Ethiopia Location

You might also like

Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 1

የኢትዮጵያ ፍጹማዊ መገኛ (Absolute Location )

 የኬክሮስና ኬንትሮስ መስመሮችን በመጠቀም አንድ ቦታ በገጽ ምድር ላይ በትክክል የት እንደሚገኝ

ለማወቅ የሚረዳ ዘዴ ፍጹማዊ መገኛ (Absolute Location ) ይባላል፡፡

 የኬክሮስ መስመሮች (Latitudes)- የሚባሉት ከምስራቅ ወደ ምእራብ ወይም ከደቡብ ወደ

ምስራቅ አግድም የሚሰመሩ ሲሆኑ፣

 የኬንትሮስ መስመሮች (line of longitude) ደግሞ ከሰሜን ወደ ደቡብ ቁልቁል ወይም ከደቡብ

ወደ ሰሜን ሽቅብ የሚሰሩ በካርታ(ሉል)ላይ ብቻ የሚገኙ የሀሳብ መስመሮች (imaginary line)


ናቸው፡፡
 በዚህ መሰረት ኢትዮጵያ በካርታ ወይም በሉል ላይ 30 ሰሜን -150 ሰሜን ኬክሮስ መስመሮች ከ 330

ምስራቅ እስከ 480 ምስራቅ ኬንትሮስ መስመሮች መካካል ትገኛለች፡፡

 ኢትዮጵያ የምትገኘው በምድር ወገብ (00)ና በካንሰር ሃሩር መስመር( 23 1/20)ሰሜን

መካከል ነው፡፡ በዚህ የተነሳ አትዮጵያ የምትገኘው በሞቃታማው ሀሩር ክልል ውስጥ ነው፡፡
https://store.mapsofworld.com/digital-maps/country-maps-1-2-3/ethiopia-1-2/ethiopia-lat-long-map

You might also like