Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

ቀን

የመኪና ኪራይ ውል
አከራይ፡-

አድራሻ ወረዳ ቀበሌ የቤ/ቁጥር

ስልክ

ተከራይ፡-

አድራሻ ወረዳ ቀበሌ የቤ/ቁጥር

ስልክ የመንጃ ፍቃድ ቁጥር

እኔ አከራይ የመኪናው አይነት


የተመረተበት ዘመን የሰሌዳ ቁጥር የሆነውን መኪና
በዛሬው እለት ለ በቀን
ብር ያከራየሁ ሲሆን በዛሬው እለት የ ብር ተቀብዬ አከራይቻለሁ ተከራይ
የተከራየውን መኪና ሲረከብ በነበረበት ሁኔታ ለአከራይ ሊመልስ ተስማምተናል፡፡ የጎደለ እቃ
ወይም ከተጋጨ ተከራይ ለአከራይ አሳውቆ የጠፋውን እቃ ሊተካ የተጋጨም ከሆነ አከራይ
የሚፈልግበት ጋራዥ ሊያሰራ ተስማምተናል፡፡

እኔም ተከራይ የመኪናው አይነት


የተመረተበት ዘመን የሰሌዳ ቁጥሩ የሆነውን
መኪና በዛሬው እለት የተከራየው ሲሆን በቀን የ
የከፈልን ሲሆን መኪናውን ባለበት በአከራይ ተቀብያለሁ የተከራየሁትን መኪና ቀን ጨርሼ
ስመልስ በተከራየሁበት ሁኔታ ላስረክብ ተስማምቻለሁ፤ የጎደለ እቃ ወይም ከተጋጨ እኔ
ተከራይ ለአከራይ አሳውቄ የጠፋውን እቃ ልተካ የተጋጨም ከሆነ አከራይ የሚፈልግበት ጋራዥ
ላሰራ ተስማምተናል፡፡ መኪናውን እስከምመልስ ድረስ ለመኪናው መያዣ የሚሆን ብር ወይም
መታወቂያ ላሲዝ ተስማምቼ የተከራየሁ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡

የአከራይ ስም እና ፊርማ የተከራይ ስም እና ፊርማ

ይህንን የመኪና ኪራይ ውል ስናደርግ የነበሩ ምስክሮች


1. ፊርማ

2. ፊርማ

3. ፊርማ

You might also like