Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

የዓለም የአካባቢ ቀን በየዓመቱ ግንቦት 28 ቀን በአለማአቀፍ ደረጃ እንደሚከበር ይታወቃል ፡፡ይኸውም በአለምአቀፍ

ደረጃ ለ 49 ኛ ጊዜ ፣በአገራችን ለ 28 ኛ ጊዜ "አንድ ምድር ብቻ"Only one earth"በሚል መሪ ቃል/ጭብጥ


የሚከበር ሲሆን በክልላችን ደግሞ ለ 25 ኛ ጊዜ "አካባቢን በመጠበቅ ምድርን እናስቀጥል " በሚል መሪ ቃል
የምድራችንን ጉዳት አሳሳቢነት በመረዳት አካባቢን በዘላቂነት ለመጠበቅ በተለያዩ ዝግጅቶች ከግንቦት 15/2014
ዓ/ም ጀምሮ ይከበራል ፡፡በመሆኑም በባሶሊበን ወረዳ የአለም የአካባቢቀንን የችግኝ መትከያ ጉድጓድ
በማስቆፈርበየለመለም ቀበሌየቅብና እየተባለ በመጠራው ጎጥ በ 22/09//2014 ዓ/ም በድምቀት ማክበር የተቻለ
እና ግንዛቤም ከላይ በተጠቀሰው ልክ መፍጠር የተቻለ ሲሆን ይህ ተግባር በዚሁ ቦታ በቀን 24/09/2014 ዓ/ም ም
ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል ፡፡

የባሶሊበን ወረዳ የአካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት

"አካባቢን በመጠበቅ ምድርን እናስቀጥል "


ቁጥር አካ/ህ/ተ/ 193 /አ-13

ቀን 08/10/20014

ለባሶሊበን ዎረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት

የጁቤ ፣

ጉዳዩ፡- የሮያሊቲ ክፍያእንዲፈፀምልን ስለመጠየቅ

ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረው አይናዲስ ዘውዱና ጓደኞቹ የተሰኘው ማህበር ከልምጭም ቀበሌ ጋጎ

እየተባለ ከሚጠራው ቦታ ከአማራ ደን ኢንተርፕራይዝቫትን ሳይጨምር 85008 .00/ሰማኒያ አምስት ሽህ ስምንት


ብር ብቻ/እንጨት የገዙ ሲሆን የዚህን 13 ፐርሰንት ታስቦ 11051.04/አስራአንድሽ አምሳ አንድ ብር ብቻ/ታስቦ
ክፍያ እንዲፈጸምልንስንል እንጠይቃለን ፡፡

"ከሠላምታ ጋር "

You might also like