Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 2

መዝሙር ለጌታ

እኔስ ቃሉን ስገልጠው የገረመኝ

የእምነት አባት ስላለኝ ስላለኝ

እኔስ ቃሉን ስገልጠው መንፈስ ነካኝ

የእምነት አባት ስላለኝ ስላለኝ

ብቻውን ቆሞ በአደባባይ

ትወራረደ ጌታን ሊታይ

በእሳት ተገልጦ አስደንቆታል

የኤልያስ አምላክ እኔስ ገርሞኛል

ቢወዳደሩ ከእግዚአብሔር ጋራ

ፊት ብቧጥጡ በዓል ቢጠራ

ሳይመጣ ቀርቶ ጉድ አረጋቸው

አንድም ሳይቀሩ አስጨረሳቸው

አዝ:- ነገር አለኝ እኔስ ነገር አሃሃ (፪ x)

አለና ሚወጋ በጠላት ሰፈር

ጩኸት አለኝ እኔስ ነገር አሃሃ (፪ x)

በሰባተኛው ቀን ይፈርሳል ቅጥር

ይታመናል እግዚአብሔር ይታመናል (፬ x)

አዋጅ ቢታወጅ አዋጁን ሽሬ

አመልከዋለሁ ጌታ ነው ክብሬ

የዳንኤል አምላክ የማመልከዉ

አዋጅ ገልብጦ ሚያዘምር ነዉ (፪ x)


አኔማ አዋጅ ቢታወጅ እኔማ አዋጁን ሽሬ

እኔማ አመልከዋለሁ እኔ ጌታ ነው ክብሬ (፪ x)

አዝ:- ነገር አለኝ እኔስ ነገር አሃሃ (፪ x)

አለና ሚወጋ በጠላት ሰፈር

ጩኸት አለኝ እኔስ ነገር አሃሃ (፪ x)

በሰባተኛው ቀን ይፈርሳል ቅጥር

ይታመናል እግዚአብሔር ይታመናል (፬ x)

መነሻም የለኝ ከተደፋሁ

በዙፋኑ ሥር አመሻለሁ

ፊቱ ወድቄ ተባረክ ስለዉ

ይለቅልኛል መንፈሱን ሰማይ ክፍት ነዉ (፪ x)

እኔማ ማምለክ ጀምሬ እኔማ መቼ አቆማለሁ

እኔማ የነካኝ ክብር እኔ ለየት ያለ ነው (፪ x)

አዝ:- ነገር አለኝ እኔስ ነገር አሃሃ (፪ x)

አለና ሚወጋ በጠላት ሰፈር

ጩኸት አለኝ እኔስ ነገር አሃሃ (፪ x)

በሰባተኛው ቀን ይፈርሳል ቅጥር

ይታመናል እግዚአብሔር ይታመናል (፬ x)

You might also like