Savior Consult Achitects & Engineers P.L.C

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

SAVIOR CONSULT ACHITECTS & ENGINEERS P.L.C.

ቁጥር………………………….
ቀን……………………………..
አባሪ……………………...…..

ለአያት አ.ማ

አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡- ሰኔ 30/2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ያለዉን የግንባታ ደረጃ


ስለማሳወቅ

ድርጅታችን ሴቭየር አማካሪ አርክቴክቶችና መሃንዲሶች ኃ. የተ. ግ. ማ.


ከአያት አ.ማ ጋር በተዋዋለዉ ዉል መሰረት ሲሲኢ ሞል አፓርትመንት
እና አፓርትመንት ፕሮጀክት የማማከር ስራ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሰረት ሰኔ 30/2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ያለዉን የግንባታ ደረጃ


እንድንገልጽ በተጠየቅነዉ መሰረት ግንባታዉን በተመለከተ
የተጠየቁትን ዝርዝር መረጃዎች ከዚህ ደብዳቤ ጋር አያይዘን የላክን
መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

`
SAVIOR CONSULT ACHITECTS & ENGINEERS P.L.C.

በግንባታ ላይ ያሉ አፓርታማ ህንጻዎች (ሰኔ ወር)


ብሎክ ህንጻዉ ህንጻዉ ህንጻዉ ላይ ጠቅላላ የግንባታ ደረጃ
ቁጥር ያረፈበት ላይ ያሉ ያሉ ቤቶች የግንባታ ዋጋ %
የቦታ ስፋት የቤቶች የእያንዳንዱ ብር
በካሬ ብዛት ስፋት
07 1,327 135 ካ.ሜ ብዛ 49,724,095.50 10.39

74 30
92 15
110 15
120 30
130 30
138 15
20 1,447 135 ካ.ሜ ብዛ 49,724,095.50 9.46

92 45
110 30
120 30
140 30
25 1,320 128 122 128 50,258,496.22 7.68
17 1,320 128 122 128 50,258,496.22 4.64

You might also like