Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 4

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የወረዳ 10 ትምህርት ጽ/ቤት የ 2015 በጀት ዓመት የ 2 ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ክትትልና

ድጋፍ ግብረመል
በመገምገም የተሰጠ ግብረ መልስ
ወረዳ 10

ዝርዝር ተግባራት የታዩ ጠንካራ ጎን መሻሻል የማስተካከያ አስተያየት


ተ.ቁ
ያለባቸው
የ 2015 ዓ/ም ዋና ዋና እቅዶች ማለትም የዝግጅት የ 2015 ዓ/ም ዋና ዋና እቅዶች በማቀድ - የተማሪዎችን ውጤትና ስነ ምግባር ከማሻሻል
ምዕራፍ ማስፈጸሚያ እቅድ ፣ መሪ እቅድ ፣ የዝግጅት ከሁሉም የሚመለከታቸዉ አካላት ጋር የጋራ አንጻር የሚካሄዱ ውይይቶችና ግምገማዎች
ተጠናክረው ይቀጥሉ
ምዕራፍ ዕቅድ ፣የመልካም አስተዳደር እቅድ ፣የብልሹ ከማድረግም ከርዕሰ መምህራን ጋር በወር
አሰራር ማክሰሚያ እቅድ ፣የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ አንድ ጊዜ እየተገመገመ መሆኑ
1
እቅድ ፣ የ 90 ቀን እቅድ ፣ የለውጥ ኮምኒኬሽን ፣ የድጋፍና
ክትትል እቅድ ፣ ተቋማትን የሞዴል ማድረጊያ እቅዶች
ታቅደው ወደ ተግባር ስለመገባቱ እና ከርዕሳና
መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ጋር አፈፃፀሙን እየተገመገ
ስለመሆኑ
የዜጎች ስምምነት ሰነድ ስለመዘጋጀቱ እና በባነር የዜጎች ስምምነት ሰነድ በባነር መዘጋጀቲ በንፋስ ምክንያት
2 ተዘጋጅቶ ግልጽ የሆነ ቦታ ላይ ለባለድርሻ አካላት የተጎዳ መሆኑ
ስለመለጠፉ
የትምህርት ቤቶችን ሰላማዊ መማር ማስተማር የትምህርት ቤቶችን ሰላማዊ መማር - ሰላማዊ መማር ማስተማር ለማስቀጠል
ለማስጠበቅ የተሰሩ ተግባራትና የተገኙ ዉጤቶች ማስተማር ለማስጠበቅ በትምህርት ቤት ከመምህራንና ከት/ቤቱ ማናጅመንት ጋር
3 ዙሪያ ያሉና አደንዛዥ እጽ የሚደረገዉ ዉይይት ተጠናክሮ ይቀጥል
የሚያስጠቅሙ ተቋማት ላይ እርምጃ
እንዲወሰድ መደረጉ
የተማሪዎችን ዉጤትና ስነ -ምግባር ለማሻሻል ፣ የተማሪዎችን ዉጤትና ስነ -ምግባር፣ - ተጠናክሮ ይቀጥል
የተማሪ ኩረጃን ለመቀነስ ፣ መጠነ ማቋረጥና መጠነ ኩረጃን ፣ መጠነ ማቋረጥና መጠነ
4 መድገምን ለመቀነስ የተቀየሱ ስልቶች መድገምን ለመቀነስ እና ለማሻሻል
ስለመኖራቸው እና ወደ ተግባር በመግባት የተገኙ የተቀየሱ ስልቶች መኖራቸውና ድጋፍና
ዉጠየቶች ክትትል እየተደረገ መሆኑ
.የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ብዛት ፤ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ያልተፈታ ሁለት ያልተፈታውን ለመቅረፍ የሚደረገው ጥረት
የተፈቱ ያልተፈቱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመለየት መረጃ መያዝ መቻሉና የመልካም ተጠናክሮ ቢቀጥል
5 እና ምክንያታቸው ከተለዩት ዉሥጥ 2 መፍታት መቻሉ አስተዳደር ችግር
መኖሩ
አገልግሎት አሰጣጥ ላይ እንቅፋት የሆኑ ተግዳሮቶች እንደ ወረዳ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ችግሮች ተጠናክሮ ይቀጥል
6 ተለይተው ችግሮችን ለመፍታት የተከናወኑ ዋና አለመኖራቸው
ዋና ተግባርት

ታህሳስ 2015 ዓ.ም


በየትምህርት ቤቶች ዙሪያ ያተለዩ ውስጣዊ እና 15 ተለይቶ 13 ቱ የማስተካከያ እርምጃ 2 የማስተካከያ
ውጫዊ አዋኪ ነገሮች ዝርዝርከተለዩት ውስጥ የተወሰደበት መሆኑ እርምጃ
የማስተካከያ እርምጀ የተወሰደባቸው አዋኪ ነገሮች የሚያስፈልጋቸው
7 ብዛት የማስተካከያ ስራ ያልተሰራባቸው ውስጣዊ በበጀት ምክንያት
ያልተቀረፉ
እና ውጫዊ አዋኪ ነገሮች ብዛት የማስተካከያ ስራ
ጉዳዮች
ያለተሰራባቸው ካሉ ምክንያታቸው መኖራቸው
በዲሲፕሊን እርምጃ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መምህራን ባለሙያዎችና የአስተዳደር
ሰራተኞች በተሻለ ስነ ምግባር ተጠናክሮ ይቀጥል
በለሙያች፣መምህራን፣ር/መምህራን፣ደሞዝ
8 የተቆረጠባቸዉ ሃላፊነታቸውን እየተወጡ መሆኑ
በለሙያዎች፣መምህራንር/መምህራን፣ከስራ የታገዱ

የሕዝብ ክንፍ እንቅስቃሴ ( ተ.ወ..ማ እና መምህራን እቅድ መኖሩና ከተወማ ጋር አብሮ የመስራት በትምህርት ቤቱ የህዝብ ክንፍ እንቅስቃሴን በተሟላ መልኩ
ማህበር )የየክፍል ወ.ተ.መ.ህን ጨምሮ የተማሪዎች ሁኔታ ውጤት የማስመዝገብ ሂደት የተሸለ የመምህራን ውጤታማ የማድረግ ስራ ቢሰራ
9 የጥናት ቡድን አደረጃጀቶች የ 2015 ዓ/ም እቅድ መሆኑ ማህበር ሰብሳቢ
አቅደው ወደ ተግባር ስለመግባታቸውና የተገኘዉ አለመኖሩ
ዉጤት
የልዩ ፍላጎት ትምህርት ፣ የጎልማሶች አማራጭና የልዩ ፍላጎት፣የጎልማሳ፣አማራጭና የማታ
ትምህርትን በተመለከተ ድጋፍና ክትትል ተጠናክሮ ይቀጥል
መሰረታዊ ትምህርት እና የማታ ትምህርት ላይ
10 የተሰሩ ስራዎች መረጃ በአግባቡ ተጠምረው የሚደረግ መሆኑ፣መረጃዎችም በአግባቡ
ስለመያዛቸው እና ፕሮግራሞቹ ያሉበት ሁኔታ ተጠምረው የተያዙ መሆኑ
እየተገመገሙ በትኩረት እየተሰሩ ስለመሆናቸው
የልዩ ፍላጎት ልዩ ተውህቦና ተሰጥኦ ያላቸው 3 ተማሪዎች መለየታቸው ተማሪቹ ውጤታማ መሆን እንዲችሉ
ተማሪዎች በስም ዝርዝር እና በክፍል ደረጃ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቢቀጥል
11
ተለይተው መረጃው በአግባቡ ስለመያዙ

የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ኮሚቴ በሁሉመ ትምህርት ቤት ኮሚቴ


የማቋቋም፣ችግር የመለየት ስራ መሰራቱና ተጠናክሮ ይቀጥል
12
በማቋቋም ከወዲሁ ስራዎች እየተሰሩ ያሉበት
አግባብ ስለመኖሩ የማስተካከያ ስራም እየተሰራ መሆኑ

የአንድ ገፅ ዕቅድ ተግባራዊ በማድረግ ለ 6 ኛ ፣ የተጠናከረ ድጋፍና ክትትል እየተደረገ


ለ 8 ኛና 12 ኛ ክፍል ተማሪዎች ድጋፍ ለማድረግ መሆኑ፣ትምህርት ቤቱ ከደረጃ 2 ወደ 3 ተጠናክሮ ይቀጥል
13
የተሰሩ ተጨባጭ ስራዎች በዝርዝር ማደግ የቻለ መሆኑ

ዝቅተኛ የመማር ብቃት / MLC/ያላቸውን በቼክ ሊስት የተጠናከረ ድጋፍና ክትትል


እየተደረገ መሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥል
14 ተማሪዎች ለመደገፍ ወጥ የሆነ የመለያ ፈተና
በማዘጋጀት ተማሪዎች እንዲለዩ ስለመደረጉ እና

ታህሳስ 2015 ዓ.ም


የተለዩ ተማሪዎችን ለማብቃት የተሰሩ ዋና ዋና
ተግባራት
የፕላዝማ/ የሬዲዮ /ትምህርቶች በአግባቡ የሬድዮ ትምህርት በአግባቡ እየተሰጠ መሆኑ
እንዲሰጡ የተደረጉ ድጋፍና ክትትሎች ተጠናክሮ ይቀጥል
15
ስለመኖራቸው

በ 2015 ዓ/ም በ 2 ኛ ሩብ አመት በህብረተሰብ 299,410 ብር መረጃ በድምሩ ተጠምሮ


ተሳትፎ የተሰበሰበ ሀብት መጠን ፣ በአግባቡ የተ+ያዘ መሆኑ
16
በጉልበት፣በገንዘብ በሚል መረጃው በአግባቡ
ስለመያዙ
አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ትግበራ ውጤታማ አሳታፊ የማስተማር ስነ ዘዴ እንዲሁም
ለማድረግ የክፍል ውስጥ አሳታፊ የማስተማር ስነ የተከታታይ ምዘና ስርዓት ላይ ድጋፍና ተጠናክሮ ይቀጥል
17 ክትትል እየተደረገ መሆኑ
ዘዴ እና የተከታታይ ምዘና በተሻለ መልኩ እንዲሰሩ
የተደረገ ድጋፍና ክትትል ስለመኖሩ
የትምህርት ውስጣዊ ብቃት የትምህርት ብክነትን ስልት አለመኖሩ
100 % በመቀነስ ውጤታማነትን ማሳደግ ላይ የክፍለ ስልት በመዘርጋት የክፍለ ጊዜ ብክነትን
18 ለመቀነስ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ
ጊዜ ብክነትን ለመቀነስ የተቀየሱ ስልቶች
ቢቀጥል
ስለመኖራቸው
በሁሉም ትምህርት ቤቶች የ 4 ዮሽ ፍርማ ተግባራዊ የ 4 ትዮሽ ስምምነት እየተገመገመ መሆኑ
19
በማድረግ የተገኘ ዉጤትና የተያዘ መረጃ ስለመኖሩ

በየጊዜው በቋሚ የግንኙነት ጊዜ አስቀምጦ ቋሚ የግንኙነት ጊዜ በማስቀመጥ ተግባራት


ስራዎችን እየገመገመ አቅጣጫ እየተሰጠ ያለበት እየተገመገሙ መሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥል
20
ሁኔታ ስለመኖሩ

የትምህርት መረጃ አዘገጃጀት፣ አደረጃጀት፣ ጥራትና ብሩሸር፣ዜና መጽኄትና በራሪ ወረቀት


ተደራሽነት/ የተሰሩ ብሮሸሮች እና ዜና መጽሄቶች መዘጋጀቱ
21
እንዲሁም በራሪ ወረቀቶች ብዛት

22 የመምህራን፤ የትምህርት አመራሩንና ባለሙያዎችን እቅድ መኖሩ፣1 ስልጠና ለባለሙያዎች የስልጠና ፍላጎት
የመፈፀም አቅም ማሳደግ ላይ ስልጠና ለመስጠት መሰጠቱ አለመለየቱና
የዳሰሳ ጥናት በማድረግ የስልጠና ፍላጎቶች ፋይዳው
ተሰብስበው ስለመጠመራቸው እና የስልጠና እቅድ አለመገምገሙ
በማቀድ ወደ ተግባር በመገባት የተሰጡ
ስልጠናዎች፣የስልጠና ተሳታፊዎች፣በተሰጡት

ታህሳስ 2015 ዓ.ም


ስልጠናዎች የተገኘዉ ዉጤት
የጥናትና ምርምር ስራዎች እና የፈጠራ ስራዎችን እቅድ እቅድ በማዘጋጀት በጥናትና ምርምርም ሆነ
በተሻለ መልኩ ለመስራት እቅድ በማዘጋጀት ወደ አለመዘጋጀቱ በፈጠራ ስራ ትምህርት ቤቱም ሆነ ወረዳው
23 ንቁ ተሳታፎ ማድረግ ቢችል
ተግባር ስለመገባቱና የተሰሩት -የጥናትና ምርምር
ስራዎች እና የፈጠራ ስራዎች ዝርዝር
ተ.ሙ.ማ /ሲፒዲ/ የሚከታተሉ እና አጀመ ኮርስ ወደ ተግባር መግባታቸውን ለማረጋገጥ
የሚወስዱ መምህራን እቅድ አቅደው ወደ ተግባር ክትትል እየተደረገ መሆኑና ከፍተኛና ተጠናክሮ ይቀጥል
24
እንዲገቡ ድጋፍና ክትትል ስለመደረጉ ዝቅተኛ ሰዓት መረጃ በአግባቡ ተለይቶ
የተያዘ መሆኑ
በ 2015 ዓ/ም ቤተ-ሙከራ፣ ቤተ-መፅሀፍትና ቤተ-ሙከራው፣የትምህርት ማበልጸጊያ
የትምህርት ማበልፀጊያ ማዕከል የተደራጀና ማዕከሉና፣ቤተ መጽሀፍቱ አገልግሎት
25 እየሰጠ መሆኑ
ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ ስለመሆኑ(ባለሙያ
ስለመኖሩ) የተደረገ ክትትልና ድጋፍ የተገኘ ውጤት
ለትምህርት ቤቶች በክትትልና ድጋፍ ዕቅድ መሠረት በጽ/ቤት ደረጃም ሆነ በዘርፍ ተደጋጋሚ
በቼክ ሊስት ድጋፍና ክትትል በመደረጉ ፣ ወቅቱን ድጋፍና ክትትል እየተደረገ መሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥል
26
የጠበቀ የቃልና የፁሁፍ ግብረ-መልስ ስለመሰጠቱ

የተማሪዎች ምገባ ውጤታማ ለማድረግ የተደረገ የዳቦ፣የስኳርና የዘይት እጥረትን


ድጋፍና ክትትል መደረጉን የሚያሳይ መረጃ ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር ተጠናክሮ ይቀጥል
27 ለመፍታት መቻሉና ለመጋቢ እናቶች ምቹ
መኖሩ፣በተማሪዎች ምገባ ሂደት ያጋጠሙ ችግሮችና
የተወሰዱ መፍትሒዎች ሁኔታ መፈጠሩ
የባለዘርፈ ብዙ ጉዳዮችን ውጤታማ ለማድረግ ለሴት ተማሪዎች የማጠማከሪያ ትምህርት ለሴት ተማሪዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ
ስልቶች ስለመቀየሳቸውና ለሴት ተማሪዎች እየተሰጠ መሆኑ ቢቀጥል
28
ያተደረገ ድጋፍ ዝርዝር

እስካሁን ባለው ሂደት ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ የባለሙያ እጥረት መኖሩ፣የኢንተርኔት አለመኖር፣የመጸዳጃ ቤት ችግር መኖሩ የተጠቀሰ ሲሆን በጽ/ቤት ደረጃ በግል
መፍትሄዎች ችግሮች ስልክ በመጠቀም እንደዚሁም ሃላፊነትን ደርቦ በመስጠት ችግሮችን ለመፍታት ጥረት ተደርጓል፡፡
29

ድጋፍና ክትትል ያደረገው


ስም----------------------------------
ፊርማ-------------------------------
ቀን---------------------------------

ታህሳስ 2015 ዓ.ም

You might also like