Professional Documents
Culture Documents
Internet Session 2
Internet Session 2
digital ትምህርት
ይህ የትምህርት ጉዞ ኢሚይልን በመጠቀም
እንዴት በውጤታማ መንገድ መልእክትን
መለዋወጥ እንደሚችሉ ያሳይዎታል። የድምፅ እና
የ video ጥሪዎችን ጨምሮ ለፈጣን መልእክት
መላላኮች ጥቅም ላይ የሚውሉ የድር
መተግበሪያዎችን ያስተዋወቅዎታል።
የኮርስ ሞጁል አጭር ማጠቃለያ
5
Emails ለመላክ እና
ለመቀበል፣ በመጀመሪያ
ለemail account
መመዝገብ ያስፈልግዎታል።
አብዛኛዎቹ የ email
አገልግሎት ሰጪዎች
account በነጻ እንዲፈጥሩ
ያስችልዎታል። አንድ ጊዜ
ከተመዘገቡ በኋላ፣ ደብዳቤ
የሚልኩበት እና
የሚቀበሉበት የራስዎት
የሆነ የግል የ online ፖስታ
ሣጥን ይኖርዎታል።
12
email account ለመፍጠር፣ እንዲህ ማድረግ ያስፈልግዎታል፦
1. እንደ Outlook፣ Gmail፣ ወይም Yahoo የመሳሰለ አገልግሎት
ሰጪን መምረጥ። ከemail አገልግሎት አቅራቢ በነጻ account
መፍጠር ይችላሉ።
▪ internet እና ድሩን በመጠቀም ከጓደኞች፣ ከቤተሰብ እና ከሌሎች ጋር እንዴት እንደተቀራረቡ መቆየት ይችላሉ?
▪ ቅጽበታዊ የመልእክት መላላክ ምንድን ነው እና ለምን ዓይነት የመልእክት ልውውጥ ይጠቅማል?
▪ ከሌሎች ጋር online መልእክት በፍጥነት ለመለዋወጥ እንዴት Skype ወይም Skype for Business ን መጠቀም
ይችላሉ?
52
online መወያየት
1. የስልክ ቁጥራቸውን ሳያውቁ ለሆነ ሰው የድምፅ ስልክ ጥሪን
ማድረግ።
2. በሌላ ቦታ ላይ ላሉ ሌላ ሰው የ video የስልክ ጥሪን ማድረግ።
3. ቅጽበታዊ መልእክት መላላክን በመጠቀም ከሆነ ሰው ጋር
መወያየት።
4. እንዲህ ዓይነቱን መልእክት ልውውጥ እንዲኖር የሚያስችሉ
የተለያዩ በርካታ አገልግሎቶች አሉ ለምሳሌ Skype—ይህ
ቅጽበታዊ መልእክት መላላክ፣ የድምፅ ስልክ ጥሪ፣ የ video
የስልክ ጥሪ፣ እና በርካታ ሌሎች ጠቃሚ features የሚያካትት
የድር አገልግሎት ነው። በነጻ በተለያዩ መሣሪያዎች ላይ
ሊጭኑት ይችላሉ ወይም browser በመጠቀም በድር ላይ
ሊደርሱበት ይችላሉ።
Skype ን ለሚከተሉት መጠቀም ይችላሉ፦
a) የስልክ ቁጥራቸውን ሳያውቁ ለሆነ ሰው የድምፅ ስልክ ጥሪን ማድረግ።
b) በሌላ ቦታ ላይ ላሉ ሌላ ሰው የ video የስልክ ጥሪን ማድረግ።
c) ቅጽበታዊ መልእክት መላላክን በመጠቀም ከሆነ ሰው ጋር መወያየት።
d) ሁሉም ከላይ የተጠቀሱት ትክክል ናቸው።
Skype ን ለሚከተሉት መጠቀም ይችላሉ፦
a) የስልክ ቁጥራቸውን ሳያውቁ ለሆነ ሰው የድምፅ ስልክ ጥሪን ማድረግ።
b) በሌላ ቦታ ላይ ላሉ ሌላ ሰው የ video የስልክ ጥሪን ማድረግ።
c) ቅጽበታዊ መልእክት መላላክን በመጠቀም ከሆነ ሰው ጋር መወያየት።
d) ሁሉም ከላይ የተጠቀሱት ትክክል ናቸው። - ትክክል! Skype features የድምፅ የስልክ ጥሪዎችን፣ የ
video የስልክ ጥሪዎችን እና ቅጽበታዊ መልእክት መላላክን ያካትታሉ።