Professional Documents
Culture Documents
Unit 8
Unit 8
ትውፊት
ትውፊት ሰፊ ጽንሰ ሀሳብ በመሆኑና በርካታ ጉዳዮችን የሚያካትት በመሆኑ ምክንያት እንዲህ ነው ብሎ ብያኔ ለመስጠት
አስቸጋሪ ነው፡፡ ትውፊት በእንግሊዝኛ አጠራሩ ፎክሎር የሚል አቻ ፍቺ ሲኖረው በአንድ አካባቢ የሚኖሩ የማህበረሰብ
ክፍሎች በረጅም ጊዜ ታሪካቸው ያጠራቀሟቸውን ተረቶች፣ ቀልዶች፣ እርግማኖች፣ ባህሎች፣ ልማዶች፣ ወግና
ስርዓቶች፣ ወዘተ. የሚያጠቃልል ነው፡፡ በአጠቃላይ ትውፊት ሁለት አበይት ጉዳዮችን ሊያመለክት ይችላል፡፡ በአንድ
በኩል እራሱን የቻለ የምርምርና የእውቀት መስክ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ለልዩ ልዩ ቃላዊ ቅርጾች ጥቅል መጠሪያ
ነው፡፡
የዘርፉ ምሁራን የሚሰጡትን ገለጻ ጠቅለል በማድረግ ትውፊት በአነስተኛ ቡድን ያለ ኪናዊ ተግባቦት እንደሆነ መግለጽ
ይቻላል፡፡ ኪናዊ ተግባቦት የሚለው ጽንሰ ሀሳብም በውስጡ በርካታ ጽንሰ ሀሳቦችን አምቆ የያዘ ነው፡፡ በጠቅላላው ኪናዊ
ተግባቦት የሚለውን እሳቤ በሶስት ምድቦች ከፋፍሎ መመልከት ይቻላል፡፡ ሶስቱ ምድቦችም የሚከተሉትን ይመስላሉ፡፡
የመጀመሪያው የኪናዊ ተግባቦት ምድብ ሰዎች በእለት ተእለት ሕይወታቸው የማያቋርጥ ተግባቦት ሲያከናውኑ
የሚውሏቸውን ነገሮች ያጠቃልላል፡፡ ለምሳሌ የተለያዩ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በመጠቀም ሰዎች ማድረግ ያለባቸውንና
የሌለባቸውን፣ ጠቃሚውንና ጎጅውን፣ ወዘተ. ይገልጻሉ፡፡ አንድ ሰው አንድ ጊዜ ላለፈ ነገር መቆጨት ተገቢ አለመሆኑን
ለመግለጽ ‹‹ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም›› የሚለውን ምሳሌያዊ አነጋገር ሊጠቀም ይችላል፡፡ እንዲሁም ሰዎች
መተባበር እንዳለባቸው ለማሳሰብ ‹‹ድር ቢያብር አንበሳ ያስር›› የሚለውን ምሳሌያዊ አነጋር ሊጠቀም ይችላል፡፡
ሁለተኛው የኪናዊ ተግባቦት ምድብ ሰዎች ከሚያከናውኗቸው ተግባራት የሚመነጭ ነው፡፡ ሰዎች ኪናዊ ተግባራትን
ሲያከናውኑ በጋራ የሚፈጽሟቸው ተግባራት ይኖራሉ፡፡ የሚያከናውኗቸው ተግባራትም የኪናዊ ተግባቦት አካል ናቸው፡፡
ለምሳሌ አንድ ሰው ተረት ለመሰሎቹ ሲተርት የገጸ ባሕርያቱንና ሁኔታና ድርጊት በተለያዩ የአካል እንቅስቃሴዎችና
ድምጽ አወጣጦች ይገልጻል፡፡ ይህ ገለጻም ክዋኔ ሲሆን ሁለተኛው የኪናዊ ተግባቦት ምድብ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ
የቃል ግጥም ሲከወን ከዋኙ እንደ ቃል ግጥሙ አይነት ይፎክራል፣ ይሸልላል፣ ያቅራራል፡፡ ይህንን የሚያደርገው ደግሞ
ኪናዊ ተግባቦትን በማከናወን ነው፡፡
ሶስተኛው የኪናዊ ተግባቦት ምድብ ደግሞ የአንድ አካባቢ ሰዎች በሚሰሯቸው ልዩ ልዩ መገልገያ ቁሳቁሶች የሚገለጽ
ነው፡፡ ሰዎች የሚሰሯቸው የተለያዩ ቁሳቁሶች ስለሰሪው ማንነት የሚያስተላልፉት መልእክት አለ፡፡ ለምሳሌ በአንድ
አካባቢ የሚገኙ ሰዎች ልዩ ልዩ የመመገቢያ ወይም የመጠጫ ቁሳቁሶችን ሊሰሩ ይችላሉ፡፡ እነዚህ ቁሳቁሶችም
የሰሪዎቻቸውን ማንነት ይገልጻሉ፡፡ ማለትም የሰሪዎቹን ጥበበኛነት ሊያመለክቱ ይችላሉ፡፡ በእነዚህ ቁሳቁሶች
አማካኝነት የሚገለጸውም ሶስተኛው የኪናዊ ተግባቦት ምድብ ነው፡፡
በአጠቃላይ ትውፊት ኪናዊ ተግባቦት ሲሆን ሶስት ጉዳዮችን የሚያጠቃልል ነው፡፡ እነሱም ሰዎች ሰዎች በእለት ተእለት
ተግባቦት የሚናገሯቸው ንግግሮች፣ የሚያከናውኗቸው አካላዊ ተግባራት እና የሚጠቀሙባቸው ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች
ናቸው፡፡
ትውፊት አራት ዋና ዋና ዘርፎችን ያጠቃልላል፡፡ እነሱም ስነ ቃል፣ ሀገረ ሰባዊ ትውን ጥበባት፣ ሀገረ ሰባዊ ልማድ እና
ቁሳዊ ባህል ናቸው፡፡
1. ስነ ቃል፡- ይህ የትውፊት አንዱ ዘርፍ ሲሆን የልዩ ልዩ ቃላዊ ቅርጾች ጥቅል መጠሪያ ነው፡፡ ስነ ቃል በውስጡ
ተረቶችን፣ አፈ ታሪኮችን፣ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን፣ ሀተታ ተገጥሮዎችን፣ እንቆቅልሾችን፣ ወዘተ. ያጠቃልላል፡፡
2. ሀገረ ሰባዊ ትውን ጥበባት፡- ይህ የትውፊት ዘርፍ ሀገረ ሰባዊ ዳንሶችንና ሀገረ ሰባዊ ድራማዎችን የሚያጠቃልል
ሲሆን ስያሜው እነዚህን ለሚያጠናው የሙያ መስክ መጠሪያነትም ያገለግላል፡፡
ይቀጥላልሏገረ ሰባዊ ትውን ጥበባት የሀገር ሌብስ ተሇብሶ፣በሀገረ ሰብ ሙዚቃ መሳሪያ ታጅቦ
3. ሏገረ ሰባዊ ሌማዴ፡-በዚህ የጥውፉት ዘርፌ አራት አበይት ርዕሰ ጉዲዮች ይካተታለ፡፡
የመጀመሪያ የፋስቲቫሌ እና ክብረ በአሊት ከበራ ነው፡፡የፋስቲቫሌ አሊማ ሰዎች ባንዴነት ሆነው
ሇመግታት(ሇማስቀረት) ይጠቀምባቸዋሌ፡፡
ምሳላ፡- ከአጋም የተጠጋ ቁሌቋሌ ዘሊሇም ሲያሇቅስ ይኖራሌ፡፡ብል መሌካም ሰዎች ከመጥፍ
ተመሌክተናሌ፡፡
መሌመጃ
ሚስጥሬን፣ኑሮዬን
ኮሌታፊ ነው
ቀዥቃዣ
ሸጥኩት
ሇክርስትና አጃቢነት
ክርክር በአንዴ ርዕሰ ጉዲይ ሊይ ተቃራኒ ሀሳብ ባሊቸው ሰዎች ወይም ቡዴኖች መካከሌ
1. የክርክር ዝግጅት
2. የክርክር አቀራረብ
1. ከዚህ በታች የተሰጡ ቅጥያዎች በተሰጡ ቃሊት መዴረሻ ሊይ በመቀጠሌ ካረባችሁ ወይም
ሉቀበሌ ይችሊሌ)
-ኧት -ታ ኧኛ
-ነት -ኤ ኣማ
-ኣት -ኢያ ኣም
ቃሊት
እሾህ ገጠር ቂም
ስነፅሁፌ
ከዚህ በታች በቀረበው ምሳላ መሰረት በተሇያየ ርዕሰ ጉዲይ ሊይ የሚነገሩ ምሳላያዊ
አነጋገሮችን ሰብስቡ፡፡
የተጣዯፇን ቅቤ ያንቀዋሌ
ሀ. ዕውቀት
ሇ. ክፊት ምቀኝነት
ሏ. ህብረት
መ. ቁጥብ አንዯበት
ሠ. ፌቅር እና ወዲጅነት
ክፌሌ አምስት
አዛምደ
ሀ ሇ
ምሳላ 1/ ዏይን
በዏይነ ስጋ=በህይወት፣በአካሌ
2 / ራስ
ራስ የላሇው=ይለኝታ የማያውቅ
3/ አፌ
አፋን ይዤ=ጠበቃየን ይዤ
4/ እግር፣
3. እጅ
እጀ አጭር=ምስኪን፣ዯሀ
የምዕራፈ ማጠቃሇያ
በዚህ ምዕራፌ ትውፉት በጣም ሰፉ ፅንሰ ሀሳብ በመሆኑና በውስጡ በርካታ ዝርዝር ጉዲዮችን
በመያዙ ምክንያት ብያኔ መስጠት አስቸጋሪ መሆኑን ተመሌክተናሌ፡፡ትውፉት ራሱን የቻሇ የምርምር
ስነቃሌ፣ሏገረ ሰባዊ ትውን ጥበባት፣ሏገረ ሰባዊ ሌማዴና ሏገረ ሰባዊ ሀይማኖት መሆናቸውን
ተገንዝበናሌ፡፡
የክሇሳ ጥያቄዎች
ሇ. መትከሌ መ. መጠንከር
ሀ. ስም መስራች ሏ. ግስ መስራች
ሀ. አምባገነን ሏ. ክፈ
ሇ. ጨካኝ መ. አረመኔ
8. የሰው ሀገሩ__________ምሳላያዊ አነጋገሩን የሚሞሊው
ሀ. ተግባሩ ሏ. ግንባሩ
ሇ. ምግባሩ መ. ቤቱ ነው