Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ስም _______________________

1, ከሚከተሉት መካከል የኤልሳዕን አገለግሎት የማይወክለው የቱ ነው?

ሀ, የንዕማን ከለምጽ መንጻት ሐ, የመርዛሙ ወጥ መጣፈጥ

ለ, የሶሪያውያን ሠራዊት መታወር መ, የመበለቲቱ ምግብ መብዛት

2, በመጽሐፈ አስቴር ተደጋጋሚ ተብሎ የተጠቀሰው ቃል የቱ ነው?

ሀ, ቤተመቅደስ ለ, ግብዣ ሐ, ውጊያ መ, ምርኮ

3, የመጀመሪያው የእስራኤል ንጉሥ ማነው?

ሀ, ሰለሞን ለ, ዳዊት ሐ, ሳኦል መ, መልስ የለም

4, እግዚአብሔርን ፈጽሞ የተከተለ፣ መንፈስ ያለበት፣ በሰልፍ የተፈተነ፣ ከመገናኛው ድንኳን የማይለይ እና
ታማኝ ተብሎ የተመሠከረለት ማነው?

ሀ, ሙሴ ለ, ኢያሱ ሐ, ኤልያስ መ, ኤልሳዕ

5, በቤቴልና በዳን የአምልኮ ስፍራዎችን በማዘጋጀት እስራኤልን ወደ ኃጢአት የመራው ንጉሥ ማነው?

ሀ, ዳዊት ለ, ሰለሞን ሐ, ሮብዓም መ, ኢዮርብዓም

6, በአሥሩ የእስራኤል ነገዶች ላይ ግብርን በማብዛት ሕዝቡ እንድበተን ያደረገው ንጉሥ የቱ ነው?

ሀ, ኢዮርብዓም ለ, ሮብዓም ሐ, ሰለሞን መ, ዳዊት

7, ሰሜኑ የእስራኤል መንግስት በ 722 ዓ.ም በአሦር ተማርኳል።

ሀ, ትክክል ለ, ስህተት

8, በመሳፍንት ዘመነ መንግሥት የነበረውን የሕዝቡን ሕይወት የሚወክለው አቀማመጥ የቱ ነው?

ሀ, ቅጣት ➡ መታደስ ➡ ኃ ጢአት ➡ ንስሐ

ለ, ኃጢአት ➡ ቅጣት ➡ ንስሐ ➡ መታደስ

ሐ, መታደስ ➡ ንስሐ ➡ ቅጣት ➡ ኃጢአት

መ, ንስሐ ➡ ኃጢአት ➡ መታደስ ➡ ቅጣት

9, የእስራኤል መንግሥት ለሁለት የተከፈለው በማን ዘመነ መንግሥት ነበር? ___________

10, ከምርኮ የተመለሱ የሶስቱ መሪዎች ተግባራትን ዘርዝር

 ዕዝራ
 ነህምያ
 ዘሩባቤል
11, የታሪክ መጽሐፍት ተብለው የሚታወቁትን በቅደም ተከተል ጻፍ

You might also like