Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 4

በሐረሪ ህዘብ ክልላዊ መንግስት

¾ ጨረታ S¡ð‰ ስነ-ስርዓት SŸ ታ}Á (Bid Opening Checklist) 1

የግዢ መለያ ቁጥር:


Subject of Procurement:
የግዢ ውዘዴ:
Type of Contract:
ጨረታ ሰነዱ የወጣበት:

No የተግባራት SŸ ታ}Á Requirement Met

ጨረታ የሚከፈተው ከግዢ የሥራ ክፍል በተመደቡ ቢያንስ ሦስት አባላት; ›:: አይደለም:
1.
ሁሉም የጨረታ ከፋች አባላት በጨረታው ምንም አይነት የጥቅም ግጭትና
›:: አይደለም:
2. የሌላቸው የጨረታውን ምስጥር ለመጠበቅ ቃለ መሃላ ላይ በፊርማ አረጋግጣል;

የግዢ ሥራ ክፍሉ የተጫራቾች ኦርጅናልና ኮፒዎች የጨረታ መልስ መስጫ


›:: አይደለም:
3. ትልቅ ኢንቭሎፖች ለማስገባት የሚያስችል የጨረታ ሳጥን አዘጋጅቷል;.

የጨረታ ስጥኑ በትክክል በቁልፍ በመዘጋት ቁልፉ ከግዢ ሥራ ክፍል ሃላፊነት


›:: አይደለም:
4. እንዲቀመጥ ተደርጓል;.

የጨረታ ሳጥኑ ቁልፍ አንድ ኮፒ በመ/ቤቱ ሃላፊ ጋር እንዲቀመጥ ተደርጓል;. ›:: አይደለም:
5.
በተ.መ አንቀጽ 26 በተገለፀው መሰረት የጨረታ ሳጥኑ በጨረታ ሰነዱ ላይ
በተገለፀው ቦታ ጥሪ ከተደረገበት ዕለት ጀምሮ እስከ መጨረሻው የመዝጊያ ›:: አይደለም:
6.
ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ተቀምጦዋል ;.

Designated member of the Bid Opening Team has issued a stamped


receipt to all bidders indicating the time and date on which the bid ›:: አይደለም:
7.
documents was submitted.

Designated member of the Bid Opening Team has recorded bids in


the Bid Register Book noting the time and date of bid submission,
›:: አይደለም:
8. marked bids with ordinal numbers in order in which they are
received, and deposit unopened bids into the bid box.

9. ጨረታ ለመክፈት የተሰየሙ አባላት ማንኛውም ከቀኑ ገደቡ ቡኃላ የደረሱ መልስ ›:: አይደለም:

1
The checklist is provided to assist Bid Opening Team to ensure that all key information has been complied. The
list is not exhaustive and should not be relied upon as the sole quality check.
በሐረሪ ህዘብ ክልላዊ መንግስት
መሳጫ ጨረታዎች መዘጋጀታቸው በተ.መ አንቀጽ---መሰረት ውድቅ ተደርጎ
ሳይከፈቱ ለተጫራቹ ተመላሽ ተደርጓል;specified in ITB Sub-clause 26.1.

በተ.መ አንቀጽ 26 በተገለፀው መሰረት የጨረታ ሳጥን ጨረታው መክፈቻ ስነ-


›:: አይደለም:
10. ስርዓት እስኪ ጀመር አልተከፈተም;

የግዢው ተጠቃሚ ከሆነ የሥራ ሂደቶች የሚወክሉ ባለሞያዎችና የውስጥ


›:: አይደለም:
11. ኦዲተሮች ተወካይ በገለልተኝነት በግዢ አከፋፈት ስነ-ስርዓት ላይ ተጋብዛል;.

1. ጨረታ የሚከፍተው አባል/ቡድን የተጫራቾች ተዋካዮች የሚፈርሙበት ›:: አይደለም:


12.
አቴንዳስ ቪት አዘጋጅታል;.
በግዢ አከፋፈት ስነ-ስርዓ ላይ የተገኙ የተጫራቶች ተወካዮች በተዘጋጀው
›:: አይደለም:
13. አቴንዳስ ቪ በፊርማ አረጋግጠዋል; .

በግዢ ጨረታ አከፋፈት ስነ-ስርዓ ላይ የተገኙ የማስሚዲያ ተወካዮች እና


›:: አይደለም:
14. ፍላጎት ያላቸው ታዛቢዎችን ተመዝግቦዋል ;

የግዥ ስራ ከፍሉ ሓላፊና የውስጥ አዲተር ሓላፊ የጨረታ ሳጥኑን የጨረታ ከፋች
›:: አይደለም:
15. ኮሚቴና የተጨራች ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት እንዲከፈት አድረጓል

የጨረታ ከፋች ኮሚቴው ሁሉንም የጨረታ ደክመንቶች በጨረታ ሳጥኑ


›:: አይደለም:
16. በማውጣት ሳጥኑ ባዶ መሆኑን አረጋግጠዋል

የጨረታ ከፋች ኮሚቴው ለተቀባለው የጨረታ መልስ መስጫ በሰነዶች በቅደመ


›:: አይደለም:
17. ተከተል የኢንቮሎፕቁጥር መስጠቱን አረጋግጦዋል

የሚከተሉትን ዝርዝር መረጃ ያቀፈ በቅደመ ተከተል መሠረት የተቀባላቸው ዝርዝር


›:: አይደለም:
የተጫራቶች ሰነድ ከሚቴ አዘጋጅታል፡:

i) በተጫራቹ የቀረበው ሰነዶች በቅደመ ተከተል የኢንቮሎፕቁጥር በመስጠት ›:: አይደለም:


በጨረታ መዝገብ ላይ ተመዝግበዋል ;
18. ii) በተጫራቹ የቀረበው ሰነዶች ገቢ የተደረገበት ቀንና ሳዓት ተመዝግበዋል ; ›:: አይደለም:

iii) የተጫራቶች ድርጅት ስም አና የሚገኙበት አድራሻተመዝግበዋል; ›:: አይደለም:

iv) በተጫራቹ የቀረበው ሰነዶች ገቢ የተደረገውን የተቀበለውና የመዘገበው ›:: አይደለም:


አካል ስም.
በተጫራቹ የቀረበው በጨረታ የመውጣት ጥያቄ በታ.መ እንቀጽ 22.2
መሰረት ሙሉ ስልጣን ባለው ተወካይ በተፈረመ የፁሑፍ ማስታወቂያና ›:: አይደለም:
19.
የውክልና ስልጣኑን ጨምሮ መቅረቡን ጨረታ ከፋች ኮሚቴው አረጋግጠዋል

የጨረታ ከፋች ኮሚቴ ከጨረታ ‹‹ መውጫ›› የሚል እንቭሎፖችን


በመክፈቻ እንዲነበብ በማድረግ ተጓዳኝ እንቭሎፖችን ሳይከፈቱ ለተጫራች ›:: አይደለም:
20.
ተመላሽ ተደርጓል.;
በሐረሪ ህዘብ ክልላዊ መንግስት
የጨረታ ከፋች ኮሚቴ.በጨረታ/ መውጣት ጥያቄ ላይ ዝርዝር መረጃ; ›:: አይደለም:
21.
በተጫራቾች የቀረበው ጨረታ ‹‹ የመተካት›› ጥያቄ በተ.መ እንቀጽ 22.2 መሰረት
ሙሉ ስልጣን ባለው በተፈረመ የፁሁፍ ማስታወቂያውና የውክልና ስልጣኑን ›:: አይደለም:
22.
ጨምሮ መቅረቡን ኮሚቴው አረጋግጣዋል፡፤;

ኮሚቴው ከጨረታ‹‹ የመተካት›› የሚል እንቭሎፖችን በመክፈት እንዲነበብ


በማድረግ ተጓዳኝ የሚቀየሩት አንቭሎፓች ሳይከፈቱ ለተጫራቹ ተመላሽ ›:: አይደለም:
23.
ተደረረጋል.;

የጨረታ ከፋች ኮሚቴ ከተጫራቶች የቀረበ የጨረታ ‹‹ የመተካት››ወይም በሌላ


›:: አይደለም:
24. ጨረታ የመቀየር ጥያቄዎች ዝርዝር መዝግቧ ;

በተጫራች የቀረበው ጨረታ ‹‹ ማሻሻያ›› ጥያቄ በተ.መ አንቀጽ 22.2 መሰረት


ሙሉ ስልጣን ባለው በተፈረመ የፁሁፍ ማስታወቂያና የውክልና ስልጣን ጨምሮ ›:: አይደለም:
25.
መቅረቡን ኮሚቴው አረጋግጣል፡፡;

ኮሚቴው ‹‹ ከጨረታ ማሻሻያ›› የሚል ማስታወቂያናተጓዳኝ አንቭሎፓች ላይ


›:: አይደለም:
26. መልክት በማድረግ እንዲነበብ ተደርጓል;

የጨረታ ከፋች ኮሚቴ ከተጫራቶች የቀረበ ጨረታ ‹‹ ማሻሻያ›› ጥያቄዎች


›:: አይደለም:
27. ዝርዝር መረጃ መዝግቧ ;

የጨረታ ከፋች ኮሚቴ የተጫራቶች መጫረቻ ሰነድ ኦርጂናል ኮፒ በተ.መ አንቀጽ 13


መሰረት በሁሉም ገጽ ማህተም እና ህጋዊ ፊርማ በማሰረፉ ገጾች እንደይቀየሩ ›:: አይደለም:
28.
ምልክት በማድረግ ታይቶ ተረጋግጠዋል;

ኮሚቴው ሁሉን የተጫራች እንቨሎፖች አንድ በአንድ ከፍተው ማሻሻያዎች(ካሉ)


ቅናሾ (ካሉ) እናተለዋጭ የዋጋ ሀሳቦች (ካሉ) የጨረታ ዋሰትና መጠን እና ሌሎች ›:: አይደለም:
29.
አግባብነት ያላቸውን ዝርዝር በንባብ አሰምተዋል;

በጨረታ ግምገማ አሰራር ሂደት መሰረት K´`´` ግምገማ }kvÃ’ƒ uTÓ–ƒ የሚያልፉ
›:: አይደለም:
30. የተጫራቶች ዝርዝር ኮሚቴው አዘጋጅተዋል;

የጨረታ መክፈቻ ሂደት የቃለ ጉባዔ መረጃ የጨረታ ከፋች ኮሚቴው መዝግቧል; ›:: አይደለም:
31.
በጨረታ መክፈቻ ላይ የተገኙት ሁሉም የተጫራች ህጋዊ ወኪሎች ያቀረቡት
›:: አይደለም:
32. የጨረታ ዋጋ እናማንኛውም ቅናሽ ትክክል መሆኑን አረጋግጠዋል;

ሁሉም የጨረታ ከፋች ኮሚቴዎች በመክፈቻ ስነ-ስርዓት ቃለ-ጉባኤ መፈረማቸው


›:: አይደለም:
33. ተረገግጠዋል;

34. ሁሉም በጨረታ መክፈቻ ላይ የተገኙት ህጋዊ ወኪሎቸውበመክፈቻ ስነ-ስርዓት ›:: አይደለም:
በሐረሪ ህዘብ ክልላዊ መንግስት
ቃለ-ጉባኤ መፈረማቸው ተረገግጠዋል;

የጨረታ ከፋች ኮሚቴ ሙሉ ስም ፊርማ

1. ሰብሳቢ

2. አባል

3. አባል

¾ ጨረታ S¡ð‰ SŸ ታ}Á¨<” VM„ Á²Ò˨< :

ሙሉ ስም ፊርማ k”

You might also like