Professional Documents
Culture Documents
(PDFDrive) PDF
(PDFDrive) PDF
መ ግ ቢ ያ
ዓ ሊ ማ
ግብርና
ኮሚሽኑ በግብርና ሌማት ፕሮግራሙ ሇአካባቢው ስነ ምህዲር ተስማሚ የሆኑ የሌማት
ሥራችን ያከናወናሌ:: ከነዙህም ውስጥ አዜርዕትን አፇራርቆ ማሌማት ርፇ ብዘ ጠቀሜታ
ያሊቸውን የዚፍ ዜርያችን ማስተዋወቅ እንዱሁም አትክሌትና ፍራፍሬዎችን በሰርቶ ማሳያ
ማስተዋወቅ ይገኙበታሌ:: በዙህም የሥራ ክንውን የዯጋና የቆሊ አትክሌትን የማስተዋወቅ
የርና የችግኝ ስርጭት የመስኖ ሌማት የከብት መኖ እጽዋት ፎችን የማስተዋወቅ የእንስሳት
እርባታና የእንስሳት ህክምና አገሌግልቶችን ይሰጣሌ:: በተጨማሪም የአቅም ግንባታ የስሌጠና
የሰርቶ ማሳያ የአውዯ ጥናትና የሥራ ጉብኝት ተግባሮች ያከናውናለ::
በመሆኑም ኮሚሽኑ 2.6 ሚሉዮን የተሇያዩ አይነት የፍራፍሬና የአትክሌት ችግኞችን ሇአርሶ
አዯሮች አከፊፍሎሌ::771 የሚሆኑ አርሶ አዯሮች ዯግሞ የራሳቸው የአትክሌትና ፍራፍሬዎች
ችግኝ ማፍያ ጣቢያችን እንዱመሠርቱ ዴጋፍ ሰጥቷሌ:: ከዙህ በተጨማሪም 266 ኪል ግራም
የአትክሌትና 250 ኩንታሌ የዴንች ር ያከፊፇሇ ሲሆን የጠኝ የውሃ መቀሌበሻ ሥራችንም
በመስራት ሇተጠቃሚዎች አስረክቧሌ::
የገጠሩ ህብረተሰብ አትክሌትና ፍራፍሬዎችን በራሱ ማሳ አምርቶ እንዱጠቀም ሇማነሳሳት
ኮሚሽኑ የገበሬዎች ቀን የሚሌ ፕሮግራም አስተዋውቋሌ::ሰ በዙህ ቀን የአካባቢው ገበሬዎች
ወዯ አትክሌትና ፍራፍሬ ሰርቶ ማሳያ ጣቢያዎች እንዱመጡ ይዯረጋሌ:: በሰርቶ ማሳያ ማሰ
የተመረቱ አትክሌትና ፍራፍሬዎች እዚው ይጋጁና አርሶ አዯሮቹም አትክሌትና ፍራፍሬ
እንዳት እንዯሚመረት እንዳት ሇምግብ እንዯሚጋጅና ስሇተክለ እንክብካቤ ትምህርት
ይሰጣቸዋሌ:: በመጨረሻም ሇአርሶ አዯሮቹ የአትክሌትና ፍራፍሬ ችግኞች ይሰጣቸውና
በራሳቸው ማሳ አብቅሇው እንዱጠቀሙበት ይዯረጋሌ:: ብዘ ከመዯስኮር በአይን አሳይቶና
በጥቂቱ አጉርሶ ከሌብ ሌቆ መግባት ይሎሌ ይህ ነው::
ትምህርት
የግብርና ሌማት የአካባቢ ጥበቃና የማህበራዊ አገሌግልት አቅርቦቶች የምግብ ዋስትና
ፕሮግራሙን ከማረጋገጥ አንፃር ወሳኝ ቢሆኑም በትምህርት ዯግሞ ማንኛውም የፕሮግራም
ትግባ የጀርባ አጥንት ነው:: በመሆኑም ኮሚሽኑ የትምህርት ቤቶች ግንባታ የመጀመሪያ ዯረጃ
ት/ቤቶችን ወዯ ሁሇተኛ ዯረጃ የማሳዯግ ሥራና የትምህርት መገሌገያ መሣሪያዎችን መዯበኛና
መዯበኛ ሊሌሆነ የትምህርት ማዕከሊት የማሰራጨት ተግባራትን አከናውኗሌ::
ኮሚሽኑ በዙህ ረገዴ የ15 ት/ቤቶች እና የ42 መዯበኛ ያሌሆኑ ትምህርት መስጪያ ማዕከሊትን
ገንብቶና በመሣሪያዎች አዯራጅቶ ሇአገሌግልት አብቅቷሌ:: የሁሇት አቅመ ዯካሞች
መንከባከቢያ ጣቢያችንም አጋጅቷሌ::
ሥነ-ፆታ
ከኢትዮጵያ ህዜብ 50 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ቢሆኑም ከአገሪቱ ኢኮኖሚ ሌማት
እንቅስቃሴዎች በእጅጉ ተገሌሇው ኖረዋሌ:: ኮሚሽኑ ሴቶች በአገር ኢኮኖሚ ሌማትና ዕዴገት
ሊይ የሚኖራቸውን ጉሌህ አስተዋጽኦ በመረዲት በሌማት ፕሮግራሞቹ ውስጥ እንዱሳተፈ
አዴርጓሌ:: ሴቶችን በገቢ ማስገኛ ሥራዎች ሇማሳት በተዯገው እንቅስቃሴም 63 የእህሌ ወፍጮ
የአንዴ የይት መጭመቂያና የአንዴ ሥጋጃ ሥራ ማዕከሌ እንዱቋቋም ተዯርጓሌ::
ይቻሊሌ :-በማህበረሰብ ሌማት እንቅስቃሴ ውስጥ የተፇጥሮ ሀብት ወሳኝ ሚና ቢኖረውም
የተፇጥሮ ሀብት ብቻውን ትርጉም ያሇው ሇውጥ አያስገኝም:: የተፇጥሮ ሀብት ሌማትና እዴገት
ሉያመጣ የሚችሇው የሰው ሀብት ሌማትና ተስማሚ ቴክኖልጂ ተግባራዊ ሲዯረግ ነው::
ገበሬው ሇመናት ከትውሌዴ ሲወርዴ ሲወራረዴ በመጣው የአመራረት ስሌት በህይወቱ ሇውጥ
ሳያይ በመኖሩ #የዕት ጉርሴን አታሳጠኝ$ በሚሌ ብሂሌ ተተብትቦ ዴህነትን ተቀብል ኖሯሌ::
#ሺ ቢታሇብ ያው በገላ ነው አሇች ዴመት$ የሚለ አይነት በርካታ አለታዊና በቀቢፀ ተስፊ
የታጀለ ብሂልች ያለት ገበሬ ሇውጥ አይመጣም ብል ራሱን በማሳመኑ በችግር አረንቋ ውስጥ
ይኖራሌ::
በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ቤተ ክርስቲያን የሌማትና ክርስቲያናዊ ተራዴኦ ኮሚሽን ይህን አብይ
ችግር በመረዲቱ በአማራና በትግራይ ክሌሌ ገበሬዎች አትክትና ፍራፍሬ አምርተው ገቢ
እንዱያገኙ አዴርጓሌ:: ኮሚሽኑ ቴክኖልጂውን ሇማስፊፊት እንዱያመቸው የጓሮ አትክሌና
ማባዣና ሰርቶ ማሳያ ጣቢያችን በገበሬው መንዯር አካባቢ መሥርቷሌ:: በመሆኑም አርሶ
አዯሮች ስሇጓሮ አትክሌትና ሌማት እንክብካቤና አመጋገብ ትምህርት እንዱያገኙና የር ዕዯሊ
ተሰጥቷቸው በማሳቸው ሊይ እንዱተክለ እያዯረገ ይገኛሌ::
ጎንቻ ሲሶ እነሴ በአማራ ክሌሌ በምሥራቅ ጎጃም ዝን የሚገኝ ወረዲ ነው:: እንዯላሊው የሰሜን
ኢትዮጵያ ክፍሌ ሁለ በዙህም ወረዲ ገበሬዎች የጎሮ አትክሌት የማምረት ሌምደ
አሌነበራቻውም:: ነዋሪዎቹ እንዯሚያስረደት አንዴ ወይም ሁሇት የሰብሌ አይነቶች ብቻ ናቸው
የበሬውን ሙለ ጊዛና አቅም የሚፇጁት::
ኮሚሽኑ በወረዲው የሌማት ሥራ በመጀመሩ አርሶ አዯሮች ከጓሮ አትክሌት ጋር ተዋውቀው
ጎመን ቀይ ስር ሽንኩርት ካሮት ቲማቲም ዴንችና የመሳሰለትን ማምረት ጀመሩ:: በወረዲው
የታች ደግዲ ቀበላ ነዋሪ የሆነው አርሶ አዯር ሸተ ገሊ በጓሮ አትክሌት አምራችነቱ ተጠቃሽ
ነው:: አቶ ሸቴ የጓሮ አትክሌት አምርቶ ሇገበያ በማቅረቡ በቤተሰቡ ህይወትና በገቢው ሊይ
አስዯናቂ ሇውጥ ታይቷሌ:: በ1998 ዓ.ም አቶ ሸቴ ከአትክሌት ሽያጭ 5ሺ ብር ገቢ
አግኝቷሌ:: በ1999 ዓ.ም መጨረሻ ዯግሞ 6ሺ ብር እንዯሚያገኝ ግምት አሇው::
የጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዲ አትክሌት አምራች አርሶ አዯሮች የአትክሌት ምርታቸው ሳይበሊሽ
ሇረጅም ጊዛ እንዲይቆይ የፇጠሩት መሊ ዯግሞ በአዴናቂነቱ ተጠቃሽ ነው:: በተሇይ በብዚት
የሚያመርቱት ሽንኩርት ሳይበሊሽ ሇረጅም ጊዛ እንዱቆይ ማዴረግ ችሇዋሌ:: የወረዲው አርሶ
አዯሮች በአንዴ ወቅት የሚያመርቱት አትክሌት ሇገበያ ሲያቀርቡት ዋጋው እየረከሰባቸው
ተቸግረው ነበር::
ሽንኩርት ከማሳ እንዯተነቀሇ ሥሩንና ቅጠለን መቁረጥ የተሇመዯ ነው:: የወረዲው አርሶ
አዯሮች ግን ሽንኩርቱን ከነቀለ በኋሊ ከነስሩና ቅጠለ በማቆየታቸው ሽንኩርቱን ሇሦስት ወራት
ሳይበሊሽ ማቆየት ችሇዋሌ:: ይህም ዳ በአንዴ ወቅት የሚዯርሰውን ሽንኩርት እንዯዯረሰ
በርካሽ ከመሸጥ አቆይተው በጥሩ ዋጋ ሇመሸጥ አስችሎቸዋሌ::
የአገራችን ገበሬዎች ተስማሚውን ቴክኖልጂ ካገኙና መጠነኛ ዴጋፍ ከተዯረጋቸው
በአስተሳሰባቸውና በኑሯቸው ሇውጥ እንዯሚያመጡ ይህ የኮሚሽኑ ተሞክሮ ያመሇክታሌ::
አርሶ አዯሩ ተጨባጭ ውጤት ካየ ሇመናት ከተጠናወተው #ሺ ቢታሇብ ያው በገላ…$
ከሚሇው አለታዊ አመሇካከት ሉሊቀቅ እንዯሚችሌ የቅርብ ጊዛ ገጠመኞች ያስረዲለ:: ውጤት
እየተገኘ በሄዯ ቁጥር ዯግሞ #ያረሰማ ጎበዜ እርፍ የነቀነቀ ወፍጮው እያጓራ መስከረም ሇቀ$
የሚሇው ብሂሌ ይበሌጥ ይቀናቀናሌ::