Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 4

በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባሇሙያነት የተሰራ የሥራ ልምድ አግባብ ሆኖ ሉያዝባቸው የሚችለ የሥራ

መደቦች ዝርዝር

1. የሰው ሀብት ስራ አመራር ዯጋፊ የስራ ሂዯት መሪ/አስተባባሪ


2. የዕቅድ አፈጻጻም የመረጃና የሰው ኃይል ልማት ባለሙያ
3. የሰው ኃይል ሥራ አመራር ፈጻሚ /ለዯጋፊ ስራ ሂዯት የተፈቀዯ/
4. የጥቅማጥቅም የስራ ስንብትና ዲሲፒሊን ባለሙያ
5. የምልመላ መረጣና ምዯባ ባለሙያ
6. የዕቅድ አፈጻጻም የመረጃና የሰው ኃብት ልማት ባለሙያና የስራ ሂዯት አስተባባሪ
7. የምልመላ መረጣ ጥቅማጥቅምና ዲሲፕሊን ኦፊሰር
8. የሰው ኃብትና የመረጃ ልማት ባለሙያ
9. የምዯባ ምልመላና መረጣ ስራ ፈጻሚና አስተባባሪ
10. የሰው ኃይል ልማት ጥቅማጥቅምና ዲሲፕሊን ባለሙያ
11. የዕቅድ አፈጻጻም የሰው ኃይል ልማት ባለሙያ
12. የሰው ኃይል ልማት ጥቅማጥቅም ዲሲፕሊን መረጃ ፈጻሚ ባለሙያና አስተባባሪ
13. የሰው ኃይል ልማት ጥቅማጥቅም ዲሲፕሊን ባለሙያና አስተባባሪ
14. የምዯባ ምልመላ መረጣና ዕቅድ ፈጻሚ ባለሙያ
15. የሰው ኃይል ልማት ጥቅማጥቅም ዲሲፕሊን መረጃ ፈጻሚ ባለሙያ
16. ምልመላና መረጣ ባለሙያ
17. የዕቅድ አፈጻጻም የሰው ኃይል ልማት ባለሙያና አስተባባሪ
18. የጥቅማጥቅም ዲሲፕሊን መረጃና የስራ ስንብት ባለሙያ
19. የምዯባ ምልመላና መረጣ ዕቅድ አፈጻጸም ፈጻሚ ባለሙያ/አስተባባሪ
20. የሰው ኃብት ልማት አስተዳዯር ላይዘን ኦፊሰር/ላይዘን ኦፊሰር
21. የዕቅድ አፈጻጸምና መረጃ አዯረጃጀት ኦፊሰር
22. የሰው ኃይል አመላመል ባለሙያ
23. የሲቪል የሰው ኃብት አስተዳዯር ኦፊሰርና የስራ ሂዯት መሪ
24. የዕቅድ አፈጻጸም የሰው ኃይል ልማትና የመረጃ ልማት ባለሙያ
25. የዳኝነት ስራዎች አስተዳዯር ማስፈጸሚያና የሰው ሃብት ልማት ኃላፊ
26. የፍርድ ቤቶች የዳኝነት የሰው ሃብት ልማትና ጥናት ኤክስፐርት
27. የዳኝነት የሰው ሃይል ጥቅማጥቅም የስራ ስንብትና ልማትጡረታ አፋፃጸም ባለሙያ
28. የአቃቢያነ ህግ የሰው ሃብት ልማት መረጃ ባለሙያ
29. የሰው ሀብት ልማትና ንብረት አስ/ዋና ክፍል ኃላፊ
30. የአገልግሎት አሰጣጥ ማስተግበሪያና ቅሬታ ማስተናገጃ ባለሙያ
31. የአገልግሎት አሰጣጥና ቅሬታ ሰሚ ባለሙያ
32. የሪከርድና ማህዯር ባለሙያ/ኃላፊ
33. የመረጃ ሪከርድ ስታስቲክስ ስርጭትና አቅርቦት ዯጋፊ የሥራ ሂዯት አስተባባሪና ፈፃሚ
34. የሪከርድ ምዝገባና አዯራጅ ኦፊሰር
35. የመረጃ ጥንቅርና ትንተና ባለሙያ
36. የሪከርድ ስርጭት ኦፊሰር
37. የተማሪዎች መዘክር ሰራተኛ
38. ዶክመንቴሽንና አርካይቭ ሰራተኛ
39. መረጃና ፋይል አስተ/ባለሙያ
40. የፈተና ሪከርድ ሰራተኛ
41. የሬጅስትራር ባለሙያ/ኃላፊ
42. ካርድሰራተኛ/ህሙማመዝጋቢ
43. የመረጃና ትንተና ስታስቲካል ባለሙያ
44. መዝገብ ቤትና ፎቶ ኮፒ ሠራተኛ
45. ፎቶ ኮፒ ሠራተኛ
46. ፎቶ ኮፒና ማባዣ ባለሙያ/ሠራተኛ
47. የሪከርድ ክፍል ሠራተኛ
48. የህትመት ፎቶ ኮፒ ማባዣና ጥረዛ ሠራተኛ
49. የህትመት ኦፊሰር
50. ፋይል ከፋች
51. የመረጃና ፋይል አስተዳዯር ባለሙያ
52. ፎቶ ኮፒና ዶክመንቴሽን ባለሙያ
53. የችሎት ፀሀፊ
54. የችሎት ሥነ-ሥርዓት አስከባሪ
55. ካርድ ክፍል ሠራተኛ
56. ሶሻል ወርከር
57. የዕንግዳ ማረፊያ ማዕከል አስተባባሪ
58. የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ
59. የስነጽሁፍና አርታኦት ባለሙያ
60. ረዳት የህዝብ ግንኙነትና የህትመት ክትትል ባለሙያ
61. የመረጃ ማዕከል ባለሙያ
62. ረዳት የመረጃ ማዕከል ባለሙያ
63. የህዝብ ግንኙነት መረጃ ባለሙያ
64. ጉዳይ ተቀባይ/እንግዳ ተቀባይ
65. የኢንፎርሜሽን ኦፊሰር
66. የመረጃ ዴስክ ኬዝ ወርከር
67. ጉዳይ አስፈጻሚ
68. የመረጃ ባለሙያ/የመረጃ ዴስክ ሰራተኛ
69. የመረጃና ስታትስቲሽያን ባለሙያ
70. የመረጃ ትንተናና ስታትስቲካል ባለሙያ
71. ረዳት የቤተ-መጽሃፍት ባለሙያ
72. የቤተ-መጽሃፍት ባለሙያ/ኃላፊ/አስነባቢ
73. ቤተ-መጽሃፍትና ፎቶ ኮፒ ባለሙያ
74. የቤተ- መጽሃፍትና ዶክመንቴሽን ኦፊሰር
75. የላይብራሪና ፎቶ ኮፒ ባለሙያ
76. መረጃ ጥረዛና ዶከመንቴሽን ባለመያ
77. ላይበራሪያን ካታሎግና ፔሪዮዲካል ባለሙያ
78. የቤተ መጽሃፈት ግምጃ ቤት አኩዩዜሽን ማባዣና ፎቶ ኮፒ ጥረዛ ሠራተኛ
79. ሰርኩሌሽን አቴንዳንትና ኢንተርኔት ተቆጣጣሪ ሠራተኛ
80. የቤተ መጽሃፍትና የቤተ-መዘከር ኦፊሰር/ባለሙያ
81. የህዝብ ቤተ መጽሃፍት ኃላፊ
82. የቤተ መጽሃፍት ቴከኒክ ሠራተኛ
83. የፕሮቶከልና ግራፊክስ ባለሙያ
84. ድምጽና ምስል ባለሙያ
85. የህትመት ክትትል/ስርጭት ባለሙያ
86. ጠቅላላ አገልግሎት ኬዝ ቲም አስታባባሪ
87. የተሽከርካሪ ጉዳዮች ስምሪት ኬዝ ቲም አስተባባሪ
88. የተሸከርካሪ ስምሪት ባለሙያ
89. የተሸከርካሪ ጉዳይና ንብረት አስተዳዯር ኦፊሰር
90. የአውቶብስ ስምሪት ባለሙያ
91. የአውቶብስ የመስክ ፓትሮል ባለሙያ
92. የሽያጭ የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢና የሂሳብ ሰራተኛ
93. የሽያጭ የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢና የሂሳብ ሰነድ ያዥ
94. ካርድ ክፍልና የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ ሰራተኛ
95. የምስክር አበል ከፋይ
96. ትኬት ቆራጭ ሠራተኛ
97. ትኬት ቆራጭና ገንዘብ ተቀባይ
98. የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ/ገቢ ሰብሳቢ
99. የዕለት ገንዘብ አሰጣጥና ክትትል ባለሙያ
100. የቴምብርና የአገ/ገቢ ሰብሳቢ
101. መስተንግዶና ገንዘብ ሰብሳቢ
102. የመናኻሪያ ገንዘብ ሰብሳቢ
103. የሰነድ ያዥ/አስተዳዯር/ ባለሙያ
104. ሰነድ ያዥ
105. የዕለት ገንዘብ ተቀባይና ንብረት ሠራተኛ
106. የዕለት ገንዘብ ተቀባይና አስተናጋጅ
107. እንግዳ ተቀባይ
108. የዕለት ግዥ ፈጻሚና ስልክ ኦፕሬተር
109. ሬዲዮና ስልክ ኦፕሬተር
110. ሬዲዮ ኦፕሬተር
111. ምዝገባ ውጤትና መረጃ ዝግጅት ባለሙያ
112. ሐራጅ ባይ
113. የስርዓተ-ጾታ ፖሊሲ ጉዳዩች ክትትል ኦፊሰር
114. የስርዓተ-ጾታና የኤች.አይ ቪ ኤድስ ባለሙያ
115. የስርዓተ-ጾታ አፈፃፀም ክትትል ኦፊሰር
116. ዳታ ኢንኮዯር
117. ንብረት አስተዳዯርና ምዝገባ ኦፊሰር
118. ንብረት አስተዳዯር ክትትል ባለሙያ
119. ንብረት ኦፊሰር /ሠራተኛ/
120. የቋሚ ንብረት አስተዳዯርና ምዝገባ ኦፊሰር
121. የትምህርት መሣሪያዎች ክዘናና ስርጭት ማዕከል ኃላፊ/አስተባባሪ
122. ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት/የንብረት አስተዳዯር ባለሙያ
123. ሽያጭ ኦፊሰር/ሠራተኛ
124. ንብረት ሽያጭ ኦፊሰር
125. የንብረት ምዝገባ ኦፊሰር
126. የህትመት ኦፊሰር
127. ማዕከላዊ መጋዘን አስተባባሪ
128. ንብረት ፀሐፊ
129. የህትመት መጋዘን ሠራተኛ
130. የመርሱ ስራ ስምሪት ፈፃሚ
131. የመርሱ ምልመላና መረጣ የሠራተኞች ስምሪት ፈፃሚ
132. የአረጋውያን ህንፃ አስተዳዯር ኬዝቲም አስተባባሪ
133. የወሣኝ ኩነቶች የመረጃ ቅበላና ማዯራጃ ኬዝቲም አስተባባሪ
134. የወሣኝ ኩነቶች የመረጃ ቅበላና ማዯራጃ ባለሙያ
135. የወሣኝ ኩነቶች ምዝገባ መረጃ አቅርቦት ባለሙያ
136. የወሣኝ ኩነቶች ምዝገባ ኬዝቲም አስተባባሪ
137. የወሣኝ ኩነቶች ምዝገባ መረጃ ድጋፍ ባለሙያ
138. የወሣኝ ኩነቶች መረጃ ቅበላ አቅርቦትና ምዝገባ ባለሙያ
139. የመረጃ አስተዳዯር ባለሙያ
140. የተማሪዎች ምኝታ ቤት ተቀጣጣሪ

You might also like