ቸክ ሊስተት

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 4

ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ/ማህበር የሪስኪና የኦዲት ከኦሮሚያ የካፒታል

ዕቃ ንግድ ስራ አ/ማህበር የልምድ ልዉዉጥ ለማድረግ የተዘጋጀ ቸክ ሊስት

 የካፒታል እቃ ንግድ ስራ ላይ በእናንተ በኩል ሪስኪ ሊያስከትሉ ይችላሉ ተብሎ የተለዩ ነጥቦች ካሉ/Risk
Description/፤
 ምንጭ ከምን ሊሆን ይችላል
 የቁጥጥር ስልት ምን ይመስላል
 የክትትል ስርአቱስ
 /በሪስኪ ዙሪያ ላይ ሳይከሰትም ሁነ ከተከሰተ በኃላ ሃላፊነት ምን ይመስላል፤-
 ቦርዱ
 ማኔጅመንቱ
 ባለሙያዉ
 የፈፃሚ አካላት
 በወቅቱ የማይመለስ ኪራይ ፡-Lease default Risk/፤-
 በወቅቱ እንዲመለስ/ዉዝፍ እንዳይፈጠር/ የምትጠቀሙት ስልት ካለ
 በዉሉ መሰረት /በግዜዉ/እዳዉን በወቅቱ አለመክፈል/Risk Lequidity/፤-
 እንዲመልስ ምን አይነት ስልት ትጠቀማላችዉ
 ማሽኖችን መልሶ መረከብ ፤-
 ያስከተለዉ ሪስኪ ካለ
 ሪስኪዉን ለመቀነስ የተጠቀማችሁት ስልት
 ተጨማሪ ብድር መስጠት /Refinancing/ ያስከተለዉ ጥሩ ጎን
 ያመጣዉ ጥሩ ነገር ካለ
 ያስከተለዉ ሪስኪ
 ያመጣል ተብሎ የተለየ ሪስኪ ካለ
 የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ መመለሻ ጊዜን እንደገና ማስተካከል /Reschedule/
 ያመጣዉ ጥሩ ነገር ካለ
 ያስከተለዉ ሪስኪ
 ያመጣል ተብሎ የተለየ ሪስኪ ካለ
 ከቁጥጥርና ከኢንስፔክሽን
 የዱቤ ግዥ ተጠቃሚ በመሆን ካቀረበዉ የመስሪያ ቦታ ቢቀይር የምትወስዱት የመፈትሄ
ሀሳብ ካለ
 ቅድመ ቁጠባን በተመለከተ መክፈል ያለባቸዉ በመቶኛ፤-
 ለማኒፋክቸሪንግ
 ለአገልግሎት
 ለኮንስትራክሽን
 ለሌሎች

 ኢንሹራንስን በተመለከተ፤-
 ከምንገድ ኢንሹራንስ እና ከ እሳት ኢንሹራንስ ሌላ ካለ
 የማደሻዉ ግዜ ሲደርስ እንዴት ይታደሳል

 በሽርክና የተወሰደ የካፒታል ዕቃ ፤-


 አንድ አባል ሲሰናበት እዉቅና የሚፈጥርላችዉ ማህበሩ ነዉ ያደረጀዉ አካል
 እዳዉ የቀሪ አባላት ብቻ ለመሆኑ የተሰራ ስራ ካለ
 የንግድ ስራ ፍቃድን በተመለከተ፤-
 የካፒታል ዕቃ ተጠቃሚ እዳዉን ሳይጨርስ ንግድ ፍቃዱ እንዲመለስለት ለሚመለከተዉ
ቢያቀርብ ያላችዉ እዉቅና ምን ይመስላል
 የአመላለስ ምጣኔ በተመለከተ ፤-
 የብድር አመላለስ 97 በመቶ በታች ቢሆን የምትጠቀሙት ስልት ካለ
 የብድር አመላለሱ በሳተላይት ደረጃ 97 በመቶ በታች ቢከሰት ስርጭቱ ምን
ይመስላል
 የብድር መጠን የዉል ግዜ ምን ይመስላል፤-
 የዉል ግዜ የሚወሰደዉ በመቶ ፐርሰንት ወይስ ቅድመ ቁጠባዉ ተቀንሶ
 ከብር--------------እስከ------------ ------ዓመት

 ዉል ከተወሰደበት ግዜ በፊት ቢዘጋ አዘጋጉ ምን ይመስላል ከወለድ ጋር ተያይዞ


 የስራ ማስኪያጃ ብድር በተመለከተ፤-
 የስራ ማስኪያጃ ና የሌላ ተቋም ብድር ያለበት የማሽን ኪራይ በወቅቱ የመመለስ አቅሙ
ምን ይመስላል
 በራሱ የስራ ማስኪያጃ ከሌላ ተቋም ብድር የሌለበት ከሚንቀሳቀሰዉ እና ተበድሮ
ከሚሰራዉ በወቅቱ የቱ ይመልሳል

 ዉል እስከሚያዝበት ያለዉ ወለድ ክፈያ ምን ይመስላል


 የማሽነሪ ርክክብ ከተደረገበት ወይስ ክፍያ ከተከፈለበት

 የአዋጭነት ጥናት/ቢዝነስ ፕላን /ተሰርቶ የሚቀርበዉ በማን ነዉ፤-


 በአክሲዮን ማህበሩ ሙያተኛ
 በኢንድስትሪ ኤክስቴንሽን ባለሙያ
 ኢንተርፕራይዙ/በሌላ

 የደንበኛን ግዜ/ወጭን ለመቀነስ በተመለከተ፤-


 አቅራቢ ድርጅት ፕሮፎርማ ከሞላ በሃላ አላቀርብም ቢል አስገዳጅ ሁኔታዎች
ከፕሮፎርማዉ ጋር አሉአችሁ

 አንድ ኢንተርፕራይዝ የካፒታል እቃ በዱቤ ግዥ ተጠቃሚ ለመሆን ሟሟላት ያለበት፤-


 በግል
 በሽርክና
 ጀማሪ ኢንተርፕራይዝ ምልመላ መረጣቸዉ ምን ይመስላል በስራ ላይ ካሉት በተለየ
የምታዩበት ስልት ካለ

 ሪስኪና ኦዲት ክፍሉ ከቅርናጫፍ ካሉ /ጽ/ቤቶች ያለዉ የስራ ግንኙነት ምን ይመስላል

ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ/ማህበር የሪስኪና የኦዲት ክፍል ከኢትዮጵያ


ብሔራዊ ባንክ የልምድ ልዉዉጥ ለማግኘት የተዘጋጀ ቸክ ሊስት

 የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ ላይ ሊከሰቱ ይችላሉ ተብሎ የተለየ ሪስኪ ካለ

 በተራ ቁጥር 1 የተለዩትን ሪስኪዎች ለመቀነስ ለመከላከል እንዲሁም ከምንጩ


ለማድረቅ አክሲዎን ማህበሩ ምን መሰራት አለበት

 የሪስኪና የኦዲት ክፍሉ ሪስኪን ለመለየት፤ለመለካት፤ለመቆጣጠር፤ለመከታተል ምን


ስራዎች መስራት አለበት

You might also like