Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 35

ዲሴምበር፣ 2022

ከሰም/ዱሩፍሊ፣
ማውጫ ገ

እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት

ማጠቃለያ (Executive Summary)..................................................................................................................1
ግቦች.............................................................................................................................................................3
1. የሲቪል፣ መስኖና ፕሮጀክት ሥራዎች መምሪያ ሪፖርት................................................................................5
1.1. የሲቪል ሥራዎች ቡድን የተከናወኑ ሥራዎች...............................................................................................5

1.2. በመስኖ ሥራዎች ቡድን የተከናወኑ ሥራዎች.............................................................................................13

2. የመሬት ዝግጅትና ካልቲቬሽን ቡድን ሪፖርት.............................................................................................14


3. የአገዳ ተከላና እንክብካቤ ቡድን ሪፖርት.....................................................................................................15
3.1. የአገዳ ተከላና እንብካቤ ሥራዎች............................................................................................................15

3.2. የደን ልማት፣ አካባቢ ጥበቃና ተጓዳኝ ምርቶች ሥራዎች..............................................................................17

4. የመስክ መሳሪያዎች ጥገና መምሪያ ሪፖርት...............................................................................................20


5. የ 2015 በጀት ግማሽ ዓመት የአፈጸጻም ሁኔታዎች ግምገማ.....................................................................................26
5.1. በጥንካሬ የተለዩ......................................................................................................................................26

5.2. በድክመት (ክፍተት) የተለዩ........................................................................................................................27

5.3. መልካም አጋጣሚዎች..............................................................................................................................27

5.4. ስጋቶች..................................................................................................................................................28

6. በስራ ላይ ያጋጠሙ ችግሮች እና የተወሰዱ መፍትሄዎች...............................................................................29


7. ከበላይ አካል ድጋፍ የሚሹ ጉዳዮች............................................................................................................31

I እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ማጠቃለያ (Executive Summary)

በከሰም ስኳር ፋብሪካ ከሚገኙ የስራ ዘርፎች የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘው የእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሲሆን በ 2015 በጀት ዓመት ለማከናወን
በእቅድ ከተያዙ ዋና ዋና ሥራዎች በፕሮጀክት ደረጃ 970 ሄ/ር የጫካ ምንጣሮ በመሥራት ለአገዳ ተከላ የሚሆን አዲስ መሬት የማስፋፋት
እና ለፋብሪካ ይቆረጣል ተብሎ በአገዳ ከተሸፈነው 1,579.91 ሄ/ር ማሳ ውስጥ ምርታማነታቸው በመቀነሱ እና የቆረጣ ሳክላቸው
በመጨመሩ መቀጠል የማይችሉ 537.47 ሄ/ር ነባር ማሳ የአገዳ መገልበጥ ሥራ በማከናወን በበጀት ዓመቱ መጨረሻ በጥቅሉ 1,507.47
ሄ/ር ማሳ የአገዳ ተከላ ሥራ ለማከናወን በእቅድ ተይዞ ወደ ስራ መገባቱ ይታወሳል፡፡

ይሁን እንጂ በኦፕሬሽን እቅድ ከተያዘው የአገዳ መገልበጥ ሥራ በባለፈው 2014 በጀት ዓመት መገልበጥ የነበረባቸው ማሳዎች ሳይገለበጡ
ወደ 2015 በጀት ዓመት በመሻገሩ እንዲሁም ለፋብሪካ ግብዓት ከሚሆነው አገዳ በበጋው ወራት በእንስሳቶች ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ
የመሬት ዝግጅት እና አገዳ ተከላ እቅድ 633.17 ሄ/ር ሆኖ እንዲከለስ በማድረግ የሸንኮራ አገዳ ተከላ ሥራ በነባር ማሳ ላይ ለማከናወን
ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡

በግማሽ ዓመት የተያዙ እቅዶችን ለመፈጸም በዘርፍ ደረጃ ሥራዎችን በየሳምንቱ አፈጻጻቸውን በመገምገም በተለይ የመሬት ዝግጀት
አፈጻጸም እንዲሻሻል ለማድረግ ኮሚቴ በማዋቀር እና ቡድኖች በቅንጅት እንዲሰሩ በማድረግ አቅም በሚፈቅደውና ባለው ሪሶርስ በግማሽ
ዓመት የተከናወኑ ዋና ዋና ሥራዎች አፈጻጸምን ስንመለከት በነባር ማሳ ላይ 308.37 ሄ/ር ማሳ መስመር በማውጣት የአገዳ ተከላ ሥራ
ለማከናወን ታቃዶ 223.73 ሄ/ር መስመር በማዘጋጀት 203.19 ሄ/ር የአገዳ ተከላ የተከናወነ ሲሆን አፈጸጸሙም 72.55 በመቶ በተዘጋጀ
ፈሮው እና 65.89 በመቶ ደግሞ በተተከለ የአገዳ ማሳ መሆኑን ያሳያል፡፡

የአገዳ ተከላ ሥራ አፈጻጸም ከእቅድ አንጻር ሲታይ ያነሰ ቢሆንም ሥራው በቀጥታ ከመሬት ኦፕሬሽን ሥራዎች ጋር የሚያያዝ በመሆኑ

በድርጅቱ ያሉ ማሽኖች በቁጥር ደረጃ ብዙ ቢሆኑም አገልግሎት የሚሰጡት ማሽኖችና ተቀጽላዎች ውስን መሆን፣

ተደጋጋሚ ብልሽት በመኖሩ አብዛኛውን የስራ ጊዜ በጥገና የሚያሳልፉ መሆኑ፣ ማሳ ላይ ነዳጅ የሚያቀርብ ተሽከርካሪ

አለመኖር፣ በትራንስሚሽን ዘይት እጥረት የስራ መስተጓጎል፣ የስራ ቦታና የሰራተኛ መኖሪያ ቦታ ተቀራራቢ አለመሆን፣ አልፎ

አልፎ ማሳዎች ከእርጥበት ነጻ አለመሆን፣ በሰራተኛ የሚከናወኑ የማሳ አረም ማስወገድና ጽዳት ስራዎች በወቅቱ

አለመከናወን፣ የአካባቢ ማህበረሰብ በሚፈጥሩት እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች የሰዓት ብክነት እንዲኖር በማድረግ እንዲሁም

አገዳ ተከላ ቡድን ያልተረከባቸው ማሳዎች በመኖሩ ለእቅድ አፈጻጸም መቀነስ ምክንያቶች ናቸው፡፡

ከመሬት ማዘጋጀትና አገዳ ተከላ ሥራዎች ጎን ለጎን የተጓዳኝ ልማት ሥራዎች የተከናወኑ ሲሆን 3800 ኩ/ል የፍራፍሬ

ምርት ለመሰብሰብ ታቀዶ 3531.27 ኩ/ል እንዲሁም 11.11 ኩ/ል የሽንኩርት ምርት በመሰብሰብና ለሽያጭ እንዲቀርብ

በማድረግ የፋብሪካውን የፋይናንስ አቅም መደገፍ ተችሏል፡፡

የሲቪልና መሥኖ ሥራዎችን በተመለከተ ምንም እንኳን በእቅድ ከተያዙ ሥራዎች በተጨማሪ በአብዛኛው የድንገተኛ

ሥራዎች የሚበዙበት ቢሆንም በግማሽ ዓመቱ የተለያዩ ሥራዎች የተከናወኑ ሲሆን በተለይ በድርጅቱ ያለውን የመኖሪያ
1 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ቤት እጥረት ለመቀነስ በባለፈው በጀት ዓመት የተጀመሩ 12 ቤቶች የግንባታ ሥራ የማጠናቀቅ፣ የ 24 ቤቶች የግድግዳ

ብሎኬት ስራ 97 በመቶ አፈጻጸም የማድረስ፣ የመኖሪያና መኖሪያ ላልሆኑ ቤቶች የአግሮስቶንና ጣሪያ እንዲሁም ኤሌክትሪክ

ጥገና ሥራዎች ማከናወን፣ የጥበቃ ኬላ ቦታ የማቋቋም፣ ለግንባታ የሚያስፈልጉ ብሎኬቶችን የማምረትና ሌሎች ሥራዎች

የተከናወኑ ቢሆንም ከተያዘው ግማሽ ዓመት አፈጻጸም አንጻር እቅዱ ሲታይ ለግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ግብዓትና

ማቴሪያል በፋይናንስ እጥረት ሊቀርብ አለመቻል፣ የተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና እንዲሁም የመስኖ ስትራክቸሮች ደለል

ጠረጋና ጥገና ሥራዎችን ለማከናወን የከባድ ማሽነሪዎች ብልሽት በመኖሩ ስራዎችን በሚፈለገው ማሳካት ያልተቻለ

መሆኑን ያመላክታል፡፡

ከመስክ መሳሪዎች ጥገና ሥራዎች አንጻር እንደፋብሪካ ያለውን ከፍተኛ የመለዋወጫ እጥረት ለመፍታት በድርጅቱ ያሉ

ተሽከርካሪና ማሽኖች ስራ ላይ እንዲቆዩ ለማድረግ በራስ አቅም የተለያዩ የብየዳና ሞዲፈኬሽን ሥራዎች የተከናወኑ ሲሆን

በግማሽ ዓመቱ የተከናወኑ የመከላከል፣ ማስተካከል፣ ብየዳና ጎማ ጥገናና እድሳት ሥራዎች ጥቅል አፈጻጸም ስንመለከት

በቁጥር 5707 ታቅዶ በቁጥር 3142 ጥገና አፈጻጸም 55.06 በመቶ ተከናውኗል፡፡

ለፋብሪካ የሚሆን አገዳ በመጠን አነስተኛ ቢሆንም ስራውን ለማከናወን የሚያግዙ የ ሲቪልና መሥኖ ሥራዎች እንዲሁም የመስክ
መሳሪያዎች ጥገና የክረምት ጥገና ሥራዎች እቅድ ከግንቦት 2014 መጨረሻ ሳምንት ጀምሮ በማቀድ ወደ ስራ ተገብቶ የተለያዩ ሥራዎች
ሲከናወኑ የቆዩ ቢሆንም የከፊልና ሙሉ እድሳት ሥራዎችን ለማከናወን ከፍተኛ የመለዋወጫ እቃዎች የሚጠይቁ እና የሲቪል
ጥገና ሥራዎችን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጉ የግንባታ ግብዓቶችና ማቴሪያሎች በገንዘብ እጥረት ምክንያት ግዥ ሊፈጸም
ባለመቻሉ የዝግጅት ምዕራፍ ሥራዎች አፈጻጸም እንዲጓተት አድርጓል፡፡

በአጠቃላይ በ 2015 በጀት ዓመት በታህሳስ ወርና ግማሽ ዓመት የተከናወኑ ዝርዝር ሥራዎችና እቅድ አፈጻጸም፣ በስራ ሂደት
ያጋጠሙ ችግሮች፣ የተወሰዱ መፍትሄዎች እና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች እንዲሁም የክረምት ጥገና ሥራዎች እና ሌሎች
መረጃዎች በሪፖርቱ በዝርዝር ተገልጿል፡፡

ግቦች

 የሰው ሃብት ልማት ማሳደግ፤


 የሰራተኞችን ለበሽታና አደጋ ተጋላጭነት መቀነስ፤
 የደንበኛ እርካታን ማረጋገጥ/ማሻሻል፤
 የንብረት አያያዝና አጠቃቀምን ማሻሻል፤
 የቴክኖሎጂና IT አጠቃቀምን ማሳደግ፤
 የፋብሪካውን ገጽታ ማሻሻል፤
 የክትትል፣ ቁጥጥርና ድጋፍ አሰራርን ማሻሻል፤

2 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
 የተጠያቂነት ስርዓትን በቀጣይነት ማሻሻል፤
 የእርሻ ኦፕሬሽን ውጤታማነትን ማሳደግ፤
 የምርምርና ስርጸት ሥራዎችን ማሻሻል፤
 የግብአት አቅርቦትን ማሻሻል፤
 የለውጥ ፓኬጆችን በመተግበር ተቋማዊ አቅምን ማሳደግ፤

 የሸንኮራ አገዳ ልማት ማስፋፋት፤


 ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የስኳር ልማትን በቀጣይነት ማሳደግ፤

የእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 የተጠቃለለ የሰው ሃይል መረጃ

ተ.ቁ የስራ ክፍል/ቡድን በቋሚነት በኮንትራት አጠቃላይ


1 በእርሻ ኦፕሬሽን ቢሮ 6 0 6
2 ሲቪልና መስኖ ሥራዎች ቡድን 85 10 95

3 አገዳ ተከላና እንክብካቤ ቡድን 76 1 77

4 መሬት ዝግጅትና ልማት ቡድን 42 0 42

5 መስክ መሳሪያዎች ጥገና መምሪያ 138 4 142

3 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
6 አገዳ ቆረጣና አቅርቦት ቡድን 155 0 155
አጠቃላይ 502 15 517

የእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ የጉልበት ሰራተኛ መረጃ


የስራ ክፍል ድምር
መስክ መሳሪያዎች ጥገና መምሪያ 33

ሲቪልና መስኖ ሥራዎች መምሪያ 110

መሬት ዝግጅት ቡድን 24

አገዳ ተከላና እንክብካቤ ቡድን 1,915

አገዳ ቆረጣና አቅርቦት ቡድን 1

አጠቃላይ ድምር 2083

1. የሲቪል፣ መስኖና ፕሮጀክት ሥራዎች መምሪያ ሪፖርት


1.1. የሲቪል ሥራዎች ቡድን የተከናወኑ ሥራዎች

የተከናወኑ የክረምት የዝግጅት ምዕራፍ እቅድ ሥራዎች፡-


በሲቪልና መስኖ መምሪያ የዝግጅት ምዕራፍ እቅድ የታቀደው ከሰኔ እስከ ጥቅምት ወር 2022 እ.ኤ.አ ድረስ ቢሆንም የተለያዩ ግብዓቶች
በፋይንናስና ግዥ መዘግየት ምክንያት በወቅቱ ሊሟሉ ባለመቻላቸው እቅዱ የተራዘመ በመሆኑ እስካሁን በተደረሰበት የተከናወኑ፡ -
 የፋብሪካ ክሊር ጁስ ፓምፕ 4.8 ሜ/ኩብ የፋውንዴሽ ሥራ ለማከናወን ታቅዶ 4.8 ሜ/ኩብ ተሰርቷል፡፡
 የፋብሪካ ሚክስድ ጁስ ፓምፕ 2 ሜ/ኩብ የፋውንዴሽን ሥራ ለማከናወን ታቅዶ 0.2 ሜ/ኩብ ተሰርቷል፡፡
 በፋብሪካ 57.5 ካ/ሜትር የቦይለር ጣሪያ ጥገና፣ በላቦራቶሪ በቁጥር 2 በርና 4 መስኮት ጥገና፣ የፋብሪካ ዲዝል ጀነሬተር 3 ሜትር
የነዳጅ ቱቦ መስመር ቁርቋሮና ማስተካከል ሥራ፣ ፋብሪካ ኖራ ክፍል 2.2 ሜ/ኩብ የፓምፕ ማሽን ማስቀመጫ ፋውንዴሽን
ማጠናከሪያ ኮንክሪት ሙሌት፣ ፕሮሰስ ሃውስ ጁስ ፓምፕ 0.75 ሜ/ኩብ የፋውንዴሽን ቁርቋሮ፣ የውሃ ማጣሪያ ሪተርን ፓምፕ

4 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
6 ካ/ሜትር የቁርቋሮና ፋውንዴሽን ማጠናከሪያ ሥራ፣ የወፍጮ ቤት ሆት ወተር ፓምፕ 1.88 ሜ/ኩብ ፋውንዴሽን በኮንክሪት
ሙሌት ግንባታና ጥገና ሥራዎች ተከናውነዋል፡፡
 የአገዳ መገልበጫ ኬን ቴብል ላይ አገዳ ወደ ውስጥ እንዳይገባ ለመከላከል በግርፍና በብሎኬት ግንባታ ሥራ በአጠቃላይ 15
ካ/ሜትር ለማከናወን ታቅዶ ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል፡፡
 በፋብሪካ የውሃ ማጣሪያ የማሽን ጥገና ስራ ለማከናወን ይረዳ ዘንድ ግድግዳ በመቆርቆር አነስተኛ በር የመክፈት ስራ በአጠቃላይ
4.2 ሜ/ኩብ ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል፡፡
 69.46 ኪ/ሜትር የዋና መንገድና መጋቢ መንገዶች ጠረጋ እና 1.15 ኪ/ሜትር የዋና መንገድ ጥገና ሥራ ተከናውኗል፡፡
 በፋብሪካ ግቢ ውስጥ ከፋብሪካ የሚወጣውን ፊልተር ኬክ ተረፈ ምርት 5078 ሜ/ኩብ በገልባጭ መኪና የማንሳት ሥራ
ተከናውኗል፡፡
 እንዲሁም ከመስኖ ስራዎች አንጻር ስትራክቸሮችን የመጠገን ስራ የተሰራ ሲሆን አጠቃላይ የዝግጅት ምዕራፍ እቅድ አፈጻጸም
እንደሚከተለው በሰንጠዥ ተቀምጧል፡፡

5 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ሰንጠረዥ 1፡- የሲቪልና መስኖ መምሪያ የዝግጅት ምዕራፍ አቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

ጠቅላላ የታህሳስ ወር የ 2015 ዓመት እስካሁን


ዝርዝር ተግባራት መለኪያ
እቅድ ዕቅድ ክንውን % ዕቅድ ክንውን %
1. የፋብሪካ ዉስጥ የሲቪል ጥገና ስራዎች
የፋብሪካ ወለል ቁርቋሮ፣ ኮንክሪት ሙሌት እና በሞርታር
ሜ2 300 50 46 92 180 138 76.67
ሲሚንቶ የጥገና ስራ
ፋብሪካ ቦይለር የጣሪያ ጥገና ስራ ሜ2 100 30 26 86.7 70 57.5 82.14
ፕሮሰስ ሃውስ ጁስ ፓምፕ (ኒዉትራል ፓምፕ) የፋዉንዴሽን
ሜ3 0.75 - - 0.75 0.75 100
ቁርቋሮ እና በሬንፎርስድ ኮንክሪት ሙሌት ግንባታና ጥገና ስራ

ፋብሪካ ኖራ ክፍል (Lime Room) የፓምፕ ማሽን ማስቀመጫ


ሜ3 2.2 - - 2.2 2.2 100
ፋዉንዴሽን በሬንፎርስድ ኮንክሪት ሙሌት ግንባታ ስራ

ሚል ሃዉስ የሆት ዋተር ፓምፕ የፋዉንዴሽን በኮንክሪት


ሜ3 1.88 - - 1.88 1.88 100
ሙሌት ግንባታና ጥገና ስራ

ፋብሪካ ኳሊቲ ጀርባ የጄፍኮ አገዳ መጭመቂያ ማሽን የሼድ


በመቶኛ 100 - - 90 86.5 96.11
ግንባታ ስራ
ወተር ትሪትመንት ሪተርን ወተር ፓምፕ ፋዉንዴሽን የቁርቋሮ
ሜ2 6 - - 6 6 100
ስራ

ፋብሪካ ፕሮሰስ የፓይፕ መስመር (ላይን) ዙርያ ቁርቋሮ ስራ ሜ3 2.4 - - 2.4 2.4 100

Bagasse Belt (ባጋዝ ቤልት) #5 inlet line concrete


ሜ2 15.3 - - 15.29 15.3 100
rebuilding work

Return water pump (ሪተርን ወተር ፓምፕ) #4 foundation


ሜ2 12.74 - - 12.74 12.74 100
& reinforcement work

ባራንኮ አገዳ መገልበጫ በድንጋይ ግንባታ (ማሱነሪ) መገንባት


ሜ3 12 - - 12 12 100
ስራ

6 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ኬን ቴብል ላይ አገዳ ወደ ዉስጥ እንዳይገባ መከላከያ በብሎኬት
ሜ2 15 - - 15 15 100
መገንባትና በሲሚንቶ ግርፍ ማጠናከር ስራ

ፋብሪካ ወተር ትሪትመንት ግድግዳ በመቆርቆር አነስተኛ


ሜ3 4.2 - - 4.2 4.2 100
መግቢያ በር የመክፈት ስራ

በላቦራቶሪ መግቢያ በር፣ የመስኮት እና በር ጥገና ስራ በቁጥር 9 - - 9 6 66.67

የክሊር ጁስ ፓምፕ ፋዉንዴሽን ኮንክሪት ሙሌት እና የጥገና


ሜ3 4.8 - - 4.8 4.8 100
ስራ

ፋብሪካ ዲዝል የነዳጅ ቱቦ መስመር ቁርቋሮና የማስተካከል ስራ በሜትር 3 - - 3 3 100

2. የመንገድ ሥራዎች
የዋና እና መጋቢ መንገገዶች ጠረጋ ስራ (Main and Access
ኪ.ሜ 225 5.27 74 69.46 93.86
Road Shaving)
የዋና መንገድ ጥገና ስራ (Main Road Maintenances) ኪ.ሜ 8 3 0.9 30 3 1.15 38.33
ፊልተርኬክ ማስወገድ (Filtercake Removing and
ሜ3 9819 5150 5078 98.6
Dumbing to Disposal Area)

7 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
የተከናወኑ የመደበኛ ኦፕሬሽን አቅድ ሥራዎች፡-

 ከቤቶች ግንባታና ጥገና ሥራዎች አንጻር


 በባለፈው በጀት ዓመት በዋና ከተማ ለመገንባት ከተያዙ 36 ቤቶች ውስጥ የአንድ ብሎክ 12 ቤቶች 615 ካ/ሜትር የግድግዳ
ብሎኬት ግንባታ፣ 1125 ካ/ሜትር የግድግዳ ብሎኬት ግርፍና ልስን፣ 4.93 ሜ/ኩብ የበርና መስኮት ሊንተን ቢም ማምረትና
መትከል፣ 7.22 ሜ/ኩብ የቶፕ ታይ ቢም፣ የከለመን ኮንክሪት ሙሌት እና የጣሪያ ከንችና ቆርቆሮ ማልበስ ሥራ ሙሉ በሙሉ
የማጠናቀቅ እና የግድግዳ ጅፕሰም ቀለም የመቀባት ሥራ ደግሞ እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን እስካሁን 278.5 ካ/ሜትር በማከናወን

80 በመቶ አፈጻጸም ማድረስ ተችሏል፡፡


 የ 2 ኛ ብሎክ 24 ቤቶች 728.5 ካ/ሜትር የግድግዳ ብሎኬት ግንባታ ሥራ በማከናወን 97 በመቶ እንዲሁም የኮለመን ኮንክሪት
ሙሌት ሥራ ደግሞ 11.78 ሜ/ኩብ በማከናወን 96 በመቶ አፈጻጸም ማድረስ ተችሏል፡፡

 የ 12 ቤቶች በቁጥር 24 የበርና መስኮት ፍሬም በብየዳ የማምረት እና ከሁለት ብሎክ 36 ቤቶች የኩሽና ተለዋጭ በሮችን
ለማውጣት በቁጥር 18 የበር ፍሬም በማምረት የበር መግጠም ሥራ ተሰርቷል፡፡

 የ 12 ቤቶች 144 ካ/ሜትር የውስጥ ኮርኒስ በሞራሌ እንጨት ፍርግርግ መምታት እና የገተር ስራ በሙሉ ተጠናቋል፡፡
 በቻይና መኖሪያ ሰፈር ከዚህ በፊት ለሻወር አገልግሎት የሚሰጥ ቤት እድሳት ተደርጎ በፓርቲሽን በመክፈልና አዲስ በር በመግጠም
ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት እንዲሰጥ የማድረግ እና ኤፍ ብሎክ መኖርያ ቤት ደግሞ ክፍሎችን በፓርቲሽን በመክፈል 4 በሮችን
የመግጠም ስራ ተከናውኗል፡፡
 በፋብሪካ ዋና መንገድ መግቢያ የኬላ ጥበቃ ቤት አነስተኛ ሸድ በቆርቆሮ በመገንባት የኬላ ጥበቃ እንዲቋቋም በማድረግ አገልግሎት
እንዲሰጥ የማድረግና በዶሆና አሊቤቴ በቁጥር 4 የሚሆኑ የጥበቃ ኬላ ለማቋቋም ቋሚ ብረቶችን በብየዳ የማዘጋጀት ሥራ

ተሰርቷል፡፡
 በፋብሪካ ፓወር ሃውስ እና ችግኝ ጣቢያ በቁጥር 2 የጥበቃ ማማ የመገንባት እንዲሁም በጋራዥ ጥገና ክፍል 3.5 ሜ/ኩብ የሚሆን
የግንባታ ሥራ በማከናወን የጥበቃ ማማ የማጠናከር ስራ ተሰርቷል፡፡
 ከቀደሙ ካንቲን ቤት ጎን በቁጥር 8 የሚሆኑ አሮጌ በሮችን ከነፍሬማቸው በመንቀል ወደ ስቶር የማሰባሰብ ሥራ ተሰርቷል፡፡
 በፋብሪካ ፓወር ሃውስ የሽንት ቤት ጣሪያ ቆርቆሮ ክዳን ማልበስ እና የሻወር መስመር ዝርጋታ ሥራ እንዲሁም በጋራዥ የሽንት ቤት
ጥገና ሥራ ተከናውኗል፡፡
 በመኖሪያ ሰፈር 61.5 ሜትር የክፈፍ እና የፍላሺንግ ስራ፣ 343.5 ካ/ሜትር የውስጥ ኮርኒስ ጥገና ስራ እና 73.2 ካ/ሜትር
የመኖሪያ ቤት የወለል ጥገናና ደፍ ስራ ተሰርቷል፡፡
 በመኖሪያ መንደር በቀጥር 101 የሽንት ቤት እና እጅ መታጠቢያ ሲንክ ተደጋጋሚ ጥገና ሥራ ተሰርቷል፡፡
 ለግንባታ ሥራ የሚያገለግሉ በቁጥር 9038 ብሎኬት በማምረት ለቤቶች ግንባታ ሥራ እንዲውል ተደርጓል፡፡
 በፋብሪካ አካባቢ የሚገኙ ለተለያዩ ግንባታና ጥገና ሥራዎች የሚያገለግሉ 1231.5 ኪ/ግራም ብረት የማሰባሰብ እና ለአገልግሎት
እንዲውሉ የማድረግ ሥራ ተሰርቷል፡፡
 ከውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን ጥገና ሥራዎች አንጻር፡-
 በዋና መንደር ለሰራተኞች ለመጠጥ አገልግሎት የሚውል 13627 ሜ/ኩብ የታከመ ውሃ የማሰራጨት ስራ ተሰርቷል፡፡

8 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
 የውሃ መስመር ፊቲንግ ጥገና ሥራ ለማከናወን የሚያገለግሉ HDPE & PPR ፓይፖች በመጠገን በአጠቃላይ 208 የሚሆኑ
ፓይፖችን በመጠገን ጥቅም ላይ እንዲውሉ የማድረግ ሥራ ተሰርቷል፡፡
 የመጠጥ ውሃ ማጣሪያ ፕላንት የውሃ ማጠራቀሚያ ሪዘርቪየር በድንጋይ የመገንባት ሥራ 45.5 በመቶ ተከናውኗል፡፡
 በዋና መንደር አገልግሎት የሚሰጡ በቁጥር 12 የሚሆኑ የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ የመጠገን ሥራ ተከናውኗል፡፡
 119.53 ሜ/ኩብ በዋና መንደር የውሃ መስመር ቁፋሮ እና በጋራዥ ለእጽዋት መትከያ ቦታ በማሽን የመስመር ቁፋሮ ስራ
ተከናውኗል፡፡
 በተጨማሪም 262.5 ሜ/ኩብ አዲስ የጎርፍ ውሃ መውረጃ ቦይ ቁፋሮ ሥራ ተከናውኗል፡፡

 ከመንገድ እና ስትራክቸር ግንባታና ጥገና ሥራዎች አንጻር፡-


 ኮምፕላንት መኖሪያ ሰፈር የሚገኝ አነስተኛ ድልድይ ግንባታ የማጠናከር ሥራ ተከናውኗል፡፡
 ለደን ልማትና ተጓዳኝ ምርት 8 ሜ/ኩብ የውሃ መቀልበሻ (Turnout) በድንጋይ የመገንባት ስራ ተከናውኗል፡፡
 በፋብሪካ ፓወር ሃውስ፣ ዋና አስፓልት መንገድ ዳር፣ አሊቤቴ ሴክሽን፣ ጉሩሙሊና ቦለይታ ሴክሽን እንዲሁም ለሸንኮራ አገዳ ማሳ
20.67 ሄ/ር የመሬት ማስተካከልና ሌቭሊንግ ሥራ እና 20.12 ሄ/ር የመጋቢ መንገድ ዳር የጫካ ቁጥቋጦ ቡሽ ምንጣሮ ሥራ
ተሰርቷል፡፡

 2 ቢያጆ የሚሆን ቁርጥራጭ ብረቶችን ከጋራዥ ጥገና ክፍል በማንሳት ወደ ስክራፕ ቦታ የማሰባሰብ ሥራ ተሰርቷል፡፡
 በጋራዥ ጥገና ክፍል 60 ሜ/ኩብ አፈር በማውረድ የመበተን ሥራ ተከናውኗል፡፡
 በፋብሪካ ዙሪያ የዋና እና መጋቢ መንገዶች ላይ አቧራን ለመከላከል 180 ሜ/ኩብ ውሃ በተሽከርካሪ የማርከፍከፍ ሥራ ተሰርቷል፡፡

 ከኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ጥገና ሥራዎች አንጻር፡-


 በዋና መንደር ለተገነቡ 12 ቤቶች መኖሪያ ቤት የዉስጥ ለዉስጥ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ ለማከናወን የኮንዲዩትና ስካቶላ
ቀበራ ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል፡፡
 67.2 ሜ/ኩብ የኤሌክትሪክ መስመር መዘርጋትና መቅበር ሥራ እንዲሁም የመሬት መስመር ትሬንች ቁፋ ሥራ ተከናውኗል፡፡
 4.5 ካ/ሜትር የኤሌክትሪክ ማንሆል (Electrical Manhole Box) በብሎኬት ግንባታ ሥራ ማከናወን ሥራ ተሰርቷል፡፡
 በቁጥር 24 የሚሆኑ የመንገድ ዳርና የጥበቃ በር ፓውዛ መብራቶች ተከላና ጥገና እንዲሁም ለፌዴራል ፖሊስ ማረፊያ ቤት
የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥራ ተከናውኗል፡፡
 ከላይ የተገለጸው ድንገተኛ ሥራዎች በሚፈጠሩ ወቅት የሚከናወኑ ሥራዎችን ለማስቀመጥ ሲሆን በዓመታዊ እቅድ ተይዘው
የተከናወኑ ሥራዎች አፈጻጸም እንደሚከተለው በሰንጠረዥ ቀርቧል፡፡

9 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ሰንጠረዥ 2፡ የሲቪል ሥራዎች ቡድን የታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
የዓመቱ የታህሳስ ወር የ 2015 ግማሽ ዓመት
ግብ ተኮር ተግባራት መለኪያ
ዕቅድ ዕቅድ ክንውን % ዕቅድ ክንውን %
1. መኖሪያ፣ መኖሪያ ያልሆኑ ቤቶች እና ሼዶች ጥገና
አግሮ ስቶን ግድግዳ እድሳት ስራ (ዋና መንደር፣ ዶሆ እና አሊ ቤቴ
ሜ2 1500 150 56.50 37.67 1,000 288.50 28.85
ካምፕ)

የጣሪያ ጥገና ስራ (ዋና መንደር፣ ዶሆ እና አሊቤቴ ካምፕ) ሜ2 3000 200 80.65 40.33 1,700 414.50 24.38
የመኖሪያ ቤት በር ጥገና በቁጥር 300 40 31.00 77.50 100 144 144.00
የመኖሪያ ቤት መስኮት ጥገና እና የመስኮት ግሪል ሰራ በቁጥር 250 13.00 - 100 110 110.00
የመኖሪያ ቤት በረንዳ ጥገና ስራ በቁጥር 100 10 9.00 90.00 30 20 66.67
የቀለም ቅብ ስራ (የስራ መሪዎች፣ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት እና
ሜ2 8000 1000 - - 3,000 38 1.27
ቢሮ አካባቢ)
ጊዚያዊ ኩሽና /ኪችን/ ጥገና በቁጥር 20 2 3.00 150.00 16 15 93.75
2. የውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን ጥገና ሥራዎች
የውሃ መስመር ጥገና ኪ.ሜ 2 0.2 0.18 88.00 1 0.969 96.90
የፍሳሽ ማንሆል ጥገና በቁጥር 50 5 8.00 160.00 30 53 176.67
የፍሳሽ መስመር ጥገና በሜትር 2000 100 96.00 96 1,300 1,687 129.77
የፍሳሽ ማጠራቀሚያ ሴፕቲክ ታንክ ጥገና በቁጥር 4 - - 2 - -
የአጥር ስራ ለመጠጥ ውሃ ቦኖ በቁጥር 12 4 - - 12 - -
3. የኤሌክትሪክ መስመርና ኤሌክትሪክ እቃዎች ጥገና ሥራ
የኤሌትሪክ መስመር ጥገና እና ዝርጋታ ኪ.ሜ 3 0.2 0.14 70 1.4 1.35 96.50
የጣሪያ ፋን ጥገና እና ተከላ ስራ በቁጥር 50 5 8.00 160.00 25 34 136.00
የኤሲ ጥገና እና ተከላ ስራ በቁጥር 30 4 - - 20 3 15.00
ኤሌክሪክ ሶኬት፣ብሬከር እና ሌሎች ጥገናና ተከላ በቁጥር 200 20 16.00 80.00 100 119 119.00

የታህሳስ ወር የ 2015 ግማሽ ዓመት


ግብ ተኮር ተግባራት መለኪያ የዓመቱ ዕቅድ
11 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
4. የፋብሪካ ሲቪል ሥራዎች
ሴራሚክ ወለል ስራ ሜ2 300 - 300 - -
የደህንነት አጥር ጥገና ስራ ፋብረካ ዙሪያ በሜትር 1500 200 - - 1,000 - -
የቦይለር ቁጥር 1 እና 2 ግድግዳ ጥገና ሜ3 10 - - 10 - -
በፋብሪካ የተጀመሩ የሱፐርቫይዘር ቢሮ ግንባታ ስራ ማጠናቀቅ በቁጥር 3 - - 3 - -
የወፍጮ የመጀመርያ ወለል የጁስ ቤት ግንባታ በቁጥር 1 - - 1 2 200.00
የኢቫፖሬተር እና ኦሲ ፊልተር ፍሳሽ መውጫ መስመር ግንባታ በሜትር 25 - - 25 - -
የሴራሚክ ወለል ጥገና ስራ ሜ2 100 - - 100 2 2.00
የአገዳ ማራገፍያ ኬን አሎደር ራምት ጥገና ስራ ሜ3 5 - - 5 - -
የፋብሪካ ድሬኔጅ ኮንክሪት ክዳን ግንባታ እና ጥገና ስራ በቁጥር 100 - - 100 29 29
የፋብሪካ ኮንክሪት ወለል ጥገና ስራ ሜ2 300 - - 300 - -
የፋብሪካ ፓምፕ ኮንክሪት መሰረት ጥገና ስራ በቁጥር 15 - - 15 - -
የፋብሪካ ጣሪያ ጥገና ስራ ሜ2 500 - - 500 32 6.30
የፋብሪካ በር እና መስኮት ጥገና በቁጥር 30 - - 30 7 23.33
5. የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች
የመንገድ ጥገና ማቴሪያል ማጓጓዝ በሜ.ኩብ 107980 510.00 107,980 1,425 1.32
የዋና መንገድ ጥገና ማካሄድ /Main road/ በኪ.ሜ 26.1 - 26 - -
የመጋቢ መንገድ ጥገና ማካሄድ /Access Road/ በኪ.ሜ 30 - 30 - -
የአገዳ ጋሪ መንገድ መጥረግ /harvest road shaving/ በኪ.ሜ 224.37 37.39 2.00 - 75 2 2.94
የዋና እና መጋቢ መንገዶች መጥረግ /Main and access road Shaving/ በኪ.ሜ 165.27 - - - 69
የአስፓልት መንገድ ዳር ምንጣሮ ማካሄድ በኪ.ሜ 40 - - 40 1 2.38
ተለዋጭ የግመል መንገድ ምንጣሮ በኪ.ሜ 15 15 - - 15 - -
ለመንገድ ጥገናና ለክፍሎች ማቴሪያል ማምረት በሜ.ኩብ 109480 - - 109,480 - -
ለቡድኖች ማቴርያል ማቅረብ በሜ.ኩብ 1500 500 - - 1,000 80 8.00
መንገዶችን ሞላሰስ መርጨት በኪ.ሜ 17.5 - - 8 - -
የዋና አስፓልት መንገድ ጥገና (2 ሜ*0.4*2 አቅጣጫ) በኪ.ሜ 20 - - 20 - -
ጭፍላቆ አገዳ ማስወገድ በሜ.ኩ 1000 - - - - -
ፊልተር ኬክ ማንሳት በሜ.ኩ 9819 - - - 5,078 -
ከሰም ቀበና-አሚባራ አቋራጭ መንገድ ግንባታ ኪሜ 7 2 - - 4 - -
ከሰም ቀበና-አሚባራ አቋራጭ ሁለት ባለ 30 እና ባለ 45 ሜትር ስፓን ድልድይ
ግንባታ
በመቶኛ 100 10 - - 40 - -
ከሰም ቀበና-አሚባራ አቋራጭ መንገድ ሰላሳ አንድ ፓይፕ እና ቦክስ መሻገርያ
በመቶኛ 100 - 100 - -
ካልቨርት ግንባታ

12 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
1.2. በመስኖ ሥራዎች ቡድን የተከናወኑ ሥራዎች
 የፋብሪካ ካናል በጎርፍ ምክንያት በመሰበሩ 5.10 ኪ/ሜትር የጥገና ሥራ ተሰርቷል፡፡
 የሲፎን ቁጥር 1 በመሰንጠቁ ምክንያት የውሃ ፍሰት (ሊኬጅ) የነበረውን ቦታ በዋናተኛ ጥገና በማድረግ ማስተካከል
ተችሏል፡፡
 በመስኖ ሥራዎች ቡድን በዲ ብሎክ መኖሪያ ሰፈር ውሃ በመሙላቱና በማቆር ችግር የነበረውን 150 ሜትር የካናል
መስመር ጥገና ሥራ ተሰርቷል፡፡
 የመስኖ ውሃ ማጠጫ ሲስተምን ወደ ፊደር ዲች ለመቀየር የሲፎን ማሞቂያ ኤሌክትሪክ ምድጃ ማዘጋጀት ሥራ፣
 የውሃ መዝጊያ በሮች እና የማሳ ውስጥ ተለዋጭ ተርን አውት የመስራት ሥራ ተሰርቷል፡፡
 ይሁን እንጂ የመስኖ ውሃ መቆጣጠሪያ በሮችን ጥገናና ሰርቪስ ለማድረግ የመስኖ ውሃ ለተተከሉ ማሳዎች የሚሰጥ
በመሆኑ ምክንያት፣ የካናል ደለልና ቁጥቋጦ ለማጽዳትና ለማስወገድ የኤክስካቬተር ማሽን ብልሽት መኖር ለስራ ማሳካት
ክፍተቶች ነበሩ፡፡
ሰንጠረዥ 3፡ የመስኖ ሥራዎች ቡድን የታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
የዓመቱ የታህሳስ ወር ወር የ 2015 ግማሽ ዓመት
ግብ ተኮር ተግባራት መለኪያ
ዕቅድ ዕቅድ ክንውን % ዕቅድ ክንውን %
የመስኖ መሠረተ ልማት ጥገና
በቁጥር 84 4 1 25.00 58 40 68.97
ማካሄድ
የመስኖ ዉሃ መዝጊያ በሮች ጥገና
በቁጥር 65 5 6 120.00 33 25 75.76
ማካሄድ
የሶስተኛ ካናል ጠረጋ ማካሄድ በኪ.ሜ 22 - - 22 3 13.64
የሁለተኛ ካናል ጠረጋ ማካሄድ በኪ.ሜ 58 - - 58 10.3 16.91
የዋና ካናል ደለል ጠረጋ ማካሄድ በኪ.ሜ 8 - - 8 3.48 43.5
የድሬኔጅ ካናል ጥገና ማካሄድ በኪ.ሜ 10 5 - - 10 - -
የመስኖ ውሃ መለኪያ እስታፍ ጌጅ
በቁጥር 10 - - 7 - -
መስራት
የመስኖ ውሃ በሮችን ሰርቪስ
በቁጥር 112 8 10 125.00 56 71 126.79
ማድረግ
ኩሬ (Night storage) ፅዳትና ደለል
በቁጥር 2 1 - - 1 - -
ማስወገድ ስራ
የጎርፍ መከላከያ መስራት በኪ.ሜ 5 0.5 - - 2 - -

2. የመሬት ዝግጅትና ካልቲቬሽን ቡድን ሪፖርት


ሰንጠረዥ 4፡ የመሬት ዝግጅትና ካልቲቬሽን ቡድን የታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
ግብ ተኮር ተግባራት መለኪያ የዓመቱ የታህሳስ ወር የ 2015 ግማሽ ዓመት

13 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ዕቅድ ዕቅድ ክንውን % ዕቅድ ክንውን %

ሀ. የኦፕሬሽን ሥራዎች
Uprooting Ha 633.17 165.00 133.41 80.85 461.30 371.14 80.46
Sub-soiling Ha 214.99 85.24 0 0 199.60 - -
Harrowing Ha 633.17 167.5 120.5 71.94 328.42 255.40 77.77
Re-Harrowing Ha 61.24 - 93.14 -
Plainning/Land
Ha 633.17 167.5 37.2 22.21 328.43 83.30 25.36
shaping
Correction Leveling Ha 53.75 19.00 0 0 35.00 - -
CAC clearing Ha 6 - 9.64 -
Furrowing Ha 633.17 160.00 134.53 84.08 308.37 223.73 72.55
Re-Furrowing Ha 41.83 - 41.83
ለ. የካልቲቬሽን ሥራዎች
Moulding Ha 633.17 25.0 20.56 82.24 73.33 68.59 93.54
Ridge Flatenning Ha 633.17 25.0 18.62 74.48 73.33 67.36 91.86
RR+F Ha 1042.44 - - - - -
RR Solo Ha 111.66 - 111.66 111.66 100.00

Making Ditch M - - 1,000.00

ለደንና አካባቢ ጥበቃ


የመሬት ግልባጦና ክስካሶ
Ha - - 6.70
ሥራ

14 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
3. የአገዳ ተከላና እንክብካቤ ቡድን ሪፖርት

3.1. የአገዳ ተከላና እንብካቤ ሥራዎች


 18,199 ኩል የዘር አገዳ እንዲዘጋጅ በማድረግ 203.19 ሄ/ር ለተከላ ማሳ እና 9.02 ሄ/ር ደግሞ በተለይ በከብቶች ጉዳት
የደረሰባቸው ማሳዎች ላይ ክፍተት ያለባቸው ቦታዎች በዘር አገዳ እንዲሞላ ተደርጓል፡፡
 በመልማት ላይ ለሚገኙና ለተተከሉ የአገዳ ማሳዎች በድግግሞሽ 8,658.89 ሄ/ር የአገዳ ማሳ የመስኖ ውሃ ለመስጠት
ታቅዶ 4,942.74 ሄ/ር የመስኖ ውሃ ያገኘ ሲሆን አፈጻጸሙም 57.08 % ነው፡፡ የመስኖ ውሃ አፈጻጸም የቀነሰው የውሃ
ማጠጫ ሃይድሮፍሊም የተቀዳደ በመሆኑ የሚጠበቀውን ውሃ ማዳረስ አለመቻሉ፣ ለሸንኮራ አገዳ የሚጠቀመውን የመስኖ
ውሃ በመዝጋት በህገወጥ ለግል መጠቀም፣ የካናሎች ጠረጋ ሥራዎች ባለመከናወናቸው ውሃ የመያዝ አቅም ዝቅተኛ
መሆን ናቸው፡፡
 የመስኖ ውሃ ሥርጭት በድግግሞሽ 4,942.74 ሄ/ር (የእቅዱን 57.08 %) ማሳ እንዲጠጣ ተደርጓል፡፡
 የእንክብካቤ ስራዎችን በተመለከተ የአረም ቁጥጥር በሰው ሃይል እስካሁን 616.74 ሄ/ር ለማረም ታቅዶ 710.79 ሄ/ር
የእቅዱን 115 %፣ በኬሚካል 529.40 ሄ/ር ታቅዶ 1165.39 ሄ/ር የእቅዱን 220 % ተከናውኗል፡፡
 የአገዳ ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር 253.53 ሄ/ር (ከእቅድ ጋር ሲነጻጸር 284 %) መሬት የአፈር ማዳበሪያ
እንዲያገኝ ተደርጓል፡፡
 የነፍሳት ቁጥጥር 179.77 ሄ/ር የጸረ ነፍሳት ኬሚካል የመርጨት እና 626.95 ሄ/ር ደግሞ የአረማሞ በሽታ ቁጥጥር
ተደርጓል፡፡

15 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ሰንጠረዥ 5፡ የአገዳ ተከላና እንክብካቤ ሥራዎች የታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
የታህሳስ ወር የ 2015 ግማሽ ዓመት
ግብ ተኮር ተግባራት መለኪያ የዓመቱ ዕቅድ
ዕቅድ ክንውን % ዕቅድ ክንውን %
ዘር ዝግጅት (seed cane prep.) ኩ/ል 74,776.86 18,480 9,390.00 50.81 35,616.74 18,199 51.1
መስመር መክፈት /Furrow opening along the
110,804.75 28,000 3,000.00 10.71 53,964.75 11,956 22.16
H/F Bed ሜትር

መስመር ማስተካከል (furrow correction) ሜትር 443,219 112,000 233,658.68 208.62 215,859 412,181.68 190.95
የሀይድሮፍሉም መደብ ማዘጋጀት (Hydroflume
31,658.50 8,000 18,021.00 225.26 15,418.50 26,464 171.64
bed preparation) ሜትር
ተከላ/Planting ሔክታር 633.17 160 100.38 62.74 308.37 203.19 65.89
ፀረ-ተባይ መርጨት /pest control ሔክታር 633.17 160 73.24 45.78 308.37 179.77 58.3

ባዶ ቦታ በዘር-አገዳ መሙላት (by sett) ሔክታር 46.62 8 1.3 16.25 15.42 9.02 58.47

ባዶ ቦታ በችግኝ መሙላት (by sprout) ሔክታር 3.17 0.8 0.25 31.25 1.54 2.39 155.01

የተጋለጠ አገዳ መሸፈን (Sett covering) ሔክታር 1,266.34 320 70.3 21.97 616.74 151.71 24.6

አረም በኬሚካል/M.herbicide spraying / ሔክታር 2,762.45 290 88.81 30.62 536.74 1,165.39 217.12

አረም በእጅ ማረም/ Manual weeding/ ሔክታር 1,266.34 320 56.46 17.64 616.74 710.79 115.25

ማዳበሪያ መስጠት /Manual Fertilizing ሔክታር 672.47 9.17 15.25 166.3 87.67 253.53 289.19
አረማሞ ፍተሻ /Smut Inspection/ ሔክታር 5,335.54 18.34 9 49.07 636.29 626.95 98.53

በቦይ ውሃ ማጠጣት (Furrow Irrigation) ሔክታር 21,747.58 2,044.55 1,330.43 65.07 8,658.89 4,942.74 57.08
የሀይድሮ ፍሉም መደብ መጠገን (HFB
90,503.08 6,975.12 10,377.00 148.77 20,672.76 38,549 186.47
maintenance) ሜትር
የፎርክ ስራ /Forking/ ሜትር 42,536.03 24.57 9,052.31 36,842.94 8,116.82 9,065.29 111.69
አገዳ ግፍያ (Cane pushing) ሜትር 152,656.95 - 3,050.00 59,787.49 8,400 14.05
አገዳ ዙረያ አረም ማረም ሜትር 249,861 20,385.75 - - 106,023.75 - -
የማሳ ፅዳት (cleaning field) ሔክታር 1,496.11 - 4.86 - - 641.41 -

መስመር መክፈት /Opening furrow ends ሜትር 149,611 - - - - 2,140 -

መስመር መዝጋት /Clossing furrow ends ሜትር 212,928 39 18,658.00 47,841.03 33,618.50 44,137 131.29
ጋሪ መንገድ አረም ማፅዳት ሜትር 552,940.48 64,470 14,655.00 22.73 386,820 154,732.50 40
ሶስተኛ ካናል አረም (TCW) ሜትር 247,480 20,623.33 5,641.00 27.35 123,740 36,012 29.1
ሶስተኛ ካናል ጥገና (TCR) ሜትር 61,870 5,155.83 3,190.00 61.87 30,935 6,596 21.32
ሶስተኛ ቦይ ማፋሰሻ አረም (TCDW) ሜትር 247,480 20,623.33 780 3.78 123,740 780 0.63

16 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
3.2. የደን ልማት፣ አካባቢ ጥበቃና ተጓዳኝ ምርቶች ሥራዎች
 የተጓዳኝ ምርት ሥራዎችን በተመለከተ ከፍራፍሬ ማሳ 3,531.27 ኩ/ል የውጭ ማንጎ፣ ብርቱካን እና መንደሪን ምርት
በመሰብሰብ ለሽያጭ እንዲቀርብ በማድረግ ለፋብሪካው ገቢ ማስገኘትና ለሰራተኛ ተጠቃሚ እንዲሆን ተደርጓል፡፡
 ከአትክልት የተሰበሰበ 11.11 ኩ/ል የሽንኩርት ምርት በመሰብሰብ የፋብሪካ ሰራተኛ በቅናሽ ዋጋ በማቅረብ ተጠቃሚ
እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡
 በፋብሪካ ለሚገኘው የፍራፍሬ ማሳ 7 ሄ/ር የጸረ ነፍሳት ኬሚካል የመርጨት ሥራ ተከናውኗል፡፡
 ከተጓዳኝ ስራዎች በተጨማሪም ለአረንጓዴ ልማት አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ በቁጥር 3,400 የዛፍ ችግኞችን የማዘጋጀት፣
በቁጥር 9,292 የዛፍ ችግኝ የመትከልና የመንከባከብ እንዲሁም የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችን ማለትም የጽዳት ሥራዎችን
የማከናወን፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ጉድጓዶችን የማዘጋጀትና ሌሎች የቁጥቋጦ፣ ሳር አረሞችና ፕሮሶፊስ ዛፎችን የማስወገድ
ሥራ ተሰርቷል፡፡

17 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ሰንጠረዥ 6፡ የደን ልማትና ተጓዳኝ ምርቶች የታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
የታህሳስ ወር የ 2015 በጀት እስካሁን
ግብ ተኮር ተግባራት መለኪያ የዓመቱ ዕቅድ
ዕቅድ ክንውን % ዕቅድ ክንውን %
1. የፍራፍሬ ማሳ ማልማት (ተጓዳኝ ምርቶች)
የመስኖ ውሃ መስጠት ቁ/ር 245,280 24528 13538 55.19 98112 84255 85.88
አረም ማረም ሄ/ር 210 30 0 102 128 125.49
ፅዳት ሄ/ር 140 12 25 208.33 72 142 197.22
ቀለበት መስራት ቁ/ር 21088 3508 3430 97.78 10536 5010 47.55
ማዳበሪያ መስጠት ሄ/ር 70 12 22.178 184.82 23 22.18 96.43
ፀረ-ተባይ መርጨት ቁ/ር 12896 3 0 7
ፀረ-አረም መርጨት ሄ/ር 117 2 0 68 71 104.41
ፀረ-ፈንገስ መርጨት ቁ/ር 9112 2560 0 0.00 9112 6 0.07
ገረዛ ቁ/ር 10025 413 1042 252.30 4648 6530 140.49
መጋቢ ቦይ አረም ሜ/ር 19838 2680 0 9940 3220 32.39
መጋቢ ቦይ ጠረጋ ሜ/ር 19732 6000 0 9865 17250 174.86
ሰብላተራል አረም ሜ/ር 7320 0 0 3660 200 5.46
መጋቢ ቦይ ከፈታ (ሰ/ጠረጋ) ሜ/ር 7320 4200 0 3660 11500 314.21
ጋሪ መንገድ ጽዳት ሜ/ር 7600 800 0 3200 2300.3 71.88
ምርት መሰብሰብ ኩ/ል 13900 54.13 3800 3531.27 92.93
የአገር ውስጥ ማንጎ ኩ/ል 850
ኤክስፖርት ማንጎ ኩ/ል 4600 54.13 57.25
ብርቱካን ኩ/ል 7500 3050 3216.89 105.47
መንደሪን ኩ/ል 950 750 257.13 34.28
ሙዝ ኪ/ግ 48
የተተከለ ፍራፍሬ ሄ/ር 0.88
ፓፓያ ሄ/ር 0.4
ኮምጣጤ ሄ/ር 0.2
ብርቱካን ሄ/ር 0.1
ሙዝ ሄ/ር 0.18
2. የጓሮ አትክልት ማልማት
የተዘራ የጓሮ አትክልት ሄ/ር 4 2 0.85 42.50

18 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ሽንኩርት ሄ/ር 2 1 0.85 85
ተማቲም ሄ/ር 2 1
ስኳር ድንች ሄ/ር 0.18
የሃበሻ ጎመን ሄ/ር 0.03
የተገኝ ምርት ኩ/ል 102.5 17.75 5.22 29 60 11.1 18.50
ሽንኩርት ኩ/ል 50 5.22 25 11.1 44.40
ተማቲም ኩ/ል 52.5 17.75 35
የተጠቃሚ ሰው ብዛት ቁጥር 104 249
3. የደን ልማትና አካባቢ ጥበቃ ሥራዎች
11,600 0 0 3800 3400 89.47
የተፈሉ የዛፍ ችግኞች ቁጥር

10,160 360 305 84.72 8140 9292 114.15


የተተከሉ የዛፍ ችግኞች ቁጥር

46,010 4000 3260 81.50 22200 12610 56.80


ከተራ መስራት ቁጥር

31,050 3000 2200 73.33 10450 7793 74.57


ገረዛ ማካሄድ ቁጥር

1,320 110 78 70.91 660 367.25 55.64


ውሃ ማጠጣት ሄ/ር

159 13 7 53.85 103 60.78 59.01


ሳር ማጨድና መጨፍጨፍ ሄ/ር
አዳዲስ የውሃ ማስገቢያ ቦይ 0.375 75
ኪ/ሜ 6 0.5 3 4.43 147.50
መስራት
የውሃ ማስገቢያ ቦይ መጥረግና 1.25 125
ኪ/ሜ 12 1 6 5.92 98.67
ማጎድጎድ
6 0.5 0 0 3 0.26 8.50
የመዝናኛ ቦታዎችን መፍጠር ሄ/ር
እንክብካቤ የተደረገለት ነባር 11.6 100.9
ሄ/ር 142 11.5 59 57.3 97.12
የመዝናኛ ቦታ
ከቁጥቋጦና አላስፈላጊ ነገር የፀዳ 42 44.7
ሄ/ር 1223.6 94 724 379.5 52.42
ቦታ
1200 100 72.5 72.5 600 478.5 79.75
የተወገደ ደረቅ ቆሻሻ ሜ/ኩ

12 1 0 0 6 4 66.67
የተዘጋጀ የቆሻሻ ጉድጓድ ቁጥር

3 0 0 1
በደን በመሸፈን የተፈጠረ ምቹ ቁጥር

19 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
የስራ አካባቢ
12 1 0 0 6 5 100
የተካሄደ የፅዳት ዘመቻ ቁጥር

20 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
4. የመስክ መሳሪያዎች ጥገና መምሪያ ሪፖርት

የመደበኛ የጥገና ሥራዎችን አፈጻጸም በተመለከተ የተለያዩ የመከላከልና ማስተካከል ጥገና ሥራዎች የተሰሩ ሲሆን

የቤት መኪኖችና ቀላል ተሽከርካሪዎች የቅድመ መከላከል ጥገና በቁጥር 849 ታቅዶ 656 የእቅዱን 77 በመቶ እና

ድንገተኛ ብልሽት ደግሞ በቁጥር 452 ታቅዶ 271 የእቅዱን 60 በመቶ የማስተካከል ጥገና ስራ ተሰርቷል፡፡

ለዊል ትራክተርና አገዳ ጋሪዎች የቅድመ መከላከል ጥገና በቁጥር 871 ታቅዶ 322 የእቅዱን 37 በመቶ እና ድንገተኛ

ብልሽት ደግሞ በቁጥር 354 ታቅዶ 158 የእቅዱን 45 በመቶ የማስተካከል ጥገና ስራ ተሰርቷል፡፡

ለከባድ ማሽኖች መከላከል ጥገና በቁጥር 733 ታቅዶ 315 የእቅዱን 43 በመቶ እና ድንገተኛ ብልሽት ደግሞ በቁጥር 407

ታቅዶ 213 የእቅዱን 52 በመቶ የማስተካከል ጥገና ሥራ ተከናውኗል፡፡

እንዲሁም ለሁሉም ተሸርካሪዎችና ማሽኖች የአውቶ ኤሌክትሪክ ጥገና የቅድመ መከላከል ጥገና በቁጥር 388 ታቅዶ

275 የእቅዱን 71 በመቶ እና ድንገተኛ ብልሽት ደግሞ በቁጥር 191 ታቅዶ 141 የእቅዱን 74 በመቶ የማስተካከል ጥገና፣

የብየዳ ስራ በቁጥር 442 ታቅዶ 295 የእቅዱን 67 በመቶ እና የጎማ ጥገና ሥራ ደግሞ በቁጥር 1020 ታቅዶ 496

የእቅዱን 48.63 በመቶ ተከናውኗል፡፡

ለ 2015 በጀት ዓመት ማሽኖችን ለስራ ዝግጁ ለማድረግ በዝግጀት ምዕራፍ የተከናወኑ የማሻሻያና ሞዲፊኬሽን

ሥራዎች፡-
የወዳደቁ ብረታ ብረቶችን በማንሳት በጋራዥ የጥገና ቦታ ጽዱ የማድረግ ስራ ተሰርቷል፡፡
የኬዝ ማግነም ማሽን በቁጥር 02 በራስ አቅም ጠግኖ ወደ መስመር ማስገባት ተችሏል፡፡
 በፍሬን ሲስተም ችግር ለረጅም ጊዜ ቆሞ የነበረ ፎርድ አምቡላስ መኪና በሞዲፊኬሽን ተሰርቶ አገልግሎት

እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡
 የሲኖ ማች ክሬን መለያ ቁጥር KV-054 ኤክስፓንሽን ታንከር፣ የቶዮታ 3-63959 የ Ac ክለች፣ የቸሪ ግሬደር ማሽን

ታንደም፣ የኬዝ ስታይገር ማሽን የመሪ ፒስተን፣ እንዲሁም የሃይድሮሊክ ሆዝ በሞዲፊኬሽን ተሰርቷል፡፡

 የዲስክ ሃሮወር መለያ ቁጥር KNI-015 እና KNI-013 የዲስክ ብልሽት ተሰርቶ ወደ ስራ የማስገባት፣
 የሀይድሮሊክ ጃክ ባለ 20 እና 30 ቶን በቁጥር 57 ለጥገና ተልከው ከ 35 በላይ ክሪኮች ተጠግነው ወደ ጋራዥ
ተመልሰዋል፡፡
 የተጣመሙ የሃይቤድ እና የቻይና ጋሪ ቼርኪዎች ለማስተካከል ወደ አዲስ አበባ ለጥገና በመላክ እንዲስተካከሉ
የማድረግ፣
 የቶዮታ ሃይሉክስ 3-63960 በዲፈረንሽያል ፍላንጅ መበላት ምክንያት ዘይት በማፍሰሱ የመበየድ ስራ ተሰርቷል፡፡
 ቤንች ቫይስ ከመተሃራ ስኳር ፋብሪካ በትብብር በማምጣት የአውቶ ኤሌክትሪክ ወርክ ሾፕን የማደራጀት ስራ
ተሰርቷል

20 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
 Nissan መኪና መለያ ቁጥር 3-41401 የሞተር ሰፖርቶ ከወዳደቁ የቶዮታ ሰፖርቶ ጋር በማዳቀል ማሻሻያ ተሰርቶ

አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡


 የመፍቻ ቤትና የዘይት ቤት በማደራጀት የነበረባቸውን ችግር በማስተካከል ምቹ የስራ ቦታ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡
 ለጋራዥ ሰራተኛ የሚያገለግል የሻይ ቡና ቦታ አስተካክሎ ለስራ ዝግጁ የማድረግ ስራ ተሰርቷል፡፡
 የኬዝ ማግነም ማሽን መለያ ቁጥር KT-92 የፊት የግንባር መስታዎት በመሰበሩ በሞዲፊኬሽን ተሰርቶ ወደ ስራ
እንዲገባ በማድረግ የመስታወት ግዥ ወጪ ማስቀረት ተችሏል፡፡
 ለዘይት ቤት ዘይት መስፈሪያ የሚሆን ባለ 1፣2 እና 3 ሊትር ጆግ ተሰርቷል፡፡
 እንዲሁም በንፋስ ፓምፕ ዘይት ለማከፋፈል የዘይት ቤቱን ዲዛይን የመቀየር ሥራ ተሰርቷል፡፡

21 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
December Month To date
Complete Total Completed
Partial Over Minor Major Partial Complete Minor Major Machinery
Maintenanc G.service Over G.service
Haul Repair Repair Over Haul Over Haul Repair Repair
e Type Haul
Ac
Pla Act Pla Act Act Pl Actua Pl Act Pla Actu
Plan Actual Actual Plan Plan tua Plan Actual Plan Actual Plan %
n ual n ual ual an l an ual n al
l
Transport 62.9
0 0 0 2 0 0 0 0 0 0 53 49 19 2 7 0 0 0 2 0 81 51
Vehicle 6
Repair
Wheel 1 59.8
0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 74 71 13 5 0 0 0 44 9 142 85
Tractor 1 6
Repair
Heavy Duty 75.0
0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 30 24 1 0 5 3 0 0 0 0 36 27
Machinery 0
Repair
54.1
Auto Electric 0 0 3 0 0 0 0 0 0 0 86 63 36 3 0 0 0 0 0 0 122 66
Repair 0

Total 1 60.1
0 0 3 2 0 0 0 0 0 0 243 207 69 10 12 3 0 46 9 381 229
Completed 1 0
Machinery
ሰንጠረዥ 7. የመስክ መሳሪያዎች ጥገና መምሪያ የክረምት ጥገና ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

የዝግጅት የታህሳስ ወር የ 2015 በጀት ግማሽ አመት

መለኪያ ምዕራፍ
እቅድ ክንውን አፈጻጸም እቅድ ክንውን አፈጻጸም
ዝርዝር ተግባር ዕቅድ
አጠቃላይ ስርቪስ በቁጥር 158 0 7 158 135 85

አጠቃላይ ከፊል እድሳት በቁጥር 33 3 3 100 33 5 15

አጠቃላይ ሙሉ እድሳት በቁጥር 12 0 0 12 1 8

አጠቃላይ የአገዳ ጋሪ ከባድ ጥገና በቁጥር 14 0 0 14 9 64

ድምር በቁጥር 217 3 10 333 217 150 69

20 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
Harvesting Vehicles & Machineries Summer Maintenance Performance Report
Summer Maintenance
Type of Type of Non
Team Gross Availability Remark
machine maintenance Functional Functional
fleet (%)
GS 12 11 91.67 1
High bed track PO 5 2 40 3
CO 2 0 0 2
Sub Total 19 13 68.42
High bed GS 18 18 100 0
Trailers MR 2 0 0 2
Sub Total 20 18 90
1. Transport Vehicle Maint.

GS 4 4 100 0
S/V Vehicles
CO 1 0 0 1
Sub Total 5 4 80
Motore Cycles PO 2 0 0 2
D.T (Dump GS 1 0 0 1
Truck) CO 1 0 0 1
Sub Total 4 0 0
Total 48 33 69 15
GS 10 8 80 2
YTO 1804
PO 2 0 0 2
Sub Total 12 8 67
URSUS GS 6 4 67 2
GS 3 3 100 0
KAT 1804
2. Wheel Tractor Maint.

PO 5 1 20 4
Sub Total 8 4 50
KAT 1254 GS 1 1 100 0
GS 34 34 100 0
CANE CART
MR 12 9 75 3
Sub Total 46 43 93
Total 73 60 82 13

21 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
GS 3 3 100 0
Joohn deere

Machinery
PO 1 0 0 1

3. Heavy
Grab Loader

Maint.
CO 3 0 0 3

Duty
Total 7 3 43 4

Harvesting Maintenance status Summary

Summer Maintenance

Types of Maintenance Plan Actual % Remark

General Service 92 86 93%

Partial Oherhaul 15 3 20%

Complete Overhaul 7 0 0%

Major Repair 14 9 64%

Grand Total 128 98 76.56%

ከሃርቨስቲንግ ጥገና ሥራዎች አንጻር

 የሱፐርቪዥን ተሽከርካሪዎች ጥገናቸው ተጠናቆ ሥራ ላይ ቢሆኑም ለቀጣይ ኦፕሬሽን የብሬክ ሲስተም፣ ፋስት ሙቪንግ አይተምስ የመሳሰሉት

መለዋወጫ ያስፈልጋቸዋል፡፡

 ጥገና ለተጠናቀቁ አገዳ ጋሪዎች ሰንሰለት ያስፈልጋል፡፡ እንዲሁም ለ 4 አገዳ ጋሪዎች ተንቀሳቃሽ ሻክልና ፒን፣ ሃብ፣ ሰንሰለት፣ ባለስትራ እና ቸርኪ

ያስገልጋል፡፡

 ጥገና ለተጠናቀቁ 5 ሃይቤድ ትራኮች በጥገና የተገጠመላቸው ፊድ ፓምፕ ኦፕሬሽን ላይ ስጋት ሊሆን ስለሚችል መጠባበቂያ ፊድ ፓምፕ ቢገዛ፣
22 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
 ጥገና ለተጠናቀቁ 2 YTO ትራክተሮች የተገጠመው የክለች ዲስክ፣ ብሬክ ፍሪክሽን ዲስክ፣ ብሬክ ሪተርን ስፕሪንግ፣ ፊድ ፓምፕና የነዳጅ መስመር

ለቀጣይ ኦፕሬሽን ሊያስቀጥሉ ስለማይችሉ ተገዝቶ ቢቀርብ፣

 ጥገና የተጠናቀቁ 4 ኡርሰስ ትራክተሮች ፋስት ሙቪንግ አይተምስ፣ የተለያዩ ሴንሰሮች፣ ኤር ሬጉሌተር፣ ዊል ቦልትና ኮኔክተር ያስፈልጋል፡፡

 በአጠቃላይ ለሁሉም ትራክተሮችና ተሽከርካሪዎች ጎማ፣ ከመነዳሪና ባትሪ ችግር ስላለባቸው ግዥ ይጠብቃሉ፡፡

23 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ሰንጠረዥ 8. የመስክ መሳሪያዎች ጥገና መምሪያ የታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
የዓመቱ የታህሳስ ወር የ 2015 ግማሽ ዓመት
የጥገና ዓይነት ግብ ተኮር ተግባራት መለኪያ
ዕቅድ ዕቅድ ክንውን % ዕቅድ ክንውን %
1. የትራንስፖርት ተሽከርካሪ ጥገና ቡድን (121)
ፍተሻ ቁጥር 1250 100 86 86 580 474 82
የመከላከል ጥገና

ሰርቪስ ቁጥር 625 45 26 58 260 182 70


ከፊል እድሳት ቁጥር 10 1 0 0 6 0 0
ሙሉ እድሳት ቁጥር 7 1 0 3 0 0
ድምር ቁጥር 1892 147 112 76 849 656 77
ቀላል ቁጥር 1090 80 58 73 440 271 62
የማስተካከ
ል ጥገና

ከባድ ቁጥር 24 2 0 0 12 0 0
ድምር ቁጥር 1114 82 58 71 452 271 60
ቀላል ቁጥር 280 25 15 60 140 90 64
ከባድ ቁጥር 20 2 0 0 9 1 11
የብየዳ
ሥራ

ድምር ቁጥር 300 27 15 56 149 91 61


2. የዊል ትራክተርና አገዳ ጋሪ ጥገና ቡድን (132)
ፍተሻ ቁጥር 2000 180 41 23 720 268 37
የመከላከል ጥገና

ሰርቪስ ቁጥር 315 30 6 20 135 53 39


ከፊል እድሳት ቁጥር 13 1 0 0 9 1 11
ሙሉ እድሳት ቁጥር 8 1 0 0 7 0 0
ድምር ቁጥር 2336 212 47 22 871 322 37
ቀላል ቁጥር 1000 80 29 36 340 147 43
የማስተካከ
ል ጥገና

ከባድ ቁጥር 32 3 9 300 14 11 76


ድምር ቁጥር 1032 83 38 46 354 158 45
ቀላል ቁጥር 845 60 39 65 255 151 59
ከባድ ቁጥር 16 1 0 0 12 6 52
የብየዳ
ሥራ

ድምር ቁጥር 861 61 39 64 267 157 59


3. የከባድ ማሽነሪ ጥገና ቡድን (41)
ፍተሻ ቁጥር 1024 86 43 50 510 284 56
የመከላከል ጥገና

ሰርቪስ ቁጥር 550 36 2 6 216 31 14


ከፊል እድሳት ቁጥር 4 1 0 0 3 0 0
ሙሉ እድሳት ቁጥር 5 1 0 0 4 0 0
ድምር ቁጥር 1583 124 45 36 733 315 43
ቀላል ቁጥር 768 64 38 59 384 208 54
የማስተካከ
ል ጥገና

ከባድ ቁጥር 44 4 0 0 23 5 22
ድምር ቁጥር 812 68 38 56 407 213 52
ቀላል ቁጥር 50 5 9 180 22 42 192
ከባድ ቁጥር 10 1 0 0 5 5 101
የብየዳ
ሥራ

ድምር ቁጥር 60 6 9 150 27 47 175


4. የአውቶ ኤሌክትሪክ ጥገና ክፍል (294)
ፍተሻ ቁጥር 580 48 39 81 288 206 71.53
የመከላከል ጥገና

ሰርቪስ ቁጥር 80 14 12 86 80 69 86.25


ከፊል እድሳት ቁጥር 26 5 0 0 20 0 0.00
ሙሉ እድሳት ቁጥር 0 0 0 0 0 0 0.00
ድምር ቁጥር 686 67 51 76 388 275 71
የማስተ

ቀላል ቁጥር 800 30 33 110 179 140 78.21


ጥገና
ካከል

ከባድ ቁጥር 30 2 0 0 12 1 8.40

24 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
ድምር ቁጥር 830 32 33 103 191 141 74
5. ለአጠቃላይ ተሽከርካሪና ማሽኖች (294)
የጎማ ጥገናና እድሳት ቁጥር 4000 250 78 31 1020 496 48.63
 በግማሽ ዓመቱ የተከናወኑ የወጪ ቅነሳና ሪፎርም ሥራዎች አፈጻጸም ማጠቃለያ
የ 2015 ግማሽ ዓመት
ዝርዝር ተግባራት መለኪያ የአመቱ ዕቅድ
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
በመስክ መሳሪያዎች ጥገና የሞዲፊኬሽን የቀነሰ ወጪ
1,200,000.00 670,000.00 2,070,686.86 309.06
ሥራዎች መስራት በብር
የቀነሰ ወጪ
የጎማና ከመነዳሪ ወጪን ማሻሻል 12,096,256.33 4,346,256.40 1,667,712.57 38.37
በብር
የቀነሰ ወጪ
የመለዋወጫ ወጪን ማሻሻል 23,318,478.43 11,328,528.40 1,461,411.10 12.90
በብር
የነዳጅ፣ ዘይትና ቅባት አጠቃቀምን በማሻሻል የቀነሰ ወጪ
16,142,521.43 9,210,530.88 1,136,453.20 12.34
ወጪን መቀነስ በብር
በሲቪል የተለያዩ የሞዲፊኬሽን ሥራዎችን የቀነሰ ወጪ
115,000.00 57,499.98 48,990.00 85.20
በመስራት ወጪን መቀነስ በብር
የአሰራር ስርዓቶችን በማሻሻል የትርፍ ሰዓት የቀነሰ ወጪ
180,600.00 107,300.02 10,480.25 9.77
ወጪን መቀነስ በብር
ከተለያዩ የጥገናና ግንባታ ሥራዎች ወጪን የቀነሰ ወጪ
20,000.00 10,000.02 884.00 8.84
መቀነስ በብር
ስራዎችን በስታንዳርድ በመስራት የቀነሰ ወጪ
164,749.00 82,374.50 - -
ድግግሞሽን ማስቀረት በብር
በሽታን የሚቋቋሙ የአገዳ ዝርያዎችን የቀነሰ ወጪ
142,794.00 47,598.00 - -
በመጠቀም 580 ሄ/ር ላይ ወጪን መቀነስ በብር
ተገቢውን የመስኖ ቁጥጥር በማድረግ 126 የቀነሰ ወጪ
6,205.50 3,102.00 - -
ሄ/ር ላይ ወጪን መቀነስ በብር
ድምር 53,386,604.69 25,863,190.20 6,396,617.98 24.73
በሲቪል መስኖ ስራዎች የተለያዩ የሞዲፊኬሽን ሥራዎች ቅመራ 49,874.00

በመስክ መሳሪያዎች ጥገና የተለያዩ የሞዲፊኬሽን ሥራዎች


2,070,686.86
ቅመራ
ድምር 2,120,560.86

 የተከናወኑ ማሻሻያና ሞዲፊኬሽን ሥራዎች

 የሲኖ ማች ክሬን ኤክስፓንሽን ታንከር፣ የመከስከሻ ተቀጽላ፣ የኬዝ ማግነም ማሽን


የግንባር መስታዎት፣ በቁጥር 4 ለሚሆኑ ኡርሰስ ትራክተሮች ስታርተር ሞተር፣ ለ 2
ሃይሉክስ መኪና ኦልተርኔተር፣የግራብ ሎደር ስታርተር ሞተር፣ የፎርድ አምቡላንስ
የፍሪሲዮንና ፍሬን ቋት ማሻሻያ፣ በቁጥር 6 የሚሆኑ ግራይንዲንግ ማሽን ከተበላሹት
ማዳቀል፣ የኒሳን መኪና ሞተር ሰፖርቶ ማዳቀል፣ የአገዳ ጋሪ የፈራረሰ ፍሬም
ከሌሎች አሮጌ ጋሪዎች RHS ብረት በመውሰድ የማጠናከር ሥራዎች ተሰርተዋል፡፡

25 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
 ለ 36 ቤቶችና ለፋብሪካ ፓምፕ ፋውንዴሽን ግንባታ እንዲሁም ለውሃ መስመር ጥገና
የሚያገለግሉ የፓይፕ ፊቲንግ እና ሌሎች ግብዓቶችን ከአካባቢ መልሶ በመጠቀም
ወጪ መቀነስ ተችሏል፡፡
 በድርጅቱ የሚታየውን የተሽከርካሪዎች ጎማና ከመነዳሪ ችግር ለመፍታት ቫልቭና
ሳይዝ በማስተካከል ለሌሎች በመግጠም አገልግሎት እንዲሰጡ የማድረግ ሥራ
ተሰርቷል፡፡

5. የ2015 በጀት ግማሽ ዓመት የአፈጸጻም ሁኔታዎች ግምገማ


5.1. በጥንካሬ የተለዩ
 በዘርፍ ደረጃ በየሳምንቱ የተከናወኑ ሥራዎችን በየጊዜው በመገምገም እና አቅጣጫ በማስቀመጥ ክፍተቶችን ለመሙላት ሲደረግ
የነበረ ጥረት መኖሩ፣
 የመሬት ዝግጅት ሥራዎችን አፈጻጸም በመጨመር የአገዳ ተከላ ሥራ እንዲፋጠን ከማድረግ አንጻር ለስራው መሳካት አጋዥ የሆኑ
አካላትን በኮሚቴ በማዋቀር ሥራዎች እንዲመሩ መደረጉ የመሬት ዝግጅትና አገዳ ተከላ አፈጻጸም ላይ ለውጥ መኖሩ፣
 የመስኖ ውሃ ማጠጫ ሃይድሮፍሉም ስርቆትን ለማስቀረት ከመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ተሞክሮ በመውሰድ ወደ ሳይፎን ፊደር ዲች
ሲስተም ለመቀየር እየተደረገ ያለ እንቅስቃሴ መኖሩ፣
 በዘርፉ የሚገኙ የስራ መሪዎችና ሰራተኞች በአካባቢው ማህበረሰብ በሳይት ላይ የሚፈጠሩ ጫናዎችን ተቋቁመው ሥራዎችን
ማከናወን መቻሉ፣
 በድርጅቱ የሚታየውን የነዳጅ ስርቆት ክትትል ለማድረግ ተጠቃሚ ክፍሎች በየሳምንቱ ሪፖርት እንዲያቀረቡ መደረጉ፣

 የመለዋወጫ እጥረትን ለመፍታት በራስ አቅም የሞዲፊኬሽን ሥራዎችን በመሥራት ተሸከርካሪዎችና ማሽኖች ስራ ላይ እንዲቆዩ
ሲደረግ የነበረ ጥረት መኖሩ፣
 በብልሽት ቆመው የነበሩ ተሽከርካሪና ማሽኖች በማስተካከል ወደ ስራ ማስገባቱ፣

 በቁጥር 6 የሚሆኑ የሞተር ሳይክሎች ግዥ እንዲፈጸም በማድረግ በእርሻ ሳይት ሰራተኞች በኩል የሚታየውን የተሽከርካሪ እጥረት
በተወሰነ ደረጃ ችግሩን መፍታት መቻሉ፣
 የተሽከርካሪ እጥረት ሲያጋጥም ከሌሎች የስራ ክፍሎች በቅንጅት መጠቀም መቻሉ፣

 3,531.27 ኩ/ል የፍራፍሬ ምርት በመሰብሰብ ለሽያጭ እንዲቀርብ መደረጉና ለፋብሪካ ገቢ ማስገኘቱ፣
 በአካባቢ የሚገኙ የግንባታ ማቴሪያሎች በመፈለግ ዳግም ጥቅም ላይ እንዲውሉ መደረጉ፣
 በድርጅቱ የሚገኙ ስክራፕ (የወዳደቁ ብረቶችን) በመጠቀም ለመለዋወጫ እቃና ጥገና ሥራዎች በመጠቀም አገልግሎት ላይ
የማዋል፣

26 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
 የፋብሪካን ስራ መሪዎችና ሰራተኞች በማስተባበር 17 ሄ/ር ማሳ አገዳ እንዲተከል በማድረግ ቢያንስ 17,969 ብር ለጉልበት ሰራተኛ
የሚከፈል ወጪን ከማስቀረት በተጨማሪ የሰራተኛ የስራ ተነሳሽነት እንዲኖር የማድረግና የማነቃቃት ሥራ ተሰርቷል፡፡

5.2. በድክመት (ክፍተት) የተለዩ

 በግማሽ ዓመቱ በእቅዱ መሰረት መገልበጥ የነበረባቸው ማሳዎች ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅተው በአገዳ መትከል አለመቻሉ፣

 የስራ ክፍሎች የተከናወኑ ሥራዎች አፈጻጸማቸውን በሪፖርት መልኩ አቀናጅቶ ያለማቅረብና የሪፖርት አፈጻጸም መዛነፍ
መታየት፣
 እንደዘርፍ በእቅድና ክትትል ክፍል የተሻለ አፈጻጸምና የሪፖርት አቀራረብ ጥራት ያላቸውን የስራ ክፍሎች በደረጃ አለመለየትና
ግብረ-መልሶችን አለመስጠት፣
 የክረምት ጥገና ሥራዎችን ለማከናወን ከፍተኛ የመለዋወጫ እቃ እና የግንባታ ግብዓት እጥረት መኖሩ እና ግዥ ተፈጽሞ በወቅቱ
አለመቅረብ፣
 በፕሮጀክት ደረጃ ይተከላል ተብሎ በእቅድ የተያዘውን 970 ሄ/ር አዲስ መሬት ለማከናወን ኮሚቴ ተዋቅሮ ከሚመለከታቸው

አካላት ጋር በመሆን መሬት ጥናትና ልየታ ስራዎች ቢኖሩም እቅዱ በጥቅምት ወር እንደሚጀምር ቢቀመጥም እንቅስቃሴዎች

አለመኖር፣

 ለሰራተኞች የተሟላ ፋሲሊቲ አለመኖር፣

5.3. መልካም አጋጣሚዎች


 አገዳ ለማልማትና የተጓዳኝ ምርቶችን ለማምረት የሚያስችል በቂ የመስኖ ውሃና ሰፊ የእርሻ መሬት መኖር፣

 መንግስት የስኳር ልማት ፋብሪካዎችን ትኩረት የሰጠው መሆኑና ፋብሪካው ራሱን ችሎ በቦርድ እንዲመራ መደረጉ፣

 ከሃገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ ሲታይ በአካባቢው አንጻራዊ ሰላም መኖሩ፣

 ለኮንትራክተር ተሰጥተው ያልተጠናቀቁ ቤቶችን በራስ አቅም በማጠናቀቅ በድርጅቱ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት
እድል መኖሩ፣
 ፋብሪካው ባማካይ ቦታ እና ለከተሞች በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ ለሰራተኛ ተመራጭ መሆኑ፣

 ወጣትና አምራች የሰው ሃይል መኖሩና የሰራተኛው የስራ ተነሳሽነትና መነቃቃት እየታየ መምጣቱ፣

 ፋብሪካው ለሃገሪቱ ዜጎች የስራ እድል በመፍጠር የስራ አጥነት ቁጥር የሚቀንስ መሆኑና ለአካባቢው ማህበረሰብ የልማቱ ተጠቃሚ
እንዲሆኑ ማድረጉ፣
 የኤልፓ ኤሌክትሪክ መስመር እስከ ቀበና ከተማ ድረስ የተዘረጋ በመሆኑ ትራንስፎርመር በማቋቋም በማህበረሰብ የሚፈጠር ህገ -ወጥ የመብራት
አጠቃቀምን በማስቀረት የድርጅቱ መብራት ችግር የሚፈታ መሆኑ፣
 የስኳር ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ እና የውጭ ምንዛሬን በማምጣት የሃገሪቱን ኢኮኖሚ የሚደግፍ መሆኑ፣

27 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
 የአሚባራ እርሻ ልማት እንደገና የሸንኮራ አገዳ ለማልማት ጅምር ስራዎች መኖር፣

5.4. ስጋቶች
 የዋና ካናልና ተያያዥ ጥገና ሥራዎች በኮንትራክተሩ በኩል ግንባታቸው በቶሎ የማይጠናቀቅ ከሆነ በፋብሪካና በሚለማው አገዳ ላይ ከፍተኛ መስኖ
ውሃ እጥረት መፍጠር ተጽዕኖ የሚያሳድር በመሆኑ፣
 የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ድርጅት የዋና ግድብ ውሃ ለማፍሰስ የታሰበው ግድቡን መልሶ ለመሙላት ረጅም ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ከፍተኛ የውሃ
እጥረት የሚከሰት መሆኑ፣
 በእርሻ ልማት ቦታ የአካበቢ ህብረተሰብ አሰፋፈር እና የእንሰሳት እንቅስቃሴ ለአገዳ ልማቱ ተጽዕኖ ማሳደር፣
 የበጋ ወራት የሚራዘም ከሆነ እየለማ በሚገኝ ሸንኮራ አገዳ በእንስሳቶች ጉዳት መድረሱ የሚፈጭ አገዳ ሊያጋጥም የሚችል መሆኑ፣
 በፋብሪካው እርሻ ይዞታ ላይ የግል ባለሃብቶች እና የአካባቢ ማህበረሰብ መሰማራት የመሬት ወረራ መኖርና የመስኖ ውሃ አጠቃቀም ላይ ተጽዕኖ
ማሳደር፣
 የመስክ መሳሪያዎች ጥገና ቦታ አጥር አለመኖር ለስርቆት ወንጀል ተጋላጭ መሆኑ፣
 የአካባቢው ማህበረሰብ ከቅጥርና ሌሎች ጥቅም ጋር በተያያዘ በሚያነሱት ጥያቄ በእርሻ አመራርና ባለሙያዎች ላይ ከስነ ምግባር ባፈነገጠ መልኩ
የዛቻና ማስፈራራት እንዲሁም ድብደባ መፈጸም፣
 በጉሩሙሊ እየለሙ የሚገኙ እና አዲስ ለሚለሙ 1400 ሄ/ር ማሳ የጎርፍ መከላከያ ዳይክ ካልተሰራ ስጋት መሆን፣
 በአገዳ ተከላ የተሸፈኑ ማሳዎች የጨው መብዛት እና የፍል ውሃ መከሰት፣
 በአሚባራ እርሻ ልማት ሲቀርብ የነበረው ሸንኮራ አገዳ ሙሉ በሙሉ ከመስመር መውጣቱ እና በፋብሪካው ያለው የአገዳ ሽፋን ለፋብሪካ ይቀርባል
ተብሎ የሚታሰብ አገዳ አነስተኛ መሆን፣
 በድርጅቱ ያሉ ማሽነሪዎችና ተቀጽላዎች የአገልግሎት እድሜያቸውን የጨረሱ በመሆኑ በቂ መለዋወጫ እና የመተካካት ስራ ካልተከናወነ መሬት
ለማዘጋጀትና የኮንስትራክሽን ሥራዎችን ለማከናወን ስጋቶች መኖር፣
 የድርጅቱ የፋይናንስ አቅም ውስን በመሆኑ የመለዋወጫና ሌሎች ግብዓት ግዥ በወቅቱ መፈጸም አለመቻልና በሚፈለገው መጠን ተገዝቶ
አለመቅረብ፣
 ካለው የኑሮ ውድነት አንጻር የሰራተኛ ደመወዝና ጥቅማ -ጥቅም የሚጣጣም ባለመሆኑ በየጊዜው የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መነሳትና የሰራተኛ
ፍልሰት መኖር፣

6. በስራ ላይ ያጋጠሙ ችግሮች እና የተወሰዱ መፍትሄዎች


ተ.ቁ ያጋጠሙ ችግሮች የተወሰደ የመፍትሔ እርምጃ

1. የማሽነሪ ተደጋጋሚ ብልሽት (ግሬደር፣ ዶዘር፣ ያሉትን ማሽነሪዎች በጋራዥ በኩል ተጠግነው አገልግሎት
ኤክስካቬተር እና የሎደር ማሽን) እጥረት እንዲሰጡ የማድረግ ሥራ፣ የተጠየቀውን ገንዘብ
እንዲለቀቅ ግፊት ማድረግ፣
2. ለግንባታ ሥራ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እጥረት ግዥ እንዲፈጸም ስለተጠየቀ ሌሎች ስራዎችን በማከናወን
(ቀለም፣ ሴራሚክ፣ በርና መስኮት እና ሌሎች መጠበቅ
ማቴሪያሎች)
3. ለፋብሪካ የሚመጣዉን ዉሃ በህገወጥ አልሚወች ከህዝብ አደረጃጀት መምሪያ እና ከሚመለከታቸዉ የቀበሌ
በተደጋጋሚ መሰበርና የዉሃ መቋረጥ አመራሮች ጋር በመነጋገር ለመፍታት ጥረት ቢደረግም

28 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
መፍትሄ አላገኘም፡፡ ነገር ግን ጉዳዩ በማኔጅመንት እንዲታይ
ደብዳቤ ለዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲደርስ ተደርጓል፡፡
4. የመጠጥ ውሃ ብክነት መኖርና ቦኖን በአግባቡ የቦኖ አጥር በማጠር እንዲጠቀሙ ለማድረግ እንደእቅድ
አለመጠቀም ተይዟል፡፡
5. የክረምት ጥገና ሥራዎችን ለማጠናቀቅ የመለዋወጫ በቀረበው የመለዋወጫ እቃ ሥራዎችን የመስራት እና ግዥ
እቃ ሙሉ በሙሉ መቅረብ አለመቻል ተፈጽሞ እስኪቀርቡ መጠባበቅ
6. የትራንስፖርት/ሰርቪስ ተሽከርካሪ ችግር በውሰት ከአንዱ ወደ አንዱ በማዘዋወር የመጠቀም እና
የሞተር ሳይክል ግዥ ተፈጽሞ የቀረበ በመሆኑ በተወሰነ
ደረጃ እንዲፈታ ረድቷል፡፡
7. የሸንኮራ አገዳ እጅግ በሚያሳሳብ ሁኔታ በእንስሳት የሸንኮራ አገዳ ጥቃትን ለመከላከል የወረዳ እና የቀበሌ
መበላት አመራሮች በተገኙበት ሽማግሌዎች፣ ተቆጣጣሪዎች እና
ሮንዶች ጋር ሰፊ ዉይይት በማድረግ የጥበቃና ቁጥጥር
ስርዓቱን ለማጠናከር ጥረት እየተደረገ መሆኑ
8. በአሊቤቴ፤ሳቡሬና በደሆ ሰራተኛ ካምፕ የመብራት ለኤሌክትሪክ ሃይል ባለስልጣን ጥያቄ እንዲቀርብ ተደርጓል፡፡
መቋረጥ
9. በቦሎይታ፣ ድሆ፣ አሊቤቴ እና ሳቡሬ ካምፖች የንጹህ በካምፖች ያለዉን የመጠጥ ዉኃ አቅርቦት ችግር
መጠጥ ዉሃ አቅርቦት አለመኖር ለመፍታት የአገዳ ቆረጣ ሰራተኞች የዉሃ ማመላለሻ
ቦቲዎችን በመጠቀም በቦሎይታ እና አሊቤቴ ካምፖች ዉሃ
ማቅረብ ተጀምራል
10. ካናሎችና መንገዶች በአካባቢው ማህበረሰብ በማህበረሰቡ በኩል ያለውን ችግር ከቀበሌ እና ከህዝብ
መቆራረጥ ግንኙት ጋር በጋራ ለመፍታት እቅድ ተይዟል፡፡ ወደ ህግ
የሚቀርቡበት ሁኔታም አቅጣጫ ተቀምጧል
11. የመስኖ ውሃ ማሰራጫ ሃይድሮፍሉም በተደጋጋሚ እንደጊዜያዊ መፍትሄ ከሌላ ማሳ ሸራ በመውሰድ
ሸራ እየተሰረቀ መሆን የማጠጣት ሥራ እየተሰራ ሲሆን በዘላቂነት ወደ ፊደር ዲች
ለመቀየር ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ እስካሁን በሶስት ማሳዎች
ላይ ተግባራዊ እየተደረገ ነው፡፡
12. በአገዳ ተሸፍነው የነበሩ መሬቶች በህገ ወጥነት ለግል ጉዳዩን ከከሚቴና ከንብረት ጥበቃ ጋር በመነጋገር መፍትሄ
እርሻ ልማት ለማዋል የመሬት ወረራ መኖር ለመስጠት እየተሰራ ነው፡፡

13. የማሳ ጥበቃ ሰራተኞች በማሳ ላይ አለመገኘት ተቆጣጣሪና ሮንዶችን በመሰብሰብ ማስተካከያ እርምጃ
ለመውሰድ እየተሰራ ነው

29 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
14. የዋና፣ ሁለተኛ ቦይ እና ሶስተኛ ቦይ ካናሎች አቅም በፈቀደው መልኩ ማሽን ለማጓጓዝ ጥረት እየተደረገ
አለመጠገን (የውሃ የመያዝ አቅም መቀነስ) ነው፡፡
15. ዋና መንገድና ካናሎች በጫካ መያዝ የዶዘርና የተለያዩ ማሽኖች ዘይት ግዥ እንዲቀርብ ጥረት
እየተደረገ ነው፡፡

7. ከበላይ አካል ድጋፍ የሚሹ ጉዳዮች

 የውሃና ኮንስትራክሽን ድርጅት የካናልና ተያያዥ መሰረተ ልማት ጥገና ስራዎች ትኩረት ቢሰጠው፣
 ለፋብሪካ የሚመጣ የካናል ውሃ በህገወጥነት እየተወሰደ ስለሆነ ለካናል ግንባታ ጥናት እየተካሄደ ስለሆነ ከወዲሁ በጀት
ታሳቢ ቢደረግ፣
 የአገዳ በእንስሳት ጥቃት አሳሳቢነት እና ጥቃት ለመቀነስ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ቢሆንም ዘላቂ መፍትሄ
እንደሚያስፈልግ ትኩረት ቢደረግ፣
 በግዥ የተጠየቁ የመለዋወጫ፣ ግንባታ ግብዓትና ሌሎች ማቴሪያሎች እቃ ግዥ በፍጥነት እንዲገዙ ቢደረግ፤
 የመንገድና የኮንስታራክሽን ሥራዎችን እንዲሁም የእርሻ ሥራዎችን ለማከናወን የሚያገለግሉ ተጨማሪ ማሽኖች
የሚሟሉበት ሁኔታ ቢፈጠር /በተለይም ተቀጽላ እና የሞልድ ቦርድ ማረሻ/፣
 አገልግሎት የማይሰጡና በመለዋወጫ ችግር ቆመው የሚገኙ ማሽኖች ወደ ስራ የሚገቡበት ሁኔታ ቢፈጠር፤
 ለቡድን መሪና ሱፐርቫይዘሮች፣ የኦፕሬተር ማመላለሻ የሰርቪስ/ባስ መኪና እንዲሟላ ቢደረግ፣
 በውሰት ወደ ወንጂ የሄደ የካሚኮ ግራብ ሎደር ኢንጅን የግራብ ሎደር እጥረት ያለብን በመሆኑ እንዲመለስ ቢደረግ፣
 በፋብሪካው የአገዳ ልማት በህገወጥ ግለሰቦች ተይዘው የሚገኙ መሬቶችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ማስመለስ
ቢቻል፣

 የኦፕሬሽን ሥራዎችን ለማከናወን ለሃርቨስቲንግ መኪኖች፣ ማሽኖች እና አገዳ ጋዎች ጎማና ከመነዳሪ፣ ፋስት ሙቪንግ አይተምስ፣
ሻክልና ፒን፣ ሃብ፣ ሰንሰለት፣ ባለስትራ፣ ቼርኪ እና ባትሪ ስጋት ስለሆኑ ከወዲሁ ቢታሰብበት፣

30 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት
31 እርሻ አፕሬሽን ዘርፍ የ 2015 በጀት ታህሳስ ወርና የግማሽ ዓመት ሪፖርት

You might also like