Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

ቀን፡

ጉዳዩ ፡ መረጃን ስለመስጠት ይመለከታል

እኔ ሀብታሙ ተመስጌን በ ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ ሰራተኛ ስሆን የድርጅቱ ንብረት እና

የተለያዩ ማሸነሪዎች በተከማቹበት አዳማ በሚገኘው መጋዘን ድርጅቱ በኢትዮጵያ ጉሙሩክ
ኮሚሸን ኦዲት ከተደረገበት ቀን ጀምሮ በቆጠራ ያልተገኙ ተብለው በኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሸን
የተመዘገቡት 105 ማሸነሪዋች መጋዘን ውስጥ በቆጠራው ጊዜ እንደነበሩና ቆጠራው ተጠናቆ
ሪፖርቱ ከመጣም በሁላ እዛው መጋዘን በነበሩበት መቆማቸውን በትህትና እገልፃለሁ
ቀን፡

ጉዳዩ ፡ መረጃን ስለመስጠት ይመለከታል

እኔ እያሱ ደምሰው በ ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ ሰራተኛ ስሆን የድርጅቱ ንብረት እና

የተለያዩ ማሸነሪዎች በተከማቹበት አዳማ በሚገኘው መጋዘን ድርጅቱ በኢትዮጵያ ጉሙሩክ
ኮሚሸን ኦዲት ከተደረገበት ቀን ጀምሮ በቆጠራ ያልተገኙ ተብለው በኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሸን
የተመዘገቡት 105 ማሸነሪዋች መጋዘን ውስጥ በቆጠራው ጊዜ እንደነበሩና ቆጠራው ተጠናቆ
ሪፖርቱ ከመጣም በሁላ እዛው መጋዘን በነበሩበት መቆማቸውን በትህትና እገልፃለሁ

You might also like