Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

እቴ ሜቴ

እቴ ሜቴ የዕጣን ሽታ ያ መናፍቅ ምን አለሽ ማታ


ምንም/3/ አላለኝ ከተዋህዶ ልውሰድሽ አለኝ
አይወስድሽም ከተዋህዶ ምሎልኛል ሚካኤል መጥቶ
ምሎልኛል ገብረኤል መጥቶ
ከቤቴ በላይ መልዓክ ሰፍሮ/2/
የለችም ብሎ ሄዶ በሮ/2/
እኔን ያብረኝ ያክንፈኝ/2/
የማርያም ጸበል ያስጠጣኝ/2/
የማርያም ጸበል መሐሪ ነው/2/
የኔ ልብ ግን ደንዳና ነው/2/
ቅዳሴ ሄጄ ስመለስ/2/
መናፍቅ መጣ እኛን ሊያስስ/2/
መናፍቁ ወየው ጉድህ እምነት ነው ብለህ ገደል ገባህ
ብታውቀውማ ብትረዳው የገነት መግቢያ አማኑኤል/2/

You might also like