Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

ክፍተቶች

የ ድርጅቱ ግብ አላማ እና ርዕይ አለመኖር አሁን ላይ ድርጅቱ ምን ላይ እንዳለ ለመገምገም


አለመቻል( ጥሩ እየህደ ነው ወይስ አይደለም የሚሉ ነገሮች በግምት ካለሆነ በስተቀር መለካት
አልተቻለም)
የ ድርጅቱ ቋሚ የሆነ structure ባለመኖሩ ምክነያት
ድርጅቱ ያለውን resource (material, money, manpower ena time) እንዲባክን
ሁኖበታል
ከ ደንበኞች ትክክል ያልሆነ relationship እንዲኖር አድርጓል
የገበያ ጥናት አይጠናም ለሎች ደንበኞች ጋር መድረስ አልቻልንም
መሰራት ያለባቸው ስራዎች ሳይሰሩ መቅረት ለምሳሌ እንደ ማስታወቂያ finance
ከገቢዎች ጋር ( አሁን ላይ ስራ እንዲጠፋ ቅጣቶች እና የምሰሳሰሉትን ነገሮች አስከትሏል)
አንድ ስራ ላይ ብቻ ማተኮር እና ሁላችንም እዛ ላይ ጊዚያችንን ማባከን ( አንድ ሰው መስራት
የሚችለውን ስራ 3 ሁነን ወይም 2 ሁነን መስራት በዚህ ምክነያት ያለን resource በ አግባቡ
ሳንጠቀም ቀርተናል
አለመግባባቶች ሲፈጠሩ በተሎ አለመፈታት እና ተግባሪዊ እንዳይሆኑ ሁነዋል
የሚታቀዱ እቅዶች እና የሚወሰኑ ውሳኔዎች ተግባራዊ እንዳይሆኑ ሁነዋል
Material ሲገዛ ያለማወዳደር ነው
በቂ የሆነ የ ባለሙያ ስብስብ አለመኖር እና ለባለሙያዎች ውድ የሆነ ክፍያ እንድንከፍል
ሁነናል
ለባለሙያዎቹ ስለ ስራው በቂ የሆነ ግ ንዛቤ አለመስጠት
ስለስራው ባህሪ በቂ እዉቀት አለመኖር ለተጨማሪ ወጭ መዳረግ( የ gypsum block
ባህሪን እና ያለመድረቅ ምን ሊያመጣ እንደሚችል አለማወቅ)
Area ስንለካ ስህተት መፈጠር በዚህም ምክነያት የሚሰራው ከታሰበው በላይ ወጭ
ማስወጣት( በተለይ የ ቦርድ ስራ ላይ riser እና frame የ area ስለት ውስጥ
አለመግባት ዋነኛ ምክነያቶች ናቸው
Site ለመለካት የሚሀደው ሰው ሁሉንም ልኬት አለመውሰድ( beam ,column )እና
የመሳሰሉትን መርሳት ያለ ሜትር በግምት መስራት
የሚያስፈልጉ ማተሪያል እና እኲፕመንት በትክክል አለማወቅ እና የሂሳብ ስለት ውስጥ
አለማስገባት
የ ማተርያል ዋጋ እና የባለሙያ ክፍያ አለማጣራት እና አለማወቅ በዚህም ምክነያት ከታሰበው
በላይ መምጣት
Correction ስራውን ከሰራው ባለሙያ ውጭ በማሰራት ለ ተጨማሪ ወጭ መዳረግ
የሚገዙ ማተሪያሎችን ቀድሞ ባለማወቅ ምክነያት ለ ተጨማሪ ትራንስፖርት ጫኝ እና
አዉራጅ መዳረግ እና የባለሙያ ጊዜን ማቃተል የድርጅቱንም ጊዜ
ማተሪያል እና እና ታይም schedule ባለመኖሩ በ አንድጊዜ መሰራት የሚችሉ ስራዎች
በተለያየ ጊዜ መሰራት ለ ተጨማሪ ባለሙያ ለማቴሪያል እና ትራንስፖርት ወጭ መዳረግ
ከተስማማናቸው ስራዎች ውጭ ለ client ቃል በመግባት በነጻ መስራት
BOQ ሲዘጋጅ የሚረሱ ስራዎች መኖር ( electric ስራ ላይ socket switch etc የመሳሰሉ
ነገሮች አለመግባት፣ ቀለም ስራ ከ ቦርድ ዉጭ የሆነው የ ሶሌታ ክፍል ግምት ውስጥ
አለመግባት ይመሳሰሉት)
ከ clients ጋር ውል አለመፈጸም ( ከ አንዳርጌ ዘላለም ኢሳያስ) ብርም ለመጠየቅ ምንም
ለማለት ቢክዱን እንኳ ምንም መረጃ የለንም
የ design change ሲኖር እና የሚወጡ ስራውች ስኖሩ በደብዳቤ መሰረት አለመሆን
ስራዎች ተሎ አለማለቅ ከ ደንበኞቻችን ጋር አለመግባባት እንዲፈጠር እና በዚህም ምክነያት
ለሎች ማገኘት ያሉብንን ደንበኞች ማጣት( በተለይ ከ አቶ ዳን ኤል ጋር የተፈጠረው ነገር እዛ
የሰራነውን የ እንጨት ስራ እና ለሎችንም ነገሮች ለ ሰዎች ለማሳየት አንችልም)
መፍትሄ
ለድርጅቱ የሚያገለግል structure በማዘጋጀት እና ሃላፊነትን በመወሰን በ እርሱ መሰረት
መንቀስቀስ መጀመር
ግብ አላማ እና ተልኮ ማዘጋጀት እና በ እርሱ መሰረት መንቀሳቀስ
ሁሉም ስራዎች በተዘጋጀው structure መሰረት መሰራት መቻል
ማንኛውም ስራ ከመጀመሩ በፊት ከደንበኞች ጋር ዉል መዋዋል እና ማንኛውም ለ ደንበኞች
የመነገር ነገር ካለ ስራ አስኪያጁ በፈረመበት ደብዳቤ ማሳወቅ
ማንኛውም ከ 500 ብር በላይ የሚያወጡ እቃዎች ሲገዙ ከ አንድ ቀን በፊት ማሳወቅ እና
የሚመለከተውን አካል ማስፈቀድ

Shareholder

G. manager

Marketing manager
Project manager
Sales Accountant
Site engineer

Office engineer

Purchaser

You might also like