Professional Documents
Culture Documents
BP - Betel Consumers Cooperative1431273562 PDF
BP - Betel Consumers Cooperative1431273562 PDF
BP - Betel Consumers Cooperative1431273562 PDF
ማህበር ተሞክሮ
የአማካሪ ምክር ቤት
ስራ አስኪያጅ
የማኔጅመንት ኮሚቴ
ስልጠና ሲሰጥ
ማህበሩ በ6 ዓመታት ውስጥ ያስመዘገባቸው
ውጤቶች
* የሕብረት ሥራ ፅንሰ ሀሳብ በአባላቱ እና በማህበረሰቡ ውስጥ በመፍጠር
የአባላትን ቁጥር በአጭር ጊዜ ከ1117 በላይ ማድረስ መቻሉ፡-
* በጥቅሉ ከ17 በላይ አምራች ተቋማት እና አስመጭጋር የገበያ ትስስር
የተፈጠረ ሲሆን ለአብነት፡- ሰላሌ ገበሬዎች ፤ኬላ ገበሬዎች፤ደብረጽጌ
ገበሬዎች፤ጥምረት አግሮ ኢንደስትሪ፤ከአስመጪ እናላኪ፤ከኢንዱስትሪ
አምራቾች
–ምንጃር ከሰም ኅብረት ሥራ ዩኒየን
–በቾ ወሊሶ ኅብረት ሥራ ዩኒየን
–መቂ ዩኔየን (ሽንኩርት )አምራች
–ቅቤ እና አይብ ከደብረጽጌ በssg
የተደራጁ እንስቶች
–ሃርሜ ወተት ከሱልልታ
–ከአዋሽ መልካ ዩኒየኒና
– ከምዕራብ ዩኒየን
…………..የቀጠለ
• ማህበሩ ከተለያዩ የግብርና ኅብረት ሥራ ዩኒየኖች ጋር በጋራ በመስራት በሸማቹ
እና በአምራቹ መካከል ቀጥታ ትስስር በመፍጠር የግብይት ሰንሰለት ለማሳጠር
ተችሏል፣
• በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ አምራች ገበሬዎች ያለባቸውን የገበያ ችግር
ለመፍታት የራሱን ጥረት አድርጓል፡-
ለአብነት፡- በ2006 ዓ/ም በሰሜን ሸዋ አካባቢ በነበሩ ካሮት አምራች አርሶ አደሮች
የነበረባቸውን የገበያ ችግር ለመፍታት 60 ኩ/ል አንድ ኪሎ ዋጋ ብር 0.30
የነበረውን በ3.00 ብር በመረከብ ገበያውን ለማረጋገት ተችሏል፡፡
• በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ አምራች ተቋማት ጋር የገበያ ትሥሥር በመፈጠር
ለተቋማቱ አማራጭ ገበያ ተፈጥ…ል፣ ለምሳሌ የጽዳት እቃ ውጤቶች በመረከብ፣
……..የቀጠለ
* በማህበሩ በኩል ለ33 ቋሚ ሰራተኞች እና ለ18 ጊዜያዊ ሰራተኞች የሥራ ዕድል
ተፈጥ…ል፡፡
* በጥቅሉ ተቋሙ በተማረ የሰው ኃይል እንዲመራ እና ዘመናዊ የአሰራር
ስርዓቶችን መዘርጋት ችለናል፡-
ምሳሌ፡- ፒችትሪ፤ ካይዘን የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት ግልፅ የሆነ የፋይናንስና
ሰነድ አያያዝ፣ የስቶክ አያያዝና አገልግሎት አሰጣጥ ለውጥ ማሳየት ችለናል፡፡
…….የቀጠለ
-----
በማህበራዊ አገልግሎት ዙሪያ
• 13 የችግረኛ ቤተሰቦች ህጻናት እስከ 15ሺህ ብር በጀት በአመት በመመደብና
የትምህርት ወጭያቸውን በመሸፈን ያስተምራል፣
• ማህበሩ ከ50 በላይ አረጋዊያን የማገዝ ሥራ ላይ ተሳታፊ ሆኗል፡፡
• ማህበሩ ከሚገኝበት የወረዳ አስ/ር ጋር በጋራ በመሆን ቤተ መጻህፍት
የመጻህፎችን በማሟላት እገዛ አድር ል፡፡
• ለተለያዩ የአካባቢ ልማታዊ ስራዎች ላይ ህብረት ስራ ማህበሩ በየዓመቱ
ለሁለቱም ወረዳዎች ድጋፍ አድር¹ል፡፡
• ለህዳሴ ግድብ በየዓመቱ የ10,000.00 አስር ሺህ ብር ቦንድ መግዛት
ችለናል ፡፡
• በአካባቢው ለሚገኙ ድጋፍ ላጡ ቤተሰቦች በየዓመቱ የምግብ እና የገንዘብ
ድጋፍ ተደር ል፡፡
የአባላት ተጠቃሚነት…
• በአማካይ በ1 ዓመት ውስጥ ማህበሩ ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት
የግብይት እንቅስቃሴ ለአባላት እና ለአካባቢው ህብረተሰብ ያካሂዳል፡፡
አመሰግናለሁ!!
ህብረት ስራ ማህበራት ዘላቂ
ልማትን ያረጋግጣሉ!