Professional Documents
Culture Documents
ቸክ ሊስተት
ቸክ ሊስተት
የካፒታል እቃ ንግድ ስራ ላይ በእናንተ በኩል ሪስኪ ሊያስከትሉ ይችላሉ ተብሎ የተለዩ ነጥቦች ካሉ/Risk
Description/፤
ምንጭ ከምን ሊሆን ይችላል
የቁጥጥር ስልት ምን ይመስላል
የክትትል ስርአቱስ
/በሪስኪ ዙሪያ ላይ ሳይከሰትም ሁነ ከተከሰተ በኃላ ሃላፊነት ምን ይመስላል፤-
ቦርዱ
ማኔጅመንቱ
ባለሙያዉ
የፈፃሚ አካላት
በወቅቱ የማይመለስ ኪራይ ፡-Lease default Risk/፤-
በወቅቱ እንዲመለስ/ዉዝፍ እንዳይፈጠር/ የምትጠቀሙት ስልት ካለ
በዉሉ መሰረት /በግዜዉ/እዳዉን በወቅቱ አለመክፈል/Risk Lequidity/፤-
እንዲመልስ ምን አይነት ስልት ትጠቀማላችዉ
ማሽኖችን መልሶ መረከብ ፤-
ያስከተለዉ ሪስኪ ካለ
ሪስኪዉን ለመቀነስ የተጠቀማችሁት ስልት
ተጨማሪ ብድር መስጠት /Refinancing/ ያስከተለዉ ጥሩ ጎን
ያመጣዉ ጥሩ ነገር ካለ
ያስከተለዉ ሪስኪ
ያመጣል ተብሎ የተለየ ሪስኪ ካለ
የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ መመለሻ ጊዜን እንደገና ማስተካከል /Reschedule/
ያመጣዉ ጥሩ ነገር ካለ
ያስከተለዉ ሪስኪ
ያመጣል ተብሎ የተለየ ሪስኪ ካለ
ከቁጥጥርና ከኢንስፔክሽን
የዱቤ ግዥ ተጠቃሚ በመሆን ካቀረበዉ የመስሪያ ቦታ ቢቀይር የምትወስዱት የመፈትሄ
ሀሳብ ካለ
ቅድመ ቁጠባን በተመለከተ መክፈል ያለባቸዉ በመቶኛ፤-
ለማኒፋክቸሪንግ
ለአገልግሎት
ለኮንስትራክሽን
ለሌሎች
ኢንሹራንስን በተመለከተ፤-
ከምንገድ ኢንሹራንስ እና ከ እሳት ኢንሹራንስ ሌላ ካለ
የማደሻዉ ግዜ ሲደርስ እንዴት ይታደሳል