Professional Documents
Culture Documents
ራስ ማብቃት
ራስ ማብቃት
የዲዛይን ኮንትራት አስተዳደርማናጅመንት ቡድን የ 2015 በጀት ዓመት ባለሙያ የካስኬድ ዕቅድ
ያዘጋጀው ባለሙያ
መግቢያ
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የዲዛይንና ግንባታዎች ስራዎች ጽ/ቤት የፕሮጄክት ጥናትና ዲዛየን ዝግጅት ቡድን
የፕሮጄክት ጥናት ባለሙያ የ 2015 በጀት ዓመት የራስ ማብቃት ዕቅድ ወቅቱን ና ጊዜውን የጠበቀ ዕውቀት ና ክህሎት
በማዳበር ብቁ ሆኖ ለመገኘትና የስትራቴጂክ ዓላማና ግብ ከማሳካት አንጻር ለተገልጋይ ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት
የራስ ማብቃት እቅድ በማቀድ እቅዱን በመተግበር በተመደብኩበት የስራ መደብ ላይ ብቁ ፤ ስኬታማና በተሻለ ስብዕና
በዘመናዊ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ጊዜዉ ሚጠይቀውን የተመረጡ ክህሎቶችን በማዳበር የሚጠበቅብኝን ኃላፊነት
የዕቅዱዓላማ
በስራ ውስጥ ያለብኝን የዕውቀት ሆነ የክህሎት ክፍተት በመለየት አፈጻጸሙን በጊዜ ገደብ በማስቀመጥና በመተግበር
ራሴን በማሻሻል ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የሁሉንምን ዕርካታ ማሳደግና ውጤታማ ሰራተኛ ሆኖ መገኘት፡፡
ግብ-1 በበቴክኖሎጂ የታገዘ የተሟላ ክህሎት ያለው አሰራር የሚያስፋፋና ብቃት ያለው ፈጻሚ ሆኖ መገኘት መቻል፡፡
- በአፈጻጸም ግንባር ቀደም ፈጻሚ ሆኖ በመገኘት ለሌሎች አርዓያ መሆን መቻል ነው፡፡
- በቴክኖሎጂ አጠቃቀሙ የተሸለና ከፍተኛ እንዲሁም በለውጥ ስራዎች የተሻለ ሲቪል ሰርቫንት ሆኖ መገኘት መቻል፡
ቅድሚያ የሚሰጠው፣
የስራ መደቡ/ኃላፊነት፡ የፕሮጄክት ጥናትና ዲዛየን ዝግጅት ቡድን የፕሮጄክት ጥናት ባለሙያ
እቅዱ የጸደቀበት ቀን፡ ነሀሴ 2015 ዓ.ም ጀምሮ
2. ወረዳ 6 ቤተ-መጽሐፍት
መስከረም 2015
አዲስ አበባ
መግቢያ
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛየንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
የተሠጡትን ሥልጣንና ተግባራት ለማሳካት የሚያስችል አደረጃጀት
ስራ ላይ በማዋል እና የሚፈለገውን የሰው ኃይል በማሟላት ወደ ተግባር
ተገብቷል፡፡ በዚህም መሠረት ያለፈውን የ 2014 በጀት ዓመት ዕቅድ
በተሻለ አፈጻጸም በማጠናቀቅ የአምስት ዓመቱን መሪ ዕቅድ መሠረት
ያደረገ የ 2015 በጀት ዓመት ዕቅድ በማዘጋጀት በበጀት ዓመቱ ለመስራት
ካተቀመጠው ግብ አንጻር ተግባራትን በተያዘላቸው ጊዜ፤ መጠን፤
ጥራትና ወጪ መሠረት እንዲፈጸም ከአመራሩ:ከባለሙያውና
ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት ለመስራት ታሳቢ በማድረግ ይህ ዕቅድ
ተዘጋጅቷል፡፡
የዕቅዱ አስፈላጊነት
የዕቅዱ አስፈላጊነት በ 2015 በጅት ዓመት የሚከናወኑ የዲዛየንና
ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ዋና ዋና ተግባራቶች የቀረበበት ሲሆን እንደ
ጽ/ቤት ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅትና በትብብር ለመተግበር
ግቦችን ለይተን ወደ ተጨባጭ ውጤት ለማሸጋገር በስራ ላይ
የምናውለው አቅጣጫ የያዘ ነው ፡፡ ይህም በተቋሙ ያሉ ነባራዊና
ሁኔታዎችን ከወዲሁ ለመቃኘትና ለመተንተን እንዲሁም የሚጋጥሙ
ችግሮችን ለይቶ በማውጣት መፍትሔ ለመስጠት ያስችላል ፡፡
በመሆኑም አመራሩ የመሪነት ሚናውን እንዲጫወት እና ሰራተኛውን
በብቃት ወደ አንድ የጋራ አላማ ማሰለፍ የሚያስችል በመሆኑ ነው፡፡
የዕቅዱ አላማ
የዕቅዱ ዋንኛ ዓላማ በያዝነው በጀት ዓመት ማለትም በ 2015 በጀት
ዓመት የሚከናወኑ ተግባራቶች ዕቅድ በማዘጋጀት እና ተግባራዊ
በማድረግ የተያዘውን አገራዊ ራዕይ ከማሳካት አንጻር ተቋሙ የራሱን
ሚና እንዲጫወት ማስቻል ነው ፡፡