Professional Documents
Culture Documents
Daily Plan Sampll
Daily Plan Sampll
Daily Plan Sampll
የኃላፊው አስተያየት
የዘወትር ተግባራት
ሰዓት ጊዜ ተግባራት የመምህር ተግባር
1፡45-2፡00 ጠዋት 15 ደ አቀባበል የሕፃናቱን አለባበስ፣ ስሜት፣ ንጽህና እያዩ መቀበል
ከክፍል ነጻ ጨዋታ እንዲጫወቱ ማድረግ
በፊት ማሰለፍና የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ማዘመርና ወደ ክፍል
ማስገባት
2፡00- 2፡30 1ኛ 30 ደ የውይይት ጊዜ የውይይት ካርድ የ 1 ኛ ወር (የሰውነት ክፍሎችን ስም)
ክ/ጊዜ
ከ 2፡30- 2፡ 35 5ደ የዝግጅትጊዜ ( Transition
time)
ከ 2፡35- 3፡35 2 ኛ ክ/ጊዜ 60 ደ የክፍል ውጭ ጨዋታ “የአካል ክፍሎችን መንካት” የሚለውን ጨዋታ ማጫወት፣