Professional Documents
Culture Documents
CPEC Mabraria 2013 PDF
CPEC Mabraria 2013 PDF
የ ማስ ረ ጃ ሕግ/ረ ቂቅ/ አ ጭር
ማብራሪ ያ
ማውጫ
የ ወን ጀል ሕግ ሥነ ሥር አ ት እ ና የ ማስ ረ ጃ ሕግ አ ጭር ማብራሪ ያ .......................................................................... 3
1. አ ጠቃላ ይ .............................................................................................................................................. 3
4. ስ ያ ሜው...................................................................................................................................................... 13
5. የ ተፈጻ ሚነ ት ወሰ ን ና ቀን ............................................................................................................................. 14
6. ትር ጉም...................................................................................................................................................... 16
7. የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ መር ሆዎች ........................................................................................................... 17
8. የ ሕጉ አ ላ ማ................................................................................................................................................ 19
9. የ ተከ ላ ካ ይ ጠበ ቃ ጉዳይ ............................................................................................................................... 20
12. ማስ ረ ጃ አ ሰ ባ ሰ ብ ...................................................................................................................................... 29
1
13.6. የ ክ ር ክ ር ሥር አ ቶች ...................................................................................................................... 59
13.8. የ ማስ ረ ጃ ደን ቦ ች ........................................................................................................................ 68
15.2 ሰ በ ር ................................................................................................................................................ 84
15.3 ፍር ድን እ ን ደገ ና ማየ ት ....................................................................................................................... 87
16.3.2. የ ወን ጀል ክ ስ ን ወደ ሌላ ሃ ገ ር ማስ ተላ ለ ፍ ..................................................................................... 92
19. ሰ ን ጠረ ዥ ................................................................................................................................................ 97
2
የ ወን ጀል ሕግ ሥነ ሥር አ ት እ ና የ ማስ ረ ጃ ሕግ አ ጭር ማብራሪ ያ
1. አ ጠቃላ ይ
ምክ ን ያ ች ከ 10 አ መት በ ላ ይ የ ፈጀ ጥረ ት ሲደረ ግ ቆይቷል፡ ፡ በ ዚህ ሂ ደት ውስ ጥም በ ር ካ ታ ማሻ ሻ ያ ዎች
እ ን ወዳለ ን ፡ ፡
1.1. መግቢያ
የ ኢፊዲሪ ሕገ መን ግስ ት በ መግቢያ ው ላ ይ በ ግልፅ እ ን ዳስ ቀመጠው በ ህ ግ የ በ ላ ይነ ት ላ ይ የ ተመሰ ረ ተ ዘ ላ ቂ
በ ር ካ ታ የ ወን ጀል ስ ነ ስ ር አ ትና የ ማስ ረ ጀ ድን ጋዎችን ም ያ ቀፈ ነ ው፡ ፡ የ ስ ነ ስ ር አ ትና የ ማስ ረ ጀ ድን ጋጌ ዎቹ
የ ህ ገ መን ገ ስ ቱ ግቦ ች የ ሆኑ ት የ ህ ግ የ በ ላ ይነ ትን ማረ ጋገ ጥ እ ና ዘ ላ ቂ ሰ ላ ምና ልማትን ማምጣት ሊሳ ኩ
3
የ ወን ጀል ሕግ የ ተካ ውን የ ወን ጀል ሕግን ም በ 1997 በ ስ ራ ላ ይ አ ውሏል፡ ፡ ይህ የ ወን ጀል ሕግ ስ ነ ስ ር አ ትና
በ ሌሎች የ ፍሬ እ ና የ ሥነ ሥር ዐ ት ሕጎ ች ውስ ጥ በ ተለ ያ ዩ ክ ፍሎችና ድን ጋጌ ዎች የ ተካ ተቱ ዘ መና ዊ የ ማስ ረ ጃ ሕግ
4
አ ሁን ባ ለ ን በ ት ዘ መን ወን ጀሎች (በ ተለ ይም እ ን ደ ሽብር ተኝነ ት፣ የ ኢኮ ኖሚ ወን ጀሎች፣ በ ተደራጁ ቡድኖች
የ ፍትህ ሥር አ ቱን ቅር ጽ ያ ዛ ባ የ ህ ግ አ ወጣጥ እ ን ዲሰ ፍን አ ድር ጓ ል፡ ፡
አ ን ጻ ር እ የ ታየ ጎ ን ለ ጎ ን በ ባ ህ ላ ዊ ስ ር አ ቶች የ ሚፈታበ ት አ ግባ ብም በ ዛ ው ልክ አ ቅፎ የ ሚጓ ዝ ቢሆን ም ይህ ም
ይስ ፈልጋል፡ ፡
5
የ ዋለ ውን የ ወን ጀል ሕግ አ ሟላ ቶ የ ሚያ ስ ፈጽም የ ተሟላ የ ወን ጀል ሥነ ሥር ዐ ት ሕግ ካ ለ መኖሩ ጋር የ ሚያ ያ ዝ
አ ልቻለ ም፡ ፡ ረ ቂቁ ሃ ገ ር አ ቀፍ ተፈፃ ሚነ ትን ታሳ ቢ አ ድር ጎ የ ተዘ ጋጀ ስ ለ ነ በ ር የ ወን ጀል ሥነ ሥር ዐ ት
አ ን ቀፆ ች ያ ለ ው ሁለ ተኛ የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ረ ቂቅ ያ ዘ ጋጀ ቢሆን ም ይህ ም ረ ቂቅ በ ተመሳ ሳ ይ የ ወን ጀል
6
በ አ ግባ ቡ ለ መመለ ስ አ ልቻለ ም፡ ፡ በ መሆኑ ም በ ወን ጀል ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ጉዳይ ላ ይ አ ገ ሪ ቱ የ ምትመራበ ት
ማነ ስ ችግር ያ ለ ባ ቸው መሆኑ ፣
7
ተሳ ትፎ ሊገ ኝ የ ሚችለ ውን ከ ፍተኛ ጥቅም ማግኘት ያ ልተቻለ መሆኑ ና ሕዝቡ በ ፍትሕ ሥር ዐ ቱ ላ ይ
ና ቸው፡ ፡
8
የ 1996 ዓ .ም የ ወን ጀል ሕግ፣
ተጨማሪ ትና ችን እ ና ልዩ ልዩ ጽሁፎችን ፣
9
2.1 የ ወን ጀል ፍትሕ አ ስ ተዳደር ችግሮች
የ ወን ጀለ ኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥር ዐ ት፣ የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕግ በ መሆኑ በ ሕገ -መን ግሥቱ እ ና በ ወን ጀል ሕጉ
አ ግባ ብ ማገ ልገ ል አ ለ መቻሉ፣ በ ፌዴራልም ሆነ በ ክ ልል እ የ ተሰ ሩ ላ ሉት የ መሰ ረ ታዊ ለ ውጥ
በ ሚያ ስ ችል ደረ ጃ ላ ይ አ ለ መገ ኘቱ፣
የ ሕዝብ ጥቅሞች እ ና ፍላ ጎ ቶች በ በ ቂ ሁኔ ታ የ ሚረ ጋገ ጡበ ትና የ ሚከ በ ሩበ ት የ ሕግ ማዕ ቀፍ ሆኖ
ለ ማገ ልገ ል አ ለ መቻሉ፣
በ ተገ ኙ ጊ ዜ መር ምሮ እ ውነ ቱን ለ ማውጣት የ ሚያ ስ ችል የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕግ አ ለ መሆኑ ፣
ለ ማረ ጋገ ጥ የ ሚያ ስ ችል የ ሕግ ሥር ዓ ት ለ መፍጠር አ ለ መቻሉ፣
የ ሚያ ስ ችል የ ወን ጀል ፍትህ ስ ር አ ት ከ መገ ን ባ ት አ ን ጻ ር የ ስ ነ ስ ር አ ት ህ ጉ ያ ለ ው ሚና
ከ ሚጠበ ቅበ ት በ ታች መሆኑ ፣
10
አ ገ ሪ ቱ በ ወን ጀል ፍትሕ አ ስ ተዳደር ዘ ር ፍ ከ ዓ ለ ም አ ቀፍ ሕግጋት እ ና የ አ ሠራር ሥር ዓ ት
ማእ ቀፍ አ ለ መሆኑ ፣
የ ሚያ ስ ችል የ ወን ጀል ፍትሕ ሥር ዓ ት ከ መፍጠር አ ን ጻ ር የ ወን ጀል ሥነ ሥር ዐ ት ሕጉ
የ ሚከ ተሉትን ዋና ዋና ነ ጥቦ ች ያ ካ ተተ የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕግ ተዘ ጋጅቷል፡ ፡
አ ስ ቀምጧል፡ ፡
11
ችግር በ መቅረ ፍ በ ሕግ አ ወጣጥ ስ ር አ ታችን በ በ ር ካ ታ ሕጎ ቻችን ውስ ጥ እ ን ደምና ገ ኘው ይህ የ ስ ነ ስ ር አ ትና
ተብሎ ይታሰ ባ ል፡ ፡
ያ ለ ባ ቸው መሆኑ ን የ ሚያ ሰ ምር እ ሴት ነ ው፡ ፡
12
4. ስ ያ ሜው
የ ህ ጉ ስ ያ ሜ የ ስ ነ ስ ር አ ትጉዳይን ና የ ማስ ረ ጃ ጉዳይን ማካ ተቱን በ ሚያ መላ ክ ት አ ግባ ብ የ ተቀረ ጹ ሁለ ት ሀ ረ ጎ ች
በ ወን ጀል ፍትህ አ ስ ተዳር ስ ነ -ስ ር አ ት ውስ ጥ ከ ምር መራ እ ስ ከ ውሳ ኔ አ ሰ ጣጥ ያ ለ ው ሂ ደት ያ ለ ማስ ረ ጃ
የ ሕጉን ይዘ ት ሊያ መለ ክ ት በ ሚችል መልክ የ ተቀረ ፀ ሲሆን “የ ኢትዮጵያ ፌዴራላ ዊ ዴሞክ ራሲያ ዊ ሪ ፐብሊክ
የ ሚል ሆኗ ል፡ ፡
13
5. የ ተፈጻ ሚነ ት ወሰ ን ና ቀን
የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ በ ማና ቸውም የ ወን ጀል ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ጉዳዮች ላ ይ ወን ጀል ከ ተፈፀ መ በ ኋላ
ሰ ፋ ያ ለ ትር ጉም ይዟል፡ ፡
ልዩ ነ ቱን መፍጠር ያ ስ ፈለ ገ በ ትን ምክ ን ያ ት በ ግልጽ በ ሚያ ሳ ምን አ ግባ ብ በ ዚሁ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕግ ውስ ጥ
ሕጉ ውስ ጥ በ ማካ ተት በ ዚሁ ሕግ ውስ ጥ ተካ ተው እ ን ዲወጡተደር ጓ ል፡ ፡
ሕጎ ች ለ ይቶ አ ሰ ቀምጧል፡ ፡ ለ ምሳ ሌ የ ፀ ረ ሽ ብር ሕግ እ ና የ ፀ ረ ሙስ ና ሕግ እ ና መሰ ል ሕጎ ች የ ያ ዟቸው የ ሥነ
ድን ጋጌ ዎች አ ፈፃ ፀ ም በ ዛ ው በ ልዩ ሕጎ ቹ መሰ ረ ት ይቀጥላ ል ማለ ት ነ ው፡ ፡
14
አ ግባ ብ “ሕግ” የ ተባ ለ ው ሕገ መን ግስ ትን እ ን ደማይመለ ከ ት ሕገ መን ግስ ትን እ ን ደማይሽ ር ግልፅ ነ ው፡ ፡ በ ሌላ
ሕግ አ ልመረ ጠም፡ ፡
በ ነ ባ ሩ ሕግ እ ን ዲታይ ማድረ ግ ነ ው፡ ፡
15
6. ትር ጉም
የ ሕጉን አ ፈጻ ጸ ም እ ና አ ተረ ጓ ጎ ም ምቹና ቀላ ል ከ ማድረ ግ አ ን ጻ ር የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ ከ ዚህ ቀደም
ነ ው፡ ፡ ለ አ ብነ ትም በ ሚከ ተሉት ላ ይ ሕጉ ትር ጉም ይሰ ጣል፡ ፡
16
እ ን ዲሰ ጣቸው ግድ ይላ ል፡ ፡ ይሁን እ ን ጂ ቃላ ቶቹ ግልጽ ትር ጉም ሳ ይሰ ጣቸው ቀር ቷል፡ ፡ እ ስ ካ ሁን እ የ ተሰ ራበ ት
በ ተለ የ ው ክ ፍል ውስ ጥ ብቻ እ ን ዲቀመጥ ሆኗ ል ይህ ም ከ ህ ግ አ ረ ቃቀቅ መር ህ አ ን ፃ ር ተገ ቢ ነ ው፡ ፡
7. የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ መር ሆዎች
ምን ም ያ ህ ል የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉን አ ፈጻ ጸ ም ይበ ልጥ ግልጽ ለ ማድረ ግ ጥረ ት ቢደረ ግም ትር ጉም
ነ ው፡ ፡ ይህ ን ን አ ፈጻ ጸ ምና ትር ጉም ወጥ አ ቅጣጫ ከ ሚያ ስ ዙት ውስ ጥ አ ን ዱ የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ
17
እ ነ ዚህ መር ሆዎች በ ህ ገ መን ግሰ ቱ፣ በ ወን ጀል ሕጉ ወይም አ ገ ራችን ባ ጸ ደቀቻቸው አ ለ ም አ ቀፍ ሰ ነ ዶች ውስ ጥ
በ ሕግ ፊት እ ኩል መሆን ፣ ያ ለ በ ቂ ምክ ን ያ ት አ ለ መያ ዝ፣ ኢሰ ብአ ዊ አ ያ ያ ዝ ስ ለ መከ ልከ ሉ፣ በ ጠበ ቃ ስ ለ መወከ ል፣
18
ሕጉ ከ ያ ዛ ቸው መር ሆዎች ውስ ጥ የ ቋን ቋ አ ጠቃቀምን የ ሚመለ ከ ተው መር ህ ይገ ኝበ ታል፡ ፡ የ ፌዴራል ፍር ድ ቤቶች
በ ሕገ መን ግስ ቱ መሰ ረ ት በ አ ማር ኛ ቋን ቋ የ ሚሰ ሩ ሲሆን የ ክ ልል ፍር ድ ቤቶችም በ የ ክ ልሉ የ ስ ራ ቋን ቋ
ዞ ን አ ስ ተዳደር በ አ ገ ውኛ ሊሰ ራ ይችላ ል ማለ ት ነ ው፡ ፡
ክ ፍል ውስ ጥ እ ን ዲካ ተት ሆኗ ል፡ ፡ በ ዚህ አ ግባ ብ በ ሕጉ ልዩ ክ ፍል ውስ ጥ ከ ተቀመጡት መር ሆዎች ውስ ጥ በ ወን ጀል
8. የ ሕጉ አ ላ ማ
የ ስ ነ ስ ር አ ትና የ ማስ ረ ጃ ሕጉን አ ላ ማም በ ተመለ ከ ተ ነ ባ ሩ የ ስ ነ ስ ር አ ትሕግ የ ሚመራበ ት ግልፅ አ ላ ማ
19
በ መሆኑ ም የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ አ ላ ማ ሶ ስ ት መሰ ረ ታዊ ቁም ነ ገ ሮችን ማረ ጋገ ጥ እ ን ደሆነ ተመልክ ቷል፡ ፡
9. የ ተከ ላ ካ ይ ጠበ ቃ ጉዳይ
በ ሕገ መን ግስ ቱ ላ ይ በ ግልጽ እ ን ደተመለ ከ ተው የ ተከ ሰ ሱ ሰ ዎች ጠበ ቃ ለ ማቆም የ ሚያ ስ ችል የ ገ ን ዘ ብ አ ቅም
ሊሰ ጠው የ ሚገ ባ ው አ ገ ልግሎት በ ሕገ መን ግስ ቱ ለ ተከ ሰ ሱ ሰ ዎች ካ ላ ቸው የ መከ ላ ከ ል ሕገ መን ግስ ታዊ መብት
ሰ ዎች ካ ሳ ለ ማግኘት በ ፍር ድ ቤት በ ሚያ ደር ጉት ክ ር ክ ር ጠበ ቃ ወክ ለ ው ለ መከ ራከ ር አ ቅም የ ሌላ ቸው ከ ሆነ ና
ጽሕፈት ቤት እ ን ደሚቋቋም ታሳ ቢ አ ድር ጓ ል፡ ፡
20
10. የ ፍትሕ አ ካ ላ ት ስ ለ ሚያ ከ ና ውኗ ቸው ተግባ ራት
ወን ጀልን ከ መመር መር አ ን ስ ቶ ታራሚን በ አ ግባ ቡ አ ር ሞ ከ ሕብረ ተሰ ቡ ጋር እ ስ ከ መቀላ ቀል ባ ለ ው ሂ ደት ውሰ ጥ
ይችላ ሉ ማለ ት ነ ው፡ ፡
ቤት ተግባ ራት ስ ለ ሆኑ በ ዚህ ሕግ ውስ ጥ እ ን ዲካ ተቱ ሆነ ዋል፡ ፡
ወይም በ ሚቋቋምበ ት ሕግ የ ተመለ ከ ቱትን /የ ሚመለ ከ ቱትን ተግባ ራትና ኃ ላ ፊነ ቶች የ ማይተኩና እ ና የ ማይቀን ሱ
21
እ ነ ዚህ ተግባ ራትም በ ሁሉም የ ፍትሕ አ ካ ላ ት ሊከ ና ወኑ የ ሚገ ባ ቸው ወይም በ አ ን ድ የ ተለ የ የ ፍትሕ አ ካ ል ብቻ
አ ላ ስ ፈለ ገ ም፡ ፡
11. የ ወን ጀል ምር መራ ተግባ ራት
የ ወን ጀል ምር መራ የ ሚጀምረ ው በ ጥቆ ማ፣ በ አ ቤቱታ፣ በ ፖሊስ ምልከ ታ፣ ክ ትትል ወይም በ ጥና ት ነ ው፡ ፡ የ ወን ጀል
22
እ ን ደሚገ ባ ው የ ሚያ ስ ገ ነ ዝቡ ድን ጋጌ ዎች ተካ ተዋል፡ ፡ በ መሆኑ ም የ ሥነ ሥር አ ትና የ ማስ ረ ጃ ሕጉ አ ቃቤ ሕግ
ሥራ እ የ ሠራ በ የ ደረ ጃው ከ ዐ ቃቤ ሕጉ ጋር እ የ ተገ ና ኘ እ ና ከ ሕግ አ ን ጻ ር የ ዓ ቃቤ ሕግን ምክ ር እ ያ ገ ኘ
ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃሕጉ ውጪሆኗ ል፡ ፡
በ ሥራ ላ ይ ያ ለ ው የ ወን ጀለ ኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥር ዐ ት የ ተለ ያ ዩ የ ወን ጀል ጉዳዮች አ ላ ስ ፈላ ጊ በ ሆነ ሁኔ ታ
23
መካ ከ ል አ ብዛ ኛዎቹ የ ወን ጀል መዛ ግብት የ ምር መራ ሂ ደትን አ ልፈው ለ ዓ ቃቤ ሕግ ውሳ ኔ ይቀር ባ ሉ፡ ፡ ለ ዓ ቃቤ ሕግ
ከ ግምት ውስ ጥ በ ማስ ገ ባ ት የ ወን ጀል ምር መራ ዓ ላ ማና መር ህ ፣ በ ወን ጀል ምር መራ ሂ ደት በ ሕግ ሊደነ ገ ጉና
24
በ ዚህ ረ ገ ድ ፖሊሲው በ ወን ጀል ምር መራ ሂ ደት ውስ ጥ የ ሚስ ተዋሉትን መሠረ ታዊ የ ሆኑ የ አ ፈፃ ፀ ም፣ የ ብቃትና
ተመልክ ቷል፡ ፡
ሕግ ለ ሚመለ ከ ተው መር ማሪ አ ግባ ብ ያ ለ ው ትእ ዛ ዝና ምክ ር የ መስ ጠት የ ምር መራ ሂ ደት ሕጋዊነ ት የ ማረ ጋገ ጥ
25
የ ሚፈፀ ም፣ በ ተደራጁ ቡድኖች የ ሚፈፀ ም፣ በ ሴቶችና ሕፃ ና ት የ መነ ገ ድ ላ ይ የ ሚፈፀ ሙወን ጀሎች ጋር በ ተገ ና ኘ
ከ ምር መራ ስ ራ ጋር በ ተያ ያ ዘ ያ ለ በ ትን ችግር ለ መቅረ ፍ ጥረ ት አ ድር ጓ ል፡ ፡
ከ ፍ ሲል በ ዝር ዝር በ ተመለ ከ ተው አ ግባ ብ ከ ወን ጀል ምር መራ ጋር ተያ ይዞ በ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ
26
በ መሆኑ ም አ ቃቤ ሕግም በ ምር መራ ሂ ደት ውስ ጥ የ ሚኖር በ ት ሃ ላ ፊነ ት ለ ምር መራው የ ሚያ ስ ፈልጉ የ ሕግ ምክ ር ና
አ ስ ተያ የ ት ለ መር ማሪ ው በ መስ ጠት ምር መራ በ ሕግ መሰ ረ ት መከ ና ወኑ ን ማረ ጋገ ጥ፣ ምር መራውን የ መከ ታተል፣
መሰ ረ ት የ ሚፈጸ ም ነ ው፡ ፡ ሌላ ው ጥቆ ማ ከ ዚህ ውጪበ ራስ ተነ ሳ ሺነ ት የ አ ገ ሪ ቷ የ ወን ጀል ሕግ ተከ ብሮ ከ ማየ ት
ለ መሆኑ ፣ ፖሊስ ም ጥቆማው/አ ቤቱታው እ ን ደደረ ሰ ው ወዲያ ውኑ የ መጀመሪ ያ ማጣራት ማድረ ግና ሂ ደቱ መጀመሩን
27
ከ ሆነ ና በ ጉዳዩ ላ ይም ስ ልጣን ያ ለ ው ከ ሆነ ም ጉዳዩ የ ሚመራበ ትን መን ገ ድ (የ እ ጅ ከ ፍን ጅ፣ ደን ብ መተላ ለ ፍ፣
ከ ባ ድ ጉዳይ…) እ ን ዲለ ይ ሕጉ ግድ ይላ ል፡ ፡
ነ ው፡ ፡ በ መሆኑ ም የ ግል አ ቤቱታ አ ቃራቢ ጉዳዩ ን ባ ልተከ ታተለ ው መጠን ጉዳዩ ን በ አ ማራጭ መን ገ ዶችና
ተጠር ጣሪ ን ለ መያ ዝ ፣ ለ ብር በ ራ እ ና በ ልዩ የ ወን ጀል ምር መራ ዘ ዴ ብቻ ሆኖ የ ሚጠቀመውም ኃ ይል ለ ሌላ አ ላ ማ
አ ማራጭመን ገ ድ የ ሌለ መሆኑ ሲረ ጋገ ጥ ብቻ ነ ው፡ ፡
28
12. ማስ ረ ጃ አ ሰ ባ ሰ ብ
የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ ፖሊስ በ ወን ጀል ጉዳይ ምር መራ ሂ ደት ውስ ጥ በ ዋነ ኛነ ት ማሰ ረ ጃን ከ ተከ ሳ ሽ ውጪ
ከ መያ ዙ በ ፊት አ ስ ቀድሞ ማስ ረ ጃ ማሰ ባ ሰ ብ ያ ለ በ ት ሲሆን በ ማስ ረ ጃ ማሰ ባ ሰ ብ ሂ ደት ውስ ጥም የ ምስ ክ ር ን ቃል
የ ሚገ ኝ ን ማስ ረ ጃ ስ ለ ሚቀበ ልበ ት ሁኔ ታ፣ በ ልዩ ሁኔ ታ ማስ ረ ጃ ስ ለ ሚሰ በ ሰ ብበ ት እ ና በ መጨረ ሻ ም ከ ተከ ሳ ሽ
29
በ ልዩ ሁኔ ታ ለ ምስ ክ ር በ ተለ የ የ ምር መራ ቦ ታ ወይም በ ቂ ምክ ን ያ ት ሲኖር (ለ ምሳ ሌ የ ጤና ችግር ) ለ ምስ ክ ሩ
30
ከ ባ ን ክ ጠይቆ በ ማግኘት ምር መራውን ማከ ና ወን ይችላ ል፡ ፡ ከ ተጎ ጂም ሆነ ከ ተጠር ጣሪ ላ ይ ና ሙና (አ ሻ ራ፣ የ እ ጅ
ይችላ ል፡ ፡
በ ምር መራ ስ ራ ውስ ጥ የ ግድ መከ ና ወን የ ሚገ ባ ቸው ነ ገ ር ግን በ ነ ባ ሩ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕግ ውስ ጥ
ትእ ዛ ዝ አ ይሰ ጥባ ቸውም፡ ፡
31
ን ብረ ት በ ሚታገ ድብት ጊ ዜ ተጠር ጣሪ ው ን ብረ ቱን ሆነ ብሎ እ ያ በ ላ ሸ ው ለ መሆኑ የ ተረ ጋገ ጠ እ ን ደሆነ ን ብረ ቱ
ሕጉ ግልፅ ድን ጋጌ ን ይዟል፡ ፡
32
አ ስ ቀድሞ እ ን ዲልክ ይጠበ ቅበ ት የ ነ በ ረ ው ግዴታም ቀሪ ሆኗ ል፡ ፡ የ ቀዳሚ ምር መራ መዝገ ብ የ ሚይዛ ቸው ጉዳዮች
ላ ይ ከ ነ በ ረ ው ሕግ እ ምብዛ ም ለ ውጥ አ ልተደረ ገ ም፡ ፡
የ ሚያ ስ ችለ ው ድን ጋጌ ተካ ቷል፡ ፡
በ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ ውስ ጥ አ ዲስ የ ገ ባ ው ሌላ ድን ጋጌ ከ ዚህ በ ላ ይ ከ ተመለ ከ ቱት የ ምር መራ መን ገ ዶች
33
መከ ታተል፣ ሰ ር ጎ በ መጋባ ት እ ና ልዩ ክ ትትል ማድረ ግ፣ የ ተጠር ጣሪ ን ልዩ ልዩ (የ ግል መገ ና ኛ ዘ ዴዎችን
ያ ስ ፈልጋል፡ ፡
ይችላ ሉ የ ሚለ ው ስ ጋት ነ ው፡ ፡ ሕጉ ለ ዚህ ጉዳይ አ ግባ ብ ያ ለ ውን ጥን ቃቄ አ ድር ጓ ል፡ ፡ የ ልዩ ምር መራ ዘ ዴ
ቤቱ ቀር ቦ ም መረ ጋገ ጥ ያ ለ በ ት ነ ው፡ ፡ የ ተፈቀደው የ ተለ የ ው የ ምር መራ መን ገ ዱና የ ሚቆ ይበ ት ጊ ዜም በ ፍር ድ ቤቱ
አ ይነ ት እ ና ልኩ በ ሕጉ ላ ይ ተለ ይቶ በ ግልጽ ተቀምጧል፡ ፡
34
ተጠር ጣሪ ን በ መያ ዝ የ ሚከ ና ወን ነ ው፡ ፡ የ ቀድሞው ሥነ ሥር አ ት ሕግ በ መር ህ ደረ ጃ ተመሳ ሳ ይ ይዘ ት ያ ለ ው
ሲፈፀ ም የ ተያ ዘ እ ን ደሆነ ነ ው፡ ፡
ተከ ሳ ሹ የ ሰ ጠው ቃል በ ሀ ይል የ ተሰ ጠ ነ ው የ ሚል ክ ር ክ ር የ ቀረ በ እ ን ደሆነ ቃሉ የ ተሰ ጠው ከ ሃ ይል እ ር ምጃ ውጪ
12.1. የ ዋስ ትና ጉዳይ
አ ን ድ ተጠር ጣሪ በ ቁጥጥር ስ ር ከ ዋለ በ ት ሰ አ ት አ ን ስ ቶ ከ ሚነ ሱት ጥያ ቄዎች መካ ከ ል የ ዋስ ትና ጉዳይ ዋና ው
ስ ለ ሆነ ም የ ስ ነ ስ ር አ ትና የ ማስ ረ ጀ ህ ጉ ከ ዚህ ቀደም በ ሕግ ዋስ ትና ይከ ለ ከ ል የ ነ በ ረ በ ትኑ ሁኔ ታ አ ስ ቀር ቶ
35
ዋስ ትና ሊከ ለ ከ ል የ ሚችለ ው በ ሥነ ሥር አ ቱ ውስ ጥ በ ተመለ ከ ቱ ልዩ ሁኔ ታዎች ብቻ እ ን ደሆነ ግልጽ ድን ጋጌ
ይዟል፡ ፡
36
ነ ው የ ሚለ ው ሌላ ገ ደብ ሊሆን ይችላ ል፡ ፡ እ ነ ዚህ ሁኔ ታዎች በ ፍሬ ሕጎ ች (በ ወን ጀል ሕግ) ላ ይም የ ሚመለ ከ ቱ
ና ቸው፡ ፡
ትር ጉም የ ሌለ ውን ድግግሞሽም ማሰ ቀረ ት ያ ስ ፈልጋል፡ ፡ በ ዚህ መሰ ረ ት በ ምር መራ ጊ ዜ የ ተሰ ጠ ዋስ ትና በ ተለ የ
እ ልባ ት ሊሰ ጠው ይገ ባ ል፡ ፡
37
12.2. በ ምር መራ መዝገ ብ ላ ይ መወሰ ን
በ ወን ጀል መዝገ ብ ላ ይ የ መወሰ ን ን ጉዳይ በ ተመለ ከ ተ ወን ጀል ፍትሕ ፖሊሲው ያ ሰ ቀመጠውን አ ቅጣጫ፣ የ አ ገ ራን
የ በ ላ ይ ኃ ላ ፊን ትእ ዛ ዝ የ መጠየ ቅ፣
ለ ሕዝብ ጥቅም ሲባ ል፣
ተከ ሳ ሽ ለ መከ ሰ ስ በ ሚያ ስ ችል እ ድሜ ውስ ጥ ካ ልሆነ ፣
ጉዳዩ ወን ጀል ካ ልሆነ ፣
የ ተቋጨከ ሆነ ፣
መሪ ትእ ዛ ዝ የ መስ ጠት፣
የ ጥፋተኛነ ት ድር ድር የ ማድረ ግ፣
38
ጉዳዩ ን በ እ ር ቅ የ መጨረ ስ ፣
ውሳ ኔ መስ ጠት ይችላ ል፡ ፡
ከ ወን ጀል ሕግ ቁጥር 23 ጋር የ ተያ ያ ዘ ነ ው፡ ፡ ዓ ቃቢ ሕግ የ ቀረ በ ለ ትን ጉዳይ ወን ጀል የ ሚያ ደር ግ ሕግ ከ ሌለ
ማስ ረ ጃ ከ ሌለ ው ክ ስ አ ይመሰ ር ትም ማለ ት ነ ው፡ ፡ ይህ ድን ጋጌ በ ነ ባ ሩ ሕግ አ ን ቀጽ 42(1)(ሀ ) ስ ር
39
12.3. የ ጥፋተኛት ድር ድር
የ ጥፋተኛነ ት ድር ድር በ ፍትህ ስ ር አ ታችን ውስ ጥ አ ዲስ ከ መሆኑ ም በ ላ ይ አ ፈጻ ጸ ሙ ዝር ዝር ድን ጋጌ ዎችን
40
መን ግሥቱን በ መጣስ በ ተከ ሣሹ የ ሚፈጽሟቸው ተግባ ራት በ መር ሁ ተግባ ራዊነ ት ሳ ቢያ ገ ሀ ድ ሳ ይወጣ የ ሚቀር በ ት
የ ሚያ ደር ግበ ትን ስ ር አ ት ሕጉ ዘ ር ግቷል፡ ፡
41
ለ ተቀመጠለ ት አ ለ ማ እ ን ጂ ለ ሌላ አ ላ ማ ለ ምሳ ሌ ማስ ረ ጃን ከ ተቃራኒ ው ወገ ን ለ ማግኘት፣ የ ሚያ ዋጣውን የ ክ ር ክ ር
በ ይግባ ኝ ማሳ የ ትም ተፈቅዷል፡ ፡
ለ መር ዳት በ ድር ድር ያ ለ ፈው በ ተለ የ ሁኔ ታ ሊጎ ዳ የ ሚገ ባ ው አ ይሆን ም፡ ፡ ፍትሐዊነ ት የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ
12.4. አ ማራጭመፍትሔዎች
አ ቃቤ ሕግ ሊወስ ና ቸው ከ ሚችላ ቸው ውሳ ኔ ዎች ውስ ጥ በ ቂ እ ውቀት ያ ለ ውን ባ ለ ሙያ ምክ ር ፣ የ ተጎ ጂውን ፈቃድ እ ና
42
ይሆና ሉ፣ ተያ ይዞ ም በ ስ ተመጨረ ሻ በ ማና ቸውም አ ግባ ብ የ ሕዝብን ጥቅም ማስ ጠበ ቅ የ ሚቻል መሆኑ ሲረ ጋገ ጥ
ነ ው፡ ፡ እ ነ ዚህ መን ገ ዶች የ እ ር ቅ ስ ር አ ትን ፣ ባ ህ ላ ዊ ስ ር አ ትን እ ና የ ጥፋተኛት ድር ድር ን የ ሚመለ ከ ቱ
43
ያ ስ ፍልገ ዋል፡ ፡ ይህ ተቋም ራሱም በ ቻለ ሕግ የ ሚቋቋም ሲሆን ከ ፍትሕ አ ካ ላ ት በ ተውጣጣ ቦ ር ድ የ ሚመራ ተቋም
ይሆና ል፡ ፡
12.5.ክ ስ የ መመስ ረ ት ውሳ ኔ
አ ቃቤ ሕግ በ ምር መራ መዝገ ብ ላ ይ ሊወስ ና ቸው ከ ሚችላ ቸው ውሳ ኔ ዎች ውስ ጥ ሌላ ው በ መደበ ኛው ፍር ድ ቤት ክ ስ
መኖረ ን ማረ ጋገ ጥ በ ቂ ነ ው፡ ፡ በ ቂ ማስ ረ ጃ የ ሚባ ለ ው በ ማስ ረ ጃ ምዘ ና ደን ብ መሰ ረ ት ተከ ሳ ሽን ጥፋተኛ
44
የ ሚታዩ በ ትን አ ግባ ብ ሕጉ በ ግልጽ ድን ጋ ጌ አ ስ ቀምጧል፡ ፡ በ ዚህ መሰ ረ ትም ክ ስ ላ ለ መመስ ረ ት የ ህ ዝብ ጥቅም አ ለ
የ ሚያ ስ ከ ትል እ ን ደሆነ ብቻ ነ ው፡ ፡
በ ሚያ ስ ችል አ ግባ ብ ተደን ግጓ ል፡ ፡
በ አ ዲስ መልክ ይካ ሔዳል፡ ፡
45
የ መክ ስ ስ ስ ልጣን ሲፈቀድለ ት እ ን ደ አ ቃቤ ሕግ ክ ሱን በ ሙሉ ኃ ላ ፊነ ት መምራትና መከ ታተል ለ በ ት መሆኑ ፣ ፍር ድ
46
13.1 የ ዳኝነ ት ሥልጣን
የ ዳኝነ ት ስ ልጣን የ መጀመሪ ያ ገ ጽታው የ ኢትዮጵያ ፍር ድ ቤቶች የ ሚኖራቸውን ስ ልጣን (ጁዲሺያ ል ጁሪ ስ ዲክ ሽ ን ን )
ድሬዳዋ ከ ተሞችና በ ጋምቤላ ፣ ቤኒ ሻ ን ጉል፣ አ ፋር ፣ ሶ ማሊያ እ ና በ ደቡብ ብሔር ብሔረ ሰ ቦ ች እ ና ሕዝቦ ች ክ ልሎች
47
ስ ልጣን የ የ ትኛው ፍር ድ ቤት ነ ው? የ ፍር ድ ቤቶችን ስ ልጣን እ ን ዴት መለ የ ት ይቻላ ል? የ ፌዴራል መን ግስ ት ሕግ
ተፈፃ ሚይሆና ሉ ማለ ት ነ ው፡ ፡
ትር ጉም የ ነ ባ ሩ ሥነ ሥር አ ት ሕግ አ ይመልስ ም፡ ፡
48
ሰ ላ ምና ጸ ጥታ የ ሚያ ውኩበ ት ሁኔ ታ እ ን ዳይፈጠር ማድረ ግ ይገ ባ ል፡ ፡ በ ዚህ ረ ገ ድ አ ልፎ አ ልፎ ችግሮች
የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕግ የ ማውጣት ግዴታም አ ለ በ ት፡ ፡ ስ ለ ሆነ ም በ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ ላ ይ
49
በ ወን ጀል ሕግ ከ ቁጥር 238 አ ን ስ ቶ የ ተመለ ከ ቱት ና ቸው፡ ፡ የ ወን ጀሉ ጉዳዮች ከ እ ነ ዚህ ነ ጥቦ ች ጋር የ ሚገ ና ኙ
ወን ጀሎችና ለ ፌዴራል መን ግሥቱ ተጠሪ የ ሆኑ ከ ተሞች ወይም ቦ ታዎች የ ሚፈጸ ሙ ወን ጀሎችና በ ሕግ መን ግሥቱና
ተደር ገ ዋል፡ ፡
50
በ ዚህ መሰ ረ ት በ ፍር ድ ቤቶች አ ወቃቀር የ በ ታች የ ሆኑ ት ፍር ድ ቤቶች (የ ወረ ዳ/የ መጀመሪ ያ ደረ ጃ ፍር ድ ቤቶች)
ፍር ድ ቤት ይታያ ል፡ ፡
ቤቶች ደግሞ ይግባ ኝ ሰ ሚ ፍር ድ ቤቶች መሆና ቸውን ባ ገ ነ ና ዘ በ መልኩ ነ ው የ ስ ልጣን ድልድሉ የ ተሰ ራው፡ ፡
በ ሰ በ ር ማየ ት የ ሚያ ስ ችለ ው ስ ልጣን ተሰ ጥቶታል፡ ፡
51
ጉዳዮቹም በ አ ን ደኛው ፍር ድ ቤት ተጣምረ ው እ ን ዲታዩ ዐ ቃቤ ሕግ ወይም ተከ ሳ ሽ ማመለ ከ ት እ ን ደሚችልና ጉዳዩ ን
52
አ ላ ማ በ ይበ ልጥ የ ሚያ ስ ፈጽም መሆን ይገ ባ ዋል፡ ፡ ይህ ን ን ጉዳይ ፈጻ ሚ አ ካ ላ ት ክ ስ ሲመሰ ር ቱ አ ስ ቀድመው
በ ስ ነ ስ ር አ ትና የ ማስ ረ ጀ ሕጉ ውስ ጥ እ ን ዲካ ተቱ ሆኗ ል፡ ፡
በ ሆነ ችሎት የ መዳኘት መብት እ ን ዳላ ቸው ይደነ ግጋል፡ ፡ ይሁን እ ን ጂ ችሎት በ ዝግ ሊታይ የ ሚችልባ ቸውን የ ተለ ዩ
እ ን ዲሆን አ ልተመረ ጠም፡ ፡ አ ን ድ ጉዳይ በ ዝግ ችሎት ሊታይ የ ሚችልበ ት ሌሎች ምክ ን ያ ች ጉዳዩ የ ወጣት ጥፋተኞች
አ ን ድ ጉዳይ ለ ሕዝብ በ ግልፅ ችሎት ይታያ ል ማለ ት ለ መገ ና ኛ ብዙሃ ን ም ግልጽ ይሆና ል ተብሎ የ ሚወሰ ድ ነ ው፡ ፡
53
የ ሚያ ሳ የ ው የ ዚህ ጉዳይ አ ፈጻ ጸ ም ዝር ዝር ስ ለ ሚሆን ወደፊት በ ፌዴራል ጠቅላ ይ ፍር ድ ቤት በ ሚወሟ መመሪ ያ ም
በ ችሎት መሰ የ ምን ም በ ተመለ ከ ት እ ስ ካ ሁን የ ሚሰ ራበ ት የ 1፣ 3፣ 5 ዳኛ አ ሰ ያ የ ም ላ ይ የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ
የ ሚያ ሰ ኝ አ ይደለ ም፡ ፡
እ ን ደሚችሉ ሕጉ በ ዝር ዝር አ ሰ ቀምጧል፡ ፡
ስ ልጣን ይሰ ጣል፡ ፡
13.3. ከ ፍር ድ እ ና ከ ፍትሕ ሂ ደት ስ ለ መነ ሳ ት
ማን ኛውም ባ ለ ጉዳይ ጉዳዩ ን በ ሚመለ ከ ተው የ ፍትሕ አ ካ ል ባ ለ ሙያ ላ ይ ቅሬታ ሊኖረ ው ይችላ ል፡ ፡ ይህ ቅሬታም
54
አ ይነ ት ጥያ ቄ በ ወጥነ ት የ ሚያ ሰ ተና ግድ ሕግም ሆነ አ ሰ ራር የ ለ ም፡ ፡ የ ፌዴራል ፍር ድ ቤት ዳኞች ከ ችሎት
እ ን ዳለ ባ ቸው የ ሚያ ስ ገ ነ ዝቡና መሰ ል ድን ጋጌ ዎች በ ሕጉ ውስ ጥ እ ን ዲካ ተቱ ሆኗ ል፡ ፡
13.4. መጥሪ ያ
የ ቀድሞው የ ሥነ ሥር አ ት ሕግ ለ ፍትሕ ሥር አ ቱ የ ሚፈልገ ውን ሰ ው (ተከ ሳ ሽ ፣ ምስ ክ ር ፣ ሰ ነ ድ አ ቅራቢ ወዘ ተ)
55
የ ማዘ ጋጀትና የ መስ ጠት ኃ ላ ፊነ ት አ ለ በ ት፡ ፡ ፍር ድ ቤቱ ይህ ን ን መፈጸ ም ባ ይችል አ ቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት ድረ ስ
እ ን ደደረ ሰ ው ይቆ ጠራል፡ ፡
ጊ ዜያ ት ሁሉ) ሊታዘ ዝ ይችላ ል፡ ፡ በ ተወሰ ኑ ጉዳዮች (ከ ወጣት አ ጥፊና ከ ቀላ ል ወን ጀሎች ውጪ) ላ ይም መጥሪ ያ
56
የ ወጣት ጥፋተኞች ጉዳይም ከ ክ ር ክ ር ይልቅ ለ ወጣቱ ችግር መፍትሔ መፈለ ግ ላ ይ ማተኮ ር ያ ለ በ ት በ መሆኑ ክ ር ክ ሩ
ምን ጊ ዜም ባ ለ በ ት መካ ሔድ ያ ለ በ ት ነ ው፡ ፡
ይዟል፡ ፡
ምክ ን ያ ት እ ና የ ነ ገ ሩን ዙሪ መለ ስ ተመልክ ቶ የ ሚወስ ነ ው ምክ ን ያ ት ነ ው፡ ፡
57
ላ ይ በ ሕግ ከ ተፈቀደው የ ቅድመ ክ ስ መስ ማት ጋር ም ግን ኙነ ት የ ለ ውም፡ ፡ የ ቅድመ ክ ስ መስ ማት ተግባ ራት
ተጨማሪ ትእ ዛ ዝ ሊሰ ጥ ይችላ ል ማለ ት ነ ው፡ ፡
ይቻላ ል፡ ፡
58
በ ቅድመ ክ ስ መስ ማት ዝግጅት ይበ ልጥ ውጤታማ እ ን ዲሆን የ ክ ስ መክ ፈቻ ን ግግር በ ግልፅ ና በ ተሟል ሁኔ ታ
ተደር ጓ ል፡ ፡
13.6. የ ክ ር ክ ር ሥር አ ቶች
በ ሕገ መን ግስ ታችን ዕ ውቅና ካ ገ ኙ መሠረ ታዊ ሰ ብዓ ዊ መብቶች መካ ከ ል አ ን ዱ የ ተከ ሰ ሱ ሰ ዎች ክ ስ ከ ቀረ በ ባ ቸው
ልዩ ልዩ ጥና ቶች እ ን ዳረ ጋገ ጡት የ ወን ጀል ጉዳይ ከ ጥቆማ እ ስ ከ ፍር ድ ድረ ስ በ አ ማካ ኝ እ ስ ከ አ ራት አ መት ጊ ዜ
መዘ ግየ ት ጠቃሚአ ባ ባ ል ነ ው፡ ፡
በ አ ግባ ቡ የ ለ የ የ ወን ጀል ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕግ መኖሩ ነ ው፡ ፡ ከ ሥነ ሥር አ ት ህ ግ አ ን ፃ ር አ ን ደ ጉዳይ
59
እ ልባ ት ሳ ያ ገ ኝ ከ ሚጓ ተትባ ቸው ምክ ን ያ ቶች ውስ ጥ አ ን ዱ ደግሞ ክ ር ክ ር የ ሚመራበ ት ስ ር አ ት ያ ለ በ ት ችግር
60
በ መሆኑ ም ሁሉም የ ክ ር ክ ር መስ መሮች አ ን ድ ጉዳይ በ መስ መራቸው ሲገ ባ ሊጠና ቀቅ ይገ ባ ዋል የ ሚባ ልበ ትን
ማስ ረ ጃ የ ቀረ በ ባ ቸው ጉዳዮች የ ሚታዩ በ ት ነ ው፡ ፡
61
የ ወጣት ጥፋተኞች ጉዳይ የ ወጣቱን የ ላ ቀ ጥቅም ማስ ከ በ ር ያ ለ በ ት ለ መሆኑ ሕገ መን ግስ ታዊ እ ውቅና ያ ገ ኘ ጉዳይ
ከ አ ስ ራ አ ምስ ት አ መት በ ላ ይ ከ ሆነ ለ ወጣቶች የ ሚደረ ገ ው እ ን ክ ብካ ቤና አ ያ ያ ዝ ትር ጉም የ ሚያ ጣበ ት ሁኔ ታ
62
ስ ለ ሆነ ም እ ድሜው ከ 15-18 ከ ሆነ በ ፍር ድ ቤቱ አ ስ ተያ የ ት ጉዳዩ በ ወጣት ጥፋተኞች ደን ብ ወይም በ አ ዋቂዎች
እ ን ዲመራ የ ሚያ ስ ችል ድን ጋጌ ን ሕጉ አ ካ ቷል፡ ፡
ተከ ና ውኖ ይጠና ቀቃል፡ ፡
63
የ ወደፊት ህ ይወት ላ ይ የ ራሳ ቸውን አ ሉታዊ ሚና የ ሚጫወቱ በ መሆኑ ቢዘ ገ ቡ ወጣቱ በ ማና ቸውም መን ገ ድ እ ን ዲለ ይ
እ ር ምጃዎች ላ ይ አ ግባ ብነ ት ያ ላ ቸው ባ ለ ሙያ ዎች አ ስ ተያ የ ት ሊሰ ጡያ ስ ፈልጋል፡ ፡
64
መቀጮጋር ልዩ ነ ቱ እ ን ዲታሰ ብ ያ ደር ጋል፡ ፡ ተከ ሳ ሽ ያ ልቀረ በ ም እ ን ደሆነ ፍር ድ ቤቱ ጉዳዩ ን ተመልክ ቶ ውሳ ኔ
የ ካ ደ እ ን ደሆነ ነ ው፡ ፡ በ ዚህ ግዜ ተከ ሳ ሹ ቀር ቦ የ መከ ራከ ር ና የ መከ ላ ከ ያ ማስ ረ ጃ የ ማሰ ማት መብት
ይገ ኙበ ታል፡ ፡
65
እ ልባ ት የ ሚሰ ጥት ጉዳይ ነ ው፡ ፡ ከ መደበ ኛው ስ ር አ ት የ ሚለ የ ው ክ ር ክ ር የ ማይቆ ራረ ጥበ ት መሆኑ ና ይህ አ ጭር
የ ጊ ዜ ገ ደብ ያ ለ ው መሆኑ ነ ው፡ ፡
መር ህ ን ህ ጉ ያ ስ ቀምጣል፡ ፡ በ ዚህ ረ ገ ድ ነ ባ ሩ ህ ግ ላ ይ መሰ ረ ታዊ ለ ውጥ አ ልተደረ ገ ም፡ ፡
66
እ ን ደሁኔ ታው ችሎቱ ለ ተወሰ ነ ጊ ዜ የ ጉዳዩ ን መታየ ት የ ሚያ ቋር ጥበ ት ወይም ጉዳዩ ላ ይ ፍር ድ ሰ ጥቶ ቅጣት
አ ላ ስ ፈላ ጊ በ ሆነ ው አ ግባ ብ ጥቅም ላ ይ በ ማዋል አ ላ ስ ፈላ ጊ ፍሬ ነ ገ ር ውስ ጥ እ የ ተገ ባ ክ ር ክ ር ያ ለ ቦ ታው
67
ቤቱ የ ሚጸ ና ውሳ ኔ ይሰ ጣል ተብለ ው ስ ለ ማይታሰ ብ ወደፊት መነ ሳ ት እ ን ዲችሉ መፈቀዱ ምክ ን ያ ታዊ ነ ው፡ ፡
የ ሚያ ስ ገ ነ ዝብ ድን ጋጌ ተካ ቷል፡ ፡
ቃል በ እ ር ግጥ በ መጸ ጸ ት የ ሚሰ ጠው ቃል እ ን ጂ ክ ር ክ ስ ለ ረ ዘ መበ ት ለ ማሳ ጠር ፣ ሌላ ወን ጀል የ ፈጸ መ ሰ ውን
የ ማረ ጋገ ጥ ኃ ላ ፊነ ት አ ለ በ ት፡ ፡
13.8. የ ማስ ረ ጃ ደን ቦ ች
ኢትዮጵያ በ አ መዛ ኙ የ ሲቪል ሎው የ ሕግ ሥር ዓ ትን የ ምትከ ተል አ ገ ር በ መሆኗ የ አ ገ ሪ ቱ የ ሕግ መፃ ሕፍት ወይም
ሕጎ ች/ደን ቦ ች በ ፍሬ ሕግ እ ና በ ሥነ ሥር ዐ ት ሕጎ ች ውስ ጥ በ ተወሰ ነ ደረ ጃ በ የ ቦ ታው ተካ ተው የ ሚገ ኙና
68
ዘ መና ዊ የ ኢኮ ኖሚያ ዊ፣ ፖለ ቲካ ዊ እ ና ማህ በ ራዊ ለ ውጦች እ ና መስ ተጋብሮችን ሙሉ በ ሙሉ ሊገ ዙ አ ልቻሉም፡ ፡
2. ዋና ዋና መር ህ ዎችን ብቻ የ ያ ዘ ልዩ የ ማስ ረ ጃ ሕግ ማውጣት፤
3. በ የ ኮ ዱ ውስ ጥ ያ ሉትን የ ማስ ረ ጃ ድን ጋጌ ዎችን በ ማሻ ሻ ል የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ አ ካ ል አ ድር ጎ
ማውጣት፤
የ ማስ ረ ጃ ድን ጋጌ ዎችን የ ዚህ የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕግ አ ካ ል ሆኖ ወጥቷል፡ ፡
ደን ቦ ችን በ ዝር ዘ ር አ ካ ቷል፡ ፡ የ ነ በ ረ ው ሕግ የ ማስ ረ ጃ ደን ቦ ችን እ ጅግ በ ተቀነ ጨበ ሁኔ ታ አ ዚህ ም እ ዚያ ም ይዞ
69
የ ፍትሕ አ ካ ላ ት እ ውነ ትን የ ማውጣት ሃ ላ ፊነ ታቸውን በ አ ግባ ቡ እ ን ዲወጡለ ማስ ቻል የ ማስ ረ ጃ ደን ቦ ችን በ ተቻለ ው
ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃህ ጉ አ ካ ቷል፡ ፡
70
አ ይገ ደዱም፡ ፡ በ ዚህ ልዩ ግን ኙነ ት የ ተነ ሳ የ ተገ ኘ እ ውቀት እ ን ዲመሰ ከ ር ግዴታ ቢጣል ግን ኙነ ቶች በ ጥብቅ
ይችላ ል፡ ፡ ምስ ክ ር ን የ ሚያ ቀር ብ ወገ ን ምስ ክ ር ን በ ሃ ሰ ት ከ ማሰ ጠና ት መቆ ጠብ ያ ለ በ ት ሲሆን ምስ ክ ሩ ለ ፍር ድ
ነ ው፡ ፡ በ ሕጉ መሰ ረ ትም ምስ ክ ር የ ሚያ ውቀውን ያ ስ ረ ዳል ማለ ት አ ን ድ ምስ ክ ር ሊመሰ ክ ር የ ሚገ ባ ው በ አ ምስ ቱ
ለ ምስ ክ ሩ “አ ከ ሌ ነ ው የ ገ ደለ ኝ” ብሎ ቢነ ግረ ው ምስ ክ ሩ ይህ ን ን የ ሰ ማውን ቃል ለ ፍር ድ ቤት ማስ ረ ዳት
71
ባ ልሆነ መን ገ ድ ያ ወቀውን አ ይመሰ ክ ር ም ማት አ ይደለ ም፡ ፡ ማስ ረ ጃው በ ቀጥታ አ ይሁ ብሎ እ ን ደሚመሰ ክ ረ ው ሁሉ
በ ዳኛ ምዘ ና የ ሚሰ ጠው የ ማስ ረ ጃት ክ ብደት ነ ው፡ ፡
ጥያ ቄዎች አ ጠያ የ ቅ ከ ሞላ ጎ ደል በ ነ በ ረ ው ሕግ አ ይነ ት ነ ው፡ ፡
72
አ ካ ላ ት የ ሚወጡ ሌሎች እ ሌክ ትሮኒ ክ ስ ነ ክ ሕጎ ችም መኖራቸው ይታወቃል፡ ፡ ስ ለ ሆነ ም ለ ተለ ያ የ አ ላ ማ የ ሚወጡ
ተመላ ክ ቷል፡ ፡
የ አ ቃቤ ህ ግ ማን ኛውም ማስ ረ ጃ ከ ተሰ ማ በ ኋላ ፍር ድ ቤቱ አ ቃቤ ሕግ ክ ሱን አ ስ ረ ድቷል ብሎ ካ መነ ተከ ሳ ሽ
ተከ ሳ ሽ የ ሚያ ቀር በ ው የ መከ ላ ከ ያ ማስ ረ ጃ ከ ላ ይ እ ን ደተመለ ከ ቱት አ ይነ ቶች ቢሆኑ ም ተከ ሳ ሹ ክ ሱን ተከ ላ ክ ሏል
73
ምክ ን ያ ት ምስ ክ ሩን በ አ ካ ል ለ ማገ ኘት ወይም ለ ማቅረ ብ ባ ለ መቻሉ ወዘ ተ) ጉዳዩ ን በ ዋና ው ማስ ረ ጃ ማስ ረ ዳት
14.ፍር ድና ቅጣት
የ ማስ ረ ጃ መስ ማት ሔደት እ ን ደተጠና ቀቀ ፍር ድ ቤቱ አ ቃቤ ሕግም ሆነ ተከ ሳ ሹ ስ ለ ጉዳዩ የ ሚያ ቀር ቡት ክ ር ክ ር
አ ፃ ፃ ፍ ሕጉ ዝር ዝር ድን ጋጌ ዎችን አ ካ ቷል፡ ፡ በ ዚህ መሰ ረ ት እ ያ ን ዳን ዱ ፍር ድ በ አ ምስ ት የ ተከ ፈሉ አ ስ ራ
74
ፍር ድ በ መሰ ረ ቱ በ መር ህ ደረ ጃ እ ን ደተሰ ጠ የ ሚፈፀ ም ነ ው፡ ፡ ይሁን እ ን ጂ የ ተሰ ጠ ፍር ድ አ ፈፃ ፀ ም በ ተከ ሳ ሽ
ተጨማሪ ድን ጋጌ ን ይዟል፡ ፡
በ ፍር ድ መሰ ረ ት ተከ ሳ ሽ ነ ፃ ከ ተሰ ኘ ከ እ ስ ር የ ሚለ ቀቅ ሆኖ (ታስ ሮ ከ ነ በ ረ ) በ ን ብረ ቶቹ ላ ይም የ ተሰ ጡ
75
14.1 የ ቅጣት ውሳ ኔ
አ ቃቤ ሕግ እ ና ተከ ሳ ሹ ያ ቀረ ቡትን የ ቅጣት አ ስ ተያ የ ት ከ ሕጉ ጋር በ ማገ ና ዘ ብ ፍር ድ ቤቱ ቅጣትን ይወስ ና ል፡ ፡
የ ገ ን ዘ ብ፣ …) የ ሚወሰ ኑ ት በ ወን ጀል ሕጉ መሰ ረ ት ነ ው፡ ፡ የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃሕጉ የ ያ ዛ ቸው ድን ጋጌ ዎች
በ ሕጉ መሰ ረ ት ስ ለ መፈጸ ሙየ መከ ታተል እ ና የ ማረ ጋጥ ኃ ላ ሲነ ት የ አ ቃቤ ሕግ ነ ው፡ ፡
ቤቱ ውስ ጥ ይፈፀ ማል፡ ፡
ይደነ ግጋል፡ ፡
76
ነ ባ ሩ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃሕግ እ ጅግ በ ጠበ በ ሁኔ ታ ይፈቅድ የ ነ በ ረ ውን የ እ ስ ራት ቅጣት ማስ ተላ ለ ፍ ጉዳይ
ይበ ልጥ የ ታረ መና ምር ታማ ዜጋ ይሆና ል፡ ፡
ለ ዋስ ትና የ ተያ ዘ ገ ን ዘ ብ አ ለ መኖሩ በ ፍር ድ ቤት ሲረ ጋገ ጥ) እ ን ደሆነ በ ዋነ ኛት የ መን ግስ ትን ገ ን ዘ ብ
77
እ ን ዲሆን ወይም ን ብረ ቱ ተሸ ጦ የ ቅጣት ገ ን ዘ ቡን ገ ቢ እ ን ዲሆን የ ማድረ ግ ሃ ላ ፊነ ት እ ን ዳለ በ ት ሕጉ ግልጽ
ይቻላ ል፡ ፡ ተጨማሪ ቅጣቶች ን ብረ ት መውረ ስ ን ፣ ተግሳ ፅ መስ ጠትን ፣ ይቅር ታ መጠየ ቅ ወይም ማውረ ድን ፣
ተሰ ጥተውና ተፈጽመው ሊቋጩይችላ ሉ፡ ፡ የ ተወሰ ኑ ት ተጨማሪ ቅጣቶች መደበ ኛውን ና መደበ ኛ ያ ልሆነ ውን ስ ር አ ት
78
በ ላ ይ የ ሰ ዎች ተጨማሪ ን ብረ ት የ ማፍራት መብታቸውም በ ፍትሕ አ ካ ላ ት ትጋት ማነ ስ የ ተነ ሳ ሊገ ደብ
ያ ካ ተተው፡ ፡
የ መሰ ማት መብትን ለ ማረ ጋገ ጥ ያ ግዛ ል፡ ፡
79
የ መዝና ኛ ቦ ታዎችን ማጽዳት፣ በ ተለ ያ ዩ የ መን ግስ ትም ሆነ የ ህ ብረ ተሰ ብ ግን ባ ታዎች ጥገ ና ዎች ላ ይ የ ተለ ያ ዩ
ይችላ ል፡ ፡
ታሳ ሪ ዎች በ መሰ ረ ቱ መስ ራት የ ሚችሉበ ት የ እ ድሜ ክ ልል ውስ ጥ የ ሚገ ኙ ከ መሆና ቸው አ ን ፃ ር ከ ማህ በ ረ ሰ ቡ
የ ሚያ ስ ፈፅ መውን አ ካ ል የ ተመለ ከ ተው ነ ው፡ ፡ በ ወን ጀል ህ ጉም ሆነ በ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ ላ ይ በ ዝር ዘ ር
80
ይህ ን ን የ ሚከ ታተልና የ ሚያ ስ ፈፅ ም አ ካ ል የ ለ ም፡ ፡ በ ተለ ያ የ ምክ ን ያ ትም ፍር ደኛ ለ ጊ ዜው ቅጣት ሲገ ደብለ ት
እ ን ዲቋቋም የ ሚያ ሰ ችል ድን ጋጌ አ ካ ቷል፡ ፡
15. ፍር ድ እ ን ደገ ና የ ሚታይባ ቸው አ ግባ ቦ ች
ፍር ድ ምን ጊ ዜም እ ን ከ ን አ ልባ የ ሆነ ፍፁም የ ዳኛ ተግባ ር ነ ው ተብሎ የ ማይወሰ ድ በ መሆኑ ፍር ዱን በ ሰ ጠውም
መሰ የ ምን ፣ በ ሌለ በ ት የ ተሰ ጠ ፍር ድን እ ን ደገ ና ማየ ትን ፣ ይገ ባ ኝን ፣ ስ በ ር ን እ ና ፍር ድን እ ን ደገ ና የ ማየ ት
ስ ር አ ትን የ ሚመለ ከ ቱ ና ቸው፡ ፡
81
15.1 ይግባ ኝ
ይገ ባ ኝ ን በ ተመለ ከ ት ከ ዚህ ቀደም የ ነ በ ረ ው የ ሥነ ሥር አ ት ህ ግ ግልፅ የ ሆነ የ ይግባ ኝ አ ላ ማን ያ ላ ስ ቀመጠ
ትር ጉም የ ሌላ ቸው ና ቸው፡ ፡
82
ያ ለ ፈበ ት ይግበ ኝ ሊታይ የ ሚችልበ ትን እ ድል ሕጉ ዝግ አ ላ ደረ ገ ም፡ ፡ ይግባ ኝ ማቅረ ቢያ መን ገ ዱ ሰ ፋ ያ ለ
83
15.2 ሰ በ ር
የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ በ ሕገ መን ግሰ ቱ ለ ጠቅላ ይ ፍር ድ ቤቶች የ ሰ ጠው የ ሰ በ ር ስ ልጣን የ ሚመራትን ሥነ
ስ ር አ ቶች ለ ሰ በ ር ስ ር አ ትም ተፈፃ ሚይሆና ሉ፡ ፡
ሕጉ ለ ሰ በ ር የ ተለ የ ስ ር አ ት ያ ሰ ቀመጠው በ ዋነ ኛነ ት በ ሁለ ት ምክ ን ያ ቶች ነ ው፡ ፡ የ መጀመሪ ያ ው ሰ በ ር
የ ሚመነ ጭነ ው፡ ፡
እ ነ ዚህ ን ምክ ን ያ ች መሰ ረ ት ያ ደረ ጉ የ ሰ በ ር አ ላ ማ እ ና የ ሰ በ ር መር ህ በ ሥነ ስ ር አ ት ህ ጉ ውስ ጥ በ ግልፅ
84
ከ ተከ ራካ ሪ ወገ ኖች በ ላ ይ በ ህ ግ ስ ር አ ቱ ላ ይ መና ጋትን የ ሚፈጥር ን ስ ህ ተት የ ማረ ም ፍልጎ ት የ ሁሉም አ ካ ላ ት
ይኖር በ ታል፡ ፡
85
ውስ ጥ በ ር ካ ታ ጉዳዮች መሰ ረ ታዊ የ ሕግ ስ ህ ተት የ ለ ባ ቸውም ተብለ ው ይዘ ጋሉ፡ ፡ በ ሌላ በ ኩልም አ ጣሪ ው ችሎት
ይገ ኛሉ፡ ፡ ስ ለ ሆነ ም ይህ ን ን አ ሰ ራር ማስ ተካ ከ ል ያ ስ ፈልጋል፡ ፡
የ መሰ ለ ውን ውሳ ኔ መስ ጠት እ ን ዳለ በ ት የ ሚያ ስ ገ ነ ዝቡ ድን ጋገ ዎች ተካ ተዋል፡ ፡
86
ነ ው ስ ለ ሚሉት የ ሕግ ትር ጉም አ ስ ተያ የ ት በ ፅ ሑፍ መስ ጠት የ ሚችሉበ ትን እ ድል ሕጉ ክ ፍት አ ድር ጓ ል፡ ፡ ሰ በ ር
ይበ ለ ጠ አ ሳ ታፊ እ ን ዲሆን ታስ ቧል፡ ፡
15.3 ፍር ድን እ ን ደገ ና ማየ ት
በ አ ን ድ ፍር ድ ቤት የ ተሰ ጠ ማና ቸውም ፍር ድ ፍር ዱ በ ተሰ ጠበ ት ወቅት በ የ ትኛውም ፍር ድ ቤት ያ ለ ተገ ለ ጠ ስ ሕተት
ድን ጋጌ ዎችን አ ካ ቷል፡ ፡
ከ ሰ በ ር በ ታች ያ ለ ውና ስ ህ ተት ያ ለ በ ትን ፍር ድ በ መጨረ ሻ ደረ ጃ ለ ሰ ጠው ፍር ድ ቤት ነ ው፡ ፡ ፍር ድ ቤቱም
87
አ ለ ዚያ ም ቀድሞ የ ተሰ ጠው ፍር ድ በ ማን ሳ ት ጉዳዩ እ ን ደገ ና እ ን ዲታይ ያ ደር ጋል አ ለ ዚያ ም ፍር ዱን ሙሉ በ ሙሉ
የ ሚባ ለ ውን ፍር ድ ቤት በ መምረ ጥ ነ ው፡ ፡
የ ተረ ጋገ ጠው የ ተጠያ ቂነ ት ስ ር አ ት ማረ ጋገ ጫና የ ሰ ለ ጠነ መን ግስ ት መገ ለ ጫም በ መሆኑ በ ሕጉ እ ን ዲካ ተት
ሆኗ ል፡ ፡
88
በ ሁለ ትዮሽ ወይም በ ብዙ አ ገ ራ መካ ከ ል በ ሚደረ ግ ስ ምምነ ተና በ አ ገ ሪ ቷ ሕጎ ች (የ ወን ጀል ስ ነ ስ ር አ ትና
ይቻላ ል፡ ፡
89
አ ለ ም አ ቀፍ ትብብር በ ዋነ ኛት የ ሚመራው በ ዓ ለ ም አ ቀፍ ሕጐችና ስ ምምነ ቶች ሲሆን ለ ሥራው መሳ ካ ት በ አ ገ ራቱ
16.1. የ ዓ ለ ምአ ቀፍትብብር ምን ነ ት
በ ዓ ለ ም አ ቀፍ ግን ኙነ ት ውስ ጥ የ ዓ ለ ም አ ቀፍ ትብብር የ ቆየ እ ና የ ታወቀ ቢሆን ም እ ስ ከ አ ሁን ድረ ስ ግልፅ የ ሆነ
90
በ አ ገ ራችን ም በ ተለ ያ ዩ አ ካ ላ ት የ ተወሰ ኑ ሥራዎች በ ዓ ለ ም አ ቀፍ ትብብር ሥራዎች ውስ ጥ ተካ ተው ሲሠሩ
ይቻላ ል፡ ፡
16.2. አ ሳ ልፎ መስ ጠት (Extradition)
የ አ ሳ ልፎ መስ ጠት አ ሠራር ሁለ ት ገ ፅ ታ አ ለ ው፡ ፡ አ ን ደኛው በ ኢትዮጵያ ግዛ ት ውስ ጥ ወን ጀል ፈፅ መው ወደ ሌላ
91
አ ሠራሩ እ ና የ ትብብር ደረ ጃው እ ን ደየ ሀ ገ ሮቹ ብሔራዊ ሕጐች የ ሚለ ያ ይ ከ መሆኑ የ ተነ ሳ የ ተለ ያ ዩ ችግሮች
16.3.2. የ ወን ጀል ክ ስ ን ወደ ሌላ ሃ ገ ር ማስ ተላ ለ ፍ
ይህ አ ሠራር በ አ ን ድ ሃ ገ ር እ የ ታየ ያ ለ ን የ ወን ጀል ክ ስ ወደ ሌላ ሃ ገ ር ማስ ተላ ለ ፍ ወይም በ ሌላ ሃ ገ ር እ የ ታየ
92
ይቻላ ል፡ ፡ ከ ላ ይ የ ተጠቀሱ ሥራዎች በ ዋና ነ ት የ ዓ ለ ም አ ቀፍ ትብብር ሥራዎች ሲሆኑ በ ተለ ያ ዩ የ ዓ ለ ም አ ቀፍ
አ ይደለ ም፡ ፡
93
ሕጎ ችን በ ሚያ ካ ትቱ እ ና አ ፈጻ ጸ ማቸውን በ ሚያ ቀላ ጥፍ መልኩ ሊሻ ሻ ሉና አ ዳዲስ ድን ጋጌ ዎችን እ ን ዲያ ካ ትቱ
94
አ ካ ላ ት (በ ዋነ ኛት ጠቅላ ይ አ ቃቤ ሕግ ቀጥሎ የ ፌዴራል አ ካ ላ ት)፣ የ ጥያ ቄ አ ቀራረ ብ (በ ዋነ ኛነ ት በ ፅ ሁፍ)፣
ተደር ጓ ል፡ ፡
መፈጸ ም እ ን ደሌለ በ ት ሕጉ የ ሚደነ ግግ ሲሆን ትብብር እ ን ዲደረ ግ የ ተወሰ ነ እ ን ደሆነ የ ሚፈጸ መው በ ጠቅላ ይ
ሊተላ ለ ፍ ይችላ ል ማለ ት ነ ው፡ ፡
95
ድን ጋጌ ን የ ያ ዘ ሲሆን የ ስ ነ ስ ር አ ትና ማስ ረ ጃ ሕጉ በ ነ ባ ር ሕጉ ላ ይ ያ ስ ከ ተለ ው መሰ ረ ታዊ ለ ውጥ የ ለ ውም፡ ፡
ጠበ ቃ፣ የ አ ስ ተር ጓ ሚእ ና መሰ ል ወጪዎች በ መን ግስ ት የ ሚሸ ፈን ነ ው፡ ፡
እ ን ዲችል ሕጉ ድን ጋጌ ን ይዟል፡ ፡
በ መሆኑ ይህ ን ን አ ላ ማ ማሳ ካ ት ይቻል ዘ ን ድ ምክ ን ያ ታዊ የ ሆነ ው ወጪ ተለ ይቶ በ ፍር ድ ቤት ውሳ ኔ በ መን ግስ ት
96
ይጠበ ቃል፡ ፡ ደን ቦ ቹ እ ና መመሪ ያ ዎች በ ጊ ዜው ባ ለ መውጣታቸው የ ህ ግ አ ፈፃ ፀ ም ክ ፍተት እ ን ዳይፈጠር ና በ ተግባ ር
አ ላ ስ ፈለ ገ ም፡ ፡
አ ስ ፈላ ጊ ነ ት ላ ይ በ ጋራ መምከ ር ና ተገ ቢነ ቱን የ ማረ ጋገ ጥ ኃ ላ ፊነ ት አ ለ ባ ቸው፡ ፡ ይህ ን ን አ ነ ስ ተኛ ሂ ደት
ሆኖ ይወጣል፡ ፡
19. ሰ ን ጠረ ዥ
ከ ፍ ሲል እ ን ደተመለ ከ ተው የ ፌዴራል እ ና የ ክ ልል ፍር ድ ቤቶች የ ዳኝነ ት ስ ልጣን ክ ፍፍል የ ሕጉ አ ካ ል ሆኖ
97
በ ፌዴራል የ ወን ጀል ስ ልጣን ስ ር ያ ር ፋል ወይን ስ የ ክ ልል ጉዳይ ይሆና ል የ ሚለ ውን ለ ይቶ በ ስ ልጣን ድልድሉ
ድን ጋጌ ይሆና ል ማለ ት ነ ው፡ ፡
እ ር ከ ን ላ ይ የ ሚገ ኘው ፍር ድ ቤት ሊመለ ከ ተው ይገ ባ ል የ ሚለ ውን መለ የ ት ነ ው፡ ፡ ለ ዚህ በ መሰ ረ ታዊነ ት መለ ኪያ
በ አ ን ድ ድን ጋጌ ውስ ጥ ከ ፊሉ ከ አ ስ ራ አ ምስ ት አ መት በ ታች ከ ፊሉ ከ አ ስ ራ አ ምስ ት አ መት በ ላ ይ የ ሚያ ስ ቀጡ
98