Professional Documents
Culture Documents
(Facebook) (Group)
(Facebook) (Group)
አዘጋጅ ፦ ልጅ Yohannes
ወደ ቃላት ገደል ፡ ለመንደርደር ያህል ።
አሞሌው ፡ ሰማየ ሰማያት በተለምዶ እንደሚባለው ፡ ከዚህ ዓለም ሰማየ ሰማያት ዘጠኝ ይሁኑ እንጂ ፡ በእያንዳንዱ ሰማያት ውስጥ በጣም ለቁጥር
ስንሰናበት ብቻ የምንሄድባቸው ከእኛ ውጪ ያሉ ቦታዎች ሳይሆኑ ፡ የሚታክቱ ዓለማቶች ይገኛሉ ። ለዚህም ምስሌ የሚሆነን ደግሞ ይሄ ያለንበት
ባለንበት ዓለምም ውስጥ ሆነን ፡ ልንደርስባቸው የምንችላቸው ፡ የሦስተኛው ሰማይ ሲሆን ፡ በውስጡ ያሉትን ሰዎችን ብቻ እንኳን ብንቆጥር ፡ ወደ
በውስጣችን ያሉ የውጪያዊው ዓለም መገለጫ ሰውነቶቻችን ስምንት ቢሊዮን የሚጠጉ ዓለማቶች አሉ ማለት ነው ። እንደቀልድ ፡ እሱ በራሱ ዓለም
ናቸው ። ሁሉም ሰማያት የያራሳቸው የሆነ አካል ወይንም ሰውነት ውስጥ ነው የሚሽከርከረው የሚባለውም ይህንኑ ለማስታወስ ይመስላል ። ሰው ራሱ
ሲኖራችው ፤ የ ሶስት(3D) የስድስት(6D) እና የዘጠኝ(9D) አንድ ዓለም ነው (space within space) ። ይህን ያለንበትን ዓለም የሚመሰሉ ብዙ
ሰማያት ሰውነትን ከሌሎቹ ሰማያት ለየት የሚያደርገው በጎልህ ዓለማት ደግሞ ፡ ይህ ዓለም በሚኖርበት ዓለም ውስጥ ይገኛሉ ማለት ነው …
መታየቱና የሚዳሰስ መሆኑ ነው ። ለምስሌ ባለንበት በሦስተኛው
This model is taken from Doelow Da Pilotman
ዓለም ውስጥ የሚታይና የሚዳሰስ
ሰውነት እንዳለን ሁሉ ፡
በስድስተኛውና በዘጠነኛው ዓለምም
ውስጥ እንደዚሁ የሚታይና የሚዳሰስ
አካል ይኖረናል ማለት ነው ።
ለስድስተኛው ዓለም ምሳሌ
የምትሆነን ፀሀይ ስትሆን ፡ ከሁሉም
ፕላኔቶች አካል ይልቅ የሷ ጎልቶ
የሚታየውም ለዚሁ ነው ። ያ ማለት
ግን ሌሎች ሰማያት አካል የላቸውም
ማለት ሳይሆን ፡ እንደ ፀሀይ ጉልህና
ተጨባጭ አይደለም ለማለት ነው ።
የዘጠናኛውን ሰማያት ሰውነታችንን
ለማየት ከፈለግን ፡ አሁን ፀሀይ
ያለችበት ዓለም ውስጥ መወለድ
ይኖርብናል ። ያ ማለት ግን አሁን ላይ
ሆነን ፡ የዘጠነኛው ሰማይ ሰውነት
የለንም ማለት አይደለም ። ግን
ከምንጠቀምበት ግዜ ይልቅ
የማንጠቀምበት ግዜ እጅጉን ይበዛል ለማለት ነው ።
ያ ማለት ግን ፡ የተፈለገ ቦታን ፡ በጨረር ኢላማ (target) ማደረግ አይቻልም
ማለት አይደለም ።
ጠያቂ ፦ ግን ለምን?
የውሸት ዜናዎች ፡ የእውነት ዜናዎች አሞሌው ፡ ፕላኔት ጁፒተር (Jupiter) ፡ እድገት ፣ መስፋፋት ፣ ብሩህ
አመለካከት ፣ ብልጽግናንና ፣ ግንዛቤን የሚያሳድግ የተፈጥሮ ኃይልን
እንዲታፈኑ የሚረዱ ፡ የሴራ ዜናዎች
መልሶ ሲቸረን (Growth, Expansion, Optimism, Abundance, Un-
ቢሆኑስ ? derstanding) ። በሌላ በኩል ደግሞ ፡ ፕላኔት ሳተርን (Saturn) ፡
የመዋቅር ለውጥ ፣ አዳዲስ ሕጎች ፣ የመብት ገደብ ፣ ደንብ ማስከበር ፣
ኃላፊነትን የመወጣትና ፣ አስገዳጅ ነገሮችን የሚያግዝ ፡ የተፈጥሮ ኃይልን
ይዞልን ይመጣል (Structure, Law, Restriction, Discipline, Respon-
sibility, Obligation) ። ልብ ላለ ሰው ፡ ዓለም የመጣልንን የጁፒተር
አሞሌው ሙት ፡ ዓለም ማሰሪያ ገመዷን ልታጠብቅ ስትፈልግ ፡ ሲሳይ ፡ በሳተርን የመዋቀር ለውጥ ስም ፡ ልተወስድ የቋመጠች ይመስላል
መጀመሪያ ታስረዝመዋለች ይባል የለ ። ልብ ላለ ሰው ፡ በየቦታው ። በዛ ላይ ደግሞ ፡ የነዚህ የሁለት ፕላኔቶች ጥምረት ያረፈው ፡ የአንድነትና
ስርዓት አልበኝነትና ወንጀሎች መበራከታቸው ይህንኑ ይጠቁማል ። የቴክኖሎጂ ተምሳሌት በሆነው ደለዊ ነፋስ (አኳሪያስ/Aquarius) ላይ
በሌላ በኩል ደግሞ ፡ ማንም ሰው ፡ እንዳሻው እየተነሳ ያሻውን መሆኑ ፡ ዓለም በሳተርን ደንብ የማስከበር ኃይል ፡ ያሏትንና
እንዲጥፍ ፡ ዓለም ለጊዜውም ቢሆን የይለፍ ፈቃድ የሰጠችም የደበቀቻቸውን ቴክኖሎጂዎቿን ተጠቅማ ፡ ዓለምን በራሷ የአንድነት
ይመስላል ። ከዚህም የተነሳ አብዛኛውን ህዝብ ፡ በስርዓት መልክ ልትቀርጽ ያሰበችም ይመስላል ። ብቻ ዓለም ፡ አ’ዳኛችን
ዓልበኝነቱም ይሁን በውሸት ዜናዎች ሆን ተብሎ እንዲሰላች ተደርጓል (predator) ሆና አዳኛችን (savior) መምሰል ትችላለችና ፡ ከውስጣችን
ቢባል ማጋነን አይሆንም ። ዓለምም በጣም ትዕግስተኛ በመምሰል እንጂ ፡ ከውጪያችን ምንም ባንጠብቅ መልካም ነው ። ያረጋጉን
የሚመስሉን ፡ ያቀወሱን ናቸው እንደሚባለው …
መንፈሳዊነት በተለምዶ እንደሚባለው ፡ ለነፍስ ማድላት/ማደር ሳይሆን ፡
ነፍስን ከስጋ ጋር ፡ ፍፁም ማዋሀዱ ላይ ነው ። ስጋ ያለ ነፍስ ችሎ
እንደማይቆም ሁሉ ፡ ነፍስ ደግሞ ካለስጋ ፡ የቁሱን ዓለም ሕይወት
ተመክሮ ሊረዳ ወይንም ሊማር አይቻለውም ። ለዚህም ታዲያ ፡ ቃል/
ልጅ/ስጋ ፡ በቁስ ዓለም ውስጥ የራሱ የሆነ ድርሻ ስላለው ፡ ሀሳብ/አባቱ/
ህሊና ልባዊ መልዕክቱን ኧህ ብሎ ሊሰማው ይገባል ።
ሀኪም የመሆን ፍላጎቴ ፡ ታካሚዎች አሞሌው ሙት ፡ በተትረፈረፈ የሀሳብ ዓለም ውስጥ ፡ ዕጦትን አሳምነው ፡
የረጂና የተረጂነት ሰሜትን ፡ ያሰረፁብን ጉደኞች ፡ ሙድ ቢይዙብን ፡
እንዳይጠፉ ማድረጉን ሳስተውል ብዙም አይገርምም ። ባለማስተዋላችን ፡ ያለን ስለተሰጠንና ፡ ያላቸውን
ስላቁ ያስቀኛል ። ስለሰጠን ፡ የምንደሰት ፡ የሕይወት ቅኔዎች ሆነናል ።
ጠያቂና ፡ መላሽ ። እንደው ለምዶብን ፕላኔት ሲባል ፡ ወደውጪ እናንጋጥጣለን እንጂ ፡ ሁሉም
ፕላኔቶች በውስጣችን ያሉ ፡ የኃይል ማመንጫ ማዕከል ተምሳሌቶች ናቸው
(Tree of Life) ። እንድናተኩር ወደሚፈልጉት ቦታ ሁሉ ካተኮርንላቸውና
ከጮኽንላቸው ፡ እንዚህን የገዛ የኃይል ማዕከሎቻችንን በነፃ አሳልፎ
እንደመስጠት ማለት ነው ። ከዛማ ምኑ ቅጡ ፡ አሁን በሁለት እርምጃ
መራራቃችን ፡ እንደ ታሪክ እስኪወራ ድረስ ፡ በምናባዊ የውሸት እውነታ
ውስጥ ተጠምደን (virtual reality) ፣ ዓለማችን ውስጥ ሌላ ዓለም
ተፈጥሮልን ፣ ሮቦት ስንጠብቅ ፡ እኛው ሮቦት ሆነን (cyborg) መኖራችን ነው
። ይህንን ስል ታዲያ ፡ ነቃን የምንለው ፡ በዚሁ መልክ ፡ ፕላኔት ሜርኩሪን
(blue, sound expressions/ communication) ፡ ተጠቅመው ከፈጠሩት ፡
ምናባዊ የውሸት ዓለም (virtual reality) መሆኑን ማስተዋሉ ተገቢ
ይመስለኛል ። ሌላው ትልቁ ነጥብ ግን ፡ የተኛውም ዓለም ውስጥ ለመሆን ፡
የሰውነታችን ብርሃናዊ ሞገድ (frequency/vibration) ወሳኝነት አለው ።
ሁሉም ነገር የውስጣችን ነፀብራቅ ነውና ፡ ዓለማችንን እንጂ ዓለማቸውን
አንፍጠር ...
ኧረ አናንተዬ ፡ ሰዉን መንጋ ስል ቆይቼ ፡ የኔው መንፈስ ፡ የሀሳቤ
ኧረ አናንተዬ ፡ ሰዉን መንጋ ስል ቆይቼ መንጋ ሆኖ ፡ አላገኘው መሰላችሁ ።
የኔው መንፈስ ፡ የሀሳቤ መንጋ ሆኖ አሞሌው ሙት ፡ ሀሳብን የፈጠረ መንፈስ ፡ በገዛ ሀሳቡ ፡ ሲነዳና ሲገዛ
አላገኘው መሰላችሁ ። እንደማየት ፡ የሚያስቅና የሚያሰቅቅ ነገር የለም ። ማነህ ችኩሉ ፡
አስተውል ፡ ለፈጠርከው ሀሳብ ሁላ ፡ ግድ እየሰጠህ ፡ ግዳጅ አትግባ …
በተገለበጠ የመስታወት ዓለም ውስጥ ፡ ፍቅር መያዣና መሸወጃ
ጥላቻ ደግሞ መቁረጫና መውጫ ፡ ሊሆኑ ስለሚችሉ ፡ አስተውል ።
አሞሌው ፡ እኔው ለኔው ሆኖ ነገሩ ፡ ጥላዬን (shadow-self) ማቸነፍ አሞሌው ፡ ዓለማዊ ጌቶች ፡ ዓለማቸውን የሚፈጥሩት ፡ በፈጠሯቸው
ቢያቅተኝ ፡ ይኽው ሙድ ሲይዘብኝ ይኖራል ። ሀሳቤን ከራሴ ቃላቶች (መተቶች) ፡ እንደሆነ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ፡ ቃላቶቻቸውን
እንዳልደብቀው ፡ ከራስ ምን ይደበቃል ብለኽ ፣ አልሰማ እንዳልለው ፡ እንድናስተጋባላቸው በጥበብ ማግባባቱና መሸወዱ ፡ የዕለት ተዕለት
እሱም (shadow-self) ሌላኛው የውስጤ ጩኽት ነው ። ብቻ ምኑ ተቀዳሚ ተግባራቸው ነው ። የሚሉትን እንድንፈራ ፡ አልያም መልሰን
ቅጡ ፡ በየጊዜው ፡ የቤት ሰራ እየሰጠ ፣ ከንዝረቴ እያፋታ ፡ ይኸው እንድናስተጋባ ፡ ወይንም ደግሞ እንድንቃወም ማድረጉ ፡ የልብ
የሰዉን\የኔውን ፡ ቡትቱ ስመነዝር አለሁ ። ምኞታቸው ነው ። የፈሩት ይደርሳል ፡ የጠሉት ይወርሳል አይደል የሚባለው
። በምንም አይነት ፡ አስችሎን ዝም እንድንል አይፈልጉም ። ህዝብ ዝም
አሞሌው ፡ የፊደል ጌቶች ፡ አዙረውብን እንጂ ፡ ዓለም መች በቃል ሲል ፡ ነገር አለ ፡ አይደል የሚሉት የቀደሙ ጌቶች ። እኛም ታዲያ ፡
ተፈጠረች ብለኽ ፡ በንዝረት (vibration) እንጂ ። ልብ ላለ ሰው ፡ ቃል የቃላቶቹ እውነተኛ ንዝረት ፡ እስካልገባን ድረስ ፡ በፍርሀትና በቅዋሜ ብቻ
ካለ ድምጽ ፡ ድምጽ ካለ ንዝረት ፡ መች ይኖራል (The world is not ፡ መልሰን ማስተጋባታችን ፡ ዓለማቸውን እንጂ ፡ ዓለማችንን
created by a word, but by vibration, if it is by a word, እንደማንፈጥር ጥርጥር የለውም ። አሁን ራሱ ፡፡ ምን እየመተትኩና ፡ ምን
what word? - Doelow Da Pilotman) ። ግልበጣቸው ግን ምቹ እየጎተትኩ እንደሆነ ምን አውቃለሁ ብለኽ (since we were kids we
ነው ፡ ቃልን አስቀድመው ፡ ዓለማቸውን በቃል አጥረው ፡ እኛኑ learn how to spell a cast on each other) ። ብቻ በፍቅር ንዝረት
እያሲያስመነዝሩ ፡ ዓለማቸውን ሲያስፈጥሩን ይኖራሉ ። እነዚህ የኛው ስለምጥፈው ፡ የሚጎነጎነው መክሸፉ እርግጥ ነው ። ለዚሁም ነው ፡
ጥላ ቢሶች ፡ የራሳችን ጥላዎች ናቸውና በውስጣችን የምናስበውን ከመዘርዘርና ከመመንዘር ፡ መንዘር የሚባለው …
ጠያቂ ፦ በዳይና ተበዳይ ፡ ልዩነታቸው ምንድን ነው ?
ጠያቂ ፦ እንዴት?
ጠያቂና ፡ መላሽ ። ሺህ ዓመት ከሆነ ፡ ዘገምተኛው ማነው? ። የቀደሙ አያቶቼን ሲታዘብ የነበረ
ደንጋይ ፡ ከቦታው ፈቅ ሳይል እኔንም ይታዘባል ። ለኔ ተንቀዥቃዡ እንጂ ፡ ለሱ
፡ ጊዜ ፡ ምኑም አይደል ። ደሞም ፡ ውር ውር የምትል ንዝረትን ይዤ እንጂ ፡
ደንጋይ መች ጠጥሮስ ያውቃል ። በከፍታ መንዘር ለቻሉ ፡ ፈቀቅስ ይል የለ ።
ከፍ ብዬ መንዝር ባለመቻሌ ፡ እኔው ደንቁሬና ጠጥሬ ፡ እሱን ጠጣር እላለሁ
። ለነገሩ ፡ ሰው የጠፋ ዕለት እንኳን ፡ ደንጋዮቹም አይደል ፡ አፍ አውጥተው
ያዜሙት ። ምስጢሩ ንዝረት ነው (vibration/frequency) ። በስጋዊ
ዓይናችን ስናያቸው ፡ የቆሙ የሚመስሉን ነገሮች ሁላ ፡ ከፍ ባለ ንዝረት ላይ
ናቸው ። ንዝረታቸውን የማናየው ፡ እዛ ንዝረት ላይ ባለመድረሳችን ብቻ ነው
። የቆመ የመሰለኝ ደንጋይ ፡ አይኔ ሊያየው ከሚችለው የንዝረት ፍጥነት በላይ
፡ በመንዘሩ እንጂ ጠጥሮስ አይደለም ። ስለዚህ ድንጋይ ራስ ፡ ማለት ምርቃን
ነው ። የሰደቡን ሁላ ሲመርቁን ነበር እኮ ጃል ። ምን ያልተከረበተ ነገር አለ
ብለኽ ። ደሞ ተጠንቀቅ ፡ ኮብል ስቶን አላልኩም ...
እውነት ግን ፡ የዓለም ዋና ዋና የዜና አውታሮች ፡ ለሰው ልጅ
ሕይወት አሁን ተጨንቀው ነው ?
ጠያቂ ፦ ማለት?
ጠያቂና ፡ መላሽ ።
መላሽ ፦ ማለትማ ፡ ፍቅር በቃል ተጎሽሞ ፡ ገና ከዙፋኑ አልወረደም
ለማለት ነው ። ዝምብሎ ማየት ፣ ዝምብሎ መደስት ፣ ዝምብሎ ማፍቀር
፣ ዝምብሎ መውደድ ። መንዘር ከዚህ በላይ ላሳር ፡ ምግብስ መች
ያስፈልጋል ብለኽ ...
ድሮ ላይ ጀግነን ፡ ዘንድሮን እንዳናጣው ።
ጠያቂና ፡ መላሽ ። መላሽ ፦ ነገሩ ወዲኽ ነው ። የገባቸው ውሀን ፡ በስጋዊ ስሜት ሲመስሉት
መች ገብቶኝ ብለኽ ። ለዚኽም አይደል ፡ የስሜት ማዕበሌን በየግዜው
እየናጡ ፡ ሆሌም በስሜቴ መልሰው ፡ የሚዘፍቁኝ ። ክርስቶስም ታዲያ ፡
ውሀ ላይ ተራመደ ሲሉን ፡ ስጋዊ ስሜቶቹን ፡ ከእግሩ በታች አስገዛቸው
ለማለት ነው (The allegory of Christ walks on water means, He
controls all His feelings and emotions under His feet - Doelow
Da Pilotman) ። ጥሬ ቃል ፡ መች ፍሬ ይሆናል ብለኽ ፡ ከአገር ከቀዬ
ተሰድጄ ፡ በረዶ ላይ ቆምኩ እኮ ...
ሁሉን በፍቅር ዓይን እንድናይ አቅሙን ይስጠን አለች አሞሊት ።
። ደሞ ሞትም ካለ ነው ታዲያ አራዳው ። ብቻ ዋናው ጭብጥ አሞሌው ፡ አንተ ከተሰጠኽና ከተጫነብኽ ማንንት
በለይ መሆንክኽን ለማሳየት ነው ። እውነቱን ንገረኝ ካልክ ፡ እንተን ፡
የለበስከው ስጋ እንኳን ፈጽሞ አይገልጽኽም ። ምክኛቱ ደግሞ ፡
የለበስከውን ስጋኽን ራሱ ፡ በጥበብ የቀመርከው ራስኽ አንተው ስለሆንክ
አሞሌው ፡ እገሌ እባላለሁ ፡ ቀለሜም ብጫ ነው ያልከኝ ? ለጥቀኽም
ነው ። የአንተም የሌላውም መኖር ፡ በጣም እጅግ አስፈላጊው ጉዳይ ነው
አገርኽ እና አዘራርኽ ከጀግኖቹ መንደር እንደሆነ ነው የጠቆምከኝ
። ምክኛቱም ፡ ሁላችንም ፡ ሁሉን ማያም ፡ ማሳያም ገጽ ወይንም ደግሞ
አይደል? ለነገሩ ፡ ከፈሪ ማን ይዘራል ብለኽ ፡ ራሳችን መንቦቅቦቅን
መስተዋት ነንና ። ስለዚኽ ችኩሉ ፡ የተባልከውን ወይንም ደግሞ
መርጠን ፡ ስንምቦቀቦቅ እንኖራለን እንጂ ። ግን አሞሌው ፡ መቼም ፡
የተጫነብኽን ሳይሆን ራስኽን ሁን ። ስለዚህ ያራዳ ልጅ ፡ እስቲ ወንድ
መንደሮች ክልል እንዴት እንደሚሆኑና ፣ ክልሎች ደግሞ እንዴት አገር
ከሆንክ ፡ ስም አልባ ፣ ዘር አልባ ፣ ቀለም አልባ ፣ ብሄር አልባ ፣ ህይማኖት
እንደሚሆኑ እያየኽ ፡ አገራትን የፈጠር ፈጣሪ (higher self) ነው
አልባ ፣ አገር አልባ ፡ ህፃን ሁን ። መጠሀፍቶቹም ዝም ብለው
አትለኝም? እንሞትለታለን የምንለው ድንበር ተብዬ እንኳን ፡
አይመስለኝም ፡ እንደ ህፃን ካልሆንክ ብለው የሚወተውቱኽ ...
በጅልነታችን ምክኛት ፡ ሰይጣን (shadow self) አናታችን ላይ ፡
ከራስኽ እንጂ ፡ ከሰው ተጣልተኽ አታውቅም ።
በጠቆረ ፊትና ፡ በተቋጠረ ግንባር አሞሌው ፡ ዓይንህ ሳይስቅ ፡ ከንፈርህ ቢላቀቅ ፡ ምን ይረባል ብለኽ ። የልብ
ዓለምን ታጠፋት ይሆናል እንጂ ሳቅ ድምጽ የለውም ፡ ግን ፈውስ ነው ፡ ይባል የለ ። በል ከልብህ ሳቅ ፡
ዓለም ልቧ እንዲያገግም ።
አታለማትም ።
እስኪገባን ፤ በማያገባን እየገባን ፣ መሞታችን ቢገባን ፤ ሲገባን እንዲገባን ፣
ጊዜ በሰጠን ነበር ፤ አለች የገባት …
ለማረፍ ፡ ማረፍ ፡ ይኖርብናል ።
እውነተኛ ነፃነት ፡ ራስን በማቸነፍ እንጂ አሞሌው ፡ አንዳዶቻችን በወረቀት ፍቅር ሰክረን ፡ ሰው በቃኝ ብለናል ።
አንዳዶቻችን ደግሞ በአጉል የሀገር ፍቅር ታመን ፤ ወንድምና እህቶቻችን
ጠላት ብለን የፈረጅነውን ጣላት አድርገን ፈርጀናል ። ሌሎቻችን ደግሞ በዘረኝት ልክፈት ተጠምቀን ፡
በማቸነፍ አይገኝም ። ሰፊዋን ዓለም በራሳችን ልክ አጥብበን ለብሰን ፤ ሌላውን ቦታ አሳጥተናል
። እንዲሁም በሌላም በሌላም አልባሌ ፍቅር ተጠምደን ፡ በራሳችን ብኩን
አስተሳሰብ ታስረን ፡ የአስተሳሰብ ባሮች ሆነናል ።
የላቸውም ይሉሀል ። እንደገና ደግሞ ሙት ሙት አሞሌው ፡ የሆነ አንድ ያልገባን ወይንም የተሸወድነው ነገር
ሳጥናኤል እግዚአብሔር ላይ አመፀ ያለ አይመስልህም?ለነገሩ አንተ ጨዋ አማኝ ነህ አትጠይቅም ፡ ዝም
ብለህ ነው የምታምነው አይደል ። ለማንኛውም እስቲ አሞሊትን ጊዜው
ይሉሀል ። እኔ እምለው ካለ ነፃ መብት ሳይመሽ ሹክ በላት እሷ መላ አታጣም ። ያለበለዚያ ግን ገዢዎቻችን
ማመፅ ይቻላለል እንዴ? አናታችን ላይ ቺፕስ ቀብረው ፡ መላዕክት ያደርጉናል ። ማለቴ ፡ ነፃ መብት
አልባ ፡ ታዛዥ መልዕክተኛ ፡ ሮቦት (robot) : ለማለት ነው ...
ፍርሀት አለ ካልክ ፡ መንቦቅቦቅህ ግድ ነው ። ሞትም አለ ካልክ
ድብን ማለትህ ነው ።
ፍርሀት አለ ካልክ ፡ መንቦቅቦቅህ ግድ
ግራ አጋባሁ አይደል አሞሌው ፡ ምን ላድርግ ፡ ሙት ሙት እኔንም ግራ
ነው ። ሞትም አለ ካልክ አጋብተከኝ እኮ ነው ። ህያው ነኝ ትለኛለህ ፡ ከዛ ደግሞ ህያው ባልሆነ ነገር
ድብን ማለትህ ነው ። ትጨናነቃለህ ። እርግጥ ነው ፡ አንድ የተደበቀብህ ወይም የልተረዳከው
ነገር አለ ። እሱ እስኪገባህ ድረስ ግን ፡ እንዲሁ እንደ ተምታታብህና ፡ እንደ
ተንቦቀቦቅክ ፡ እየሞትክና እየተወለድክ መመላለስህ ነው ...
ጨዋታው ካልገባህ ፡ እስኪገባህ ድረስ መታሸትህ ግድ ነው ።
ጨዋታው ካልገባህ ፡ እስኪገባህ ድረስ
ማነህ አሞሌው ፡ የአለም ጨዋታ ጥልቅ ነው ፡ ዝምብለህ ላይ ላዩን
መታሸትህ ግድ ነው ። አትንሳፈፍ ፡ አንተም ጥለቅ ። ደሞ ጥለቅ ስልህ ፡ ውቅያኖስ ምረጥ አሉህ ።
ወደራስህ ወደውስጥህ የጥበብ ባህር ማለቴ ነው ...
የተቀጠፈ ፡ የሚጠወልግ ፡ የሚሞት ፡ አበባ እየሰጠን ፡ ፍቅራችን
ይለምልም የምንለው ለምን ይሆን ?
ወደውጪ በመጮህ አንዳችም ነገር አሞሌው ፡ ተሳሳትክ እንዳትለኝ : እስቲ አስበው ለስንቱ እንደጮህን ። ምን
አትቀይርም : ወደ ውስጥ እንጂ ። ጠብ አለልን ብለኽ ፡ ሞታችን እንጂ ። ለውጪ አንጋጠን የመጣልን ነገር
ስለሌና ስለማይኖር ፡ ስትጸልይም ለፈጣሪ ሳይሆን ፡ ፈጣሪ ነህና ፡ እንደ
ፈጣሪ ጸልይ ። ልክ እንድያ ልጁ እንዳሳየህ ፡ ማለቴ ፡ የምትፈልገው ሁሉ ፡
እንደሚሆን ፡ እርግጠኛ ሆነህ ...
የማይታየውን ለማየት ፡ የሚታየውን በደንብ ማየት ያስፈልጋል ።
የማይታየውን ለማየት ፡ የሚታየውን የማይታይ የለም እንዳትል ፡ አለም ሪሷ ከማይታየው ነውና
በደንብ ማየት ያስፈልጋል ። የማይታይ የተወለደችው ።
የለም እንዳትል ፡ ዓለም ሪሷ አሞሌው ፡ ይሄኔ እኮ አንዱ አቅፎህ ይሆናል ። አይዞህ አትፍራ ፡ አንተ
ከማይታየው ነውና የተወለደችው ። ደግሞ አንዱ ላይ ቆመህበት ይሆናል ። ለማንኛውም ፡ የማይታየው
እንዲገለጥልኽ ፡ የሚታየውን በፍቅር ተቃኝተህ እይ ...
የሰው ስትከተል ፡ አንተን ማን ይከተል ፣ ከውጨ ስትኳል ፡ ልብህን
የሰው ስትከተል ፡ አንተን ማን ይከተል ፣ ማን ልብ ይበል ፣ የሰው ላይ ስታፈጥ ፡ ያንተን ማን ይመልክት ፣
ከውጨ ስትኳል ፡ ልብህን ማን ልብ የሰው ስታከብር ፡ ያንተን ማን ግድ ይበል ።
ይበል ፣ የሰው ላይ ስታፈጥ ፡ ያንተን ማን ነህ አሞሌው ፡ መንፈሳዊ ዓይንህም ሆነ ልብህ ፡ አንተ ጋር እንጂ ፡
ማን ይመልክት ፣ የሰው ስታከብር ከሰው ጋር አይደሉም ። መሪ ሆነህ ተፈጥረህ ፡ መሪ ስትፈልግ አትኑር ።
ዝምብለህ በሁለቱ አይኖችህ ብቻ አትጋልብ ፡ አስተውል ፡ መንፈሳዊው
ያንተን ማን ግድ ይበል ። ዓይንህንም አክልበት ...
የስጋ ጠላቶችህ ፡ የነፍስህ ወዳጆችህ መሆናቸውን አትዘንጋ ።
ምስጋና ለጠላቶቻችን ፡ ደካማ ጎናችንን ቀጥቅጥው ፡ እውነተኛ
የስጋ ጠላቶችህ ፡ የነፍስህ ወዳጆችህ ማንነታችን ፡ እንድናውቅ ለረዱን ።
መሆናቸውን አትዘንጋ ። ምስጋና አይዞህ እሞሌው ፡ ይሄ እኔም ሲገባኝ ነው የገባኝ ፡ አንተንም ሲገባህ
ለጠላቶቻችን ፡ ደካማ ጎናችንን ይገባሀል ። ብቻ ልብ በል ፡ ፈጣሪ ንካ ያለህን ሳትነካ እንደማታልፍ ።
ሕይወትህ ትርጉም አልባ የመሰለኽ ፡ በስጋ ማንነትህ ብቻ ስለምትመዝነው
ቀጥቅጥው ፡ እውነተኛ ማንነታችን ነው ። ስጋ ለበስኽ ፡ በጠባብ ደረት ፡ መወሰንህ ጎልቶብህ እንጂ ፡ አንተ
እንድናውቅ ለረዱን ። ማለት ወስን አልባ ፣ ጠላት የለሽ ፡ የፈጣሪ ልጅ ራሱ ፡ ፈጣሪ ነኽ ። አሁን
ጠላት የመሰሉህ ፡ ማንነትህን እንድታስታውስ የሚያደርጉኽ ፡ ደክመው
ያደከሙክ ስሜቶችኽ ናቸውና ፡ መርምረኽ ታረቃቸው …
ስኪኒ ጂንስ ማድረጉ አይደለም ቁም ነገሩ ፡ ለምን እንደ ጠበበና ፡
እንደ ተጣበቀ ፡ ማወቁ ላይ ነው ምስጢሩ ።
ፈጣሪህ ሳይሆን : ፍላጎትህ/ስሜትህ ነው ጊዜያዊ ደስታ ፡ ማደንዘዣ እንጂ መደሀኒት አይደለም አሉ ። ማነህ
የሚፈትንህ ። ፍላጎትህን/ስሜትህን አሞሌው ፡ በጊዜያዊ ደስታ ስጋህን አስቀህ ፡ ነፍስህን አታሳቅ …
ማሸነፍ ካልቻልክ ፡ ፈጣሪህን ሳይሆን አትጨነቅ ብልህም : መጨነቅ አይቀርም ። ስለዚህ ሙት ሙት በደንብ
ፍላጎትህን/ስሜትህን እያመለክ እንደሆነ ተጨነቅ ። ተጨንቀኽ ምንም እንደማታመጣ ሲገባህና ሲበቃህ
ታቆመዋለህ ። እንዲገባህ ግን ራስህን መርምር ፡ ራስህን እወቅ …
አትዘንጋ ።
አሞሌው ፡ ራስህን ማወቅህን የምታውቀው ፡ ቀድሞ የሚያናድዱህ ነገሮች
አሁን ሲያስቁኽ ነው …