Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፣ ለጽዳት አገልግሎት አቅራቢዎች የተዘጋጀ መጠይቅ (ይህ መጠይቅ በባንኩ የሰዉ ሃይል አዉትሶርስ ሰራተኛ

የሚሞላ ነዉ)

የአገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ……………………………………………………

የቅርንጫፉ ስም ………………………………………………………………………………….

ቅርንጫፉ የሚገኝበት ዲስትሪክት ………………………………………………………

1 2 3 4 5
ተ.ቁ የመገምገሚያ ነጥቦች
እጅግ በጣም በጣም ደካማ መካከለኛ በጣም ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ
ደካማ

1 የቅርንጫፉ ጠቅላላ የጽዳት አያያዝ ?

2 የቅርንጫፉ ቢሮ መስታዎት ፣መጋረጃ እንዲሁም ሌሎች የጽዳት አያያዝ


ሁኔታ?

3 የአላቂ የጽዳት አቃ አቅርቦት?

4 የቋሚ የጽዳት መስሪያ ቁሳቁሶች አቅርቦት?

5 የዩኒፎርም አቅርቦት?

6 በድርጅቱ ለጽዳት ስራ የቀረቡት የጽዳት ሰራተኛ የስራ እውቀት?

7 የቅርንጫፉ የጽዳት እቃዎች አረካከብ?

8 የጽዳት ሰራተኞች የስራ ሰዓት አጠቃቀም?

You might also like