5

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

5 ኛ ክፍል ሂሳብ ፈተና

I. ትክክል የሆነውን እውነት ስህተት የሆነውን ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ::


1. ጠሪው ከቆጣሪው የሚያንስ ክፍልፋይ መደበኛ ክፍልፋይ ይባላል።

2. አንድ ክፍልፋይ በሙሉ ቁጥርና በክፍልፋይ ከተገለፀ ቁጥሩ ድብልቅ ቁጥር ተብሎ ይጠራል።
3. ተመሳሳይ ጠሪ ያሏቸው ሁለት ክፍልፋዮችን ስናወዳድር ቆጣሪው ትንሽ የሆነው ክፍልፋይ ይበልጣል።
4. ተመሳሳይ ቆጣሪ ያሏቸውን ክፍልፋዮች ለመደመር ቆጣሪያቸውን እንዳለ በመውሰድ ጠሪዎቻቸውን ብቻ መደመር ነው።
5. ተመሳሳይ ቆጣሪ ያላቸውን ክፍልፋዮች ለመቀነስ ቆጣሪያቸውን እንዳለ በመውሰድ ጠሪዎቻቸውን መቀነስ ነው
6. አስረኛ ማለት ቆጣሪው አሥር የሆነ ክፍልፋይ ማለት ነው፡፡
7. አስርዮሽ ቁጥር ላይ ከአስርዮሾች በኋላ ዜሮ መጨመር የቁጥሩን ዋጋ ይለውጠዋል፡፡
1
8. ማለት አንድ ፐርሰንት ማለት ነው፡፡
100

9. ተለዋዋጭ ማለት ቋሚ ያልሆነ ዋጋው የሚቀያየር ማለት ነው፡፡


10. 6ሸ፣ 15ቀ እና 36ዘ ተመሳሳይ ቁሞች ናቸው፡፡
II. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ::
23 13 23 117
11. ከሚከተሉት ውስጥ መደበኛ ክፍልፋይ የሆነውየቱ ነው? ሀ ለ ሐ3 መ
20 20 20 25

12. ከሚከተሉት ውስጥ ኢ መደበኛ ክፍልፋይ የሆነው የቱ ነው?


23 113 203
ሀ ለ ሐ መ ሁሉም
20 20 100
1 1 3 1
13. አንድ ተማሪ በቀን ለአራት ሰዓት ያህል ቢያጠና የቀኑን ስንት ስንተኛውን አጥንቷል? ሀ ለ ሐ መ
3 5 4 4
6 21
14. + = _____ ሀ 7 ለ 9 ሐ 10 መ 12
3 3

15. መሰረት 3 ብርቱካኖችን ለሁለት ልጆቿ እኩል አካፈለቻቸው። እያንዳንዱ ልጅ ስንት ስንት ብርቱካኖች ይደርሱታል?
2 3 3 1
ሀ ለ ሐ መ
3 2 4 4
561
16. ወደ አስርዮሽ ቁጥሮች ሲቀየር _____________________ ነው፡፡ ሀ 0. 561 ለ 0.61 ሐ 0. 521 መ 0. 610
1000

17. ከሚከተሉት አስርዮሽ ቁጥሮች ውስጥ ትልቁ የቱ ነው? ሀ 7.89 ለ 7.98 ሐ 78.9 መ 87.9

18. 0.85+0.55 = _________ ሀ. 1.40 ለ. 2.43 ሐ. 1.85 መ. 32.4

19. 0.27-0.15= _____________ ሀ. 0.21 ለ 0.12 ሐ 0.31 መ 0.25


1 1 3 1
20. ሀምሳ ፐርሰንት ወደ ክፍልፋይ ሲቀየር __________ነው፡፡ ሀ ለ ሐ መ
5 2 4 4

You might also like