Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ቀን 7//72013

ለ: ለአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ መሬት ልማት ማኔጅመንት

ጽ/ቤት ለ ሊዝ ቢሮ

ጉዳዩ፡ የሊዝ ውል ስለማደስ ይመለከታል

አድማስ 2020 የጋራ ህንፃ የመኖሪያ የህ/ስ/ማ በ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ ለምንገነባው የጋራ
መኖሪያ ቤት የግንባታው ሂደት 30 የደረሰ መሆኑን እያሳወቅን የፕላን ማሻሻያ ለማድረግ
ስለፈለግን የሊዝ ውል እንዲታደስልን ስንል በትህትና እናመለክታለን

You might also like