Letter of Bank

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

ቁጥር-----------------------

ቀን-----------------------
ለዳሸን ባነክ መቱ ቅርንጫፍ
መቱ
ጉዳዩ ፡ ለኢሉ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል ሰራተኞች የነሐሴወር 2014 ዓ.ም ደሞዝ ወደ
ባንክ ሂሳብ ቁጥራቸዉ ማስተላለፍ ይሆናልⵆ
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ የኢሉስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በባንካቹ በኩል
የሰራተኞቹን ደሞዝ እንደምከፍል የታወቃልⵆ በዝህም መሰረት የነሐሴ ወር 2014
የሰራተኞች ደሞዝ 247,842.63 /ሁለት መቶ አርባ ሰባት ሺህ ሥሚንት መቶ አርባ ሁለት
ብር ከስልሳ ሦስት ሳንትም /ከባንክ ሒሳብ ቁጥር 0156005516001 ላይ ለአንድ ግዜ ብቻ
ተቀንሶ ወደተላለፈላችዉ የሰራተኞቻችን አካዉንት ገቢ እድደረግላቸዉ የስም
ዝርዝረና ደመዛቸዉን ከዝህ ደብዳቤ ጋር የላክንላችዉ መሆኑን አዉቃችሁ
የሰራተኞቹን ደሞዝ እድትከፍሉልን ከተለመደዉ ትብብራችሁጋር እንጠቃለንⵆ
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለዋና ማናጀር
ለፋናንስ ክፍል
ለሰዉ ሃይል አስተዳደር
ቁጥር-----------------------
ቀን-----------------------
ለዳሸን ባነክ መቱ ቅርንጫፍ
መቱ
ጉዳዩ ፡ ለኢሉ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል ሰራተኞች የህዳር ወር 2015 ዓ.ም ደሞዝ ወደ
ባንክ ሂሳብ ቁጥራቸዉ ማስተላለፍ ይሆናልⵆ
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ የኢሉስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በባንካቹ በኩል
የሰራተኞቹን ደሞዝ እንደምከፍል የታወቃልⵆ በዝህም መሰረት የነሐሴ ወር 2014
የሰራተኞች ደሞዝ 219,840.16 /ሁለት መቶ አስራ ዘጠኝ ሺህ ሥሚንት መቶ አርባ ብር

አስራ ሥድስት ሳንትም /ከባንክ ሒሳብ ቁጥር 0156005516001 ላይ ለአንድ ግዜ ብቻ

ተቀንሶ ወደተላለፈላችዉ የሰራተኞቻችን አካዉንት ገቢ እድደረግላቸዉ የስም
ዝርዝረና ደመዛቸዉን ከዝህ ደብዳቤ ጋር የላክንላችዉ መሆኑን አዉቃችሁ
የሰራተኞቹን ደሞዝ እድትከፍሉልን ከተለመደዉ ትብብራችሁጋር እንጠቃለንⵆ
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለዋና ማናጀር
ለፋናንስ ክፍል
ለሰዉ ሃይል አስተዳደር

You might also like