Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

NEW PAYMENT INSTRUCTION FOR CUSTOMERS E&E

ለደንበኞች የክፍያ አፈጻጸም መመሪያ


1. Exams test fee payments / የፈተና ክፍያዎች

Dear Customer,
ወድ ደንበኛችን,

We are making it easier for you to pay. You can now make payments directly to our bank
account. Please use the bank account details below:
በአዲሱ መመሪያችን መሰረት ክፍያዎትን በቀላሉ በቀጥታ ወደ ባንክ አካውንታችን ገቢ ማድረግ ይችላሉ። ቀጥሎ የተገለጸውን
የባንክ አካውንት ቁጥር ይጠቀሙ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Account No: - 1000004548446


የሂሳብ ቁጥር: 1000004548446

Note that it is MANDATORY TO STATE YOUR IELTS REFERENCE NUMBER which starts with
ET001- in the cash deposit slip under the deposited by section

ያስታውሱ :- በET001የሚጀምረውን ልዩ የIELTS ፈተና ማመሳከሪያ ቁጥርዎን በገንዘብ ገቢ ማድረጊያ ቅጹ ላይ በትክክል


መጻፍዎን ያረጋግጡ።

Failing to state IELTS reference numbers in the deposit slip may lead to delays in registration
confirmation.
የIELTS ማመሳከሪያ ቁጥርዎን በገቢ ደረሰኝ ላይ በትክክል አለማስቀመጥ የምዝገባዎን ሂደት ሊያዘገይብዎት ይችላል።

Your registration shall be cancelled if you fail to complete your payment within five working
days. Also note that cash deposits made within 5 working days after registering online are
entitled to be refunded as per the IELTS refund and cancelation policy.
Please read here or visit our website for refund/ cancellation policy
https://ethiopia.britishcouncil.org/exam/ielts/terms-and-conditions

እንዲሁም ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ክፍያዎን ካልፈጸሙ ምዝገባዎ ሊሰረዝ ይችላል። በተጨማሪም
ክፍያዎን ከፈጸሙ በኃላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ክፍያዎ ተመላሽ ሊደረግ ይችላል። ይህ የIELTS ክፍያ የመመለስ እና የመሰረዝ
ደንብና ሁኔታዎችን የሚከተል ይሆናል። ተመላሽ ስለሚሆኑ ክፍያዎች የበለጠ ለመረዳት ድረ ገጻችንን ይጎብኙ
https://ethiopia.britishcouncil.org/am/exam/ielts/terms-and-conditions

Please keep your cash deposit slip and present to British Council upon completing
registration.
እባክዎን የገንዘብ ገቢ ደረሰኝዎን በመያዝ ምዝገባዎን በሚያጠናቅቁበት ጊዜ ለብሪቲሽ ካውንስል የደንበኞች አገልግሎት ዴስክ ያቅርቡ።

If you have any other queries please contact us on +251 (0)911 512835 or +251 (0)11 617 4300.
ሌላ ተጨማሪ ጥያቄዎች ካለዎት እባክዎን በ +251 (0)911 512835 ወይም +251 (0)11 617 4300 ይደውሉልን።

Thank You እናመሰግናለን


የብሪቲሽ ካውንስል ኤግዛምስ ክፍል

You might also like