዱ ላይ ባለሁለት የባቡር ሐዲድ መስመር ስለአለ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. በመንገዱ ላይ ብዙ ሰዎች የሚተላለፉበት አካባቢ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. መስቀለኛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. በመንገዱ ላይ አስጊ ወይም አደገኛ ሁኔታ ሰለአለ በጥንቃቄ አሽከርክር

20. የምልክቱን ትርጉም የያዘዉ የትኛዉ ነዉ?

MB
KB INTERNATIONAL
ሀ. በመንገዱ ላይ አስጊ ወይም አደገኛ ሁኔታ ስለአለ በጥንቃቄ አሽከርክር

ለ. የሚያሸራትት መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

ሐ. በመንገዱ አግድም የሚነፍስ ሀይለኛ ነፋስ አለ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. ወደ ግራ የሚታጠፍ አደገኛ ኩርባ አለ

21. ይህ ምልክት ሊያስተላልፈው የፈለገው መልዕክት

ሀ. ሰዎች በብዛት ስለሚገኙ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. የአካል ጉደተኞች ማቋረጫ ስለአሉ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. ወደ ፊት የህፃናት መጫዎቻ ቦታ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ እለፍ

መ. መንገዱ ቀያሽ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

22. ከሚከተሉት ዉስጥ የምልክቱን ትርጉም የያዘዉ የቱ ነዉ?

ሀ. ቅድሚያ ያለው መንገድ የሚለው ምልክት ትዕዛዝ መጨረሻ

ለ. ከፊት ለፊት ለሚመጣ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ሣይሰጡ ማሽከርከር ክልክል ነው

ሐ. የደሴቱን ቀኝ በመያዝ አሽከርክር

መ. ቅድሚያ ያለው መንገድ

23. ይህ ምልክት ሊያስተላልፈው የፈለገው መልዕክት

ሀ. ቅድሚያ ያለው መንገድ የማለው ምልክት ትዕዛዝ መጨረሻ

ለ. ከወደፊት ለሚመጣ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ስጥ

ሐ. የደሴቱን ቀኝ በመያዝ አሽከርከር

መ. ቅድሚያ ያለው መንገድ

24. የዚህ ምልክት ትክክለኛ ምድብ የቱ ነው

ሀ. የሚያስጠነቅቅ ለ. የሚቆጣጠር ሐ. መረጃ የሚሰጥ መ.ቅድሚያ ያለው መንገድ

MB
KB INTERNATIONAL
25. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የቀስት ምልክቱ እንደሚያመለክተው በስተቀኝ በኩል ብቻ እለፍ

ለ. የቀስት ምልክቱ እንደሚያመለክተው በስተግራ በኩል ባለው መንገድ ላይ ብቻ እለፍ

ሐ. በመገናኛ መንገድ ላይ ለተላፊፊ ቅድሚያ ስጥ

መ. ሀእና ሐ መልስ ናቸው

26. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ቅድሚያ ያለው መንገድ ለሚለው ምልክት ትዕዛዝ መጨረሻ

ለ. ቅድሚያ ያለው መንገድ የሚለው መልዕክት ትዕዛዝ መጀመሪያ

ሐ. በመገናኛ መንገድ ላይ ለተላላፊ ቅድሚያ በመስጠት ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. ከወደፊት ለሚመጣ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ስጥ

27. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የአስፋልት መንገድ መጨረሻ ስለአለው ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. መንገድ ቀያሽ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. ወደ ወንዝ ዳርቻ የሚወሰድ መንገድ ስለአለ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. ተንቀሣቃሽ /ተነሺ/ ድልድይ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

28. ይህ ምልዕክት ሊያስተላልፈው የፈለገው መልዕክት

ሀ. የአስፋልት መንገድ መጨረሻ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. መንገድ ቀያሽ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. ወደ ወንዝ ዳርቻ የሚወስድ መንገድ ስለአለ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. ተንቀሣቃሽ/ተነሺ ድልድይ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በቀመነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

29. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. መንገዱ ለሁለት መከፈል የሚጀምርበት ቦታ ደርሰሀልና ተጠንቀቅ

ለ. ሁለት ነጠላ መንገድ ወደ አንድ ነጠላ መንገድ ይለወጣል

ሐ. አደገኛ ጠምዛዛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. መንገዱ በስተቀኝ በኩል ይጠባል

MB
KB INTERNATIONAL

30. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. በመንገዱ ላይ የሚፈናጠር ድንጋይ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. ወደ ፊት የትራፊክ መጨናነቅ ስለአለ ፍጥነትህን ቀንሰህ ተጓዝ

ሐ. ወደ ግራ የሚታጠፍ አደገኛ ኩርባ ስለአለ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. "ለ" እና "ሐ" መልስ ናቸው

31. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ወደ ፊት አደገኛ ኩርባ ስለአለ ፍትነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

ለ. በመንገድ አግድም የሚነፍስ ኃይለኛ ነፋስ አለ

ሐ. በመንገዱ ላይ ጥገና እየተካሔደ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ መ. መንገዱ ዝግ ነው

32. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. በመንገድ ላይ የባቡር ሐዲድ ማቋረጫ ስለአለ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. የትራፊክ መጨናነቅ ስለአለ ፍጥነትህን ቀንሰህ ተጓዝ

ሐ. ወደ ፊት የትራፊክ መብራት ስላለ ተጠንቅቀህ አሽከርክር መ. “ሀ” እና “ሐ” መልስ ናቸው

33. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ወደ ፊት የህፃናት መጫዎቻ ቦታ ስለአለ ፍጥነትህን ቀንሰህ አሽከርክር

ለ. ወደ ፊት የመንገድ ጥገና የሚካሔዱ ሠዎች ስለአሉ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. በመንገዱ ላይ ብዙ ሠዎች የሚተላለፍበት አካባቢ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. ተማሪዎች የሚበዙበት አካባቢ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ

34. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. አደገኛ ቁልቁለት ስለሚያጋጥምህ ከባድ ማርሽ በማስገባት ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. መንገዱ እየጠበበ የሚሔድ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. የተበላሸ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

መ. መልሱ የልም

MB
KB INTERNATIONAL

35. ይህ ምልክት የሚያስተላላፈው መልዕክት

ሀ. መዚጊያ ያለው የባቡር ሐዲድ ማቋረጫ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ. በመንገዱ ላይ አስጊ ወይም አደገኛ ሁኔታ ስለአለ በጥንቃቄ አሽከርክር

ሐ. ወደ ፊት የትራፊክ መጨናነቅ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. መልሱ የለም

36. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የምታሽከረክርበት መንገድ ወደ ግራ ስለሚታጠፍ የቀኝ ረድፍህን ይዘህ በጥንቃቄ እለፍ

ለ. የተበላሸ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. ወደ ፊትና ወደ ቀኝ የሚያስኬድ መገናኛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

መ. ፊት ለፊትና ወደ ግራ የሚያስኬድ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

37. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የተበላሸ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህ በመቀነስ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

ለ. የምታሽከረክርበት መንገድ ወደ ግራ ስለሚታጠፍ የቀኝ ረድፍህን ይዘህ በጥንቃቄ እለፍ

ሐ. መንገዱ እየጠበበ የሚሔድ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. በመንገዱ ላይ የባቡር ሐዲድ ማቋረጫ ስለአለ ተጠንቅቀህ እለፍ

38. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የምታሽከረክርበት መንገድ ወደ ግራ ስለሚታጠፍ የቀኝ ረድፍህን ጠብቀህ በጥንቃቄ እለፍ

ለ. የተበላሸ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. ፊት ለፊትና ወደ ቀኝ የሚያስኬድ መገናኛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

መ. ፊት ለፊትና ወደ ግራ የሚያስኬድ መገናኛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

MB
KB INTERNATIONAL

39. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. መንገዱን የሚጠግኑ ሠራተኞች ስለአሉ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

ለ ተማሪዎች የሚበዙበት አካባቢ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ

ሐ. በመንገዱ ላይ ብዙ ሰዎች የሚተላለፍበት አካባቢ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ

መ. መልሱ የለም

40. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የከተማ ክልል ስለሆነ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

ለ. ወደ ፊት የትራፊክ መብራት አለ

ሐ. እግረኞች እንዳይሔዱበት ይከለክላል

መ. በሰው ሀይል የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎችን የሚከለክል

41. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ማንኛውም አይነት የማስጠንቀቂያና የጡሩንባ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው

ለ. የከተማ ክልልና የፍጥነት ወሰን መጨረሻ

ሐ. ብስክሌቶች ብቻ ለማሽከርክር የተፈቀደ መንገድ

መ. ብስክሌቶች ለማሽከርክር የተከለከለበት መንገድ

42. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ቅድሚያ ያለው መንገድ

ለ. መኪና ለማቆም የሚከለክለው ምልክት ትዕዛዝ መጨረሻ መሆኑን የሚገልጽ ምልክት

ሐ. ለጭነት ተሽከርካሪዎች እንዲተላለፍበት የተፈቀደ መንገድ

መ. መልሱ አልተሠጠም

43. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

MB
KB INTERNATIONAL
ሀ. አደገኛ ፍንዳታ የሚያስከትል ጭነት ለጫና ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ ነው

ለ. ለጭነት ተሽከርካሪ ማለፍ ክልክል ነው

ሐ. የጭነት ተሽከርካሪዎች እንዲተላለፍበት የተፈቀደ መንገድ ነው

መ. በመንገዱ ላይ የሚፈናጠር ድንጋይ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

44. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ማንኛውንም አይነት የማስጠንቀቂያና የጡሩንባ ድምጽ ማሰማት ክልክል ነው

ለ. ለጭነት ተሽከርካሪ ማለፍ ክልክል ነው

ሐ. ብስክሌት እያሽከረከሩ ማለፍ ክልክ ነው

መ. ብስክሌት እያሽከረከሩ ማለፍ የተፈቀደ ነው

45. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ብስክሌት ብቻ ለማሽከርክር የተፈቀደ መንገድ

ለ. ብስክሌት ብቻ ለማሽከርክር የተከለከለ መንገድ

ሐ. ለጭነት ተሽከርካሪዎች ብቻ የተፈቀደ

መ. መልሱ አልተሠጠም

46. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ጠቅላላ ስፋቱ በሜትር በምልክቱ ላይ ከተመለከተው በላይ ስለሆነ ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ ነው

ለ. ጠቅላላ ከፍታው በሜትር በምልክቱ ላይ ከተመለከተው በላይ ለሆነ ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ ነው

ሐ. የከተማ ክልልና የፍጥነት ወሰን መሆኑን ያመለክታል

መ. “ሀ” እና “ሐ” መልስ ናቸው

47. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ቅድሚያ ያለው መንገድ

MB
KB INTERNATIONAL
ለ. ከወደፊት ለሚመጣ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ስጥ

ሐ. ቅድሚያ ያለው መንገድ የሚለው ምልክት ትዕዛዝ መጨረሻ

መ. “ለ” እና “ሐ” መልስ ናቸው

48. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የቀሰት ምልክቱ እንደሚያመለክተው በስተቀኝ በኩል ብቻ እለፍ

ለ. የቀስት ምልክቱ እንደሚያመለክተው በስተግራ በኩል ብቻ እለፍ

ሐ. ቀስቱ በሚያመለክተው አቅጣጫ በኩል ባለው መንገድ ላይ ማሽከርከር ክልክል ነው

መ. ወደ ትራፊኩ ክብ ወይም ደሴት አስቀድሞ ለገባ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ስጥ

49. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የቀስት ምልክቱ እንደሚያመለክተው በስተቀኝ በኩል ብቻ እለፍ

ለ. የቀስት ምልክቱ እንደሚያመለክተው በስተግራ በኩል ብቻ እለፍ

ሐ. ቀስቱ በሚያመለክተው አቅጣጫ በኩል ያለው መንገድ ዝግ ነው

መ. ወደ ትራፊኩ ክብ ወይም ደሴት አስቀድሞ ለገባ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ስጥ

50. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. የነዳጅ መቅጂያ ቦታ መኖሩን ለ. የጥገና አገልግሎት መስጫ መኖሩን

ሐ. የእግር ጉዞ መጀመሪያ /ቦታ/ መሆኑን መ. የጉብኝዎች ማረፊያ/መንደር/ መሆኑን

51. ይህ ምልክት የሚያስተላልፈው መልዕክት

ሀ. ምልክቱ በሚታይበት አቅጣጫ በስተግራና በስተቀኝ በኩል ብቻ እለፍ

ለ. ወደ ትራፊኩ ክብ ወይም ደሴት አስቀድሞ ለገባ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ስጥ

MB
KB INTERNATIONAL
ሐ. በምልክቱ ውስጥ በተገለፀው አቅጣጫ መሰረት የትራፊኩን ደሴት ዙር

መ. መልሱ አልተሠጠም

52. መቅደም የሚከለከልበት ሥፍራ የቱ ነው?

ሀ. በጠባብ ድልድይ ላይ

ለ. በመታጠፊያ /ከርቭ/ መንገድ ላይ

ሐ. በመስቀለኛ መንገድ በ3ዐ ሜትር ውስጥ

መ. ሁሉም መልስ ናቸው

53. ከፊት ለፊት በ ________ ሜትር ማየት የሚቻልበት ቦታ መቅደም የተከለከለ ነው

ሀ. 30 ል. 20 ሐ. 15 መ. 50

54. በመንገድ ላይ የሚሠመሩ መስመሮች ተግባር ያልሆነው የቱ ነው?

ሀ. ለመታጠፍ ዞሮ ለመመለስ የምንጠቀምበትን ረድፍ ያመለክታሉ

ለ. የመንገድ መሐል እና ጠርዝን ያመለክታሉ

ሐ. በትራፊክ መብራት አካባቢ የምንቆምበትን ሥፍራ ያመለክታሉ

መ. መልሡ አልተሠጠም

55. አንድ መንገድ በተቆራረጠ እና ባልተቆራረጠ መስመር ለሁለት ሲከፈል

ሀ. በተቆራረጠው መስመር በኩል ያለው አሽከርካሪ ሁለቱንም መስመሮች አልፎ መቅደም፣ ዞሮ መመለስና ታጥፎ መሄድ

ይችላል፡፡

ለ. ባልተቆራረጠው መስመር በኩል ያለው አሽከርካሪ ሁለቱንም መስመሮች አልፎ መቅደም ዞሮ መመለስና መታጠፍ

ይፈቀድለታል

ሐ. ባልተቆራረጠው መስመር በኩል ያለ አሽከርካሪ እንደ መንገዱና እንደ ትራፊኩ ሁኔታ መስመሮቹን ሣይረግጥ በራሱ

ነጠላ መንገድ ላይ የግራ ረድፉን ይዞ መቅደም ይችላል

መ. “ሀ” እና “ሐ” መልስ ናቸው

56. በአራት አቅጣጫም ሆነ በማንኛውም መገናኛ መንገድ ላይ መንገዶች ከሚገናኙበት ማዕዘን ወይም ኩርባ ከ

ሜትር ባነሠ ርቀት ውስጥ አቁሞ መሔድ ክልክል ነው፡፡

ሀ. 30 ለ. 12 ሐ. 50 መ. 15

MB
KB INTERNATIONAL
57. አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች በሚሰጡት ትርጉም ወይም በሚያስተላልፉት መልዕክት በስንት ይከፈላሉ? ትክክለኛ

አከፋፈላቸውን የያዘውስ የትኛው ነው?

ሀ. በ3 (የሚያስጠነቅቁ፣ የሚቆጣጠሩ፣ መረጃ ሰጭ የመንገድ ዳር ምልክቶች)

ለ. በ3 (የሚከለክሉ፣ ቅድሚያ የሚያወጡ፣ የሚየስገድዱ)

ሐ. በ3 (የሚከለክሉ፣ የሚያስጠነቅቁ፣ የሚያስገድዱ)

መ. በ4 የሚያስጠነቅቁ፣ የሚከለክሉ፣ የሚየስገድዱ እና የሚቆጣጠሩ

58. መደባቸው ሰማያዊ ሲሆኑ የሚያስተላልፉት መልዕክት በነጭ ቀለም በተሰራ ቀስ ስዕል ወይም ፅሑፍ ነው፡፡ እነዚህ ምን

አይነት የመንገድ ዳር ምልክቶች ናቸው?

ሀ. የሚከለክሉ የመንገድ ዳር ምልክቶች

ለ. ቅድሚያ የሚሰጡ የመንገድ ዳር ምልክቶች

ሐ. የሚያስገድዱ የመንገድ ዳር ምልክቶች

መ. የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶች

59. በመንገድ አግድመት የሚሰመሩ መስመሮች በተመለከተ ትክክል የሆነው የቱ ነው?

ሀ. አሽከርካሪዎች በዚህ መስመር ውስጥ በመንቀሣቀስ ላይ ላሉ እግረኞች ምን ጊዜም ቅድሚያ መስጠት አለባቸው

ለ. በአጭር ርቀት ውስጥ እግረኞች መንገድ ማቋረጥ እንዲችሉ የሚሰመር መስመር ነው

ሐ. ለመታጠፍና ዞሮ ለመመለስ የምንጠቀምበት ረድፍ ያመለክታሉ

መ. “ሀ” እና “ለ” መልስ ናቸው

60. በመስመር የተሠራ የትራፊክ ደሴት ወይም የመንገድ አካፋይ እውነት የሆነው የቱ ነው?

ሀ. ደሴቱን ረግጦ መቅደም ዞሮ መመለስና መታጠፍ ይፈቀድለታል

ለ. ደሴቱን ረግጦ መቅደም ዞሮ መመለስና መታጠፍ አይፈቀድለትም

ሐ. እንደ ትራፊኩ ሁኔታ በጥንቃቄ በደሴቱ መቋረጫ ለመታጠፍ ለመዞር በተዘጋቸው ስፍራ ላይ ወደ ቀኝ አስፍቶ ዞሮ

መመለስና መታጠፍ ይቻላል፡፡

መ. “ለ” እና “ሐ” መልስ ናቸው

61. አንድ አሽከርካሪ የተቆራረጠውን መስመር ጨርሶ ድፍን መስመር ውስጥ ከገባ አቅጣጫ ለመቀየር እና ለመቅደም

የማይፈቀድለት ከመገኛው መንገድ በስንት ሜትር ክልል ውስጥ ነው?

ሀ. 12 ለ. 30 ሐ. 40 መ. 50

62. ከሚከተሉት ውስጥ በመንገድ ላይ ከሚቀቡ ቅቦች የሚመደበው የትኛው ነው?

MB
KB INTERNATIONAL
ሀ. የመቆሚያ ሥፍራ ቅም ሐ. ቅድሚያ ስጥ የሚል ምልክት ቅብ

ለ. የማስተላለፊያ ምልክት ቅብ መ. ሁሉም

63. ፍሬቻ መብራት በማይሠራበት ጊዜ ወይምንም በግልጽ ከርቀት በማይታይበት ጊዜ የእጅ ምልክት ማሳየት የሚጠቀመው

ሀ. ከቆሙበት ቦታ ተነስተው ጉዞ ለመቀጠል

ለ. የያዙትን ነጠላ መስመር ትተው ወደሌላ ለመለወጥ

ሐ. የሚከተሉትን ተሽከርካሪ ለመቅደም

መ. ሁሉም መልስ ናቸው

64. በመንገድ ላይ የሚሠመሩ መስመሮች ተግባር ያልሆነው

ሀ. የት ቦታ ላይ ወደ ሌላ አቅጣጫ ገብቶ መቅደም እንደማይቻል ወይም እንደሚቻል ይጠቁማል

ለ. የመንገድ መሐል እና ጠርዝ ያመለክታሉ

ሐ. ባለ አንድ አቅጣጫን መንገዱን በረድፍ ይከፋፍላሉ

መ. መልሱ አልተሰጠም

65. ማንኛውም አሽከርካሪ የመንገዱ ስፋት 12 ሜትር በላይ ካልሆነ በቀር ተሽከርካሪውን ከሌላ ተሽከርካሪ ተቃራኒ አንፃር

ከመንገድ ላይ ለጊዜው ወይም ለረጅም ጊዜ ማቆም የለበትም

ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

66. ማንኛውም ተሽከርካሪ በመንገድ ላይ ቢበላሽ አሽከርካሪው ከተሽከርካሪው ፊትና ኋላ ባለው መንገድ 4ዐ ሜትር ርቀት

ላይ ለሌላ ትራፊክ በግልጽ የሚታይ መልኩ ባለሦስት ማዕዘን አንፀባራቂ ሠሌዳ ማስቀመጥ አለበት

ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

67. የህዝብ ማመላለሻ የሆነ ተሽከርካሪ መንገዶኞችን እንደጫነ ነዳጅ መቅዳት የተከለከለ ነዉ

ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

68. በባለ ሶስት ማእዘን ቅርፅ መልእክት የሚያስተላልፉ የመንገድ ላይ ምልክቶች ምን ተብለው ይጠራሉ?

ሀ. መረጃ ሠጭ የመንገድ ዳር ምልክቶች

ለ. የሚቆጣጠሩ የመንገድ ዳር ምልክቶች

ሐ. የሚየስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶች

መ. ቅድሚያ የሚያሠጡ የመንገድ ዳር ምልክቶች

MB
KB INTERNATIONAL

69. የይና ቢጫ የተሽከርካሪ ማስተላለፊያ መብራቶች በአንድነት ሲበሩ

ሀ. በቀይ መብራት ቆመው የነበሩ አሽከርካሪዎች ለመሔድ ይዘጋጃሉ

ለ. እግረኞች መንገዱን እንዲያቋርጡ ይፈቀድላቸዋል

ሐ. እግረኞች መንገዱን እንዲያቋርጡ አይፈቀድላቸውም

መ. “ሀ” እና “ሐ” መልስ ናቸው

70. ብልጭ ድርግም የሚል ቢጫ የትራፊክ ማስተላለፊያ መብራት ሲበራ

ሀ. አሽከርካሪው በመንገዱ ላይ ፍጥነቱን በመቀነስና ለተላላፊዎች ቅድሚያ በመስጠት ተጠንቅቆ ማለፍ አለበት

ለ. አሽከርካሪዎች በመንገዱ ላይ መተላለፍ አይፈቀድላቸውም

ሐ. በመንገዱ ላይ አደጋ ሊኖር ስለሚችል ወደ መጡበት መመለስ አለባቸው

መ. መልሱ የለም

71. ከመንገድ ጠርዝ ተሽከርካሪውን በምን ያህል ርቀት ላይ ማቆም ይገባል?

ሀ. 20 ሴ.ሜ ለ. 40 ሴ.ሜ ሐ. 30ሴ.ሜ መ. 50 ሴ.ሜ

72. ማንኛውም አሽከርካሪ ሞተር እየሠራ፣ ነዳጅ ቢቀዳ ወይም ቢያስሞላ ስህተት አይደለም

ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

73. ማንኛውም አሽከርካሪ ነዳጅ እያስሞላ በሞባይል ስልክ ማነጋገር ክልክል ነው

ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

74. ማቆም በተከለከለ ስፍራ ላይ ተሽከርካሪን ለማቆም የሌለብን ለምንድን ነው?

ሀ. የትራፊክ ፍስቱ እንዳይስተጓጎል

ለ. የከተማውን ውበት ስለሚቀንስ

ሐ. አደጋን እና አላስፈላጊ መጨናነቅን ለመቀነስ

መ. ከ “ለ” በስተቀር ሁሉም መልስ ነው

75. ዞሮ መመለስ፣ መቅደምና መታጠፍን የሚከለክል መንገድ ላይ መስመር ይባላል፡፡

ሀ. ያልተቆራረጠ ድፍን መስመር ለ. የተቆራረጠ መስመር

MB
KB INTERNATIONAL
ሐ. በመንገድ አግድመት የሚሰመሩ መ. “ለ” እና “ሐ” መልስ ናቸው

76. በሐዲድ ማቋረጫ መዳረሻ መደረግ ከማይገባው ድርጊቶች መካከል የማይካተተው የቱ ነው?

ሀ. ዞሮ መመለስ

ለ. በ6 ሜትር ክልል ውስጥ ማርሽ መቀያየር

ሐ. በ2ዐ ሜትር ክልል ውስጥ ማቆም

መ. ሁሉም መልስ ነው

77. ለአገራችን የመንገድ ትራፊክ አደጋ መንስኤዎች መካከል ከፍተኛውን ድርሻ ይዞ የምናገኘው የቱ ነው

ሀ. የተሽከርካሪ ስህተት ሐ የአሽከርካሪዎች ስህተት

ለ. የመንገድ ስህተት መ. የእግረኞች ስህተት

78. አዲሱ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ከተሠጠበት ቀን አንስቶ ፀንቶ የሚቆየው ለስንት አመት ነው

ሀ. ለ 2 ዓመት ሐ. ለ 1 ዓመት

ለ. ለ 4 ዓመት መ. ለ 3 ዓመት

79. የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገ ፈቃድ ለማውጣት መሟላት የሌለበት የቱ ነው?

ሀ. የቀበሌ የነዋሪነት መታወቂያ ሐ. የትምህርት ደረጃ ማስረጃ

ለ. የሥራ ሀላፊነት/ደረጃ መ. የጤና ምርመራ ውጤት

80. በመንገድ ላይ ጠባብ ድልድይ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ መልዕክት የትኛዉ ነዉ?

ሀ. ሐ.

ለ. መ.

81. የምታሽከረክርበት መንገድ ወደ ቀኝ ስለሚታጠፍ የቀኝ ረድፍህን ይዘህ በጥንቃቄ እለፍ የሚል መልእክት የትኛዉ ነዉ?

ሀ. ሐ.

MB
KB INTERNATIONAL

ለ. መ.

82. ወደ ግራ የሚታጠፍ ኩርባ ስላለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለው ምልክት የትኛው ነው?

ሀ. ሐ.

ለ. መ.

83. የተበላሸ መንገድ ስለሚያጋጥም ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ አሽከርክር የሚለው ምልክት የትኛው ነው?

ሀ. ሐ.

መ.
ለ.

84. ፊት ለፊትህ ወደ ቀኝ የሚያስኬድ መገናኛ መንገድ ስለሚያጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርካር የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?

ሐ.
ሀ.


መ.

MB
KB INTERNATIONAL
85. መዝጊያ ያለዉ የባቡር ሐዲድ ማቋረጫ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?

ሀ.
ለ.

ለ. መ.

86. መዝጊያ የሌለዉ የባቡር ሐዲድ ማቋረጫ ስለሚያጋጥምህ ቆመህ ባቡር አለመኖሩን አረጋግጠህ በጥንቃቄ እለፍ

ሀ.
ሐ.

ለ. መ.

87. አደገኛ ቁልቁለት ስለሚያጋጥምህ ከባድ ማርሽ በማስገባት ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉን መልዕክት የያዘዉ የቱ ነዉ?

ሀ.
ሐ.

ለ. መ.

88. በሁለት አቅጣጫ መንገዱ እየጠበበ የሚሔድ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?

ሀ.
ሐ.

ለ.
መ.

89. ተማሪዎች የሚበዙበት አካባቢ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛው ነዉ?

ሀ.
ሐ.

ለ. መ.

MB
KB INTERNATIONAL
90. በመንገድ ላይ የሚፈናጠሩ ድንጋይ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?

ሀ.
ሐ.

ሐ መ.

91. ወደ ፊት ክብ አደባባይ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?

ሀ.
ሐ.

ለ. መ.

92. አደገኛ ጠመዝማዛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?

ሀ.
ሐ.

መ.
ለ.

93. የሚያሸራትት መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?

ሀ. ሐ.

ለ.
መ.

94. ወደ ፊት የእርሻ መሳሪያዎች /መንገዱን ስለሚያቋርጡ / ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ

እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?

MB
KB INTERNATIONAL

ሀ. ሐ.

ለ. መ.

95. ባለ ሁለት የባቡሮች ሐዲድ ማቋረጫ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛው ነው?

ሀ.
ሐ.

ለ.
መ.

96. ሁለት ነጠላ መንገድ ወደ አንድ ነጠላ መንገድ የሚለወጥ ስለሆነ ፍጥነትህን ቀንሰህ

ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?

ሀ. ሐ.
መ.

ለ.

97. ወደ ፊት የትራፊክ መጨናነቅ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?

ሀ. ሐ.

ለ. መ
.

MB
KB INTERNATIONAL

98. በአንድ አቅጣጫ ብቻ ላማሽከርከር በተፈቀደበት መንገድ ላይ ለጊዜዉ በሁለቱም አቅጣጫ በኩል ተሽከርካሪዎች

እንዲተላለፉበት ስለተፈቀደ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?

ሀ. ሐ
.

ለ. መ
.
99. ወደ ፊት የህፃናት መጫዎቻ ቦታ ስለ አለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?

ሀ. ሐ.

ለ. መ.

100. የአካል ጉዳተኞች ስለአሉ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?

ሐ.
ሀ.

መ.
ለ.

61
1 ሐ ለ
2 ሀ 62 መ
3 ሀ 63 መ
4 ለ 64 መ
5 መ 65 ለ
6 ሐ 66 ለ
7 ሀ 67 ሀ
8 ሀ 68 ሐ

MB
KB INTERNATIONAL
9 ለ 69 መ
10 ሀ 70 ሀ
11 ለ 71 ለ
12 ሀ 72 ለ
13 ሀ 73 ሀ
14 ሐ 74 መ
15 መ 75 ሀ
16 ለ 76 መ
17 ለ 77 ሐ
18 መ 78 ለ
19 ሀ 79 ለ
20 ለ 80 ሀ
21 ለ 81 ለ
22 ለ 82 መ
23 ሐ 83 ሀ
24 ለ 84 ሀ
25 ሀ 85 መ
26 ሐ 86 ሀ
27 መ 87 ሐ
28 ሀ 88 ሀ
29 ሐ 89 ለ
30 ሀ 90 ሐ
31 ሀ 91 መ
32 ሐ 92 ሀ
33 መ 93 ለ
34 ሀ 94 ሀ
35 ሀ 95 ለ
36 መ 96 ሐ
37 ሀ 97 ሐ
38 መ 98 መ
39 ሀ 99 ሀ
40 ሐ 100 ሐ
41 ሀ
42 ለ
43 ሐ
44 ሐ
45 ሀ
46 ሀ
47 ሀ
48 ለ
49 ሀ
50 ለ
51 መ
MB
KB INTERNATIONAL
52 መ
53 መ
54 መ
55 ሀ
56 ለ
57 ሀ
58 ሐ
59 መ
60 ለ

MB

You might also like