2015 1

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 5

ትራንስሚሽን ሰብስቴ ኦፕሬሽን ሰርቪስ 1

የ 2015 ዓ/ም አንደኛ መንፈቅ በጀት ዓመት የስራ ሪፖርት

ታህሳስ 2015 ዓ.ም


1. መግቢያ

 የስራ ክፍሉ ኃላፊነት

 የትራንስሚሽን ኦፐሬሽን ሰርቪስ የስራ ክፍል በዋነኝነት የሚያከናውነው ትራንስሚሽን መሠመር እና ተሸካሚ ታዎሮችን
የፍተሻ ሥራ መሥራት
 ከተሰጡት ኃላፊነቶች ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፐሬሽን የሥራ ክፍሎችን ድጋፍ መስጠት፣ ክትትል ማድረግ ሲሆን ከስራ ሂደቱ
ስራ አስፈጻሚ ቢሮ የሚመሩ ስራዎችን ቀጥተኛ ግንኙነት በማድረግ ስራዎችን ማከናወን፡፡

2. የተከናወኑ ዋናዋና ተግባራት

 ገላን - ወላይታ ሶዶ 400 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች እና ተሸካሚ ታወሮችን የፍተሻ ስራ በማከናወን
እና ዝርዝር ረፖርት ለሪጅኖች ተልኳል በዚህ የፍተሻ ሥራ 277 ታወሮች ታይተዋል ፡፡

3. በሥራ ሂደት የታዩ ችግሮች

 ታወር ቁጥር 62 የታችኛው ክፍል ላይ ሶስት (3) ብረቶች ተቆርጠዋል


 ታወር ቁጥር መቶ ዘጠኝ (109) ላይ አስራ አምስት (15) ሲኒዎች ( insulator ) ተሰብረዋል
 ቁጥር 82 አስከ 93 ላይ ለጥንቃቄ የሚቀበሩ ገመዶች ( Ground wires) የሉም
 በታወር ቁጥር 212 አና 213 ባሉት ታወሮች መካከል እያደጉ ያሉ በህር ዛፎች አሉ

4 .የተለዩ ጠንካራ ጎኖች

 የፍተሻ ሥራውን ለማከናወን የ EEP Transmission Application Software መጠቀም

 የፍተሻ ስራዎችን በህብረት በአጭር ጊዜ ማከናዎን መቻሉ

 በሃላፊነት ስሜት እና በአትኩሮት መስራት መቻል

 በፍተሻ የተለዩ ችግሮችን በጊዜው እና በጥራት ለመስራት የተሻለ የሪፖርት አዛገጃጀት መከተል

5 የተለዩ ደካማ ጎኖች/ክፍተቶች

 በበጀት ዓመቱ የጊዜ ዕቅድ መሠረት ሁሉንም ሥራ አለመቻል


 የታውር ስርቆትን መቀነስ አለመቻሉ
 በክፍሉ ውስጥ በቂ ሰራተኛ አለመኖር
 የትራንስፖርት በወቅቱ አለማግኘት

6 ተግዳሮቶች

 በአስችኳይ ስራዎች በመብዛታችው ምክንያት ስራዎችን በታቀደላቸው ጊዜና መጠን ለማከናውን መቸገር።
 ከህዳሴ - ደዴሳ ያለውን ባለ 500 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር የጥገና እና የፍተሻ ስራ በፀጥታ ምክንያት ማከናውን አለመቻል።
 በተጨማሪ ህዳሴ - በለስ ኃይል ማመንጫ ያለውን ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር የጥገናና የፍተሻ ስራ በጸጥታ ምክንያት
ማከናውን አለመቻል።
 የክረምት ወቅት መሆኑ
 የሰብል አለመሰብሰብ
 ሰራው የሚሰራው በግል ሞባይል በመሆኑ የፋይል መብዛት እና መጥፋት

7. የመፍትሄ/የማሻሻያ ሃሳቦች

 የተሰበሩ የትራንስሚሽን መስመር ሲኒዎች በጊዜው እንዲተኩ መደረግ አለበት


 የጠፉ ወይም የተላቀቁ Ground wires እንዲጠገኑ
 ሥራዋች ወቅትን ባገናዘበ መልኩ አንዲሰሩ ማድረግ

8. ቱክረት የሚሹ ጉዳዩች

ተ.ቁ ፈታኝ የሆኑ ችግሮች የችግሮቹ መንሳኤ የሚፈቱበት ደረጃ ችግሮቹ ሊፈቱበት

የሚችሉበት አግባብ (ምክረ

ሃሳብ)

1 አንዳንድ መስሮችን የጸጥታ ችግሮች በመንግስት የጸጥታ ኃይል ተመድቦ

የፍተሻና የጥገና ስራዎችን ሥራዉን ማከናወን ማስቻል

መስራት አለመቻል

-ፕሮጀችት ቢሮ የካ
2 የካሳ ክፍያ ጉዳዮች የካሳ ክፍያ ዶክመንቴሽን በፕሮጀችት ቢሮ፣ በህግ ክፍል፣ ክፍያሰነዶችን በአግባቡ
ማስረከብ ቢችል
ችግር፣ የህግ ድጋፍ ትብብር በመንግስት
-የካሳ ጉዳዮች ህግ ክፍ
አስፈላጊዉን ድጋፍ ቢያደር
እና ፈጣን ምላሽ ችግር እና ለሚጠየቀው ድጋ
ፈጣን ምላሽ ቢሰጥ።

- የመንግስት የወረ
መስተዳድሮች አስፈላጊዉ
መረጃና ድጋፍ ቢሰጡ

-የህግ ክፍል ሌቦችን


3 የታወር ብረት ስርቆት የሰረቁ ግለሰቦች ተገቢውን በህግ ክፍል፣ በመንግስት ተከታትሎ ለህግ ማቅረብና
ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ
ቅጣት ያለማግኘት ማድረግ

-የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች


የአካባቢው ማህበረሰብ
ትብብርና ድጋፍ ማድረግ

4 በአንዳንድ አካባቢዎች ሆን ብሎ በሰዎች /በእረኞች / ግላስ ኢንሱሌቶሮችን በፕላስቲክ -የፕላስቲክ ኢንሱሌቶርች

ላይ የግላስ ኢንስሌተሮች
እየተሰበረ መሆኑ ኢንሱሌተር ለመቀየር የፕላስቲክ ግዥ እንዲፈጸም ማድረግና
በተደጋጋሚ መሰበር
ኢንሱሌተ እጥረት መኖር መተካት

You might also like