06 04 15

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 3

ክፍተቶች

የ ድርጅቱ ግብ አሊማ እና ርዕይ አሇመኖር አሁን ሊይ ድርጅቱ ምን ሊይ እንዳሇ ሇመገምገም


አሇመቻሌ( ጥሩ እየህደ ነው ወይስ አይደሇም የሚለ ነገሮች በግምት ካሇሆነ በስተቀር መሇካት
አሌተቻሇም)
የ ድርጅቱ ቋሚ የሆነ structure ባሇመኖሩ ምክነያት
ድርጅቱ ያሇውን resource (material, money, manpower ena time) እንዲባክን
ሁኖበታሌ
ከ ደንበኞች ትክክሌ ያሌሆነ relationship እንዲኖር አድርጓሌ
የገበያ ጥናት አይጠናም ሇልች ደንበኞች ጋር መድረስ አሌቻሌንም
መሰራት ያሇባቸው ስራዎች ሳይሰሩ መቅረት ሇምሳላ እንደ ማስታወቂያ finance
ከገቢዎች ጋር ( አሁን ሊይ ስራ እንዲጠፋ ቅጣቶች እና የምሰሳሰለትን ነገሮች አስከትሎሌ)
አንድ ስራ ሊይ ብቻ ማተኮር እና ሁሊችንም እዛ ሊይ ጊዚያችንን ማባከን ( አንድ ሰው መስራት
የሚችሇውን ስራ 3 ሁነን ወይም 2 ሁነን መስራት በዚህ ምክነያት ያሇን resource በ አግባቡ
ሳንጠቀም ቀርተናሌ
አሇመግባባቶች ሲፈጠሩ በተል አሇመፈታት እና ተግባሪዊ እንዳይሆኑ ሁነዋሌ
የሚታቀዱ እቅዶች እና የሚወሰኑ ውሳኔዎች ተግባራዊ እንዳይሆኑ ሁነዋሌ
Material ሲገዛ ያሇማወዳደር ነው
በቂ የሆነ የ ባሇሙያ ስብስብ አሇመኖር እና ሇባሇሙያዎች ውድ የሆነ ክፍያ እንድንከፍሌ
ሁነናሌ
ሇባሇሙያዎቹ ስሇ ስራው በቂ የሆነ ግ ንዛቤ አሇመስጠት
ስሇስራው ባህሪ በቂ እዉቀት አሇመኖር ሇተጨማሪ ወጭ መዳረግ( የ gypsum block
ባህሪን እና ያሇመድረቅ ምን ሉያመጣ እንደሚችሌ አሇማወቅ)
Area ስንሇካ ስህተት መፈጠር በዚህም ምክነያት የሚሰራው ከታሰበው በሊይ ወጭ
ማስወጣት( በተሇይ የ ቦርድ ስራ ሊይ riser እና frame የ area ስሇት ውስጥ
አሇመግባት ዋነኛ ምክነያቶች ናቸው
Site ሇመሇካት የሚሀደው ሰው ሁለንም ሌኬት አሇመውሰድ( beam ,column )እና
የመሳሰለትን መርሳት ያሇ ሜትር በግምት መስራት
የሚያስፈሌጉ ማተሪያሌ እና እኲፕመንት በትክክሌ አሇማወቅ እና የሂሳብ ስሇት ውስጥ
አሇማስገባት
የ ማተርያሌ ዋጋ እና የባሇሙያ ክፍያ አሇማጣራት እና አሇማወቅ በዚህም ምክነያት ከታሰበው
በሊይ መምጣት
Correction ስራውን ከሰራው ባሇሙያ ውጭ በማሰራት ሇ ተጨማሪ ወጭ መዳረግ
የሚገዙ ማተሪያልችን ቀድሞ ባሇማወቅ ምክነያት ሇ ተጨማሪ ትራንስፖርት ጫኝ እና
አዉራጅ መዳረግ እና የባሇሙያ ጊዜን ማቃተሌ የድርጅቱንም ጊዜ
ማተሪያሌ እና እና ታይም schedule ባሇመኖሩ በ አንድጊዜ መሰራት የሚችለ ስራዎች
በተሇያየ ጊዜ መሰራት ሇ ተጨማሪ ባሇሙያ ሇማቴሪያሌ እና ትራንስፖርት ወጭ መዳረግ
ከተስማማናቸው ስራዎች ውጭ ሇ client ቃሌ በመግባት በነጻ መስራት
BOQ ሲዘጋጅ የሚረሱ ስራዎች መኖር ( electric ስራ ሊይ socket switch etc የመሳሰለ
ነገሮች አሇመግባት፣ ቀሇም ስራ ከ ቦርድ ዉጭ የሆነው የ ሶላታ ክፍሌ ግምት ውስጥ
አሇመግባት ይመሳሰለት)
ከ clients ጋር ውሌ አሇመፈጸም ( ከ አንዳርጌ ዘሊሇም ኢሳያስ) ብርም ሇመጠየቅ ምንም
ሇማሇት ቢክዱን እንኳ ምንም መረጃ የሇንም
የ design change ሲኖር እና የሚወጡ ስራውች ስኖሩ በደብዳቤ መሰረት አሇመሆን
ስራዎች ተል አሇማሇቅ ከ ደንበኞቻችን ጋር አሇመግባባት እንዲፈጠር እና በዚህም ምክነያት
ሇልች ማገኘት ያለብንን ደንበኞች ማጣት( በተሇይ ከ አቶ ዳን ኤሌ ጋር የተፈጠረው ነገር እዛ
የሰራነውን የ እንጨት ስራ እና ሇልችንም ነገሮች ሇ ሰዎች ሇማሳየት አንችሌም)
መፍትሄ
ሇድርጅቱ የሚያገሇግሌ structure በማዘጋጀት እና ሃሊፊነትን በመወሰን በ እርሱ መሰረት
መንቀስቀስ መጀመር
ግብ አሊማ እና ተሌኮ ማዘጋጀት እና በ እርሱ መሰረት መንቀሳቀስ
ሁለም ስራዎች በተዘጋጀው structure መሰረት መሰራት መቻሌ
ማንኛውም ስራ ከመጀመሩ በፊት ከደንበኞች ጋር ዉሌ መዋዋሌ እና ማንኛውም ሇ ደንበኞች
የመነገር ነገር ካሇ ስራ አስኪያጁ በፈረመበት ደብዳቤ ማሳወቅ
ማንኛውም ከ 500 ብር በሊይ የሚያወጡ እቃዎች ሲገዙ ከ አንድ ቀን በፊት ማሳወቅ እና
የሚመሇከተውን አካሌ ማስፈቀድ

Shareholder

G. manager

Marketing manager
Project manager
Accountant
Sales
Site engineer

Office engineer

Purchaser

You might also like