Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 4

//// /

በን ስ ላ ክ ከተማ ስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ፅ ቤት

የኢንደስትሪ ሰላምና የሙያ ደህንነት ጤንነት


ቡድን

የ 2015 .ዓ ም የራስ ማብቃት እቅድ

አዘጋጅ ፦ ግዛቸው አባተ

የካቲት 2015 ዓ.ም

መግብያ
እንደሚታወቀው አንድ ፈፃሚ የተሰጠውን የስራ ሃለፊነት በብቃትና በቅልጥፍና

ለመወጣት ለስራው የሚስፈልጉ የተለያዩ ክህሎቶች ያስፈልጉታል፡፡ በዚህም መሰረት

የሚስፈልጉት ክህሎቶች በተለያዩ መንገዶች በመፈለግ እራሱን ማሳደግ አለበት፡፡ ይህንን

ተግባር ለማከናወን ደግሞ በመጀመርያ ፈፃሚው ያሉበትን የክህሎት ክፍተት መለየት

አለበት፡፡ በተለዩት የክህሎት ክፍተቶች መሰረት እቅድ በማውጣት በየጊዜው እራሱን

እያበቃ ይሄዳል ማለት ነው፡፡

በዚህ መሰረት እኔም የራሴን ከፍተት በመለየት ራሴን ለማብቃት የተለያዩ ተግባራት

በበጀት አመቱ ለማከናወን በእቅድ መመራት እንዳለብኝ አስባለው ፡፡ በዚህ መሰረት

በበጀት አመቱ ራሴን ለማብቃት የማደርጋቸውን ጥረቶች በመለየት እና ተገቢውን

እቅድ በማዘጋጀት የተለያዩ እንቅስቃሴውችን ለማድረግ ይህንን እቅድ አዘጋጅቻለው፡፡

የእቅዱ ዓለማ

በ 2015 ዓ.ም ራሴን ለማብቃት በማደርገው እንቅስቃሴ ያሉኝን ተግባራ በእቅድ

በመምርትና ውጤቱንም ለመገምገም ለማስቻል ነው፡፡

የእቅዱ አስፈላጊነት

 የ 2014 ዓ.ም የነበረው እንቅስቃሴ ለመገምገም ማስቻሉን

 በበጀት አመቱ የነበረውን መልካምና ደካማ ጎኖችን ለመለየት ማስቻሉ


 ለነበሩ ችግሮች የመፉትሄ አቅጣቻ ለመስጠት ማስቻሉ

 ለቀጣይ እቅድ እንደ ግብዓት ለመጠቀም ማስቻሉ

የወደፊት አቅጣጫ

ከአመለካከት አንፃር
በማንኛውም የስራ መስክ አንድን ስራ ለመስራት አመለካከት ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ ይህን
ተግባር ለማከናወን ለስራው በጎ እና የጠራ አመለካከትን እንዲኖረኝ የስራውን ዓላማ እና ተልኮ
ለመረዳት የግሌን ጥረት አደርጋለሁ፡፡
ከክህሎት አንፃር
ለስልጠና ባለሙያ የሚጠቅም በሕግ ትምህርት ዝግጅት ቢኖረኝም በተለይ ለስራ መደቤ የሚጠቅሙኝን
አዋጆች መመሪያና ደንቦች በሚገባ ጠንቅቆ ለማወቅ የራሴን የግል ንባብ አደርጋለሁ ፤
በተጨማሪም ደግሞ የሚገኙ መረጃዎችን እና ጥናቶችን በማንበብ የተሻለ እውቀት እንዲኖረኝ ለማድረግ
ተገቢውን ጥረት አደርጋላ፡፡
ቅፅ 001 ፦ ራስን የማብቃት ዕቅድ ማቅረብያ ሞዴል

የእቅዱ ባለቤት ፦ ቴዎድሮስ አደም

የስራ መደብ ፦ የስራ ሁኔታዎች የስልጠና ባለሙያ

እቅዱ የፀደቀበት ቀን ፦ ሐምሌ /2014 ዓ.ም

ራስን የማብቃት ዕቅድ በገላጭ ሰንጠረዥ

አሁን ያለብኝ ራስን የማብቃት ዓላማዬን ለማሳካት ቅድ ዒላማዎቼን ለማሳካት ምን ዒላማዎቼን ዒላማዎቼን ለማሳካት
የአመለካከት ክህሎቶች ዓላማቸው የተቀመጡት ዒላማዎች ምያ ተግባራት ማከናወን አለብኝ ለማሳካት ምን የተቀመጠ ቀነ ገደብ
/የክህሎት ክፍተት ምንድነው ዓይነት ድጋፍ
/ሃብት የስፈልገኛል
ከአሰሪና ሰራተኛ በአዋጁ ዙሪያ ወቅቱን የሰበር ችሎት ውሳኔዎች 1ኛ በበአዋጁ ላይ ፣ በሰበር ከመጽሐፍት ፣ በ 2015 ዓ.ም ሩብ በጀት
አዋጁ በተጨማሪ የጠበቀ ሰፊና የተሟላ 50 ፐርሰንት በማሰባሰብ ውሳኔዎች ላይ የተሰጡ ኢንተርኔት ዓመት
የሰበር ውሳኔዎችን እውቀት መያዝ ውሳኔዎች ላይ የተጻፉ
ከማወቅ አንፃር ስራዎችን በማሰባሰብ
ውስንነት
ተገቢውን የስልጠና ውጤታማ የስልጠና ሰነድ ካሉት የስልጠና ርእሶች 1ኛ ስለ የስራ ሁኔታዎች ኮፒተር በ 2015 ዓ.ም
ሰነድ ከማዘጋጀት አዘገጃጀትን ለማዳበር ውስጥ በግመሽ ርዕሶች አስመልከቶ የተሰበሰቡ በሁለተኛው ሩብ አመት
አንፃር ውስንነት ተገቢውን የስልጠና መራጃዎችን በማደራጀት
መኖሩ ሰነድ ማዘጋጀት
የስልጠና ፍላጎት የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ በሁለተኛው ሩብ አመት 2ኛ የስልጠና ፍላጎት ማሰባሰብ ወረቀትና ፕሪነትር በ 2015 ዓ.ም
ዳሰሳ ጥናት ጥናት ማደበር ለ 20 ድርጅቶች ቅፅ ማዘጋጀትና ማሰራጨት በሁለተኛው ሩብ አመት
ከማድረግ አንፃር የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ
ውስንነት መኖሩ ጥናት ማድርግ፡

You might also like