Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

gNzB ¸n!

St&R
Ministry of Finance

ለ: የመንግስት ወጪ አስተዳደር ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት


TO

ከ: አለም አቀፍ ፋይናንስ ተ s ማት ትብብር ዳይሬክቶሬት


FROM

ቀን: ህዳር 01 ቀን 2015 ዓ.ም


DATE

ጉዳዩ፡ በ Prudential Public Budgeting in Africa ስልጠና ላይ ተሳትፎ እንድታደርጉ


ስለመጠየቅ፡፡
Subjuct

የአፍሪካ ልማት ባንክ በ Prudential Public Budgeting in Africa በሚል ዕርስ ላይ ትኩረት በማድረግ ከ 05-08
ዲሴምበር 2022 ድረስ የሚቆይ ስልጠና እንደተዘጋጀ በ 02 ኖቬበር 2022 ለመ/ቤታችን በተጻፈ ደብዳቤ
አሳውቆናል፡፡

የስልጠናው አላማ በመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ዙሪያ ላይ የአባል ሀገራትን የመንግስት ሰራተኞች አቅም
ለማጎልበት እና ለማሳደግ ያለመ ሲሆን የመ/ቤታችን ባለሙያዎች እንዲሳተፉ ተጠይ s ል፡፡

በዚህ መሰረት በተዘጋጀው ስልጠና ላይ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ዳይሬክቶሬቶች ከ 3 (ሶስት) ያልበለጡ


ባለሙያዎችን ከዚህ ማስታወሻ ጋር ተያይዞ በቀረበው ደብዳቤ ውስጥ በተጠቀሰው አድራሻ በመላክ
ተሳትፎ እንዲደረግ የስልጠናውን ሙሉ መረጃ የያዘ ደብዳቤ ከዚህ ማስታወሻ ጋር አያይዘን የላክን
መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

You might also like