Professional Documents
Culture Documents
4 5782764634717032983
4 5782764634717032983
1
ደንብ ቁጥር 12/1989
ጽ/ቤቱ ማመልከቻውን
ለ፡ ኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት
የተቀበለበት ቀን፤ _________________________
ፖ.ሳ.ቁጥር፤ 25322/1000
ስለ እያንዳንዱ አመልካች መረጃ በዚህ ሳጥን ውስጥ ይገለፅ፡፡ የተሰጠው ቦታ በቂ ካልሆነ በማሟያ ሳጥን ይጠቀሙ፡፡
ስም፤
አድራሻ፤
ዜግነት፤
III. ወኪል
ስም፤
አድራሻ፤
አድራሻ፤ ______________________________
V. ክፋይ ማመልከቻ፤
የአሁኑ ማመልከቻ ፍሬ ሀሳብ ቀጥሎ በተጠቀሰው የመጀመሪያ ማመልከቻ እስከተካተተ ድረስ የመጀመሪያው
ከአሁኑ ማመልከቻ ምዝገባ ቀን ወይም ቀዳሚ ቀን በፊት ባሉት አስራ ሁለት ወራት ውስጥ ፈጠራውን በሚከተሉት መንገዶች ለህዝብ መግለፅ
እንደ ቀደምት ጥበብ አይቆጠርም፡፡
በአመልካቹ መብት ወይም ከአመልካቹ በፊት በነበረ ባለመብት ላይ በሦስተኛ ወገን በተፈፀመ ጥፋት፣
VII.
(ቅፅ የቀዳሚነት
ቁጥር 1 ሁለተኛ ገፅ) መግለጫ ካለ፤
ከአንድ በላይ የሆነ የመጀመሪያ ማመልከቻ ቀዳሚነት ተጠይቋል፡፡ መረጃው በማሟያ ሳጥን ውስጥ ተሞልቷል፡፡
(ቅፅ ቁጥር 1 ሦስተኛ ገፅ)
ቅፅ ቁጥር 1 የቀጠለ
የማመልከቻ ክፍያ፣
ሐ. ስእሎች ካሉ ምስል ቁጥር _________ ከፈጠራው አጭር ይዘት
ጋር ለህትመት ይያያዝ፡፡ ሌላ ሰነድ/ሰነዶች ካሉ ይጠቀሱ፡፡
በጽ/ቤቱ የሚሞላ
የሚቀርበውን መረጃ በተሰጡት ሳጥኖች ማጠቃለል ካልተቻለ ይህን ሳጥን ይጠቀሙ፡፡ በዚህ ሳጥን መረጃ በቀጣይነት የተሰጠባቸውን ሳጥኖች
በሮማዊ ቁጥራቸውና በአርእስታቸው ያመልክቱ (ምሳሌ 1፤"II አመልካች(ቾች) የቀጠለ)") ሰፋ ያለ ቦታ ካስፈለገ ተጨማሪ ወረቀት ተጠቅመው
ከቅፁ ጋር በማያያዝ ይህንኑ በማሟያ ሳጥን ውስጥ ይግለፁ፡፡
ከፊርማዎ በታች ስምዎን ይፃፉ