Professional Documents
Culture Documents
መርበብተ ሰሎሞን ማይሰረ አጋንንት
መርበብተ ሰሎሞን ማይሰረ አጋንንት
መርበብተ ሰሎሞን ማይሰረ አጋንንት
ም Page 1
2010 ዓ.ም Page 2
1. Contents
2. በ ጌ ቴ ሴማኔ ............................................................................................................................................................ 8
3. በ መስ ቀ ል ተሰ ቅሎ .................................................................................................................................................. 8
4. ኧረ ስ ማኝ ሀ ገ ሬ .................................................................................................................................................... 9
5. ፍቅር ና ሰ ላ ምን ................................................................................................................................................... 10
6. ከ ደ ጇ ይፈል ቃል ................................................................................................................................................... 10
7. ኧረ ስ ማኝ ፈጣሪ .................................................................................................................................................. 11
8. አ ባ ታችን .............................................................................................................................................................. 12
9. እ ግዙአ ብሔር ም.................................................................................................................................................... 14
10. ስ ለ ሥነ ፍጥረ ት ............................................................................................................................................... 15
11. ሰ ላ ምለ ኪ ......................................................................................................................................................... 16
12. ድን ግል ም.......................................................................................................................................................... 17
13. እ መቤቴ ............................................................................................................................................................. 18
14. ስ ለ ምሥጢረ ሆሣዕ ና ......................................................................................................................................... 18
15. አ ስ ቀ ድሞ.......................................................................................................................................................... 20
16. ጲላ ጦስ ም.......................................................................................................................................................... 21
17. የ ል ዳ ውኮ ከ ብ ደ ፋር ......................................................................................................................................... 22
18. ስ ለ ዳ ግምምፅ ዓ ት ............................................................................................................................................ 23
19. የ እ መቤታችን ምሥጋ ና ...................................................................................................................................... 24
20. ስ ለ አ ዳ ምመፈጠር ............................................................................................................................................ 25
21. እ ስ መአ ን ተ ...................................................................................................................................................... 27
6. ከደጇ ይፈልቃል
(አቶ ታፈሰ በገና) ቅኝት- ሠሊምታ
ከዯጇ ይፈሌቃሌ ማርና ወተት
አዛኝቷ ዴንግሌ ኪዲነ ምህረት /2/
እስቲ ሌናገረው የእመአምሊክን ዝና
7. ኧረ ስማኝ ፈጣሪ
(ዲ.ታደ ለ )ቅኝ ት - ሰ ላ ምታ
ኧረ ስ ማኝ አ ምላ ኬ ኧረ ስ ማኝ ፈጣሪ /2/
አ ላ ገ ኝ ምና ያ ለ አ ን ተ መሀ ሪ ኧረ ስ ማኝ ፈጣሪ /2/
አ ድነ ኝ ጌ ታዬ ኧረ ስ ማኝ ፈጣሪ
ሁሉን ም ትተህ " "
ይቅር በ ለ ኝ አ ምላ ክ " "
በ ደ ሌን ን ቀ ህ " "
13. እ መቤቴ
(አ ቶ አ ለ ሙአ ጋ ) ቅኝ ት - ሠላ ምታ
እ መቤቴ የ ፍጥረ ት ሁሉ አ ለ ኝ ታ
ክ ብር ለ ስ ምሽ ይገ ባ ል ላ ን ቺ ሰ ላ ምታ
እ ና ታችን አ ማላ ጃችን ድን ግል
ተስ ፋችን ነ ሽ የ ጽድቅ የ ብር ሃ ን አ ክ ሊል
ማር ያ ም ሆይ አ ን ቺ የ ገ ነ ት መውረ ሻ
እ ን ኳን ለ ሰ ውየ ምትራሪ ነ ሽ ለ ውሻ
ባ ን ቺ አ ምነ ውበ ቃል ኪዳ ን ሽ ተማፅ ነ ው
ገ ነ ት ገ ቡ ኃ ጥአ ን ስ ር የ ት አ ግኝ ተው
ባ ን ቺ ምል ጃ ባ ን ቺ ል መና ያ መኑ
በ ኪዳ ን ሽ በ ል ጅሽ አ ምነ ውየ ጸ ኑ
ለ ክ ብር በ ቁ ከ ዳ ግመኛ ሞትም ዳ ኑ
ኑ ሮውከ ፍቶት ደ ሃ ሲጨነ ቅ በ ቤቱ
አ ይዝ ህ ብለ ሽ የ ምታጽና ኚውእ ና ቱ
ሲራብ ጉ ር ሱ ሲዜል ሲደ ክ ም ብር ታቱ
አ ን ቺ እ ኮ ነ ሽ ለ ችግረ ኛ ሕይወቱ
ምጽዋት ሰ ጥተውስ ለ ቅዱሱ ስ ምሽ
ሲደ ሰ ቱ ምዕ መና ን በ ውል ምል ጃሽ
ተለ ይቼ እ ን ዳ ል ቀ ር ምስ ኪን ል ጅሽ
ከ ጌ ታዬ አ ማል ጂኝ ድን ግል እ ባ ክ ሽ
ታውኮ ብኝ በ ዓ ለ ም ጣጣ ሕይወቴ
ስ ፍገ መገ ም እ ጅግ ጠን ቶብኝ ጉ ዳ ቴ
ታድኝ ኝ ን ድ ከ ሥጋ ወጥመድ ጭን ቀ ቴ
ድር ሺል ኝ ድን ግል ማር ያ ም እ ና ቴ
ሃ ይማኖቴ ቢታይ ቢመ ን ምግባ ሬ
ስ ለ ሚበ ል ጥ ከ ክ ብሬ ይል ቅ ነ ውሬ
በ ሰ ን ሰ ለ ት እ ጅና እ ግሬን ታስ ሬ
በ ገ ሃ ነ ም ይበ ዚ ል ና አ ሣሬ
በ ምል ጃሽ አ ሁን አ ድኝ ኝ ዚ ሬ፡ ፡
4245 313 15423 312 45
4245 313 15442 222
14. ስለ ምሥጢረ ሆሣዕ ና
(አ ቶ አ ለ ሙአ ጋ ) ቅኝ ት - ሰ ላ ምታ
በ ስ መአ ብ ብለ ን እ ስ ኪ ሠላ ምታ እ ና ድር ስ
ለ አ ብና ለ ወል ድ ለ መን ፈስ ቅዱስ
18. ስለ ዳግምምፅ ዓት
(አ ቶ አ ለ ሙአ ጋ )ቅኝ ት - ሰ ላ ምታ
እ ን ዲህ አ ር ገ ን ሥራውን ሁሉ አ ምነ ን
እ ና ምና ለ ን ዳ ግም ይመጣል ብለ ን
ነ ገ ር ግን ዳ ግም ይመጣል ስ ላ ል ን
ከ ፃ ድቃን ከ መላ እ ክ ትም ቢሆን
የ ሚያ ውቅ የ ለ ም የ ሚመጣበ ት ቀ ኑ ን
ባ ላ ወቅነ ውባ ል መረ መር ነ ውሰ ዓ ት
ግሩ ም ሆኖ ይመጣል እ ን ጂ ድን ገ ት
መጀመሪ ያ የ አ ዋጅ ነ ጋ ሪ ት ሲመታ
ከ ያ ለ በ ት ይሰ በ ሰ ባ ል በ አ ን ድ አ ፍታ
አ ጥን ታችን ትቢያ የ ሆነ ውአ ፈር
ጅብ የ በ ላ ውየ ተበ ተነ ውከ ዱር
የ ራስ ፀ ጉ ር የ እ ግር ጥፍራችን ሳ ይቀ ር
ተሳ ስ ቶ የ አ ን ዱ ወደ አ ን ዱ ሳ ይዝ ር
በ የ ራሱ ይሰ በ ሰ ባ ል ሁሉም
እ ር ሱ ዜቅ እ ያ ለ ከ ፍ አ ደ ረ ገ
በ ችን ካ ሩ ጥል ቀ ት አ ይለ ካ ም ፍቅሩ
አ ር ምሞ ይኛ ላ ል አ ለ መና ገ ሩ
ከ ሰ ማያ ት ወር ዶ ዜቅ ዜቅ እ ያ ለ
ከ ከ ብቶች ማደ ሪ ያ ግር ግሙላ ይ ዋለ
ከ ሐዋር ያ ት ሀ ገ ር ቁ ጭአ ለ ን ጉ ሡ
እ ግራቸውን አ ጥቦ ጠረ ገ በ ል ብሱ
65. አ ሓዱ ብሎ ቅዱስ
( ር ፉ ደ ምሴ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
እ ዚ ላይ ያለች ሸክላ ሰሪ
ድሃ ነ ች አ ሉ ጦም አ ዳ ሪ
ማን አ ስ ተማራት ጥበ ቡን
ገ ላ አ ፈር መሆኑ ን
ከ ወጥ ቤት ገ ባ ሁ ድን ገ ት
ቋን ጣ ጠብሼ ለ መብላ ት
ወድቄ ነ በ ር ከ ሳ ት ላ ይ
ሥጋ ሥጋ ዬ ን ሳ ይ
ከ ዙያ ታች ያ ለ ች ከ ቶ ምን
ከ ቶ ምን ቀ መሽ አ ል ሻ ት ወይ
2010 ዓ.ም Page 62
ኋ ላ ፀ ፀ ቱ ባ ን ቺ ይሆና ል
ተይ ሥጋ ብላ ሽ ይሆና ል
የ ል ጅ አ ገ ረ ድ አ ውታታ
አ ውራ መን ገ ድ ላ ይ ተኝ ታ
ተነ ሽ ቢሏት ምነ ው
ይህ ሁሉ ዓ ለ ምአ ለ ም ዓ ፈር ነ ው
ትን ኝ ቤት ሠራሁ እ ን ዳ ቅመኛ
ኹለ ት ሦስ ት የ ሚያ ስ ተኛ
አ ላ ስ ገ ባ አ ለ ች እ ሷውጠባ
ሰ ውበ ሰ ውላ ይ እ የ ገ ባ
የ ኢየ ሩ ሳ ሌም መን ገ ድ
ቅር ብ ነ ውአ ሉኝ የ ረ ፋድ
ለ ቀ ደ መኝ ነ ውየ ማዜነ ው
ወይኔ የ ማል ቀረ ው
የ ኢየ ሩ ሳ ሌም ሴት
ጐል ጐታ ላ ይ ሠር ታ ቤት
እ ግዙአ ብሔር ያ ጥና ሽ አ ል ና ት ወይ
ወል ዳ አ ል ሞታትም ወይ
ከ ሰ ማየ ሰ ማይ ወር ደ ህ
ከ ድን ግል ማር ያ ም ተወል ደ ህ
ትጨክ ና ለ ህ ምነ ው
ኣ ምላ ክ በ ና ትህ ሰ ው
ኣ ሓዱ ብሎ ቅዱስ
እ ን ዴት ይጠፋል ለ ቄ ስ
በ ስ መአ ብን ሳ ያ ውቅ እ ን ዴት ኖረ
እ ን ደ ኔ ያ ል ተማረ
እ ኔ ተሠራውጠጉ ሬን
አ ላ ር ፍ ብዬ ነ ውሬን
ሌሎች ሲላ ጩእ ያ የ ዐ ይኔ
ለ ምን ተሠራውእ ኔ
ከ ብት ጠፍቶብኝ በ ሌሊት
ስ ፈል ግ አ ደ ር ኩ ስ ዋትት
እ ነ ግር ሃ ለ ሁ ተጣር ቼ
ይህ ን ቀ ን ወጥቼ አ ይቼ
66. በአ ዳምበደል
( ር ፉ ደ ምሴ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
እ ን ዲህ ሲለ ውተስ ፋውን ብቻ ሰ ማ እ ን ጂ
አ ላ ገ ኘ ም ፈጥኖ የ ሚያ ድነ ውወዳ ጅ
በ አ ዳ ም ፍዳ የ አ ዳ ም ል ጅ ሁሉ ተጋ
2010 ዓ.ም Page 63
እ ያ ን ዳ ን ዱ በ ቁ ራኝ ነ ት ተያ
ለ ሞትም በ ነ ፋስ በ ሥጋ ታ
ወደ ሲዖ ል ወደ ቃብር ተጓ
በ አ ዳ ም በ ደ ል ባ ላ ጋ ራችን ሰ ይጣን
በ ሰ ውላ ይ ተሰ ጠውእ ና ስ ል ጣን
ኃ ጢአ ትን አ ን ድ እ ን ኳን ሳ ይቀ ር በ ሙሉ
በ የ ዕ ለ ቱ ያ ስ ተምር ዟመረ ለ ሁሉ
ለ ቃየ ል ነ ፍስ መግደ ል ቢያ ሳ የ ው
የ ና ቱን ል ጅ አ ቤል ወን ድሙን ተጣላ ው
በ ድን ጋ ዩ ራሱን ብሎ ገ ደ ለ ው
እ ን ዲስ ፋፋ የ መገ ዳ ደ ል ትምህ ር ት
ለ ዚ ዚ ኤል ለ ተወለ ደ ውለ ሴት
አ ስ ተማረ ውየ ጦር መሳ ሪ ያ መሥራት
በ ዓ ለ ም ላ ይ በ ዜቶ እ ን ደ ሠራ
ዜሙት በ ወነ ዶች ላ ይ እ ን ዲቀ ሰ ቀ ስ ፍትወት
ዐ ይን ን መኳል መነ ቀ ስ ን ም አ ን ገ ት
በ እ ን ሾ ሽ ላ የ እ ጅ የ ግር ጣት ማቅላ ት
አ ስ ተማረ እ ን ዲያ ለ ተን ኮ ል ለ ሴት
10ኛ ውኖኅ የ ሚባ ለ ውፍጡር
እ ሱ ብቻ ከ ነ ል ጆቹ ሲቀር
በ የ ሥራውሰ ውሁሉ እ ሱን መሰ ለ
ተካ ከ ለ ዓ ለ ምም በ አ ን ድነ ት በ ደ ለ
እ ግዙአ ብሔር ም ፍጥረ ት ሁሉ ፈተነ
አ ላ ገ ኘ ም በ ሕጉ በ ሥር ዓ ቱ የ ሆነ
ተጠጠተ ሰ ውበ መፍጠሩ አ ነ
ሰ በ ሰ በ ውቁ ር ጠኛ መዓ ት ፈረ ደ
እ ስ ከ 40 ቀ ን የ ጥፋት ውሃ ወረ ደ
አ ስ ቀ ር ቶ 8 ራሱን የ ኖህ
ደ መሰ ሰ በ ጥፋት ውሃ ሰ ውን
ኖኅ ም አ ይቶ የ ወረ ደ ውን መከ ራ
ውሃ ውሲደ ር ቅ ከ መር ከ ቧ መውጣት ቢፈራ
መሥዋት ሰ ዋ ጌ ታም ወደ ር ሱ መጣና
በ ቀ ስ ት አ ምሳ ል 4 ሳ ብር ባ ላ ት ደ መና
በ ፍል ውሃ አ ላ ጠፋም ሰ ውን
ብሎ ሰ ጠውእ ግዙአ ብሔር ለ ኖኅ ቃል ኪዳ ን
የ ሰ ውል ጅም እ ን ዲህ ከ ሆነ በ ኋ ላ
እ ጅግ በ ዚ ብዚ ቱም ምድር ን ሲመላ
ኹለ ተኛ ከ ግብር አ ባ ቱ ተማረ
እ ን ደ ቀ ድሞ ኃ ጢኣ ት ይሠራ ዟመረ
2010 ዓ.ም Page 64
በ ባ ቢሎን የ ኃ ጢኣ ት ግን ብ . . .
ይል ቁ ን ም ኃ ጢኣ ት ሁሉ ከ ባ ድ
ጣዖ ት መሥራት ከ ወር ቅ ከ ብር ከ ግን ድ
የ ዟመረ ሴሩ ህ የ ሚባ ል ትውል ድ
ሰ ውሁሉ ጣዖ ት ማምለ ክ ወደ ደ
በ ጣዖ ት ፍቅር ል ቡ እ ን ደ እ ሳ ት ነ ደ ደ
ጣዖ ት ማምለ ክ በ ዓ ለ ሙላ ይ ተስ ፋፋ
የ እ ግዙአ ብሔር ስ ም ጨር ሶ ከ ምድር ሲጠፋ
ያ ል ተሞኘ በ ጣዖ ት ባ ሕር ያ ል ዋኘ
በ ዙያ ወራት አ ብር ሃ ምብቻ ተገ ኘ
የ ሚጠራ የ እ ግዙአ ብሔር ን ስ ም በ ምድር
በ ዙያ ወራት አ ብር ሃ ምብቻ ነ በ ር
67. አ የ ሁኝ በህልሜ
(አ ቶ ታፈሰ በ ገ ና ) ቅኝ ት-
አ የ ሁኝ በ ህ ል ሜ/2/
ሞት የ ተባ ለ ውን እ ዳ ተሸ ክ ሜ/2/
ሰ ማሁኝ በ ዜና /2/
ቀ ጠሮ አ ክ ባ ሪ ነ ውሞት አ ይረ ሳ ም እ ና ሞት አ ይቀር ምና
ሞት ቢቀ ር ይላ ሉ ሞት ቢቀ ር አ ል ወድም
አ ፈሩ ም ድን ጋ ዩ ም ከ ሰ ውፊት አ ይከ ብድም /2/
አ ጠረ ቁ መቴ ወዳ ጆቼን ባ ይ
እ ያ ደ ሩ ማነ ስ ለ ካ እ ን ዲህ ነ ውወይ /2/
አ ኔ አ ል ገ ዚ ምሱሪ ይቅር ብኝ ለ ራሴ
አ ፈር ስ ለ ሆነ የ ላ ለ ም ል ብሴ /2/
ቤት አ ል ሠራምይቅር ጣራና ግድግዳ
መቃብር ነ ውና የ ኔ ሳ ሎን ጓ ዳ /2/
እ ባ ክ ህ አ ምላ ኬ ስ ማ ጸ ሎቴን
በ እ ን ባ ዓ ለ ምእ ጄ የ ምበ ላ ውን /2/
እ ራሴን አ ን ገ ቴ አ ል ችለ ውብለ ህ
ሁል ጊ ዛ ከ ሰ ውፊት ትጥለ ኛ ለ ህ /2/
አ ይጣል አ ይጣል እ ያ ል ን ስ ን ለ ምነ ው
ሳ ና ስ በ ውድን ገ ት ጣለ ብን ምነ ው/2/
ግድግዳ ውቢረ ዜም ምን ባ ቱ ቢያ ምር
የ ምድር ቤት ነ ውና መፍረ ሱም አ ይቀ ር /2/
እ ን ግዳ ውሞት መጣ ኧረ ወየ ውወየ ው
ለ እ ግሩ ውሃ አ ሙቄ በ ር ዤ ሳ ል ቆ የ ው/2/
የ ሞትን ማረ ጉ ን ሁላ ችሁ እ ወቁ
ከ እ ር ሱ ቤት ይገ ኛ ል ብሩ ም ሆነ ወር ቁ /2/
ከ አ ቤል ጀምሮ ነ በ ር የ ታመነ
2010 ዓ.ም Page 65
አ ሁን ግን ስ ና የ ውሞት ቀ ጣፊ ሆነ /2/
አ ይቼ መጣሁኝ ዚ ሬስ በ እ ሁድ
ሰ ውእ ን ደ አ ዜመራ በ ግፍ ሲታጨድ /2/
በ ከ ን ቱ ያ ሙታል እ ን ዲያ ውበ ሐሰ ት
ሰ ውበ ል ቶ ጨረ ሰ እ ያ ሉ መሬት /2/
ከ ምድር እ ስ ከ ሰ ማይ ሰ ውቢያ ስ ብ ሁል ጊ ዛ
ከ ሰ ውአ ል ተለ የ ም ሞትና ትካ ዛ /2/
ደ ስ ታና ሐ ን ጐን ለ ጐን ሲኼዱ
ይጐራበ ቱና ል ከ ኹለ ቱ አ ን ዱ /2/
ሁሉ በ ሽ ተኛ ሁሉ ራሴን ባ ይ
ከ ቤታችን ደ ስ ታ መጥፋቱ ነ ውወይ /2/
እ ሱን ሞት ሲጠራውበ ሩ ቁ ሰ ምቼ
እ ኔ ም ወይ አ ላ ል ኩም ለ ራሴ ፈር ቼ /2/
ሰ ውሁሉ በ ር ስ ቱ ይጨር ሳ ል ሀ ብቱን
የ ኋ ላ የ ኋ ላ ላ ያ ጣውመሬቱን /2/
ቀ ኑ ን ባ ሸ ን ፈውሌት መቶ ታገ ለ ኝ
በ ቶሎ ሞት ና ና እ ባ ክ ህ ገ ላ ግለ ኝ /2/
እ ድሜዬ ረ ዥምነ ውአ ያ ል ቅ በ ቶሎ
ከ ቶ መሞት ላ ይቀ ር ወየ ውመከ ራዬ /2/
ከ ፋኝ ሞቴን ስ ጠኝ ለ ማይቀ ረ ውእ ዳ
ደ ግሞ እ ን ደ ሥጋ ዬ ነ ፍሴ እ ን ዳ ትጐዳ /2/
ወለ ም ለ ም እ ያ ል ኩ አ ለ ቀ እ ድሜዬ
ሞት መምጣቱ ላ ይቀ ር ወየ ውመከ ራዬ /2/
68. አ ቦዬ ጻ ድቁ
(አ ቶ ታፈሰ በ ገ ና ) ቅኝ ት-
ገ ብረ መን ፈስ ቅዱስ አ ቦ ዬ ጻ ድቁ
ኧረ እ ን ዴት ነ ህ አ ባ ቴ ኧረ እ ን ዴት ነ ህ መድኃ ኒ ቴ
ገ ደ ል ና ግር ማየ ሚሰ ነ ጥቁ ( ኧረ . . . .)
ገ ብረ መን ፈስ ቅዱስ ተክ ለ ሃ ይማኖት ( ኧረ . .)
ታላ ቅ ክ ብር ያ ገ ኙ በ ክ ር ስ ቶስ ፊት ( ኧረ . .)
ለ ጌ ታቸውታዚ ዥ ለ ዓ ለ ምአ ማላ ጅ ( ኧረ . .)
በ ፈጣሪ ያ ቸው ን ድ በ ሥላ ሴ ደ ጅ ( ኧረ . .)
ጻ ድቃን ሰ ማዕ ታት ደ ና ግል በ ሙሉ ( ኧረ .. .)
ሌት ተቀ ን ሳ ያ ር ፉ ሰ ውያ ማል ዳ ሉ ( ኧረ . .)
ድን ጋ ይ ተን ተር ሰ ውዳ ዋ እ የ ላ ሱ ( ኧረ ….)
በ ጸ ሎት ተጠምደ ውጤዚ እ የ ላ ሱ ( ኧረ . ... .)
ገ ብረ መን ፈስ ቅዱስ አ ቡነ ተክ ል ዬ ( ኧረ . .)
በ እ ና ን ተ ጋ ሻ ነ ት ል ኑ ር ተከ ል ዬ ( ኧረ . ...)
የ ል ዳ ውኮ ከ ብ ቅዱስ ጊ ዮር ጊ ስ ( ኧረ . .. . .)
2010 ዓ.ም Page 66
ተጨን ቀ ውሲጠሩ ህ ፈጥነ ህ የ ምትደ ር ስ ( ኧረ .)
አ ቡነ አ ረ ጋ ዊ ታላ ቁ አ ባ ት ( ኧረ . . . . . . .)
ጸ ጋ ክ ብር ያ ገ ኙ በ ሥላ ሴ ፊት ( ኧረ .. . . .)
ሙሽ ራውሰ ማዕ ት ገ ብረ ክ ር ስ ቶስ ( ኧረ .. .)
መን ኖ የ ኼደ ጽድቅ ለ መል በ ስ ( ኧረ .. . . .)
ደ ራጐን ን በ ጦር ወግቶ የ ገ ደ ለ ( ኧረ . . . .)
ፈረ ሰ ኛ ውጊ ዮር ጊ ስ የ ል ዳ ውኮ ከ ብ ነ ው(ኧረ .)
ገ ብረ መን ፈስ ቅዱስ ታላ ቁ መና ኝ ( ኧረ . . .)
ከ ዙ ዓ ለ ም መቅሰ ፍት ፈጥነ ውያ ድኑ ኝ ( ኧረ .)
ፃ ድቃን ሰ ማዕ ታት አ ባ ቶች ሁላ ችሁ ( ኧረ . . )
ኢትዮጵያ ን ጠብቋት አ ደ ራ ተግታችሁ( ኧረ ..)
69. እ ፎይ ታገ ስከኝ
( ር ፉ ደ ምሴ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እ ግዙአ ብሔር አ ምላ ክ
ሰ ማያ ት ወምድር የ ፈጠር ክ አ ምላ ክ
አ ምላ ክ ሰ ማይ ወምድር
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እ ግዙአ ብሔር አ ምላ ክ
የ ፈጠር ክ አ ን ተ ነ ህ የ ሰ ማይ መላ እ ክ ት
አ ምላ ክ የ ሰ ማይ መላ እ ክ ት
ሰ ባ ቱ ሰ ማያ ት የ ፈጠር ክ አ ምላ ክ
ስ ብሐት ለ ከ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ አ ምላ ክ ሰ ማያ ት
መዓ ል ቱን ሌሉቱን የ ፈጠር ክ አ ምላ ክ
ስ ብሐት ለ ከ ቅዱስ እ ግዙአ ብሔር ኣ ምላ ክ አ ን ተ ቅዱስ
እ ፎ ሰ ቀ ሉሰ አ ን ተን አ ን ተን ዲበ ዕ ፅ
ኢየ ሱስ ኣ ምላ ክ ለ አ ይኁድ ለ አ ሞፅ
ሰ ቀ ሉክ አ ይኁድ አ ሞፅ
መድኃ ኒ ቱም አ ን ቲ ለ መበ ል ት
መዜገ በ ምህ ረ ት ሰ አ ሊለ ነ ማር ያ ም
እ ፎ አ ል በ ሱከ አ ን ተን ከ ለ ሜዳ
ኢየ ሱስ አ ምላ ክ ለ አ ሞፅ ለ ይኁዳ
አ ለ በ ሱክ አ ሞፅ አ ይኁዳ
እ ፎ ተአ ገ ስ ክ አ ን ተ መለ ኮ ት
ጊ ዛ ሰ ቀ ሉከ አ ይኁድ ካ ህ ና ት
ተአ ገ ስ ክ አ ን ተ መለ ኮ ት
70. ሞት እ ን ዴት ሰነ በትክ
( ር ፉ ደ ምሴ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ባ ን ዳ ን ዱ ቀ ን መል እ ክ ት ባ ን ዳ ን ዱ ቀ ን
መል እ ክ ት ሰ ውያ ማር ራል
2010 ዓ.ም Page 67
የ ኔ ስ ወን ድምታዝ አ ባ ይ ዳ ር ይኖራል
ቤታችውቢሳ ወር ከ እ ን ግዳ ይተር ፋል
ቢመሽ ከ እ ኛ አ ደ ረ ነ ገ ምበ እ ና ን ተ ያ ል ፋል
ወይ አ ጭደ ን አ ል ጣል ነ ውወይ ከ ብት አ ል በ ላ ው
ከ ቶ መቼ ይሆን ያ ሣር ማለ ቂ ያ ው
መዶቼ ሁሉ አ ል ቃችሁ አ ል ቃችሁ
ወገ ኖቼ ሁሉ አ ል ቃችሁ
ይኼ መግቢያ የ ለ ውታሰ ኙኛ ላ ችኹ
የ ኔ ማ መዶች ምን አ ጡበ ሙሉ
መል ካ ም በ ቅሎ ነ በ ር ፈረ ስ ፈረ ስ አ ሉ
ምን ም በ ቅሎ ቢያ ምር ኮ ር ቻውቢመች
መቀ መጥ አ ይወዱም የ ኔ መዶች
እ ጄ አ መድ አ ፋሽ ነ ውሞት ይመኛ ል አ ሉ
ጨር ሼ ሰ ጥቼው መዶቼን ሁሉ
ሞት እ ን ዴት ሰ ነ በ ትክ እ ን ዴት ሰ ን ብተሀ ል
እ ግዙአ ብሔር ይመስ ገ ን ወዴት ታውቀ ኛ ለ ህ
ለ ምን አ ላ ውቅህ ም አ ውቅሀ ለ ሁ እ ን ጂ
የ እ ህ ቴን የ ወን ድሜን ስ ት ጋ ደ ጅ አ ን ተ
ሁል ጊ ዛ እ ን ግዳ ሰ ውአ ጥፊ ነ ህ እ ን ጂ
ሞት አ ገ ኘ ሁት እ ን ደ ምን ዋል ክ ብለ ው
አ ለ ኝ ደ ና ሰ ን ብት
ሸ ኝ ቼውተመለ ስ ኩ እ ኔ ምአ ላ መን ኩት
71. ኪዳነ ምህረ ት
( ር ፉ ደ ምሴ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ን ኢ ን ኢ ን ኢ ኪዳ ነ ምህ ረ ት
ሰ ዓ ሊ ለ ነ ማር ያ ም መዜገ በ ምህ ረ ት
ነ አ ነ አ ነ አ ቅዱስ ሚካ ኤል
ታወጣለ ህ አ ሉኝ ከ ሞት ከ ሲኦ ል
ነ አ ነ አ ነ አ ቅዱስ ገ ብር ኤል
አ ይደ ለ ህ ም ወይ ዛና ዊ ሐዲስ
ነ አ ነ አ ነ አ ቅዱስ ጊ ዮር ጊ ስ
ትደ ር ሳ ለ ህ አ ሉኝ ፈጥነ ህ በ ፈረ ስ
አ ዳ ምን ከ ሲኦ ል እ ሌኒ ን ከ ባ ህ ር
ነ ነ ዌን የ ወጣህ ኣ ምላ ክ ከ እ ሳ ት
እ ኔ ን ም አ ድነ ኝ ከ ዲያ ቢሎስ ፊት
ሰ ዓ ሊ ለ ነ ማር ያ ም ድረ ሽ ፅ ጌ ሃ ና
ዳ ዊት ወደ ሰ ኪ አ ን ቺን በ በ ገ ና
ሰ ዓ ሊ ለ ነ ቅድስ ት ነ ይ ከ ደ ማስ ቆ
እ ዜራ ወደ ሰ ኪ አ ን ቺን በ መሰ ን ቆ
2010 ዓ.ም Page 68
ስ ን ጠራሽ ስ ሚን አ ፀ ደ ገ ነ ት
ትን ቢቶሙአ ን ቺ ለ ኣ ምላ ክ ነ ቢያ ት
ፈጥነ ሽ ድረ ሺል ኝ መና መሶ ብ
መድኃ ኒ ት ነ ሽ ና አ ን ቺ ለ ያ ዕ ቆ ብ
ን ኢ ን ኢ ን ኢ ኪዳ ነ ምህ ረ ት
ሰ ዓ ሊ ለ ነ ማር ያ ም መዜገ በ ምህ ረ ት
ነ አ ነ አ ነ አ ቅዱስ ሚካ ኤል
ታወጣለ ህ አ ሉኝ ከ ሞት ከ ሲኦ ል
ነ አ ነ አ ነ አ ቅዱስ ገ ብር ኤል
አ ይደ ለ ህ ም ወይ ዛና ዊ ሐዲስ
ነ አ ነ አ ነ አ ቅዱስ ጊ ዮር ጊ ስ
ትደ ር ሳ ለ ህ አ ሉኝ ፈጥነ ህ በ ፈረ ስ
72. የ አ ዋጅ ነ ጋሪ ቃል
ቅኝ ት- ዋኔ ን
የ አ ዋጅ ነ ጋ ሪ ቃል በ በ ረ ሃ አ የ ለ
የ እ ግዙአ ብሔር ን መን ግስ ት አ ስ ተካ ክ ሉ እ ያ ለ
ምሥክ ር ነ ቱን ዮሐን ስ ሲያ ስ ረ ዳ ን
ል ባ ችሁ ለ ጌ ታ መል ካ ምመን ገ ድ ይሁን
የ ደ ና ግል መመኪያ የ ነ ቢያ ት ገ ዳ ም
አ ውደ ዓ መቱን ባ ር ኪል ን ድን ግል ማር ያ ም
ተራራውዜቅ ይበ ል ጠማማውም ይቅና
ካ ል ተስ ተካ ከ ለ መን ገ ድ የ ለ ምና
የ እ ግዙአ ብሔር ን መን ገ ድ እ ን መስ ር ት ሁላ ችን
ማለ ፊያ እ ን ዲሆነ ን ለ መጪውሀ ብታችን
ክ ፋትና ተን ኮ ል ከ ል ባ ችን ይጥፋ
ጽድቅና ር ኅ ራሄ በ እ ኛ ላ ይ ይስ ፋፋ
ሥጋ ና ደ ምህ ን በ ክ ብር አ ግኝ ተና ል
ሕይወት እ ን ዲሆነ ን አ ምላ ክ ተማጽነ ና ል
ሁለ ት ል ብሶ ች ያ ሉት ከ ማብዚ ት ል ብስ ን
ለ ሌለ ውያ ድለ ውሁለ ተኛ ውን
ከ በ ደ ላ ችን ም አ ን ጻ ን አ ደ ራህ ን
በ ክ ፉ እ ን ዳ ን ጠፋ እ ኛ ል ጆችህ
355515 31-1 5224 515-5
52245113-3 51513 242-2
35551 531-1 13154 425-5
52 231 153 3245 232-2
73. የ ዓለ ምመድኃኒ ት
(ሊቀ መ ምራን ኪነ ጥበ ብ) ቅኝ ት -
የ ዓ ለ ም መድኃ ኒ ት የ ተወለ ደ ብሽ
2010 ዓ.ም Page 69
አ ን ቺ ቤተል ሔም የ ተቀደ ስ ሽ ነ ሽ
የ አ ማል ክ ት አ ምላ ክ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥት
ኃ ያ ላ ን በ ሙሉ የ ሚሰ ግዱለ ት
በ ጨር ቅ ተጠቅል ሎ ተኛ በ በ ረ ት
አ ዋቂ ዎች ሁሉ በ ቅን አ ሳ ባ ቸው
ወዳ ን ቺ ተጓ ዘ ኮ ከ ብ ሲመራቸው/2/
ለ ተከ ታይ ትውል ድ ምሳ ሌ ለ መሆን
ሰ ግደ ውገ በ ሩ ለ ት ወር ቅ እ ጣን ከ ር ቤን /2/
የ ሚያ ድለ ውጌ ታ እ ውቀትን ለ ሕፃ ና ት
የ ሚመሰ ገ ን ነ ውበ አ ፈ መላ ዕ ክ ት
ከእ ን ስሳት ጋራ አ ደረ በበረ ት
ሥጋ ለ ብሶ ቢታይ ረ ቂ ቅ መለ ኮ ት
በ አ ን ድ ላ ይ መሩ ሰ ውና መላ ዕ ክ ት/2/
74. እ ወር ዳለ ሁ ቆላ
(ሊቀ መ ምራን ኪነ ጥበ ብ) ቅኝ ት -
እ ወር ዳ ለ ሁ ቆላ እ ወጣለ ሁ ደ ጋ
የ ጭን ቅ አ ማላ ጄን ድን ግል ን ፍለ ጋ /3/
አ ቀ በ ት ቁ ል ቁለ ቱን አ ይችል ም ጉ ል በ ቴ /2/
ምር ኩዛ ከ ሌለ ች ድን ግል እ መቤቴ
እ መቤቴ /2/ ድን ግል እ መቤቴ
አ ን ቺ የ ኖህ መር ከ ብ የ ህ ይወት መገ ኛ /2/
መን ግስ ተ ሰ ማያ ት መግቢያ ችን ነ ሽ ለ ኛ
መግቢያ ችን ነ ሽ /3/ ለ ኛ
አ ል ጫውን ዓ ለ ም የ ሚያ ጣፍው/2/
ስ ምሽ ማር ያ ምነ ውያ ለ ምሁሉ ጨው
ማር ያ ም ነ ው/2/ ያ ለ ምሁሉ ጨው
እ ን ደ በ ደ ላ ችን እ ን ዳ ይሆን ቅጣቱ /2/
አ ማል ጂን ከ ል ጅሽ ድን ግል አ ዚ ኝ ቱ
አ ዚ ኝ ቱ /2/ ድን ግል አ ዚ ኚቱ
የ እ ና ት አ ማላ ጅ የ ል ጅ ተማላ ጅ /2/
ፊት አ ያ ስ መል ስ ም ይሁን ይሁን እ ን ጅ
ይሁን /6/ አ ን ጅ
75. ይህ ቁር ባን ክቡር ነ ው
(ሊቀ መ ምራን ኪነ ጥበ ብ) ቅኝ ት -
ይህ ቁ ር ባ ን ክ ቡር ነ ውፍፁም ሰ ማያ ዊ /2/
እ ን ዳ ይመስ ለ ን ተራ አ ይደ ለ ም ምድራዊ /2/
ዋ ምን አ ፍ ነ ውየ ሚቀ በ ለ ው
ዋ ምን ጥር ስ ነ ውየ ሚያ ላ ምጠው
ዋ ምን ሆድ ነ ውየ ሚሸ ከ መው
2010 ዓ.ም Page 70
ነ በ ል ባ ል ያ ለ በ ት የ ሚያ ቃጥል ነ ው
በ ን ጽህ ና ሆኖ ላ ል ተቀበ ለ ው
የ ሚያ ፍገ መግም የ ሚጐዳ ነ ው
አ ምላ ካ ችን ሆይ አ ን ተ ይቅር ባ ይ
እ ን ደ ቸር ነ ትህ በ ደ ል ን አ ትይ /2/
አ ሜን /2/ ብለ ን ተቀ ብለ ና ል
በ ድፍረ ትም ሣይሆን በ ፍር ሃ ት ቀ ር በ ና ል /2/
ማክ በ ር ይገ ባ ና ል በ ን ጽህ ና ሆነ ን
ደ ፍረ ን አ ና ቅለ ውእ ን ዳ ያ ቃጥለ ን /2/
እ ን ደ ምታዩ ትም ይህ ቁር ባ ን ፈራጅ ነ ው
እ ን ደ ሌላ ውሳ ይሆን የ ተቀ ደ ሰ ነ ው/2/
ሱራፌል ኪሩ ቤል ፀ ወር ተ መን በ ር
ለ መያ ዜ ያ ል ቻሉት ፈር ተውት በ ክ ብር /2/
እ ኛ ተመገ ብነ ውአ ገ ኘ ን ድህ ነ ት
ለ ነ ፍስ ለ ሥጋ ችን ሆነ ል ን ህ ይወት /2/
76. ወላ ዲተ አ ምላ ክ
(ማኅ በ ረ ቅዱሳ ን ) ቅኝ ት -
ወላ ዲተ አ ምላ ክ የ ሁሉ እ መቤት
ለ ምኚል ን ለ ኛ ከ ል ጅሽ ምህ ረ ት
በ አ ን ቺ አ ማላ ጅነ ት በ እ ር ሱ ቸር ነ ት
እ ን ዲያ ወጣን ነ ፃ ከ ፍር ድ ቅጣት
ድን ግል ሆይ ለ ምኚል ን /2/
በ በ ደ ል ተዳ ክ ሞ ፈቃደ ነ ፍሳ ችን
በ ምድራዊ ምኞት ና ውዝ ል ቦ ና ችን
ፍቅር ና ትህ ትና ጠፍቶ ከ ፊታችን
ለ ሞት እ ን ዳ ይሰ ጠን ይህ ክ ፉ ሥራችን
ድን ግል ሆይ ለ ምኚል ን /2/
የ ምስ ኪኖች ተስ ፋ የ ደ ካ ሞችም ኃ ይል
ጠውል ገ ና ል እ ኛ ጥላ ሁኚን ድን ግል
እ ምነ ት ጨምሪ ል ን ል ቦ ና ችን ይጽና
እ መአ መላ ክ አ ብሪ ል ን የ መዳ ን ን ፋና
ድን ግል ሆይ ለ ምኚል ን /2/
ፍጹም እ ን ዳ ና ዜን እ ን ዳ ና ፍር ኋ ላ
ተነ ቅለ ን እ ን ዳ ን ቀ ር ከ ላ ለ ም ተድላ
በ ፍቅር ሽ መል ሺን ከ ሲኦ ል ጎ ዳ ና
ድን ግል መመኪያ ችን ተስ ፋችን ነ ሽ ና
ድን ግል ሆይ ለ ምኚል ን /2/
77. የ መስቀሉ ፍቅር
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
2010 ዓ.ም Page 71
የ መስ ቀ ሉ ፍቅር ሲገ ባ ን /4/
እ መቤታችን ን እ ን ወዳ ታለ ን
የ መስ ቀ ሉ ፍቅር የ ገ ባ ቸው/4/
እ መቤታችን አ ለ ች ከ ጎ ና ቸው
አ ባ ህ ር ያ ቆ ስ አ ባ ታችን
የ መስ ቀ ሉ ነ ገ ር ቢገ ባ ው
ል ቤ አ ፈለ ቀ አ ለ መል ካ ምነ ገ ር
ከ እ መቤቴ ጋ ራ ሲነ ጋ ገ ር
ከ ድን ግል ማር ያ ም ጋ ር ሲነ ጋ ገ ር
የ መስ ቀ ሉ ፍቅር ሲገ ባ ን /4/
እ መቤታችን ን እ ና ያ ታለ ን
ነ ይ ነ ይ እ ምዬ ማር ያ ም
ነ ይ ነ ይ ቤዚ ዊት ዓ ለ ም
ለ መና ኒ ውጸ ሎት ል ዩ ዕ ጣን
የ ዋሻ ውሻ ማ ነ ሽ እ መብር ሃ ን
መዓ ዚ ሽ ሸ ተተኝ ከ ግሸ ን
ትና ፍቂ ኛ ለ ሽ ምን ል ሁን
ትር ቢኝ ማለ ሽ ምን ል ሁን
አዜ
ዳ ዊት በ መዜሙሩ ያ ነ ሳ ሻ ል
የ ያ ዕ ቆ ብ ድን ኳን ነ ሽ ይል ሻ ል
የ እ ግዙአ ብሔር ሀ ገ ር የ ሚል ሽ
እ መቤቴ ማር ያ ም አ ን ቺ ነ ሽ /2/
ቤተል ሔም ስ ሔድ አ ይሻ ለ ሁ
ቀ ራን ዮ ስ ሔድ አ ይሻ ለ ሁ
ፍፁም አ ትለ ይም ከ ል ጅሽ
የ አ ን ቺስ ል ዩ ነ ውፍቅር ሽ /2/
78. ተዋህዶ
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት-
ተዋህ ዶ ተዋህ ዶ ሰ ማያ ዊት
የ ጸ ና ች እ ምነ ት /2/ ሃ ሌ ሉያ
ተዋህ ዶ ተዋህ ዶ መን ፈሳ ዊት
የ መን ፈስ መብራት /2/ ሃ ሌ ሉያ
ተዋህ ዶ ተዋህ ዶ መለ ኮ ት
ን ጽሕት እ ምነ ት /2/ ሃ ሌ ሉያ
ባ ን ቺ ቢያ ምኑ /2/ ቅዱሳ ን
ድል ነ ሱት ሰ ይጣን ን /2/ ሃ ሌ ሉያ
ባ ን ቺ ቢያ ምኑ /2/ ሰ ማዕ ታት
ተፈተኑ በ እ ሳ ት /2/ ሃ ሌ ሉያ
2010 ዓ.ም Page 72
እ ን ደ ወር ቅ /2/ ተፈትነ ው
አ በ ራ ገ ድላ ቸው/2/ ሃ ሌ ሉያ
እ ን ኑ ር /2/ በ እ ምነ ታችን
በ ተዋህ ዶ መክ በ ሪ ያ ችን /2/ ሃ ሌ ሉያ
79. በይስሀቅ ፈንታ
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
በ ይስ ሐቅ ፈን ታ ኢየ ሱስ ታረ ደ /2/
ደ ሙን ከ ፈለ ና አ ዳ ምን ታደ ገ /2/
ተጨነ ቀ ጌ ታ ተሰ ቃየ ጌ ታ
የ ኔ መድኃ ኔ ዓ ለ ም የ አ ዳ ም ል ጅ አ ለ ኝ ታ
እ ን ደ ሚታረ ድ በ ግ ተነ ዳ ወደ ሞት
ን ጹሁ ኢየ ሱስ በ ደ ል የ ሌለ በ ት
በ ማመን ሊሸ ከ ም የ አ ዳ ምን መከ ራ
ስ ቃይ ተቀ በ ለ ደ ሙእ የ ተ ራ
ለ ሚገ ር ፉት ሁሉ ምህ ረ ትን ሲቸር
እ ር ሱ ግን ሲገ ረ ፍ ብዘ ተቸገ ረ
የ ሰ ማነ ውን ድምፅ ማን ሰ ውእ ኮ አ ምኗ ል
የ እ ግዙአ ብሔር ስ ክ ን ድ ለ ነ ማን ተገ ል ጿል
ባ የ ነ ውስ ጊ ዛ ህ ማም ተሸ ክ ሞ
ስ ለ በ ደ ላ ችን ተገ ር ፎና ታሞ
እ ጁ የ ታሰ ረ ውይስ ሀ ቅ ተፈታ
ኢየ ሱስ ቀ ረ በ በ ሰ ውል ጆች ፈን ታ
ን ፁህ በ ግ ቀ ረ በ በ ደ ል የ ሌለ በ ት በ ደ ለ ኛ ሆኖ
ሊሰ ቀ ል ሊገ ደ ል መስ ቀሉን ተጭኖ
በ እ ውነ ት ደ ዌያ ችን ን እ ር ሱ ተቀ በ ለ
በ ሰ ውል ጆች ፈን ታ በ እ ን ጨት ተሰ ቀ ለ
እ ኛ ግን ከ ሰ ስ ነ ውእ ን ደ ወን ጀለ ኛ
ስ ለ እ ኛ ቢሰ ቀል ሰ ማያ ዊውዳ ኛ
ለ ሰ ውል ጆች ህ ይወት የ ታሰ በ ውሰ ይፍ
አ ይተና ል ሰ ምተና ል በ ኢየ ሱስ አ ን ገ ት ሲያ ል ፍ
የ መስ ቀ ሉ ስ ዕ ል ኧረ እ ን ዴት ይገ ር ማል
እ ዩ ት ን ፁሁ በ ግ በ አ ር ምሞ ይነ ዳ ል
80. ውሃ አ ጠጪኝ አ ላ ት
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ውሃ አ ጠጪኝ አ ላ ት አ ፍላ ጋ ት የ ሰ ራው
እ ን ደ ተቸገ ረ ውሃ እ ን ደ ጠማውሰ ው
አ ይሁዳ ዊ አ ለ ችውአ ወይ አ ለ ማወቅ
ሰ ማያ ዊውአ ምላ ክ እ ራሱን ቢደ ብቅ
የ እ ግዙአ ብሔር ስ ጦታ ውሃ ቢጠይቅሽ
2010 ዓ.ም Page 73
የ ሚፈር ሰ ውን ር ትል ቅ ነ ገ ር አ ር ገ ሽ
አ ን ተ አ ይሁዳ ዊ እ ኔ ሳ ምራዊ ነ ኝ
እ ን ዴት ይቻል ሃ ል ውሃ ል ትጠይቀ ኝ
እ ያ ል ሽ ካ ለ እ ውቀ ት ግን ብ እ የ ገ ነ ባ ሽ
ምነ ውመለ ያ የ ት መፈረ ስ ን ስ ፈለ ግሽ
ትለ ምኚኝ ነ በ ር የ ህ ይወትን መጠጥ
የ እ ኔ አ ምላ ክ ነ ት በ ፊትሽ ቢገ ለ ጥ
ወል ደ እ ጓ ለ መህ ያ ውውሃ ቢጠይቃት
ሩ ን ጠየ ቀ ችውለ መፍጠር ል ዩ ነ ት
የ ሁሉን ፈጣሪ መሆኑ ን ሳ ታስ ብ
ይሁዳ ዊ አ ለ ችውበ ሚፈር ስ ገ ን ብ
ይህ ን የ ዓ ለ ምውሃ የ ሚጠጣ ሞላ
ሳ ይጠማ አ ይቀር ም ከ እ ን ግዲህ በ ኋ ላ
እ ኔ የ ምሰ ጠውአ ያ ስ ጠማም እ ና
ሰ ዎችን ጥሪ ያ ቸውይር ኩ ይጠጡና
የ መን ደ ሩ ን ሰ ዎች ወደ ዙህ ጥሪ ያ ቸው
ውሃ እ ን ዳ ይጠሙእ ስ ከ መጨረ ሻ ው
ይህ ን ን ስ ትሰ ማ ደ ነ ገ ጠችና
ህ ሊና ዋን ገ ዚ ች አ ገ ኘ ች ጥሞና
አ ለ ችውጌ ታ ሆይ ውሃ እ ን ዳ ል ጠማ ከ እ ን ግዲህ በ ኋ ላ
እ ስ ከ መጨረ ሻ ውበ ህ ይወት ል ሞላ
የ ሚያ ስ ጠማ ውሃ ለ ላ ለ ም ቀ ር ቶ
ቃል ህ ፍፁም ያ ድራል ህ ሊና ዬ ን ሞል ቶ
81. ኃይልህ ሲገ ለጥ
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ኃ ይል ህ ሰ ገ ለ ጥ በ ሰ ማይ /2/
አ ቤት ማን ይቆም ይሆን ከ ፊትህ /4/
አ ቤት ቀ ን ደ መለ ከ ት ሲነ ፋ
አ ዋጅ ሲታወጅ በ ይፋ
ጻ ድቃን ሲጠሩ ለ ተድላ
ምን ይሆን የ እ ኛ ተስ ፋ
አ ቤት መላ እ ክ ት ሰ ማዩ ን ሲያ ር ሱት
ቀ ድመውሲሰ ሙመባ ር ቅት
ያ ል ታየ ና ያ ል ተሰ ማ
ድምፅ ሲሰ ማ ከ ራማ
አ ቤት ሰ ባ ቱ ነ ፋስ ተነ ጥቀ ው
ምድር ን ሲያ ውኳት ቀ ዜፈው
ሲታ ዜ የ ባ ህ ር ሞገ ድ
ምድሪ ቱ እ ን ዲቀ ላ ት ለ ፍር ድ
2010 ዓ.ም Page 74
አ ቤት ሲጠሩ ጻ ድቃን ቅዱሳ ን
መል ካ ም የ ሰ ሩ ብሩ ካ ን
በ ምድር የ ሰ ሩ ትሩ ፋት
ሲያ ቀ ር ቡ /ሲያ ሰ ሙ/ ለ አ ምላ ክ ስ ብሐት
አ ቤት ኃ ጥአ ን ግን ለ ፍር ድ ሲጠሩ
በ ጨለ ማ ዓ ለ ምሊቀ ሩ
የ ማይጠቅም ዋይታ ሆኖ
መዋረ ድ ይሆና ል አ ዜኖ
82. ሥላ ሴን ከሰማይ
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ሥላ ሴን ከ ሰ ማይ እ ስ ጢፋኖስ አ ይቶ
አ ይኑ በ መገ ረ ም ቀ ረ ተሰ ክ ቶ
የ ድን ጋ ዩ ና ዳ ቢወር ድበ ት እ ን ኳ
ሥላ ሴን በ ማየ ት እ ረ ስ ቶታል ለ ካ
ስ ብሐት ለ እ ግዙአ ብሔር
የ ሰ ውል ጅ በ ቀኙ ተቀ ምጦ ነ በ ር
እ ስ ጢፋኖስ ሲያ የ ውበ ሚያ ስ ፈራ ክ ብር
ካ ህ ና ተ ሰ ማይ ዘፋኑ ን ከ በ ውት
ቅዱስ ቅዱስ ብለ ውስ ብሐት ስ ብሐት
ስ ብሐት ለ እ ግዙአ ብሔር
ምስ ጢረ ሥጋ ዌ ተገ ል ጾ ለ ት በ አ ካ ል
ሥጋ ውቢታመምም ሀ ኑ ን ሽ ሮታል
ነ ፍሱ ከ ጸ ባ ኦ ት ስ ታመሰ ጥር
ድን ጋ ይ ይለ ቅማሉ ያ ል ታደ ሉ ፍጡር
ስ ብሐት ለ እ ግዙአ ብሔር
ለ ፈሪ ሳ ውያ ን ተሰ ውሮባ ቸውየ ሥላ ሴ ምሥጢር
ድን ጋ ይ ሰ በ ሰ ቡ ጻ ድቁን ለ መውገ ር
እ ር ሱ ግን ከ ሰ ማይ ፈጣሪ ውን አ ይቶ
ድን ጋ ዩ ን እ ረ ሳ ውህ ሊና ውተነ ክ ቶ
ስ ብሐት ለ እ ግዙአ ብሔር
የ ሰ ማዩ ሥር ዓ ት ል ዩ ስ ለ ነ በ ር
ምን ም አ ል መሰ ለ ውየ ድን ጋ ዩ ክ ምር
የ ፍጥረ ታት ሁሉ ፈጣሪ ተገ ል ጠው
ስ ቃዩ ን አ ስ ረ ሱት ህ ሊና ውን ነ ጥቀ ው
ስ ብሐት ለ እ ግዙአ ብሔር
ል ባ ችሁ ጆሮአ ችሁ መቼ ተገ ረ
የ ጠነ ከ ረ ነ ውለ አ ምላ ክ ያ ል ታ
መን ፈስ ቅዱስ ን ም ትቃወማላ ችሁ
እ ን ደ ገ ዚ ፈቃድ እ የ ተመራችሁ
2010 ዓ.ም Page 75
ስ ብሐት ለ እ ግዙአ ብሔር
83. የ ጴጥሮስን እ ን ባ
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት-
የ ጴጥሮስ ን እ ን ባ ስ ጠኝ እ ል ሀ ለ ሁ
ኃ ጢአ ቴን ል ና ዜ ፍቅር ህ ን እ ያ የ ሁ
በ ሞት ጥላ ውስ ጥ እ ን ኳን ብሄ ድ ጌ ታ ሆይ /2/
ል ቤን በ ፍቅር ውሃ እ ጠበ ውእ ባ ክ ህ
ቸር ነ ትህ በ ዜቶ ምህ ረ ት ቢያ ሰ ጠኝ
እ ጆቼን ር ግቼ እ ማፀ ና ለ ሁኝ
ደ ምህ የ ፈሰ ሰ ውለ እ ኔ ስ ለ ሆነ /2/
በ ኃ ጢአ ት ብትወተኝ ል ብህ አ ል ጨከ ነ ም
ዓ ለ ማዊ ምግባ ር ል ቤ ቢከ ተል ም
ከ ዙህ ሁሉ ማዳ ን ጌ ታ አ ይሳ ን ህ ም
ኃ ጢአ ት እ የ ሰ ራሁኝ ባ ስ ቀ ይምህ ም /2/
በ ሂ ሶ ጵ እ ር ጨኝ ጌ ታ እ ጠበ ኝ እ ባ ክ ህ
ዲያ ብሎስ ያ መጣውጸ ጸ ት የ ውድቀ ት ነ ው
የ ይሁዳ ምሬት የ ሞት ነ ውፍጻ ሜው
ይህ ን ን መማረ ር እ ኔ አ ል ፈል ግም /2/
የ ውድቀ ት ጉ ዝ እ ን ጂ ትን ሣኤ የ ለ ውም
ጴጥሮስ አ ባ ብሎ የ ተማፀ ነ በ ት
ፍቅሩ ን በ ን ስ ሀ ስ ቦ ያ መጣበ ት
ፍጻ ሜውየ ሚያ ምር ን ስ ሀ ስ ጠኝ /2/
የ ለ ቅሶ አ ምሀ የ እ ን ባ ህ ይወት ስ ጠኝ
84. ያ ድሀ ተጣራ
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት-
ያ ድሀ ተጣራ እ ግዙአ ብሔር ም ሰ ማው
ደ ር ሶ ስ ላ ን ኳኳ ከ ፀ ባ ኦ ት እ ን ባ ው
አ ምላ ክ በ ቸር ነ ት በ ምህ ረ ት ጐበ ኘ ው
ባ ለ ቀ ሰ ጊ ዛ ግራ የ ገ ባ ውሰ ው
መሻ ትህ ብቻ ነ ውየ ሚፈለ ግብህ
እ ግዙአ ብሔር ን ጥራ እ መን ትድና ለ ህ
ን ገ ረ ውችግር ክ ን የ ውስ ጥህ ን ብሶ ት
ይሽ ረ ዋል ና አ ስ ፈሪ ውን ህ ይወት
ግራ የ ተጋ ባ ውየ ተከ ፋውገ ጽህ
ይበ ራል በ ጸ ሎት አ ምላ ክ ህ ን ጠር ተህ
ለ ወገ ን ለ መድ ያ ስ ቸገ ረ ውመላ
ሲቀ ል ታየ ዋለ ህ ካ ነ ባ ህ በ ኋ ላ
ሳ ግና ን ዴትህ ይቀ ራል ይሻ ራል
በ ር ሱ ፈን ታ ሰ ላ ም ፍቅር ይከ ብሃ ል
2010 ዓ.ም Page 76
በ ከ ን ቱ መጨነ ቅ እ ራስ ን መጥላ ቱ
ነ ውና የ አ ጋ ን ን ት መግቢያ ምል ክ ቱ
ሀ ን በ ህ ሊና ህ በ ፈሰ ሰ ጊ ዛ
ን ገ ረ ውለ አ ምላ ክ ህ የ ል ብህ ን ትካ ዛ
85. እ ውነ ት ስለ ሆነ
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት-
እ ውነ ት ስ ለ ሆነ ኢየ ሱስ ክ ር ስ ቶስ
ዋለ በ አ ደ ባ ባ ይ ሲሰ ደ ብ ሲከ ሰ ስ
የ ሐሰ ት ዳ ኝ ነ ት አ ምላ ክ ን ወቀ ሰ ው
ህ ይወት ሰ ጠን እ ን ጂ ጥፋቱ ምን ድነ ው
ከ ቃሉ እ ብለ ትን ባ ያ ገ ኙበ ትም
ዜምታውን አ ይተውአ ላ ኑ ለ ትም
ባ ላ ወቁ ት መጠን ጠሉት ካ ለ በ ደ ል
ጥፋቱ ምን ይሆን የ ሚያ ደ ር ስ ከ መስ ቀ ል /2/
የ ል ቡን ትህ ትና ፍቅሩ ን ሳ ያ ስ ተውሉ
ቸሩ ጌ ታችን ን አ ቻኩለ ውሰ ቀ ሉ
እ ሩ ህ ሩ ሁን ጌ ታ ቸን ክ ረ ውሰ ቀ ሉት
ሞትን አ ስ ወግዶ ቢሰ ጣቸውህ ይወት /2/
ስ ለ ቸር ነ ቱ ስ ድብን ከ ፈሉት
ስ ለ ር ህ ራሄ ውየ እ ሾ ህ አ ክ ሊል ሰ ጡት
ሀ ሞትና ከ ር ቤ ሆምጣጤደ ባ ል ቀ ው
መራር አ ስ ጎ ነ ጩት ጨክ ኖ ል ባ ቸው/2/
ፈውስ ን ለ ሰ ጣቸውል ባ ቸውን ሞል ተው
አ ሉት ወን በ ዴ ነ ውስ ቀለ ውስ ቀ ለ ው
ከ እ ጁ በ ረ ከ ትን የ ተሻ ሙሁሉ
ይጮሁ ነ በ ረ ይገ ደ ል እ ያ ሉ /2/
86. በማዳኔ ቀን ጠራሁህ
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
በ ማዳ ኔ ቀ ን ጠራሁህ ይለ ና ል ጌ ታ
ዚ ሬ እ ን መለ ስ በ ፍጥነ ት ሳ ና መነ ታ
ነ ገ ለ ራሱ አ ውቆ በ ት የ ነ ገ ውሰ ውነ ው
የ እ ኛ ቀ ን ዚ ሬ መሆኑ ን ሁሉም ይረ ዳ
ለ ን ስ ሀ ነ ውየ ሰ ጠን ይህ ን ን ጊ ዛ
ነ ገ ሳ ይመጣ ታጅቦ በ ሞት ትካ ዛ
በ ሞት መዳ ፍ ነ ን ሰ ዎች ሆይ እ ን ዳ ን ነ ጋ
እ ን ሄ ዳ ለ ን ለ ፍር ዱ እ ፈጣሪ ጋ
በ ማዳ ኔ ቀ ን ጠራሁህ ይለ ና ል ጌ ታ ……..
የ ነ ገ ን ነ ገ ር ማን አ ውቆ ይተማመና ል
ዚ ሬ ነ ውመዳ ን በ እ ውነ ት ኑ ተብለ ና ል
2010 ዓ.ም Page 77
የ እ ግዙአ ብሔር ጥሪ ካ ወቅነ ውእ ጅግ ኃ ያ ል ነ ው
በ ፍቅሩ ስ ቦ ለ ማዳ ን እ ጁ ሰ ፊ ነ ው
በ ማዳ ኔ ቀ ን ጠራሁህ ይለ ና ል ጌ ታ ……..
ጌ ታ በ ረ ከ ት በ እ ጁ ሞል ቶ ተር ፎታል
በ እ ግዙአ ብሔር ታመን በ ጽድቁ ል ብህ ይረ ካ ል
እ ን ደ ወን ዝ ቹ ሰ ላ ምህ ተር ፎ ይፈሳ ል
የ አ ምላ ክ በ ረ ከ ት ሁል ጊ ዛ ይከ ተል ሀ ል
በ ማዳ ኔ ቀ ን ጠራሁህ ይለ ና ል ጌ ታ ……..
87. በኃይልና ጥበብ
(ይል ማ ኃ ይሉ በ ገ ና ) ቅኝ ት - ዋኔ ን /ትዜታ/
በ ኃ ይል ና ጥበ ብ ትል ቆቹን ትቶ
ን ጉ ሥ አ ደ ረ ገ ውደ ሀ ውን ቀ ብቶ
በ እ ረ ኝ ነ ት ሜዳ ል ቡን መረ መረ ው
እ ን ደ ል ቡ ሆኖ ዳ ዊትን ቢያ ገ ኘ ው/2/
ምን ም ታና ሽ ቢሆን አ ካ ሉ ቢኮ ስ ስ
የ ተገ ባ ነ በ ር በ እ ግዙአ ብሔር ፊት ሊነ ግስ
የ ሰ ውዓ ይን ያ ል ሞላ ውትን ሽ ብላ ቴና
አ ባ ት ሆኖ ነ በ ር በ እ ግዙአ ብሔር ህ ሊና /2/
የ ጌ ታችን እ ና ት ታላ ላ ቅ ቅዱሳ ን
ይል ቁ ን ጌ ታችን የ ሰ ውል ጆች መድህ ን
በ ዓ ለ ም ሊወለ ድ ከ ዳ ዊት በ ሥጋ
ተስ ፋ ተሰ ጥቶታል እ ን ዲሁ በ ጸ ጋ /2/
የ ዋህ ስ ለ ነ በ ር ዳ ዊት በ ህ ይወቱ
ከ በ ሩ ሲገ ባ ፈላ ለ ት ይቱ
ሳ ሙኤል አ ክ ብሮ በ እ ግዙአ ብሔር ፊት ቀባ ው
አ ምላ ኩ ቢወደ ውታላ ቅ አ ደ ረ ገ ው/2/
የ ምሥጋ ና ሀ ብቱን ከ ን ግሥና ጋ ራ
አ ጣምሮ ሰ ጥቶታል መል ካ ም እ ን ዲሠራ
ሌትና ቀ ን ሳ ይል ሲመገ ብ ምሥጋ ና
እ የ ደ ረ ደ ረ መሠን ቆ በ ገ ና
እ ራዕ ይ ተሰ ጥቶት ከ ላ ይ ከ ደ መና
ድን ግል ን አ ሳ የ ውአ ን ገ ቱን ሲያ ቀ ና /2/
88. ሰዓሊለ ነ ማር ያም
(ሲሳ ይ ደ ምሴ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ሰ ዓ ሊለ ነ ማር ያ ም /2/
ሀ በ ወል ድኪ ሔር መድኃ ኔ ዓ ለ ም
ለ ምኚል ን ማር ያ ም /2/
ከ ቸሩ ከ ል ጅሽ ከ መድኃ ኔ ዓ ለ ም
2010 ዓ.ም Page 78
ለ መኑ እ ነ ግር ሀ ነ ል ብየ
እ ን በ ሌኪ ማር ያ ም እ ግዜእ ትየ
ወፍጡነ ስ ምአ ኒ ጸ ሎትየ
ለ ምኚል ን ማር ያ ም …..
ለ ማን እ ነ ግራለ ሁ የ ል ቤን ሀ ን
የ ጌ ታዬ እ ና ት ከ አ ን ቺ በ ቀ ር
ፈጥነ ሽ ስ ሚኝ ጸ ሎቴን
ሰ ዓ ሊለ ነ ማር ያ ም ……
ድን ግል ሆይ አ ሳ ስ ቢ ሀ ን መከ ራሽ ን
በ ሄ ሮድስ መን የ ደ ረ ሰ ብሽ ን /2/
ድን ግል ሆይ አ ሳ ስ ቢ እ ረ ሀ ብ ጥምሽ ን
በ ግብፅ በ ረ ሀ የ ደ ረ ሰ ብሽ ን /2/
ለ ጻ ድቃን ያ ይደ ለ ለ ኃ ጥአ ን አ ሳ ስ ቢ
ለ ን ጹሀ ን አ ይደ ል ለ አ ደ ፉት አ ሳ ስ ቢ /2/
ለ ምኚል ን ማር ያ ም …….
ክ ብሬ ተስ ፋዬ ነ ሽ እ ና ቴ እ ል ሻ ለ ሁ
ስ ምሽ ን ስ ጠራ ከ ጭን ቀቴ አ ር ፋለ ሁ/2/
ውዷ ስ ጦታዬ ድን ግል ሆይ ነ ይል ኝ
ባ ዶነ ቴን አ ይተሽ ጉ ድለ ቴን ሙይል ኝ /2/
ሰ ዓ ሊለ ነ ማር ያ ም ……..
በ እ ን ተ ፍቅረ አ ብ ወወል ድ ወመን ፈስ ቅዱስ
ኪን ያ እ ስ እ ለ ኪ ማር ያ ምበ ሀ ሌሉያ
ኃ ና ስ ምኢ ወብካ ያ ለ ሀ ገ ሪ ትነ ኢትዮጵያ
ሰ ዓ ሊለ ነ ማር ያ ም…….
89. ሰላ ምተዋህዶ
(ሲሳ ይ ደ ምሴ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ሰ ላ ም ተዋህ ዶ ሰ ላ ም ኦ ር ቶዶክ ስ
በ ደ ሙያ ጸ ና ሽ መድኅ ን ኢየ ሱስ /2/
የ አ ዳ ም መመኪያ የ ሄ ዋን ሀ ገ ር
አ ን ቺ አ ይደ ለ ሽ ም ወይ የ ቅዱሳ ን ክ ብር /2/
በ ከ ን ቱ የ ሞተውየ አ ቤል መስ ዋዕ ት
የ ሄ ኖክ ሀ ይማኖት ያ ዳ ን ሽ ውከ ሞት
አ ን ቺ የ ኖህ መር ከ ብ የ ሴም በ ረ ከ ት /2/
በ አ ብር ሃ ም ድን ኳን ተወል ደ ሽ ያ ደ ግሽ
የ ይስ ሀ ቅ መአ ዚ ወደ ር የ ሌለ ሽ
ያ ዕ ቆ ብ በ ህ ል ሙበ ቤቴል ያ የ ሽ
የ ዮሴፍ አ ጽና ኙ ተዋህ ዶ ነ ሽ /2/
የ ሙሴ ጽላ ት ነ ሽ የ አ ሮን በ ትር
የ ኢያ ሱ ሀ ውል ት የ ጌ ዲዮን ጸ ምር
2010 ዓ.ም Page 79
የ ሳ ሙኤል ሙዳ ይ የ እ ሴይ ትውል ድ
የ ዳ ዊት በ ገ ና የ ሰ ሎሞን ውድ
የ ታተመች ገ ነ ት የ ምስ ጢር ጉ ድጓ ድ /2/
ቡአ ዴና ህ ድረ ት የ ኬል ቄዶን ር
ቱሳ ሄ ና ሚጠት ውላ ጤምጭምር
ያ ል ተቀ ላ ቀ ለ ሽ ን ጽህ ቲቱ ምድር
ኢሳ ይያ ስ ም አ ይቶ በ ሩ ቅ መነ ጽር
ስ ለ ቅድስ ና ሽ ሆነ ምስ ክ ር /2/
በ ነ ኤል ያ ስ ቤት የ ወር ቅ መሶ ብ
ውስ ጥሽ የ ተሞላ በ ምሥጢር መዜገ ብ
የ ኤል ሳ ማሰ ሮ የ ህ ይወት መዜገ ብ
ፊራን የ ምትባ ይ የ እ ን ባ ቆ ም ተራራ
ሁሉን የ ምታሳ ይ ከ ቀ ኝ ከ ግራ
የ ህ ዜቅኤል እ ል ፍኝ ባ ለ አ ን ድ በ ራፍ
የ ማትከ ፈቺውበ ኬል ቄዶን ቁ ል ፍ /2/
የ ህ ግ መፍለ ቂያ የ ነ ፃ ነ ት ቦ ታ
የ ሚኪያ ስ ሀ ገ ር አ ን ቺ ነ ሽ ኤፍራታ
እ ፀ ህ ይወታችን የ ኤፌሶ ን ቅር ስ
የ ተፈወሱብሽ እ ነ አ ቡን ቄ ር ሎስ
ለ ተፈወስ ን ብሽ ከ ኬል ቄዶን ቁ ስ ል
ተዋህ ዶ ላ ን ቺ እ ል ል እ ን በ ል /2/
አ ን ቺን በ ማየ ቱ በ ብር ሃ ን ተቋም
ደ ስ አ ለ ውከ ል ቡ ካ ር ያ ስ ም
በ ውስ ጥም በ ውጪም የ ሌለ ሽ እ ን ከ ን
የ ህ ይወት ምግብ ነ ሽ ተዋህ ዷችን /2/
ሐዋር ያ ት ይምጡያ ውሩ ያ ን ቺን ዛና
የ ሚያ ወቅ ሲና ገ ር ደ ስ ያ ሰ ኛ ል ና
ሰ ማዕ ታት ል ጆችሽ የ ፃ ፉሽ በ ደ ም
የ ህ ይወት መጽሐፍ ነ ሽ የ ጽድቅ የ ሰ ላ ም/2/
አ ን ቺን ለ መጠበ ቅ እ ስ ከ ዓ ለ ም ፍፃ ሜ
ቃል እ ን ገ ባ ለ ን ባ ለ ን በ ት እ ድሜ/2/
እ ና ምና ለ ን ና በ ፈጣሪ ያ ችን
እ ና ምና ለ ን ና በ አ ምላ ካ ችን
ካ ን ቺ እ ን ደ ማን ለ ይ ምን ጊ ዛም ቢሆን /2/
90. ጽኑ ክር ስቲያኖች
(ሲሳ ይ ደ ምሴ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ጽኑ ክ ር ስ ቲያ ኖች ል ባ ችን አ ይውደ ቅ
የ እ ግዙአ ብሔር ን እ ቃ ጦሩ ን እ ን ታጠቅ/2/
ማዕ በ ሉን አ ይቶ ል ባ ችን አ ይፍራ
2010 ዓ.ም Page 80
ታማኙ ጌ ታችን አ ለ ከ አ ኛ ጋ ራ /2/
ሰ ማዕ ታት ል ጆቿ የ ዓ ለ ምን ጣዕ ም ን ቀ ው
ያ ላ ውያ ን ን ዚ ቻ ፈተና ውን አ ል ፈው
ር ሃ ቡን ስ ደ ቱን መከ ራን ታግሰ ው
ለ ዙህ አ ድር ሰ ውታል ተዋሕዶን ጠብቀ ው
ክ ህ ደ ቱ ቅሰ ጣውኑ ፋቄውቢነ ዚ
ሰ ይፍ ስ ለ ቱ ቢያ ፏጭፉከ ራውቢበ ዚ
በ ድን ግል ቃል ኪዳ ን መሠረ ቷ ጠብቋል
በ ቅዱሳ ን ጸ ሎት ቅጽሯ በ እ ሳ ት ታጥሯል ፡ ፡
ጥን ተ ጠላ ታችን ፈተና እ ያ ስ ነ ሳ
ዘሪ ያ ችን ን ቢከ ብብ ተር ቦ እ ያ ገ ሳ
መከ ራን ቢያ በ ዚ ስ ደ ት ቢያ ደ ር ስ ብን
እ ስ ከ ሞት የ ሚያ ደ ር ስ ስ ቃይ ቢያ በ ዚ ብን
ዓ ለ ም ላ ቆ መችውለ ጣኦ ት አ ን ሰ ግድም
በ መከ ራውጽና ት ሀ ይማኖት አ ን ክ ድም
ከ ሚነ ደ ውእ ሳ ት አ ምላ ክ ያ ድነ ና ል
ባ ያ ድነ ን እ ን ኳን እ ሳ ቱን መር ጠና ል ፡ ፡
እ ን ደ ግያ ዜ አ ን ሁን ታውሮ አ ይና ችን
በ እ ሳ ት ሰ ረ ገ ሎች ተከ ቧል ዘሪ ያ ችን
ሰ ይፍን የ ሚያ ነ ሱ በ ሰ ይፍ ይወድቃሉ
ከ እ ኛ ጋ ራ ያ ሉት ከ እ ነ ር ሱ ይበ ል ጣሉ፡ ፡
የ ጠሉህ ን ውደ ድ በ ሚል ህ ያ ውቃሉ
ሲያ ሳ ድዱህ ጸ ል ይ በ ሚል ክ ቡር ቃሉ
በ መን ፈሳ ዊውፍቅር ይጠን ክ ር ል ባ ችን
ይህ ን ነ ውያ ን ቅዱስ አ ምላ ካ ችን
ነ ቅተን ከ ታጠቅን የ ጽድቅን ጥሩ ር
በ ትጋ ት ከ ቆ ምን በ እ ምነ ት በ ፍቅር
በ ጾ ምና ጸ ሎት ስ ግደ ት ምጽዋት
በ ን ስ ሃ ጸ ድተን ከ ጸ ና ን በ እ ውነ ት
በ ሥጋ ወደ ሙበ ጸ ጋ ውከ ታተምን
በ ህ ይወትም በ ሞት ከ እ ር ሱ ጋ ር ህ ያ ውነ ን ፡ ፡
በ ወደ ደ ን በ እ ር ሱ ከ ሁሉ እ ን በ ል ጣለ ን
በ ወደ ደ ን በ እ ር ሱ አ ሸ ና ፊዎች ነ ን ፡ ፡
ን ፋስ ማዕ በ ሉ የ ማይነ ቀን ቀ ው
መሰ ረ ቷ ጽኑ ቅጽሯም ጠን ካ ራ ነ ው
የ ገ ሀ ነ ም ደ ጆች አ ይችሏትምና
ጸ ን ታ ትጓ ዚ ለ ች ተዋሕዶ ገ ና
91. ክበር ተመስገ ን
(ሲሳ ይ ደ ምሴ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
2010 ዓ.ም Page 81
ውለ ታህ ብዘ እ ግዙአ ብሔር
ስ ን ቱን ር ዜሬ ል ና ገ ር
ስ ለ ማይነ ገ ር ሥጦታህ
ክ በ ር ተመስ ገ ን ል በ ል ህ /2/
ክ በ ር ተመስ ገ ን ጌ ታችን
ለ ዙህ ያ ደ ረ ስ ከ ን
በ አ ምሳ ል ህ ፈጥረ ህ አ ክ ብረ ህ
በ ፍጹም ፍቅር ህ ጠብቀህ
የ ምትመግበ ን በ ችሮታህ
ክ በ ር ተመሰ ገ ን የ ኛ ጌ ታ
ክ ቡር ገ ና ና ኃ ያ ል ነ ህ
ማን ም በ ምን ምአ ይመስ ል ህ
የ ዓ ለ ማት ገ ዢ ኤል ሻ ዳ ይ
የ ጌ ቶች ጌ ታ አ ዶና ይ
መር ገ ም ተጭኖን የ ኃ ጢአ ት እ ዳ
ሲኦ ል ስ ን ጋ ዜ ስ ና ይ ፍዳ
መጥተህ ፈለ ግኸን በ ፍቅር ህ ከ እ ቅፍህ ወጥተን እ ን ዳ ን ቀ ር
ከ ድን ግል ማር ያ ም ተወል ደ ህ
አ ር አ ያ ቤዚ ሆነ ህ
ፍፁም ፍቅር ህ ን ገ ለ ጽክ ል ን
ሰ ላ ማችን ን አ ወጅክ ል ን
92. በኪሩቤል ላ ይ ተቀመጠ
(አ ቤል ተስ ፋዬ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
በ ኪሩ ቤል ላ ይ ተቀ መጠ
ምድር ና ሠማይ ተና ወጠ
ለ ዙህ ቅዱስ አ ምላ ክ ምስ ጋ ና
አ ስ ር አ ውታር ባ ለ ውበ በ ገ ና
ክ ብር ና ግር ማን ለ ብሰ ህ
በ ላ ይ በ አ ር ያ ምያ ለ ህ
እ ል ፍኙን በ ውሃ የ ሠራህ
ሰ ውን በ አ ር አ ያ ህ የ ፈጠር ህ
ላ ን ተ ቅዱስ ጌ ታ ምሥጋ ና
አ ስ ር አ ውታር ባ ለ ውበ በ ገ ና
አ ቤቱ በ ጽዮን ከ ብረ ሃ ል
በ እ ሳ ት መድረ ክ ላ ይ ተቀምጠሀ ል
ጠፈሩ ን በ ጥበ ብ ር ግተሃ ል
ቀ ን ና ሌሊቱን ለ ይተሀ ል
ላ ን ተ ቅዱስ ጌ ታ ምሥጋ ና
አ ስ ር አ ውታር ባ ለ ውበ በ ገ ና
2010 ዓ.ም Page 82
በ ኃ ይል በ ሰ ማይ ታጥቀሀ ል
የ ባ ህ ሩ ን ጥል ቀ ት ለ ክ ተሀ ል
የ ሞገ ዱን ጩኸት አ ና ውፀ ህ
ጠላ ትን በ ፍቅር የ ገ ዚ ህ
ላ ን ተ ቅዱስ ጌ ታ ምሥጋ ና
አ ስ ር አ ውታር ባ ለ ውበ በ ገ ና
ሰ ማያ ት ጽድቅህ ን ተና ገ ሩ
ያ ን ተን ክ ብር ዜና መሠከ ሩ
ፍጥረ ትን አ ስ ውበ ህ የ ፈጠር ክ
ሁሉን በ ችሎታህ ያ ደ ረ ግክ
ላ ን ተ ቅዱስ ጌ ታ ምሥጋ ና
አ ስ ር አ ውታር ባ ለ ውበ በ ገ ና
93. ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ
(አ ቤል ተስ ፋዬ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ስ ምሽ ጉ ል በ ት ሆኖኝ ወጣሁት ዳ ገ ቱን
ድን ግል ባ ን ቺ ምል ጃ አ ለ ፍኩት ወጥመዱን
ድን ግል ማር ያ ም ባ ን ቺ ምል ጃ ሠበ ር ኩት ወጥመዱን
አ ምላ ክ ቀ ድሶ ሻ ል ከ ሁሉም አ ብል ጦ
ካ ን ቺ ይወለ ድ ን ድ በ ሥጋ ተገ ል ጦ
ለ ዓ ለ ሙመዳ ን ምክ ን ያ ት የ ሆን ሽ ው
ቅድስ ተ ቅዱሳ ን ማር ያ ምአ ን ቺ ነ ሽ
ወጀቡን ል ሻ ገ ር ባ ን ቺ ተደ ግፌ
ድካ ሜይወገ ድ ከ ጥላ ሽ ሥር አ ር ፌ
ያ ላ ን ቺ መሀ ሪ ከ ቶ የ ለ ምና
ባ ን ቺ ተመገ ብኩት የ ሠማዩ ን መና
ይመስ ገ ን ፈጣሪ የ ነ ዳ ዊት አ ባ ት
ቤቴን ሞል ቶል ኛ ል ባ ን ቺ አ ማላ ጅነ ት
አ ን ቺን የ ተጠጋ በ ነ ፍስ ም በ ሥጋ
በ ል ጅሽ ይወር ሳ ል የ ሠማዩ ን ዋጋ
ዳ ግም እ ን ዳ ል ራብ ነ ፍሴ እ ን ዳ ትጠማ
ከ ማይደ ር ቀ ውምን ጭሽ አ ጠጪኝ እ ማማ
ከ ቤትሽ ገ ብቼ እ ረ ፍት አ ግኝ ቻለ ሁ
እ ድፌ ተወግዶ አ ዲስ ለ ብሻ ለ ሁ
94. ስሜዳዊት
(አ ቤል ተስ ፋዬ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ስ ሜዳ ዊት የ እ ሴይ ል ጅ
እ ኖራለ ሁኝ በ እ ግዙአ ብሔር ደ ጅ
ታዳ ጊ ነ ኝ የ በ ጉ ን መን ጋ
2010 ዓ.ም Page 83
በ መታገ ል በ ጌ ታ ጸ ጋ
እ ረ ኝ ነ ት ነ ውግብሬ /2/
አ ምላ ክ የ ሰ ጠኝ ግብሬ
በ ጌ ታ ፊት ይዤ በ ገ ና
ስ ለ ስ ሙም ላ ቅር ብ ምሥጋ ና
ጣቴ አ ያ ር ፍምሰ ል ፍን ይሰ ራል
አ ን ደ በ ቴም ቅኔ ን ይቀኛ ል
እ ረ ኝ ነ ት ነ ውግብሬ /2/
አ ምላ ክ የ ሰ ጠኝ ግብሬ
በ ሳ ኦ ል ፊት ቢል ቅ ጎ ል ያ ድ
ህ ዜበ እ ስ ራኤል ል ቡ ቢሸ ፍት
አ ምላ ካ ችን ጌ ታ ሲከ ብር
ለ ጎ ል ያ ድም በ ቅቶታል ጠጠር
እ ረ ኝ ነ ት ነ ውግብሬ /2/
አ ምላ ክ የ ሰ ጠኝ ግብሬ
በ አ ባ ቴ ፊት ፈል ቷል ይቱ
ከ ብላ ቴና ውጸ ን ቶ ጉ ል በ ቱ
ጸ ጋ እ ግዙአ ብሔር ፈሷል በ ላ ዬ
ከ እ ረ ኝ ነ ት ጠር ቶኝ ጌ ታዬ
እ ረ ኝ ነ ት ነ ውግብሬ /2/
አ ምላ ክ የ ሰ ጠኝ ግብሬ
በ ፍር ድ ወን በ ር አ ለ በ ገ ና
ለ ሰ ማይ ን ጉ ስ ሞል ቶ ምሥጋ ና
ከ ሳ ኦ ል ላ ይ መን ፈሱ ይራቅ
ከ ፈጣሪ ውጋ ር ነ ፍሱ ትታረ ቅ
እ ረ ኝ ነ ት ነ ውግብሬ /2/
አ ምላ ክ የ ሰ ጠኝ ግብሬ
95. ሞትን በሞት ሽረ ህ
(አ ቤል ተስ ፋዬ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ሞትን በ ሞት ሽ ረ ህ እ ን ዳ ል ሞት ያ ረ ከ ኝ
ከ መቃብር ውጣ ብለ ህ የ ጠራኸኝ
አ ራት ቀ ን ሞል ቶታል ይሸ ታል ሰ ውቢል ህ
አ ል አ ዚ ር ሆይ ብለ ህ ጠራኸኝ በ ቃል ህ
ከ ሞቱት መካ ከ ል እ ኔ ን አ ስ ነ ስ ተህ
በ ፊትህ አ ቆ ምከ ኝ አ ይኖቼ እ ያ ዩ ህ
ተስ ፋ ቆ ር ጠውሳ ለ የ ዋህ መዶቼ
አ ብሬያ ቸውበ ላ ሁ ከ ሞት ተነ ስ ቼ
ዕ ድሜዬ ን በ ሙሉ ከ አ ል ጋ ተጣብቄ
ሞቴን ስ ጠባ በ ቅ ከ ወገ ን ር ቄ
2010 ዓ.ም Page 84
የ ና ዜሪ ቱ ኢየ ሱስ የ ኔ ን መዳ ን ወደ ህ
አ ዲስ ሰ ውአ ረ ከ ኝ እ ድፌን አ ስ ወግደ ህ
ነ ፍሰ ገ ዳ ይ ሆኜ ብሰ ቀል ከ ጐን ህ
በ ደ ምህ ምል ክ ት ገ ባ ሁኝ ከ ቤትህ
ጌ ታዬ ብዘ ነ ውያ ን ተ ቸር ነ ት
አ ለ ምን አ ዳ ን ከ ውዳ ግምእ ን ዳ ይሞት
ጀር ባ ህ ን በ ጅራፍ ስ ለ ኔ ተገ ረ ፍክ
እ ስ ከ ቀ ራን ዮ ደ ምክ ን አ ን ጠፈጠፍክ
እ ን ዴት ይከ ፈላ ል ይህ ታላ ቅ ውለ ታህ
ለ እ ኔ ያ ደ ረ ከ ውበ ዙያ ች ጐል ጐታ
96. መች ይረ ሳል
(አ ቤል ተስ ፋዬ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
መች ይረ ሳ ል የ ዋለ ል ን ውለ ታ
ቸር ነ ቱ እ ፁብ ፍቅሩ የ ጌ ታ
የ ታተመውበ ል ባ ችን ጽላ ት
ሞትን ገ ድሎ የ ሠጠን ን ህ ይወት
በ ጥፋቱ ቢወጣ አ ዳ ም ከ ገ ነ ት
ቃል ገ ባ ለ ት ዳ ግም ሊሠጠውህ ይወት
ህ ያ ውጌ ታ አ ምላ ክ ፈጣሪ ሳ ለ
ስ ለ ቃሉ በ እ ፀ መስ ቀ ል ላ ይ ዋለ
በ አ ይሁድ እ ጅ በ ጽኑ ተን ገ ላ ታ
የ ፍቅር አ ባ ት ክ ር ስ ቶስ የ እ ኛ ጌ ታ
ሥጋ ውደ ክ ሞ ቅዱስ ደ ሙፈሰ ሰ
እ ዳ ችን ን በ ሞቱ ደ መሠሠ
ስ ን ጠላ ውእ ር ሱ አ ብዜቶ ወደ ደ ን
ስ ለ ፍቅሩ ሞትን ገ ድሎ አ ዳ ነ ን
ባ ር ነ ትን ኃ ጢአ ትን ከ ኛ ጥሎ
ነ ፃ አ ወጣን በ መስ ቀ ል ላ ይ ተሰ ቅሎ
ሰ ላ ማችን የ ድን ግል ማር ያ ም ፍሬ
ይገ ባ ዋል ምስ ጋ ና ና ዜማሬ
ስ ለ ፍቅሩ ስ ላ ረ ገ ል ን ሁሉ
ተቀ ኙለ ት ፍጥረ ታት ዜምአ ትበ ሉ
97. የ ዛ ሬ ዘ መን መኮን ን
(አ ቤል ተስ ፋዬ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
የ ዚ ሬ መን መኮ ን ን
ይለ ማመጣል ሎሌውን
ዶሮ ካ ዘ በ አ ን ድ ውለ ታ
2010 ዓ.ም Page 85
አ ባ ብሎ አ ያ ውቅም ጌ ታ
ጻ ድቁ አ ና ፂ ለ አ ን ክ ሮ
መጥረ ቢያ የ ለ ውመብሻ መሮ
ይህ ን አ ዳ ራሽ ሠራል ን
ዓ ለ ምን /6/
ቤት ስ ትሠራ ነ ፍስ ወይ ሮ
በ ጣሪ ያ ማገ ር ተዥጐር ጉ ሮ
ብዘ እ ን ኳ ነ በ ር ሸ ን በ ቆው
ሥጋ ጨረ ሰ ችው
ለ ቀ ድሞ ሰ ዎች በ ህ ል ማቸው
መጪውን ሁሉ ገ ል ፆ ላ ቸው
ያ ላ ዩ ት የ ለ ምከ ሆነ ው
ሁሉ እ ን ዳ ለ ሙት ነ ው
ሞት ገ በ ሬ ነ ውለ መሬት
እ ሰ ውቤት ነ ዋሪ ሲዋትት
ያ ስ ደ ን ቀ ኛ ል በ ተግባ ሩ
አ ፈራር ሶ መኖሩ
እ ን ግዳ አ ለ ብሽ አ ን ቺ ነ ፍስ
ከ ሥጋ በ ቀ ር የ ማይቀ ምስ
አ ብረ ን እ ን ፈል ግ በ ማለ ዳ
እ ስ ኪ እ ዙያ ላ ይ ፍሪ ዳ
እ ን ግዳ ውድን ገ ት ስ ትደ ር ስ
ሳ ትሰ ና ዳ ቆ የ ች ነ ፍስ
ለ እ ን ጀራ ብቻ የ ለ ውመላ
ዓ ለ ምን /4/ አ ምን ብላ
የ ወል ድ አ ምላ ክ ን እ ራቱን
ሳ ላ ሰ ና ዳ ምና ምን
በ ሥጋ አ ደ ረ ትላ ን ትና
ጌ ታ ሰ ውሆኗ ል ና
98. በደምሊታጠብ ኃጢአ ቴ
(አ ቤል ተስ ፋዬ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
በ ደ ም ሊታጠብ ኃ ጢአ ቴ /2/
በ ደ ም ሊታጠብ ኃ ጢአ ቴ
ተበ ጣጥሶ ሊወድቅ እ ስ ራቴ
ወጣህ ቀ ራን ዮ ጎ ል ጎ ታ
በ እ ኔ ተገ ብተህ አ ን ተ ጌ ታ
በ ወን በ ዴዎች መካ ከ ል
እ ን ደ ወን ጀለ ኛ ስ ትሰ ቀል
ከ ዋክ ብትም ረ ገ ፉ
2010 ዓ.ም Page 86
ከ መሬት ላ ይ ተነ ጠፉ
መቃብር ን አ ፈራር ሰ ህ
በ ስ ል ጣን ህ ሞትን ገ ድለ ህ
ሲኦ ል ም ባ ን ተ ተበ ር ብራ
ነ ፍሳ ት ወጡበ የ ተራ
ጠላ ት ሞቷል አ ይነ ሳ ም
ምር ኮ ሆኗ ል በ ደ ም ካ ሳ
ምስ ጋ ና ብቻ የ ለ ም ሌላ
ሊታደ ገ ን ከ ሞት ጥላ
ዳ ግም የ ለ ም በ ኛ ሞት
አ ን ዴ ሞቷል ሞት ሊሞት
በ ክ ር ስ ቶስ ክ ር ስ ቲያ ን ነ ን
ሞት ከ ሞተ ህ ያ ዋን ነ ን
99. ሠላ ምህ ይብዛ ላ ት
(አ ቤል ተስ ፋዬ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ሠላ ምህ ይብዚ ላ ት ምድሪ ቱ
የ ሰ ውል ጅ እ ን ዳ ይቀ ር በ ከ ን ቱ /2/
የ ሌለ ን ን ሰ ላ ም እ ን ሰ ብካ ለ ን
በ ጎ ነ ገ ር ጠፍቶን እ ን ጮሀ ለ ን
ጸ ሎት ል መና ችን ከ ን ቱ እ ን ዳ ይቀ ር
ሰ ላ ምን ላ ክ ል ን እ ግዙአ ብሔር
የ ካ ም ል ጆች በ ዜተውበ ምድር ላ ይ
ገ መና ን ገ ለ ጡበ አ ደ ባ ባ ይ
ፍፁምነ ት ጠፍቶ ከ ል ባ ቸው
በ ክ ፋት ተመላ ጉ ባ ኤያ ቸው
በ ሰ ላ ም ቤት ቆመን ሰ ላ ምጠፍቷል
ታን ኳችን በ ነ ፋስ ተጨና ን ቋል
አ ድነ ን ጌ ታ በ ሆይ እ ን ዳ ን ጠፋ
ገ ስ ፀ ውማዕ በ ሉን ሁነ ን ተስ ፋ
አ ለ ም ስ ለ ሰ ላ ም ቢ ምር ም
ምድራችን ከ ሠላ ም አ ር ፋ አ ታውቅም
ሰ ላ ማችን አ ን ተን ስ ን ይዜ ነ ው
እ ውነ ተኛ ሰ ላ ም ምና ገ ኘ ው
100. በደላ ችን ን የ ተውክልን
(አ ቤል ተስ ፋዬ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
በ ደ ላ ችን ን የ ተውክ ል ን
በ መስ ቀ ል ተሰ ቅለ ህ እ ራቆ ትክ ን
ጐን ህ ን ተወግተህ የ እ ኛ ጌ ታ
ሞትን ወጋ ህ ል ን ወደ ማታ
2010 ዓ.ም Page 87
ሞትን ወጋ ህ ል ን በ ጐል ጐታ
ጠላ ት ክ ን ዱን ጭኖብን በ ላ ያ ችን
የ እ ዳ ደ ብዳ ቤ በ አ ን ገ ታችን
አ ስ ሮ ቢጥለ ን ም ከ ጉ ድጓ ዱ
በ ደ ምህ ፈታኸን ከ ወጥመዱ /2/
በ ስ ብራትህ የ ጠገ ን ከ ን
አ ን ተ ደ ክ መህ ያ ጽና ና ኸን
መስ ቀ ል ተሸ ክ መህ ክ ን ድህ ዚ ለ
ሞታችን በ ሞትህ ተገ ደ ለ /2/
ሲኦ ል ተበ ር ብራ በ ሥል ጣን ህ
ነ ፍሳ ት ተመል ሰ ውወደ ቤትህ
ሞል ቷል ከ በ ረ ቱ በ አ ን ተውመን ጋ
ድል ተከ ፍሎ ለ ሞት ዋጋ
ደ ም ተከ ፍሎ ለ ሞት ዋጋ
ከ ዋክ ብት ረ ገ ፉ ስ ለ ክ ብር ህ
ብር ሃ ና ት ጨለ ሙላ ያ ሳ ዩ ህ
ሙታን ከ መቃብር ተነ ሱና
ምስ ጋ ና አ ቀ ረ ቡ እ ን ደ ገ ና /2/
101. ኧረ አ ን ቺ አ ለም
(ዲ.ታደ ለ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ኧረ አ ን ቺ አ ለ ም /4/
አ ታታይ ተይ ግድ የ ለ ም
ማታለ ል ሽ ከ ቶ ለ ምን ነ ው
ካ ን ቺ ጋ ር ላ ል ሆን እ ስ ከ ወዳ ኛ ው
የ ኔ ስ ሀ ገ ሬ በ ሰ ማይ ነ ው/2/
ፍቀ ድል ኝ ግድ የ ለ ም ገ ብቼ ል ኑ ር በ ገ ዳ ም
አ ስ ቸገ ረ ኝ ይሄ ዓ ለ ም/2/
ባ ይጠቅመኝ ምሳ ጠራቅም
ከ ማይረ ባ ኝ ስ ኝ ቀ ዳ ደ ም
በ ከ ን ቱ ቀ ረ ሁ ከ ዙች ዓ ለ ም /2/
የ ዕ ለ ት ጉ ር ሴን ካ ል ነ ፈከ ኝ
የ ዓ መት ል ብሴን ከ ሰ ጠኸኝ
ከ ዙህ በ ላ ይ ለ ኔ ምን አ ስ ፈለ ገ ኝ /2/
ዓ ለ ምን ላ ል ጨር ሳ ት ተስ ገ ብግቤ
አ ን ዱን ነ ጥቆ አ ን ዱን ደ ር ቤ
ዳ ር አ ወጣኝ ከ ን ቱ አ ስ ቤ
ይሻ ለ ኛ ል እ ኖራለ ሁ
ከ ፍር ድ በ ፊት ሳ ል ሞት ል ዳ ን
ትወቅ ነ ፍሴ ሕያ ውነ ቷን
2010 ዓ.ም Page 88
በ ሥራዋ ትውረ ስ መን ግሥትህ ን
ስ ስ ቷን ትታ የ ዙች ዓ ለ ምን
ነ ፍሴ አ ደ ራ ተጠን ቀ ቂ
ሞትን ያ ህ ል አ ለ ነ ጣቂ
የ ዙያ ች ሲዖ ል እ ን ዳ ትወድቂ
የ አ ምላ ክ ሽ ን ሕጉ ን ጠብቂ
ን ስ ሀ ግቢ ተፀ ፀ ቺ
አ ይጠቅምሽ ምይሄ ዓ ለ ምላ ን ቺ
የ ሞይን ሞት ኋላ እ ነ ዳ ትሞቺ
የ ጽድቅን ጉ ዝ መን ገ ድ ና ፍቂ
ዕ ድሜጥላ ነ ውፈጥኖ ይደ ር ሳ ል
ሀ ብት ን ብረ ቱም ከ ዙህ ይቀ ራል
ጽድቁ ን አ ስ ቢ እ ሱ ይበ ል ጣል
ከ ፃ ድቃን ጎ ራ ይመድብሻ ል
ኮ ብል ዬ ነ በ ር ትዚ ዜህ ን ጥሼ
ላ ለ ፈውጥፋት እ ኔ ን ወቅሼ
በ ን ስ ሀ ዳ ኛ ራሴን ከ ፍቼ
ተቀ በ ለ ኝ በ ይቅር ታ ተመል ሼ
102. እ ማዬን አ ባዬን
(ዲ.ታደ ለ በ ገ ና )
ቅኝ ት -
እ ማዬ ን አ ባ ዬ ን ማለ ቱ ቀረ ና
አ ያ ቴ ቅድመአ ያ ቴ " "
ል ጄ ል ጄ ሆነ የ ል ቅሶ አ ችን ቃና
ባ ሳ ደ ጉ ፋን ታ መጦር ን ሲችሉ
ባ ስ ተማሩ ፈን ታ መደ ገ ፍ ሲችሉ
አ ል ቅሶ ቀ ባ ሪ እ ን ዴት ይሆና ሉ
ደ ረ ሰ እ ያ ለ ች እ ና ት ስ ታይህ
ለ ወግ መረ ግ በ ቃ ብላ ስ ትገ ል ጽህ
የ መቃብር ጉ ዝ . . .
በ ል ጅ ሊኮ ራ አ ባ ት ሲጠብቅሽ
ወል ደ ሽ ል ትስ ሚለ ት
ለ አ ቅመሔዋን በ ቅተሽ
ጨር ሶ ስ ን ብት ምን ይሆን ያ ሰ ኘ ሽ
በ ል ጅ ሊጦሩ ነ በ ር ምኞታቸው
ጧሪ ቀ ባ ሪ አ ጡባ ዶ አ ደ ረ ግና ቸው
ፍቅር ን ሳ ን ጨር ስ ታይተን ጠፍተና ቸው
የ ወላ ድ መካ ኖች ሆኗ ል ዕ ድላ ቸው
የ ሀ ገ ር ባ ላ ደ ራ ተተኪውአ ን ተ ነ ህ
2010 ዓ.ም Page 89
ባ ባ ትህ ተተካ ህ አ ላ ማን ሰ ን ቀ ህ
የ ዕ ቃቃ ጨዋታ እ ባ ክ ህ ይቅር ብህ
ታቅፋ አ ሳ ድጋ ህ አ ዜላ በ ዟር ባ ዋ
አ ጉ ር ሳ አ ስ ተምራ በ ድሃ ኑ ሮዋ
ጥቁ ር መል በ ስ ሆነ የ እ ና ት ውለ ታዋ
ያ ለ ውን ኹኔ ታ ጠን ቅቀን ስ ና ውቀ ው
ወገ ን ተነ ጥሎ ሲኼድ እ ያ የ ነ ው
ከ ቶ እ ን ደ ምን ይሆን ል ቦ ና ያ ጣነ ው
ተምሮ ጨር ሶ ሥራ ያ ሲባ ል
ወዳ ጅ መድ ሲለ ውወገ ኑ ን ያ ኮ ራል
ሀ ገ ር ተረ ክ ቦ አ ደ ራን ይወጣል
አ ን ድ ዓ መት ሳ ይሞላ ውመሞቱ ይሰ ፋል
በ ራስ የ ሚመጣውበ ሽ ታ ይቅር ና
ከ ፍቶ የ መጣውን የ ጣል ያ ን ን ጀግና
መመለ ስ ተችሏል በ ራሱ ጐዳ ና
አ ን ተም ወኔ ታጠቅ ጀግን ነ ት ነ ውና
ኣ ምላ ክ ሳ ይፈር ድብህ አ ን ተውባ ን ተ ፈር ደ ህ
ያ ን ተን ሕይወት ባ ን ተ እ ን ዴት ታጠፋለ ህ
ፈጣሪ ያ ል ሸ ሸ ህ ን አ ን ተ ግን ኮ በ ለ ል ህ
አ ን ተውበ እ ጅህ ጭረ ህ በ እ ሳ ት ተበ ላ ህ
ትሰ ማኝ እ ን ደ ሆን ዴውን ል ን ገ ር ህ
መጥፎውን ተውና ከ ፈጣሪ ታር ቀ ህ
እ ስ ከ ወዲያ ኛ ውኑ ር መል ካ ም ሕይወት ፈጥረ ህ
103. ሰቀሉህ
(ዲ.ታደ ለ በ ገ ና )ቅኝ ት -
ሰ ቀ ሉህ ወገ ሩ ህ ምን ምኃ ጢኣ ት ሳ ይኖር ብህ
ይስ ቀ ሉ ይውገ ሩ ኝ ሐሰ ት በ ቃል ህ ሳ ይገ ኝ
ቀ ራን ዮ እ ን ዴት ዜም አ ል ሽ
ጐል ጐታ እ ን ዴት ጨቀ ን ሽ
ኣ ምላ ክ ሲሰ ቀል አ ስ ቻለ ሽ ተሰ ቃየ ህ ኣ ምላ ክ ሆይ
ተወጋ ህ ቸሩ ሆይ እ ን ደ ተራ ሰ ውባ ደ ባ ባ ይ
እ የ ተመታ በ አ ይኁድ ወገ ን
ጋ ራውን ወጣ ተራራውን
መስ ቀ ሉን ይዝ ቢጫኑ ትም
ያ ለ ም ፈጣሪ የ ሁሉ ጌ ታ
ላ ደ ረ ገ ል ን ሳ ይል ውለ ታ
በ ፈጠረ ውነ ውየ ተን ገ ላ ታው
አዜ .......
ምድር ታል ቅስ ወዮ ትበ ል
2010 ዓ.ም Page 90
በ ሠራችውበ ዙያ በ ደ ል
ከ ፊት ወድቃ ከ ዙያ መስ ቀል
ምድር ሆይ ስ ሚዦሮ ሰ ጥተሽ
አ ት ና ጊ ግፍን ረ ስ ተሽ
በ ደ ምያ ነ ፃ ሽ ከ በ ደ ል ሽ
ከ መስ ቀ ሉ ነ ውመድኃ ኒ ትሽ
በ ሰ ውነ ቱ ክ ፋት ሳ ይኖረ ው
በ ቃሉ ሐሰ ት ጭራሽ ሳ ይወጣው
ጌ ታ ሰ ቀ ሉት አ ይኁድ ወን ጅለ ው
አ ዜ . . . . . . . ( በ ለ ሆሳ ስ )
104. ገ ዳመቆሮን ቶስ
(ዲ.ታደ ለ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
አ ር ባ ሌሊት መዓ ል ት ሳ ይቀ መጥ ቆ ሞ
ጾ ምን አ ስ ተማረ በ ፈቃዱ ጾ ሞ
ሥራትን ም ሰ ጠ እ ራሱ ፈፅ ሞ
ይመስ ገ ን ከ ሁሉ አ ስ ቀድሞ
አ ምነ ዋለ ውየ ሚል የ ሚወድ ጌ ታውን
ይፁም የ ጾ መውን ጾ ሞ ያ ሳ የ ውን
ለ ሕጉ ይገ ዚ ከ ፍቶ ል ቦ ና ውን
በ ቃሉ ይከ ተል አ ምላ ኩን
እ ምነ ት ያ ለ ውቢኖር ሥራ የ ሌለ ው
እ ን ደ ማይድን ይወቅ ተስ ፋ እ ን ደ ሌለ ው
ክ ብር አ ይሰ ጠውም ላ ለ ማዊው
በ ጸ ጋ አ ምላ ኩን ሊያ የ ው
ቆ ሞ የ ጸ ለ የ ውኃ ጢኣ ት ሳ ይኖር በ ት
ሥር ዓ ትን ሊሰ ጥ ነ ውለ ፈጠረ ውፍጥረ ት
ጾ ሞና ጸ ል ዮ መን ግሥቱን . . .
በ በ ረ ሀ ውገ ብቶ በ ቆ ሮን ቶስ ገ ዳ ም
40ሌሊት መዓ ል ት ደ ከ መኝ አ ላ ለ ም
ከ ቆ መበ ት እ ግሩ ጭራሽ አ ል ታጠፈም
ሲያ ዜን ነ ውበ ን ፅ ህ ና እ ን ድን ጾ ም
በ ን ጽህ ና ሆኖ ጾ ሞ የ ጸ ለ የ ው
እ ር ሱ ነ ውኣ ምላ ከ ን በ ነ ፍስ ዐ ይኑ ያ የ ው
በ ሥራውለ መዳ ን አ ምኖ ያ ል ገ የ
ተስ ፋውን ከ ፍቅሩ ያ ል ለ የ
ለ ሥጋ ችን እ ን ድትሆን ምድር ን ባ ረ ካ ት
ምግበ ነ ፍስ ሠጠ ጾ ምን ና ጸ ሎት
ፍቅር ና ትህ ትና እ ን ዲሁም ስ ግደ ት
ሊሆነ ን ሰ ማያ ዊ ሀ ብት
2010 ዓ.ም Page 91
105. ድን ግል
(ዲ.ታደ ለ በ ገ ና ) ቅኝ ት -
ድን ግል እ ለ ምን ሻ ለ ሁ በ ውዳ ሴሽ ዛማ
ድን ግል ሰ ላ ምለ ኪ ስ ል ሽ ድምጼ እ የ ተሰ ማ
የ ፈጣሪ ዬ እ ና ት ሆና እ ያ ለ ች
ኼደ ች በ በ ረ ሀ ውሃ ን ተጠማች
ወይ ል ጄ እ ያ ለ ች እ ግሯ ሳ ይሰ ለ ች
አ ምላ ክ ን ታቅፈሽ ስ ትወር ጂ በ ረ ሃ
ምን ም እ ን ደ ሌለ ውእ ን ደ ምስ ኪን ደ ሃ
አ ን ቺ ያ ህ ል እ ና ት እ ን ዴት ይጥማሽ ውሃ
ፈጣሪ በ ዕ ውነ ት ከ ሁሉምመር ጦሻ ል
ፍጹም ሰ ውለ መሆን በ ማህ ፀ ን ሽ አ ድሯል
ከ ድን ግል ና ጋ ር እ ና ቱ ሆነ ሻ ል
በ ነ ቢያ ት ትን ቢት የ ተነ ገ ረ ል ሽ
ብር ህ ይት ል ቦ ና ድን ግል አ ን ቺ ነ ሽ
እ ን ኳን በ ሰ ውፍጡር በ ውሻ ም ያ ል ጨከ ን ሽ
ስ ምሽ ን እ ጠራለ ሁ እ ያ ል ኩ ድን ግል ማር ያ ም
እ መቤቴ ካ ላ ል ኩ ውስ ጤአ ይታደ ስ ም
ስ ምሽ ን ለ ጠራ እ መቤቴ ብሎ
በ ል ጅሽ ቃል ኪዳ ን ትደ ር ሻ ለ ቶሎ
ከ ነ ፍስ ሽ ነ ፍስ ነ ስ ቶ ከ ሥጋ ሽ ሥጋ ን
እ ና ቱ አ ደ ረ ገ ሽ ሰ ውን ለ ማዳ ን
በ ዙህ ገ ለ ፀ ል ን ታለ ቅ ክ ብር ሽ ን
የ ሄ ነ ውያ ሰ ጠሽ ማማለ ድ አ ን ቺን
ከ ብዘሀ ን መር ጦ ኣ ምላ ክ የ ሰ ጠን
የ ፃ ድቃን ክ ብራቸውእ መብዘሀ ን
ለ ኛ ግን አ ን ቺ ነ ሽ አ ማላ ጃችን
የ ን ጹሀ ን አ ክ ሊል የ ኃ ጥኣ ን መመኪያ
የ ፈጣሪ ሽ እ ና ት ሆነ ሻ ል ማደ ሪ ያ
ባ ዶ አ ቁ ማዳ ይዤ ስ ምሽ ን ስ ጠራ
ይሄ መል ካ ም ስ ምሽ ሆኖኛ ል እ ን ጀራ
አ ል ፌዋለ ሁ ያ ን ሁሉ መከ ራ
እ መሰ ክ ራለ ሁ ያ ን ሁሉ አ ማላ ጅነ ትሽ
በ ስ ምሽ አ ድጌ እ ን ዴት ል ር ሳ ሽ አ ን ቺን
አ ቁ ማዳ ዬ ን ሞል ቶ ያ በ ላ ኝ ስ ምሽ
ሁሌ እ ጠራዋለ ሁ አ ይደ ክ መውም አ ፌ
ውሻ ውሲያ ባ ር ረ ኝ ያ ን ሁሉ ስ ደ ክ ም
ድን ግል ካ ን ቺ ሌላ ስ ን ቅ አ ል ነ በ ረ ኝ ም
በ ል ቼ አ ድር ነ በ ር እ ያ ል ኩ ስ ለ ማር ያ ም
2010 ዓ.ም Page 92
አ ይለ የ ኝ ድን ግል በ ረ ከ ትሽ ዚ ሬም
ዚ ሬም ደ ካ ሞች በ ስ ምሽ ነ ውያ ሉት
ስ ለ ድን ግል ማር ያ ም አ ትር ሱን እ ያ ሉ
የ ለ ት ጉ ር ሳ ቸውን ባ ን ቺ ይበ ላ ሉ
አ ለ ብኝ ውለ ታ ምከ ፍለ ውለ ል ጅሽ
ን ጹህ አ ገ ል ግሎት ለ እ ና ትነ ትሽ
ወገ ቤን ታጥቄ እ ና ቴ ል በ ል ሽ
106. እ ን ደ ክቡር ዳዊት
(ዲ.ታደ ለ በ ገ ና )ቅኝ ት -
እ ን ደ ክ ቡር ዳ ዊት እ ኔ ምበ በ ገ ና
ስ ማኝ ስ ማኝ እ ያ ል ኩ አ ለ ቅሳ ለ ሁና
እ ባ ክ ህ ተቀ በ ል የ ውስ ጤን ል መና /2/
ዚ ሬም በ ምድር ላ ይ ነ ገ ምበ ሰ ማይ
እ ባ ክ ህ ኣ ምላ ኬ ስ ቃይ እ ነ ዳ ላ ይ
የ ፀ ባ ኦ ት ጌ ታ እ ር ዳ ኝ አ ዶና ይ /2/
በ ገ ና ዬ ድምጹን ወዳ ን ተ ሲያ ሰ ማ
አ ይኔ ም እ ያ ነ ባ ውስ ጤምእ የ ደ ማ
ዜማሬዬ ን ቁ ጠር ከ ቅዱሳ ን ዛማ ካ ባ ቶቼ ዛማ
ሰ ማይና ምድር በ ቃል ህ ያ ቆ ምህ
ባ ህ ር ውቅያ ኖስ ን በ እ ጅህ የ ሰ ፈር ህ
በ እ ምነ ቴ አ ድነ ኝ ል ቦ ና ን ሰ ጥተህ ጌ ታዬ ስ ል ህ
ያ ላ ን ተ የ ሆነ ምን ም ነ ገ ር የ ለ በ ጣም ያ ስ ገ ር ማል
ሲነ ጋ ሲጨል ምወቅቱ ሲፈራረ ቅ በ ጋ ውአ ል ቆ ሲ ን ም
ጥበ ብህ ን መር ምሮ የ ደ ረ ሰ ውየ ለ ም
በ ጐል ዳ ፋውአ ፌ እ ን ኳን በ እ ኔ አ ቅም
ጠበ ብትነ ን የ ሚሉ ተና ግረ ውአ ል ቻሉም
መር ምረ ውአ ል ቻሉም
የ በ ላ ይ የ ሌለ ህ የ ን ጉ ሦች ን ጉ ሥ
እ ኛ ብን በ ድል ህ ብን ወድቅም በ በ ደ ል
ቀ ድመህ ያ ዜከ ን ን ትዕ ዚ ዜህ ን ብን ጥስ
አ ን ተ ነ ህ ያ ዳ ን ከ ን ሥጋ ችን ን በ መል በ ስ /2/
ዚ ሬም አ ወድሼ ከ ን ቱ እ ን ዳ ል ሆን
ከ መን ፈስ ር ቄ እ ን ዳ ል ፈተን
እ ባ ክ ህ አ ድለ ኝ ን ፁህ ሕሊና ን /2/
መቼም አ ል ል ህ ም አ ትፈትነ ኝ
ብቻ የ ዙያ ን ጊ ዛ ጸ ሎቴን ስ ማኝ
የ ለ በ ስ ኩት ሥጋ እ ን ዳ ያ ስ ጥለ ኝ /2/
ጨካ ኝ ሆነ ህ ሳ ይሆን እ ን ዲህ የ ምል ህ
አ ን ተም አ ዜ ኸኛ ል . . . ብለ ህ
2010 ዓ.ም Page 93
ከ በ ር ህ ቆ ሚያ ለ ሁ ፈውሰ ኝ ል ል ህ
እ ን ደ ፃ ድቁ እ ዮብ ይዩ ኝ ዐ ይኖችህ /2/
ብቸኝ ነ ት ከ ብዶኝ ውስ ጤተር በ ትብቷል
ጠላ ት በ ውድቀቴ ይሳ ለ ቅብኛ ል
የ ሚጽና ና ኝ የ ለ ም ሐ ኑ ከ ብዶኛ ል
ካ ን ተ በ ቀ ር ለ ኔ ማን ይደ ር ስ ል ኛ ል /2/
ጸ ን ቷል በ ሽ ታዬ ካ ል ጋ ወድቄ አ ለ ሁ
ሰ ውእ ን ደ ማይረ ዳ ኝ አ ረ ጋ ግጫለ ሁ
እ ን ደ ረ ሔል እ ን ባ ወዳ ን ተ መል ሼያ ለ ሁ /2/
ል ቦ ና ዬ ካ ን ተ ብዘ ነ ገ ር ይሻ ል
ያ ላ ን ተ የ ሚሆን ምን ነ ገ ር ይገ ኛ ል
የ ኔ ም መሻ ት ባ ን ተ ሁሉምይፈፀ ማል
አ ዎ ይፈጸ ማል
እ ኔ ማ በ ራሴ ብዘ አ ስ ቤ ነ በ ር
ከ ቁ መቴ ስ ን ዜር አ ን ዳ ችም ላ ል ጨምር
ይበ ቃኛ ል ገ ና ስ በ ራሴ መፎከ ር
ስ ያ ዜ ተረ ዳ ሁኝ ጌ ታ ያ ን ተን ነ ገ ር
ኣ ምላ ክ ያ ን ተን ነ ገ ር
107. ኆኅ ተ አ ን ቲ
( ማሪ ዲ.ዳ ዊት ፋን ታዬ ) ቅኝ ት -
ኆኅ ተ አ ን ቲ ለ ፀ ሀ የ ጽድቅ(2) ምሥራቁ /2/
እ ን ተ ባ ቲ ሰ ረ ቀ ለ ብር ሃ ነ ዓ ለ ም ጽድቁ /2/
የ ተ ጋ ችውበ ር የ ምሥራቋ ደ ጃፍ
የ ታተመች ገ ነ ት የ አ ዲስ መን ምዕ ራፍ
ሌቱ ያ ለ ፈብሽ የ ተስ ፋ ማለ ዳ
በ ል ጅሽ ተፋቀ መር ገ ምእ ና ፍዳ /2/
ጨለ ማን የ ሻ ረ የ ጽድቅ ጐህ ፋና
የ አ ዲስ ታሪ ክ ቀ ለ ም የ ዕ ረ ፍታችን ዛና
ሥጋ ሽ ሰ ውነ ቱ ነ ፍስ ሽ ነ ፍሱ ሆነ
ድል አ ድራጊ ውል ጅሽ ጠላ ትን በ ተነ /2/
የ እ ምነ ት ምን ጭነ ሽ የ ደ ስ ታ መፍሰ ሻ
የ ኃ ያ ሉ ን ጉ ሥ መን በ ር መና ገ ሻ
ን ጽህ ና ተውበ ሽ በ ቀ ኙ ስ ትቆ ሚ
ባ ዶ የ ሚሞላ ድምፅ ሽ ን አ ሰ ሚ/2/
ማ ን መጨነ ቁ በ ምድር ሲበ ዚ
ከ ል ጅሽ አ ሳ ስ በ ሽ አ ድር ጊ ል ን ጤዚ
የ ተስ ፋ ወጋ ገ ን ምህ ረ ትን አ ሳ ይን
በ ብር ሃ ን ሽ ፀ ዳ ል ለ ምሥጋ ና አ ብቂ ን /2/
108. በባዕ ድ ሀገ ር
2010 ዓ.ም Page 94
( ማሪ ዲ.ዳ ዊት ፋን ታዬ ) ቅኝ ት -
በ ባ ዕ ድ ሀ ገ ር አ መል ክ ሀ ለ ሁ
ፊቴን በ ምሥራቅ እ መል ሳ ለ ሁ
በ ምቾት ቤቴምአ ስ ብሃ ለ ሁ
ምትክ የ ለ ህ ምይህ ን አ ውቃለ ሁ
ጠላ ት ቢነ ሳ በ ነ ፍሴ ላ ይ
የ ምታድነ ኝ ነ ህ በ ሰ ማይ
የ አ ን በ ሳ ጉ ድጓ ድ ቢሆን ም ቤቴ
ታዳ ጊ ዬ ነ ህ ቸር መድኃ ኒ ቴ
በ ምድር ጣኦ ታት አ ትረ ክ ስ ም ነ ፍሴ
አ ን ተ አ ምላ ኬ ነ ህ ይሄ ነ ውመል ሴ
የ መር ገ ም ሰ ዎች ቢነ ሱብኝ
አ ምና ለ ሁ ባ ን ተ በ ማትተወኝ
ማዳ ን የ እ ግዙአ ብሔር ያ ን ተ ብቻ ነ ው
ከ እ ጅህ ሊነ ጥቀ ኝ የ ሚችል ማነ ው
አ ን በ ሳ ውትራስ ምቾት ሆኖኛ ል
ሰ ላ ም አ ምሽ ቼ ያ ውነ ግቶል ኛ ል
ለ ሞት ብባ ል ምአ ለ ሁ በ ሕይወት
በ ር ሱ በ አ ምላ ኬ በ ር ሱ ቸር ነ ት
አ ን ተን ያ መነ ማነ ውያ ፈረ
ስ ምህ ቅዱስ ነ ውየ ተከ በ ረ
109. ከበለ ሷ ፍሬ
( ማሪ ዲ.ዳ ዊት ፋን ታዬ ) ቅኝ ት -
ቢፈል ግባ ትም መል ካ ሙገ በ ሬ
አ ል ተገ ኘ ባ ትም ከ በ ለ ሷ ፍሬ /2/
ለ ስ ል ሶ ላ ት ነ በ ር ሃ ይማኖት መሬቱ
ተቀ ጥሮላ ት ነ በ ር አ ጥር ሥር ዓ ቱ
ተለ ቅሞላ ት ነ በ ር ድን ጋ ይ ፈተና ዋ
ፍሬ ግን ታጣባ ት በ መጨረ ሻ ዋ
ፍሬ የ ሌለ ባ ት ቅጠል ስ ለ ሆነ ች
ተካ ይዋን በ ምግባ ር ስ ላ ላ ስ ደ ሰ ተች
መል ካ ሙገ በ ሬ ሊቆ ር ጣት ተነ ሳ
ሌሎች እ ን ዳ ይጠፉ በ ር ሷ የ ተነ ሳ
ለ ን ስ ሀ ሚሆን ዕ ድሜእ ን ዲሰ ጣት
ጠባ ቂ መል አ ክ ዋ ተማፀ ነ ላ ት
ምክ ር ና ተግሳ ፅ ይጨመር ላ ት
ታፈራ ከ ሆነ ላ መት እ ን ያ ት
ል መና ውን ሰ ምቶ ጌ ታውምፈቀ ደ
ጥቂ ት እ ድሜሊሰ ጥ ሊታገ ስ ወደ ደ
2010 ዓ.ም Page 95
ዳ ግመኛ ሲመጣ ፍሬ ካ ላ ፈራች
ተቆ ር ጣ ወደ እ ቶን እ ሳ ት ትጣላ ለ ች
110. ታምኜህ ወጣሁኝ
( ማሪ ዲ.ዳ ዊት ፋን ታዬ )ቅኝ ት -
ከ ካ ራን ስ ወጣ ወደ አ ዲሱ መን ገ ድ
አ ላ ውቅም ነ በ ር ወዴት እ ን ደ ምሄ ድ
ያ ን ተ ቃል ነ ውና በ ማመን ወጣሁኝ
በ ረ ከ ት አ ግኝ ቼ ሬን አ በ ዚ ሁኝ
ሲሰ ማኝ ምሬቱ የ ቀ ድሞ ኑ ሮዬ
ረ ገ ምኩ ታሪ ኬን ጨለ መኝ ኋ ላ ዬ
ታራ ያ ስ ተማረ ኝ ተስ ፋ ቢስ ሕይወት ነ ው
ስ ትጠራኝ አ የ ሁት የ ነ ገ ክ ብሬን ነ ው
ከ ቶማን ሆኜ ነ ውእ ን ዲህ ያ ከ በ ር ከ ኝ
ከ አ ህ ዚ ብ ለ ይተህ ከ ፍ ከ ፍ ያ ረ ከ ኝ
አ ብር ሃ ም ሆይ ያ ል ከ ኝ የ ወደ ድከ ኝ አ ምላ ክ
ል ግዚ ላ ምል ክ ህ ለ ክ ብር ህ ል ን በ ር ከ ክ
ህ ዜብህ ን ታደ ገ ውበ ረ ከ ት አ ይጥፋ
መሆን ክ ን ይወቀ ውየ ለ ዓ ለ ም ተስ ፋ
አ ለ ማመን ይራቅ ጥር ጥር ይወገ ድ
ል ጆችህ ይጓ ዘ በ አ ን ዲቱ መን ገ ድ
111. ሕሙ ምስለ አ ዳነ
( ማሪ ዲ.ዳ ዊት ፋን ታዬ )ቅኝ ት -
ሕሙም ስ ለ አ ዳ ነ በ እ ጆቹ ዳ ስ ሶ
ሙትን ስ ላ ስ ነ ሳ በ እ ጆቹ ዳ ስ ሶ
ይህ በ ደ ል ሆኖበ ት ለ አ ምላ ክ ኖላ ዊ ሔር
በ እ ጸ መስ ቀ ሉ ላ ይ ር ግቶ በ ፍቅር
ቀ ኝ እ ጁን በ ሳ ዶር ግራውን በ አ ላ ዶር
ተቸነ ከ ረ ል ን ጌ ታ በ ሁለ ት ችን ካ ር
አ ምን ስ ቲቲ ሙኬር ያ አ ን ቲ ፋሲል ያ ሱ
ቤተ ቤቅደ ስ ምኩራብ በ ተመላ ለ ሱ
ባ ህ ር ላ ይ በ ሄ ዱ ል ክ እ ን ደ በ የ ብሱ
ለ አ ምላ ክ ቤዚ ኩሉ ይህ ወን ጀል ሆኖበ ት
በ ዕ ጸ መስ ቀ ሉ ላ ይ ተላ ል ፎ ለ መሞት
ሁለ ቱን በ አ ን ድ ላ ይ እ ግሮቹን በ ዳ ና ት
ተቸነ ከ ረ ል ን አ ምላ ክ የ እ ኛ ህ ይወት
አ ምን ስ ቲቲ ሙአ ግያ አ ን ቲ ፋሲል ያ ሱ
በ ል ቡ አ ስ ቦ ድህ ነ ት የ ሚያ መጣ
ከ በ ጎ ል ቦ ና ውበ ጎ የ ሚወጣ
ይህ ወን ጀል ሆኖበ ት አ ምላ ክ መድኅ ን ዓ ለ ም
2010 ዓ.ም Page 96
በ እ ጸ መስ ቀ ሉ ላ ይ ተ ር ግቶ ለ ዓ ለ ም
ል ቡን በ አ ዴራ ደ ረ ቱን በ ሮዳ ስ
ተቸነ ከ ረ ል ን ወል ደ አ ምላ ክ ክ ር ስ ቶስ
አ ምን ስ ቲቲ ሙዳ ሱጣ አ ን ቲ ፋሲል ያ ሱ
112. የ አ ን ተ ዜማ
( ማሪ ዲ.ዳ ዊት ፋን ታዬ ) ቅኝ ት -
ል ቦ ና የ ሚመስ ጥ አ ጥን ት አ ለ ምላ ሚ
ምድራዊ አ ይደ ለ ም ምን ጩሰ ማያ ዊ
ሄ ደ ህ የ ሰ ማኸውከ መላ እ ክ ት ከ ተማ
ምን ኛ ጥዑም ነ ውያ ሬድ የ አ ን ተ ዛማ
ከ ትን ሽ አ ን ስ ቶ እ ስ ከ ግዘፎቹ
አ ምላ ክ እ ን ደ ሰ ራውበ ስ ነ -ፍጥረ ቱ
ያ ል ነ ገ ር ከ ውየ ለ ም በ ዛማ ድር ሰ ትህ
ከ መን ፈስ ቅዱስ ቃል ነ ውና እ ውቀ ትህ
ኢየ ሱስ ክ ር ስ ቶስ ለ እ ኛ የ ሆነ ውን
መገ ረ ፍ መሰ ቀል መሞት መነ ሳ ቱን
እ ና ስ ታውሰ ው ን ድ አ መል ክ ተህ ጽፈህ
አ በ ረ ከ ትክ ል ን ከ ዛማውአ ስ ማምተህ
ለ ፀ ሐይ እ ና ቱ ለ ብር ሃ ን መውጫ
ለ ድን ግል ማር ያ ም ውዳ ሴ እ ን ዲገ ባ
በ ምል ዐ ት በ ስ ፋት በ ምሥጢር በ አ ን ክ ሮ
ያ ቀ ረ ብከ ውዛማዚ ሬምአ ለ ከ ብሮ
ጸ ጋ በ ረ ከ ትህ ይደ ር በ ሁላ ችን
ሊቀ ተዋህ ዶ ያ ሬድ አ ባ ታችን
ጠፍተውእ ን ዳ ን ባ ክ ን የ አ ን ተን ዛማ ዓ ዋቂ
አ ምላ ክ ያ ስ ነ ሳ ል ን ሊቃውን ት ጠባ ቂ
113. ያቺን የ ተስፋ ምድር
( ማሪ ዲ.ዳ ዊት ፋን ታዬ ) ቅኝ ት -
ያ ቺን የ ተስ ፋ ምድር እ ና ፍቃታለ ሁ
ኢየ ሩ ሳ ሌምን ሁሌም እ መኛ ለ ሁ
በ መሻ ቴ ብቻ እ ን ዳ ይሆን አ ውቃለ ሁ
ሕግና ፍር ድህ ን ከ ል ቤ ጽፌያ ለ ሁ
መን ገ ዷ ል ዩ ነ ውለ ሥጋ አ ይመችም
ያ ለ ብዘ ድካ ምበ ከ ን ቱ አ ይገ ኝ ም
በ ሰ ፊውያ ላ ችሁ ከ ዙህ ተመለ ሱ
የ አ ባ ቶቼን ሀ ገ ር ከ ኔ ጋ ር ውረ ሱ ከ ኔ ጋ ር ውረ ሱ
የ ይሁዳ መን ገ ድ የ ዴማስ ጎ ዳ ና
ከ ቤት አ ያ ደ ር ስ ም አ ያ ል ቅምና
ጴጥሮስ ዮሐን ስ ን አ ሳ ዩ ኝ በ ል ና
2010 ዓ.ም Page 97
ወን ድሜተመለ ስ ከ ኢየ ሩ ሳ ሌም ና ከ ኢየ ሩ ሳ ሌም ና
በ ግብፅ የ ምትኖሩ ወዲህ ተሰ ብሰ ቡ
በ ይሁዳ ያ ላ ችሁ ወደ ጽዮን ግቡ
ከ ባ ቢሎን ሽ ሹ መዜገ ቧን ም ዜጉ
ኢየ ሩ ሳ ሌምን መጠጊ ያ አ ድር ጉ መጠጊ ያ አ ድር ጉ
114. ወን ጌ ሉን ያመኑ
( ማሪ ዲ.ዳ ዊት ፋን ታዬ ) ቅኝ ት -
ይትበ ሃ ሉን እ ና ቃሉን አ ነ በ ብነ ው
ሐተታውን እ ና ምሥጢሩ ን ተማር ነ ው
በ ቅዱሳ ን ሕይወት ወን ጌ ሉን አ የ ነ ው
በ ቅዱሳ ን ሕይወት ወን ጌ ሉን አ የ ነ ው
አ ጋ ን ን ትን ገ ዜተውበ እ ሳ ት ውስ ጥ ሲያ ል ፉ
ሞትን በ ሞታቸውደ ግመውሲያ ሸ ን ፉ
እ ባ ቡን እ ረ ግጠውአ ን በ ሳ ውን ሲያ ዘ
ደ መና ውን ጠቅሰ ውበ አ የ ር ላ ይ ሲጓ ዘ 2x
ወን ጌ ል ትምህ ር ት ብቻ አ ይደ ለ ችም ብለ ው
የ ተነ ገ ረ ውን በ ሕይወት ለ ውጠው
አ ምላ ክ በ ጸ ጋ ሆነ ውአ የ ና ቸው
ወን ጌ ሉን በ ገ ቢር ተማር ን ከ ገ ድላ ቸው2x
የ ወን ጌ ሉ ቅኔ ገ ድሉ ይፈታዋል
ፊደ ሉን ን ባ ቡን ይተረ ጉ መዋል
ይሆና ል ተብሎ የ ተማር ነ ውን
ቅዱሳ ን በ ገ ድል ሆነ ውአ ሳ ዩ ን 2x
ፍል ስ ፍና አ ይደ ለ ም የ ወን ጌ ል ትምህ ር ቱ
ዕ ውቀ ት ብቻ አ ይደ ለ ምሕጉ ና ትን ቢቱ
በ ሕይወት የ ሚታይ በ እ ውነ ት የ ሚኖር
መሆኑ ን አ ሳ ዩ ን ቅዱሳ ን በ ግብር 2x
115. የ መድኃኒ ት እ ና ት
( ማሪ ዲ.ዳ ዊት ፋን ታዬ ) ቅኝ ት -
የ መድኃ ኒ ት እ ና ት ሕመምተኛ ል ጅሽ
ምህ ረ ትን ፍለ ጋ ቆ ሜአ ለ ሁ ከ ደ ጅሽ
ጸ ሎት ል መና ሽ ን ታምኜአ ለ ሁና
ከ ቤትሽ መል ሽ ኝ ዳ ግምእ ን ደ ገ ና
የ ደ ካ ሞች ብር ታት የ ምስ ኪና ን ተስ ፋ
ለ ዓ ለ ም አ ል ተውሽ ኝ ምበ ከ ን ቱ እ ን ድጠፋ
የ ህ ይወቴ ጥበ ብ እ ረ ፍቴ ሠላ ሜ
አ ማል ጂኝ እ ላ ለ ሁ ከ መቅደ ስ ሽ ቆ ሜ
በ ፍቅር ሽ ብር ሃ ን ነ ውል ጅሽ ን ያ የ ሁት
ባ ዶ ማድጋ ዬ ን ጋ ኔ ን የ ሞላ ሁት
2010 ዓ.ም Page 98
አ ል ጫኑ ሮዬ ዚ ሬ ተለ ውጧል
በ ደ ል ና ኃ ጢአ ቴ በ ምል ጃሽ ተፍቋል
ብር ሃ ን ወጥቶለ ታል ጨለ ማ ሕይወቴ
ዚ ሬም ጥላ ሁኚኝ እ ና ቴ እ መቤቴ
ፍቅር ውለ ታሽ ን ወትር አ ውጃለ ሁ
ከ እ እ ላ ፍ መካ ከ ል እ ቀኝ ል ሻ ለ ሁ
በ ረ ከ ት ረ ድኤትሽ ይኑ ር ከ እ ኔ ጋ ራ
ምሥራቅ ቤተል ሔም የ ሲና ተራራ
መና ን ያ ቀ ር ብሽ ውለ ተራበ ውዓ ለ ም
ድን ግል ለ ዓ ለ ም የ ሚመስ ል ሽ የ ለ ም
116. ና ቄር ብ ለ ከ
( ማሪ ዲ.ዳ ዊት ፋን ታዬ ) ቅኝ ት -
በ ደ ለ ኞች ሳ ለ ን ምህ ረ ትን ሰ ጠኸን
ስ ለ ዙህ ስ ምህ ን እ ና ወድሳ ለ ን
ለ ዓ ለ ማዊ ነ ህ አ ል ፋና ኦ ሜጋ
ስ ምህ ን እ ን ጠራለ ን በ ተሰ ጠን ጸ ጋ
ለ ከ ሃ ይል ክ ብር ወስ ብሐት
ን ዛምር ለ ከ አ ምላ ከ አ ማል ክ ት (2x)
ሰ ማያ ትን ከ ፍተህ ብትወር ድል ን ምነ ው
አ ድነ ን ታደ ገ ን ብለ ን ያ ነ ባ ነ ው
የ ምህ ረ ት አ ባ ት ነ ህ ዚ ሬ አ ቅን ተኸና ል
ሊነ ገ ር የ ማይችል ክ ብር ን ሰ ጥተኸኛ ል
ቅዱስ አ ን ተ ገ ባ ሬ ዓ ለ ማት
ን ሴብሐከ አ ምላ ከ አ ማል ክ ት (2x)
የ ጠፋውን ፈለ ገ ህ በ መስ ቀ ል አ ዳ ን ከ ው
ለ ምሥጋ ና በ ቃ በ ክ ብር ከ ለ ል ከ ው
ቤዚ ና ተስ ፋችን መድኃ ኔ ዓ ለ ም
በ ምድር በ ሰ ማይ የ ሚመስ ል ህ የ ለ ም
ለ ከ ሃ ይል ክ ብር ወስ ብሐት
እ ግዙአ ብሔር አ ምላ ከ አ ማል ክ ት (2x)
በ እ ሳ ትና ውሃ ረ ድተህ አ ሳ ለ ፍከ ን
ከ ድካ ም አ ድነ ህ እ ረ ፍትን ሰ ጠኸን
በ መከ ራችን ቀን ረ ድተኸና ል ና
ከ ፊትህ ቆ መና ል ዚ ሬምለ ምሥጋ ና
ለ ከ ሃ ይል ክ ብር ወስ ብሐት
ን ዛምር ለ ከ አ ምላ ከ አ ማል ክ ት (2x)
117. የ ተወደደ ስምሽ ማር ያም
( ማሪ ይል ማ ኃ ይሉ) ቅኝ ት -
የ ተወደ ደ ስ ምሽ ማር ያ ም
2010 ዓ.ም Page 99
እ ን ዳ ን ቺ ን ጹህ በ ዓ ለ ምየ ለ ም
አ ሳ ስ ቢል ን እ ን ዲምረ ን መድኃ ኔ ዓ ለ ም
በ ን ጽህ ና ሽ በ መመረ ጥሽ
ድን ግል በ እ ውነ ት እ ፁብ ድን ቅ ነ ሽ
አ ሳ ስ ቢል ን እ ን ዲምረ ን መድኃ ኔ ዓ ለ ም
ፍጥረ ታት አ ን ቺን ይማፀ ኑ ሻ ል
ከ ሲዖ ል ዓ ለ ምአ ውጪን ይሉሻ ል
አ ሳ ስ ቢል ን እ ን ዲምረ ን መድኃ ኔ ዓ ለ ም
አ ስ ራትሽ ን ኢትዮጵያ ን
ጠብቂ ል ን ድን ግል ህ ዜቧን
አ ሳ ስ ቢል ን እ ን ዲምረ ን መድኃ ኔ ዓ ለ ም
118. ወን በዴ የ ነ በር ኩኝ
( ማሪ ይል ማ ኃ ይሉ) ቅኝ ት -
ወን በ ዴ የ ነ በ ር ኩኝ ሀ ገ ር ያ ሰ ለ ቸሁ
በ መስ ቀ ል ላ ይ ሆኖ ታሪ ኬን ለ ወጠው
አ ስ በ ኝ ስ ላ ል ኩት በ ኋላ ስ ትመጣ
ገ ነ ትን ለ ማየ ት የ መጀመሪ ያ ውሰ ውሆን ኩኝ ባ ለ ዕ ጣ
አ ቤት ፍቅሩ የ እ ግዙአ ብሔር የ እ ግዙአ ብሔር
ግሩ ም ፍቅሩ የ እ ግዙአ ብሔር የ እ ግዙአ ብሔር
አ ስ በ ኝ ስ ላ ል ኩት አ ሰ በ ኝ ጌ ታዬ
ወን በ ዴ የ ነ በ ር ኩኝ ስ ር ቆ ት ነ ውሞያ ዬ
በ መስ ቀ ል ላ ይ ሆኖ ህ ዜቡን ያ ስ ብ ነ በ ር
እ ኔ ስ አ ላ የ ሁም (2) እ ን ዲህ ያ ለ ፍቅር ግሩ ም
ፍቅሩ የ እ ግዙአ ብሔር የ እ ግዙአ ብሔር
ኃ ያ ል ፍቅሩ የ እ ግዙአ ብሔር የ እ ግዙአ ብሔር
አ ል ታይም ብዬ ኃ ጢአ ትን ስ ሰ ራ
ተመለ ስ ይለ ኛ ል ስ ሜን እ የ ጠራ
እ ን ዳ ል ሞትበ ት ነ ውበ ኃ ጢአ ት ታስ ሬ
ፍቅሩ ን አ ል ል ቀ ውም (2) እ ን ደ ዙህ ር ዜሬ
አ ቤት ፍቅሩ የ እ ግዙአ ብሔር የ እ ግዙአ ብሔር
ግሩ ም ፍቅሩ የ እ ግዙአ ብሔር የ እ ግዙአ ብሔር
ኃ ያ ል ፍቅሩ የ እ ግዙአ ብሔር የ እ ግዙአ ብሔር
መከ ራ ሲከ በ ኝ መጥቶ ያ ጽና ና ኛ ል
በ ሀ ኔ ጊ ዛ እ ግዙአ ብሔር ም ያ ዜና ል
አ ይኑ ከ እ ኔ አ ይር ቅምጥበ ቃውአ ይከ ፋም
ስ ሙን እ ጠራለ ሁ (2) በ ጌ ታዬ አ ላ ፍር ም
ግሩ ም ፍቅሩ የ እ ግዙአ ብሔር የ እ ግዙአ ብሔር
ኃ ያ ል ፍቅሩ የ እ ግዙአ ብሔር የ እ ግዙአ ብሔር