4

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ቁጥር---------------------------

ቀን----------------------------

/// /
ለቃ ሁ ወ አስተዳደር ጽ ቤት

ሁመራ

ጉደዩ፡- ድጋጋ በኪራይ እ 4 ንዲሰጠኝ መጠየቅን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ እኔ አቶ ይልማ ፈረደ ጀመረዉ የተባልኩ በወ/ቃ/ሁመራ የኢንቨስተር ዉል 200
ሄክታር ያለኝ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ እኔ የዘራሁት ማሽላ ስለሆነ ለማሽላዉ መደገጊያ ደጋጋ ማሽን ስለማስፈልገኝ
ከአደባይ ቀበሌ ጎማ የለለዉ ደጋጋ ስላለ ደጋጋ ማሽኑ የለሌዉን ዕቃ አሟልቼ እና አስተካክየ ልከራየዉ ስለፈለኩ

ጽ/ቤታችሁ ያለዉን ሁኔታ ከግምት በማስገባት ደጋጋ ማሽን ከዚህ ቀደም በሚከራየዉ የኪራይ ዉል መሰረት
እንድታከራዩኝ ስል በትህትና አመለክታለሁ፡፡

ከሰላምታ ጋር!

አመልካች አቶ ይልማ ፈረደ

You might also like