Professional Documents
Culture Documents
Phone Reparing Hand Out PDF
Phone Reparing Hand Out PDF
የ ሞባይልና ስማርት
ስልኮች
ጥገ ና ማን ዋል
ዝግጅት -በሞባይልና የ ስማርት ስልኮች ጥገ ና የ ትም/ክፍል
አዲስ አበባ- ኢትዮÉያ
መጋቢት 2009 ዓ.ም.
ማውጫ
ይህ የ ሚያ ገ ለግለው ከቦታ ቦታ በመን ቀሳ ቀስ (ለምሣሌ መኪና ዎች ላ ይ ያ ሉ ሬድዮ በመጠቀም) መረጃ መለዋወጥ ይቻል
ነ በር፤ ነ ገ ር ግን ይህን ለማድረግ አን ድ ትልቅ አን ቴና በትልቅ ቦ ታ መተከል ነ በረበት፤ በትን ሹ ከፍ ተብሎ በተሰቀለው አን ቴና
ላ ይ ቢያ ን ስ 25 ቻና ል ይኖረዋል፤ ስለ ዚህ አን ቴና በብዛ ት ስላ ልነ በረ ይጠቀሙ የ ነ በሩት ሰዎች ትን ሽ ነ በሩ፡ ፡ ስልክ ከመጣ
በሁዋላ ግን አን ቴና በቁጥር በዛ ብሎ አን ድ ከተማን በትን ን ሹ ከፋፍሎ በአን ድ አን ቴና ብዙ ሰዎች መጠቀም እን ዲችሉ ሆነ ፡ ፡
በአን ድ ሬዲዮ ጣቢያ እስከ 13 ኪ.ሜ ድረስ መጠቀም ሲቻል በስልክ አን ቴና ግን አን ድ ሠው ስልክ እያ ወራ ብዙ ቦ ታ
በመቶ የ ሚቆጠሩ ኪሎ ሜትር መጓ ዝ ይችላ ል፡ ፡ ይህ የ ሚሆን በት ምክን ያ ት በየ ቦታው ያ ሉት የ ስልክ አን ቴና ዎች ተጠቃሚው ስልኩ
ሣይቋረጥበት እየ ተቀባበሉ አገ ልግሎት ሊሠጡት ስለሚችሉ ነ ው፡ ፡ በሌላ ቋን ቋ አን ቴና ው (የ ቴሌ) ከተማውን በ cell ከፋፍሎ
አገ ልግሎት ይሰጣል፤ አን ድ cell እስከ 26 እስኩዌር ኪ.ሜ ይሸፍና ል፡ ፡
1
1. 1
ሞባይል ስልክ የ ሶ ስት ነ ገ ሮች ውህደት ሲሆን ፤ እነ ርሱም ሃ ርድዌር፣ ሶ ፍትዌር፣ እና ኔ ትዎርክ ና ቸው፡ ፡ እነ ዚህ ሶ ስቱ ተሟልተው
ካልተገ ኙ የ ሚፈለገ ውን አገ ልግሎት ማግኘት አን ችልም፡ ፡
ሶ ፍትዌር፡ - ሶ ፍትዌር ማለት ፕሮግራም ወይም የ ትዕ ዛ ዞ ች ስብስብ ሲሆን የ ተለያ ዩ የ ሃ ርድዌር ክፍሎች ተረዳድተውና ተባብረው
እን ዲሰሩ ያ ደርጋል፡ ፡ ያ ለጤነ ኛ ሶ ፍትዌር አን ድ ስልክ ሊበራና በአግባቡ ሊሰራ አይችልም፡ ፡ በዋና ነ ት ሶ ፍትዌሮችን በሁለት
እን ከፍላ ቸዋለን ፤ እነ ርሱም ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተም (ሲስተም ሶ ፍትዌር) እና አፕሊኬሽን ሶ ፍትዌር (አፕስ ) ና ቸው፡ ፡
ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተም ዋና ው ስልኩ የ ሚን ቀሳ ቀስበት ሶ ፍትዌር ሲሆን በመጠኑም ትልቅ ነ ው፡ ፡ በአን ድ የ ሞባይል ስልክ ላ ይ አን ድ
ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተም ተጭኖበት እና ገ ኛለን ፡ ፡ የ ተለያ ዩ ስልኮች ላ ይ የ ተለያ የ አይነ ት ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተም ሶ ፍትዌሮች ይገ ኛሉ፡ ፡
እን ዲሁም ትና ን ሽ ኖኪያ ስልኮች ሲምቢያ ን (Symbian) ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተም የ ሚጠቀሙ ሲሆን ፤ ስማርት የ ሆኑት ኖኪያ ስልኮች
እና አን ዳን ድ ሌሎች ብራን ዶች የ ማይክሮሶ ፍት ን ብረት የ ሆነ ውን ዊን ዶውስ (Windows) ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተም ይጠቀማሉ፡ ፡
አፕሊኬሽን ሶ ፍትዌር አን ድ ስራ ለመስራት የ ምን ጠቀመው የ ሶ ፍትዌር አይነ ት ሲሆን ፤ በአን ድ ስልክ ላ ይ ብዙ አፕሊኬሽን
ሶ ፍትዌሮች ይገ ኛሉ፤ በመጠና ቸውም ትን ን ሽ ና ቸው፡ ፡ ለምሳ ሌ፡ - ሚሴጂ፣ ካሜራ፣ ፌስቡክ፣ አን ቲቫይረስ፣ እና ጌ ሞች አፕሊኬሽን
ሶ ፍትዌሮች ና ቸው፡ ፡
ኔ ትዎርክ፡ - ሞባይል ስልክ ለተለያ ዩ የ ረጅምና የ አጭር ርቀት ግን ኙነ ቶች የ ሚጠቀማቸው የ ተለያ ዩ ገ መድ አልባ ኔ ትዎርኮች ያ ሉት
ሲሆን ፤ ከእነ ዚህም መሐል ለመደዋወያ ፣ የ ፅ ሁፍ መልዕ ክት ማስተላ ለፊያ እና ለኢን ተርኔ ት መጠቀሚያ የ ሚያ ገ ለግለው ኔ ትዎርክ
አን ዱና ዋነ ኛው ነ ው፡ ፡
ይህም የ ኔ ትዎርክ አይነ ት ባሁኑ ጊዜ በተለያ ዩ ስልኮች ላ ይ በተለያ የ ደረጃ ይገ ኛል፡ ፡ ለምሳ ሌ፡ - ትና ን ሽ ስልኮች 2ጂ
(GSM ወይም GPRS ወይም EDGE) የ ሚባለውን የ ኔ ትዎርክ አይነ ት ብቻ የ ሚያ ስጠቅሙ ሲሆን ፤ ፍጥነ ቱም አነ ስተኛ ነ ው፤
ለምሳ ሌ የ 3 ደቂቃ ሙዚቃን በ8 ደቂቃ ዳውን ሎድ ማድረግ ያ ስችላ ል፡ ፡
ስማርት ስልኮች ደግሞ 2ጂውን ጨምሮ 3ጂ (WCDMA ወይም HSDPA) የ ሚባለውን ም የ ኔ ትዎርክ አይነ ት መጠቀም ያ ስችላ ሉ፤
ይህም ፍጥነ ቱ ከ2ጂ የ በለጠ ነ ው ለምሳ ሌ የ 3 ደቂቃ ሙዚቃን በ15 ሴኮን ድ ዳውን ሎድ ማድረግ ያ ስችላ ል፡ ፡ እን ዲሁም በአን ዳን ድ
ስማርት ስልኮች እነ ዚህን ጨምሮ 4ጂ (LTE) የ ሚባለውን ም የ ኔ ትዎርክ አይነ ት ልን ጠቀም እን ችላ ለን ፡ ፡ ይህም ከ3ጂ የ በለጠ
በጣም ፈጣን ነ ው፡ ፡
አጋጣሚ ግን የ ተደወለለት ሰው በኔ ትዎርክ ውስጥ ከሌለ “የ ደውሉላ ቸው ደን በኛ ከአገ ልግሎት መስ ጫ ክልል ውጭ ና ቸው”
የ ሚል መልእክት ይደርሰና ል፡ ፡ ስልካችን “ደን በኛው ከአገ ልግሎት ውጭ ነ ው” ካለ ምክን ያ ቶቹ
1. ደን በኛው የ ስልኩ ፓወር ጠፍቶ ይሆና ል፤
2. ደን በኛው ስልኩን Air plane mode (Flight mode) ላ ይ አድርጎ ት ይሆና ል ማለትም እራሱ ፈልጎ
ኔ ተዎርክ አጥፍቶ ይሆና ል፤
3. ደን በኛው ኔ ትዎርክ የ ሌለበት አከባቢ ሊሆን ይችላ ል፤
4. ደን በኛው ያ ለበት አከባቢ ያ ለው ቢቲኤስ busy ሊሆን ይችላ ል እና ለጊዜው ማስተና ገ ድ አይችልም ማለት ነ ው፤
BTS ለመጠቀም የ ኛ ሲምካርድ የ ቢቲኤሱን ኔ ትዎርክ ማን በብ አለበት፡ ፡ ስለዚህ ሲምካርዱ የ ቢቲኤሱ ተቆጣጣሪ ካምፓኒ
መሆን አለበት፡ ፡ ለምሳ ሌ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያ ሉ ቢቲኤሶ ችን የ ሚያ ስተዳድረው ኢትዮ ቴሌኮም ስለሆነ
የ ምን ጠቀመው ሲምካርድ የ ኢትዮ ቴሌኮም መሆን አለበት፤ በውጪ አገ ር ሲምካርድ የ ኢትዮ ቴሌኮምን ኔ ትዎርክ ልን ጠቀም
አን ችልም፡ ፡ ነ ገ ር ግን በኢትዮ ቴሌኮም ኔ ትዎርክ ውስጥ ሌላ ሲምካርድ ለመጠቀም ከፈለግን አን ዱ አማራጭ የ ሩሚን ግ
አገ ልግሎት (Roaming service) መጠቀም ነ ው፡ ፡ ይህን ለመጠቀም መሟላ ት ያ ለባቸው መስፈርቶች፡
1ኛ. ሲም ካርዱ የ ሩሚን ግ አገ ልግሎት መስጠት እን ዲችል ሲሙን የ ሸጠው ካምፓኒ እን ዲያ ስተካክል ማስደረግ
አለብን ፤ ይህን የ ምና ስደርገ ው እዛ ው ሲሙን የ ገ ዛ ን በት ቦ ታ ነ ው፤
1ኛ. ሞባይል ስልኮች በአይነ ታቸው በሁለት ጎ ራ የ ሚከፈሉ ሲሆን ፤ ስማርት ያ ልሆኑ ስልኮች (Feature phones) እና
ስማርት ስልኮች (Smart phones) ይባላ ሉ፡ ፡
3ኛ. ሞባይል ስልኮች በሲስተም ሶ ፍትዌራቸው ይከፋፈላ ሉ፤ ለምሳ ሌ አን ድሮይድ፣ አይኦ ስ፣ ዊን ዶውስ፣ እና ሲምቢያ ን ፡ ፡
4ኛ. ሞባይል ስልኮች በሲፒዩ አይነ ታቸው (CPU type) ይከፋፈላ ሉ፤ ሲፒዩ ማለት በስልኩ ቦርድ ላ ይ የ ሚገ ኝ እያ ን ዳን ዱን
የ ስልኩን እን ቅስቃሴ የ ሚቆጣጠር ዋና አይሲ ነ ው፡ ፡ ለምሳ ሌ Exynos፣ Broadcom፣ Qualcom፣ MEDIATEK፤ ይህም
ኦ ሪጅና ልና ኮፒ እን ዲሁም ጥሩ እና ጥሩ ያ ልሆኑ ስልኮችን ለመለየ ት ያ ስችለና ል፡ ፡ 5
5ኛ. ሞባይል ስልኮች በአይሚ ቁጥራቸው (IMEI number) ይከፋፈላ ሉ፤ አይሚ ቁጥር (IMEI number) ወይም ሴሪያ ል
ቁጥር የ ሚባለው 15 አሃ ዝ (digit) ቁጥር ሲሆን ፤ አን ድ የ ሞባይል ስልክ ከሌሎች ስልኮች የ ሚለይበት መለያ ው ነ ው፤
እያ ን ዳን ዱ ስልክ የ ራሱ ብቻ የ ሆነ አይሚ ቁጥር አለው፡ ፡
ኢን ተርፌስ (Interface)- ከቦርድ ጋር በመነ ካካት የ ሚገ ና ኙ አካላ ት የ ሚነ ካኩበት ብጫ ክፍሎች ና ቸው፤ ለምሳ ሌ፡ -
ማይክ ኢን ተርፌስ እና ኪይፓድ ኢን ተርፌስ ይገ ኛሉ፡ ፡
ኮኔ ክተሮች (Connectors)- ከቦርድ ጋር በመሰካት የ ሚገ ና ኙ አካላ ት የ ሚሰኩበት ጥርሶ ች ና ቸው፤ ለምሳ ሌ፡ - ባትሪ
ኮኔ ክተር፣ ቻርጀር ኮኔ ክተር፣ ሲምካርድ ኮኔ ክተር፣ የ መሳ ሰሉት ና ቸው፡ ፡
1ኛ. ፓወር እና ሎጂክ ክፍል (Power and Logic part)፡ - በዚህ ክፍል ውስጥ የ ሚገ ኙ ሶ ስት ዋና ዋና
አይሲዎች ሲፒዩ ፣ ሚሞሪ አይሲ፣ እና ፓወር አይሲ ና ቸው፤
2ኛ. መቀበያ ክፍል (RX part)፡ - በዚህ ክፍል ውስጥ የ ሚገ ኙ ሶ ስት ዋና ዋና አይሲዎች አርኤፍ ወይም ኔ ትዎርክ
አይሲ፣ ቪሲኦ ፣ እና ሲኦ ና ቸው፤
3ኛ. ማሰራጫ ክፍል (TX part)፡ - በዚህ ክፍል ውስጥ የ ሚገ ኙ ሁለት ዋና ዋና አይሲዎች ፓወር አምፕሊፋየ ር፣ እና
አን ቴና ስዊች ና ቸው፡ ፡
1. ሲፒዩ (CPU) - የ ስልኩን ሁሉን ም ስራዎች ይቆጣጠራል፡ ፡ ይህ አይሲ ሲበላ ሸ ብዙ ጊዜ ስልክ ሙሉ በሙሉ
አይበራም፡ ፡ ስለዚህ ማጽዳት እና ማሞቅ አልያ ም ሞዴሉ ተመሳ ሳ ይ ከሆነ ስልክ መቀየ ር አለበት፡ ፡ ኦ ሪጅና ል
ስልኮች እና ተመሳ ስለው የ ተሰሩ ስልኮች በዋነ ኛነ ት የ ሚለያ ዩ ት በሲፒዩ አቸው ነ ው፡ ፡ አብዛ ኛውን ጊዜ ተመሳ ስለው
የ ተሰሩ ስማርት ስልኮች ሲፒዩ ሚዲያ ቴክ (MEDIATEK) ነ ው፡ ፡ ይህን ሲፒዩ ው ላ ይ ልና ነ በው እን ቸላ ለን
ወይም ሲፒዩ -ዜድ (CPU-Z) የ ሚባል የ አን ድሮይድ አፕልኬሽን ስልኩ ላ ይ በመጫን ስን ከፍተው ይነ ግረና ል፡ ፡
2. ሚሞሪ አይሲ (Memory IC)- የ ስልኩ ሶ ፍትዌሮች እና የ ኛ መረጃዎች የ ሚቀመጡበት ሲሆን ፤ አብዛ ኞቹ ስማርት
ስልኮች ላ ይ በሶ ስት ክፍሎች የ ተከፈለ ነ ው፤ እነ ዚህም ራም (RAM)፣ ሮም (ROM)፣ እና ኢን ተርና ል ስቶሬጅ
(Internal Storage) ና ቸው፡ ፡ ራም የ ሚባለው ስራ የ ሚሰራበት ክፍል ሲሆን ጊዜያ ዊ መረጃዎችም
ይቀመጡበታል፡ ፡ ራም የ ሚሞሪ አይሲው ትን ሹ ክፍል ሲሆን ፤ በተለያ ዩ ስራዎች አብዛ ኛው ክፍሉ በሚያ ዝበት ጊዜ ስልኩን
ስን ጠቀመው የ መዘ ግየ ት ባህሪይ ያ መጣል፡ ፡ ሮም የ ስልኩ ሶ ፍትዌሮች የ ተጫኑበት ክፍል ነ ው፡ ፡ ኢን ተርና ል ስቶሬጅ
ደግሞ የ ኛ መረጃዎች የ ሚቀመጡበት ክፍል ነ ው፤ ይህ የ ሚሞሪ አይሲውን አብዛ ኛውን ክፍል ይይዛ ል፡ ፡
3. ፓወር አይሲ (Power IC) - ሀይል ከባትሪ በመውሰድ ለእያ ን ዳን ዱ የ ስልኩ አካላ ት የ ሚያ ስፈልጋቸውን ሀይል
እየ መጠን ያ ከፋፍላ ል፡ ፡ ይህ አይሲ ሲበላ ሽ ብዙ ግዜ ስልክ ሙሉ ለሙሉ አልበራ ይላ ል፤ በተለይ ትን ን ሽ የ ቻይና
ስልኮች ቻርጅ ላ ይ ተሰክተው እያ ለ ሲጠፉ የ ዚህ አይሲ መቃጠል ነ ው፡ ፡ አን ዳን ድ ግዜ ከተመሳ ሳ ይ ስልክ ላ ይ ይህን
አይሲ በመቀየ ር ሊስተካከል ይችላ ል፡ ፡ አብዛ ኛውን ግዜ ግን ሙሉ ቦርዱን መቀየ ር መፍትሄ ይሆና ል፡ ፡
4. አርኤፍ ወይም ኔ ትዎርክ አይሲ (RF or Network IC) - ከስልካችን የ ሚሰራጨውን መልዕ ክት ከተሸካሚ ሞገ ድ
ጋር ይቀላ ቅላ ል፤ ይህ ስራ ሞጁሌሽን ይባላ ል፡ ፡ እን ዲሁም የ ምን ቀበለውን መልዕ ክት ከተሸካሚው ሞገ ድ ይለያ ያ ል፤ ይህ
ስራ ደግሞ ዲሞጁሌሽን ይባላ ል፡ ፡
5. ቪሲኦ (VCO) - ተሸካሚ ሞገ ድ በሚፈለገ ው የ ፍሪኩዌን ሲ መጠን ያ መነ ጫል፡ ፡
6. ሲኦ (CO) - ሲፒዩ የ ሚጠቀምበትን ክሎክ ሲግና ል ወይም ፐልስ ያ መነ ጫል፡ ፡
7. ፓወር አምፕሊፋየ ር (Power amplifier) - ስራው ኔ ትዎርክ ማጣራት እና ማጉላ ት ሲሆን ፤ ከስልካችን
የ ሚሰራጨው መልዕ ክት ረጅም ርቀት እን ዲሄድ እና በአቅራቢያ ችን የ ሚገ ኝ የ ማሰራጫ ጣቢያ እን ዲደርስ ሃ ይል በመስጠት
ያ ስፈነ ጥረዋል፡ ፡ ይህ አይሲ ከተበላ ሸ ስልካችን ውስጥ ኔ ትዎርክ የ ተጣራ እና የ ተስተካከለ አይሆን ም፤ ስለዚህ
ኔ ትዎርክ በደን ብ አና ገ ኝም፡ ፡ ይህ አይሲ ከተበላ ሸ (short ካደረገ ) ስልክ ፓወሩ ይጠፋል፡ ፡ ብዙውን ጊዜ በርቶ
የ ነ በረ ስልክ ልክ ስን ደውል የ ሚጠፋ ከሆነ ችግሩ የ ፓወር አምሊፋየ ር ሊሆን ይችላ ል፡ ፡ ስለዚህ ከተመሳ ሳ ይ ስልክ
ፓወር አምሊፋየ ሩን መቀየ ር አለብን ፡ ፡
8. አን ቴና ስዊች (Antenna Switch) - አን ድ ሰው ጋር በምን ደውልበት ጊዜ ነ ፃ የ ሆነ ባን ድ ወይም የ ራዲዮ
ሞገ ድ ፍሪኩዌን ሲ ይፈልግልና ል፡ ፡
8
1.4 ለሞባይል ስልኮች የ ሃ ርድዌር ጥገ ና የ ሚያ ገ ለግሉ ዕ ቃዎች
1. መፍቻ
3. ዲሲፓወር ሰፕላ ይ
4. ማን ዋል
5. ቲነ ር(ዱለን ቴ)
6. ማይክሮቫይብሬተር(ክሊነ ር)
9
7. ሆት ኤይር ገ ን (ብሎወር)
8. ፔስት
9. ፒከር (ትዊዘ ር)
9. ሊድ
12. ጃምፐር ዋየ ር
13. የ ጠረጴዛ መብራት
14. ከቨር እና ስክሪን መፈልቀቂያ ዎች
15. አጉሊ መነ ፅ ር
16. ጓ ን ት
10
የ መልቲሜትር ጥቅሞች
ብሎወር አይሲዎችን ና ሌሎች ነ ገ ሮችን ለማሞቅና ለመቀየ ር ያ ገ ለግላ ል፤ ስን ጠቀመው እጀታውን ወደ ቦርዱ አስጠግተን ቀጥታ
ወደታች መያ ዝ አለብን ፡ ፡
ካውያ ና ሊድ ስክሪን ፣ ማይክ፣ ሪን ገ ርና ሌሎች ፕላ ስቲክ ያ ለባቸውን ኮኔ ክተሮች ከቦርዱ ጋር ለማገ ና ኘት ይጠቅሙና ል፡ ፡
ጃምፐር ዋየ ር የ ተቋረጠ የ ኤሌትሪክ መስመር ለ ማገ ና ኘት ይጠቅመና ል፤ ፕላ ስቲክ ቅብ ስለሆነ ጫፉን በጋለ ካውያ
እየ ጠረግን መጠቀም አለብን ፡ ፡
ቲነ ር(ዱለን ቴ)፣ ብሩሽ፣ እና ማይክሮቫይብሬተር(ክሊነ ር) ቦርድ ለማፅ ዳት ያ ገ ለግላ ሉ፡ ፡
የ ዲሲ ፓወር ሰፕላ ይ ጥቅሞች
11
OV - 3V - 3.6V - 4V
3ኛ. የ ዲሲውን ቮልቴጅ ቀስ እያ ልን መጨመርና ከባትሪው የ ቮልቴጅ መጠን በላ ይ በማድረግ ባትሪውን መቀስቀስም
ሆነ ቻርጅ ማድረግ ይቻላ ል፤ ከረን ቱ ከ1A ባይበልጥ ይመረጣል፡ ፡
12
1.5 መሠረታዊ ጥን ቃቄ (Safety)
የ ስልክ ጥገ ና በምን ሰራበት ጊዜ ጥን ቃቄ የ ምና ደርገ ው፡
1ኛ ለመጠገ ኛ ዕ ቃዎቻችን ፣
2ኛ ለምን ጠግነ ው ስልክ፣
3ኛ ለራሳ ችን ፣ እና
4ኛ ለደን በኞቻችን ነ ው፡ ፡
ስለዚህ የ ሚከተሉትን የ ጥን ቃቄ ህጎ ች (Safety Rules) ልን ተገ ብራቸው ይገ ባል፡ ፡
2ኛ. ከረን ት (I) - በአን ድ ሰኮን ድ ውስጥ የ ሚጓ ዙ የ ኤሌክትሪክ ቻርጆች መጠን ነ ው፡ ፡ ሁለት አይነ ት ከረን ት አለ፤ ኤሲ
እና ዲሲ፡ ፡ ሞባይል ስልክ የ ሚጠቀመው አማካይ ከረን ት ከ0.06A - 0.35A ነ ው፡ ፡
3ኛ. ሬዚዝታን ስ (R) - የ ኤሌክትሪክ ፍሰቱን የ መገ ደብ እና የ መግታት መጠን ነ ው፡ ፡
የ ኤሌክትሮኒ ክስ ኮምፖነ ን ቶች
- ካፓሲተር - የ ኤሌክትሪክ ቻርጆችን በማጠራቀም ፍሰቱን ያ ጣራል፡ ፡
- ኢን ዳክተር - የ ኤሌክትሪክ ፍሰትን ያ ጣራል፡ ፡
- ሬዚዝተር - የ ኤሌክትሪክ የ ፍሰት መጠን ን (ከረን ት) ይገ ድባል /ይመጥና ል፡ ፡
- ፊዩ ዝ - ከመጠን በላ ይ የ ሆነ የ ኤሌክትሪክ ፍሰትን ይቆጣጠራል፡ ፡
- ዚነ ር ዳዮድ - የ ቮልቴጅ መጠን ን ይቆጣጠራል፡ ፡
የ ኤሌክትሮኒ ክስ ኮን ቲኒ ቲ ሁለት እግሩ ላ ይ ኮን ቲኒ ቲ ከግራውን ድ
ኮምፖነ ን ት ጤነ ኛው የ ተበላ ሸው መልክ መጠን ጋር
ካፓሲተር X ግራጫ፣ ቀላ ያ ለ ፣ ቢጫ ተለቅ ያ ለ
፣ ጥቁር
ኢን ዳክተር X ጥቁር፣ ቀይ፣ ሰማያ ዊ፣ ተለቅ ያ ለ X
አረን ጓ ዴ
ሬዚዝተር <50Ω X ጥቁር ትን ን ሽ X
>50Ω X X (1
ያ ነ ባል)
ፊዩ ዝ X ቀይ፣ ሰማያ ዊ፣ ቡኒ ትን ሽ X
ዚነ ር ዳዮድ X ጥቁር ትልቅ
አን ፀ ባራቂ ትን ሽ
ምልከት ይህ ማለት
ካፓሲተር
C
L ኢን ዳክተር
R ሬዚዝተር
F ፊዩ ዝ
ዳዩ ድ
ማይክራፎን
ስፒከር
ቫይብሬተር
M
ኮኔ ክተር
X
J ኢን ተርፌስ
S ስዊች
R Z
አይሲዎች
D N
14
1. የ ቻርጅ መን ገ ድ
ፓወርአይሲ
ወይም
+ ባትሪ
ረዳትፓወርአይ
ሲ
2. የ ሲም ካርድ መን ገ ድ
ፓወር
ኦ ይሲ
ሲም አይሲ
ኮኔ ክተር
ሲፒዩ
ኪይፓድ አይሲ
ኢን ተርፌስ
1ኛ. የ ስልኩን ባለቤት የ ስልኩ ችግር የ ተፈጠረ በትን ትክክለኛ ሁኔ ታ እና ግዜ መጠየ ቅ፤ በሽታውን ያ ልተና ገ ረ መድሃ ኒ ት
አይገ ኝለትም እን ደሚባለው፤
2ኛ. የ ተለያ ዩ ለመመርመሪያ የ ሚያ ገ ለግሉ እቃዎችን ለምሳ ሌ ዲሲ ፓወር ሰፕላ ይ መልቲ ሜትር እና ማን ዋል በአግባቡ መጠቀም፤
15
3ኛ. ከቀላ ል ወደ ከባድ (from simple to complex) መሄድ፤ በስልክ ጥገ ና ቀላ ል ስራ የ ሚባሉት የ ስልኩን
የ ተለያ ዩ ግልጋሎቶችን አጠቃቀም ማሳ ወቅ እና መቼቱ (Settings) ዉስጥ የ ሚስተካከሉ ነ ገ ሮችን ማስተካከል ና ቸው፡ ፡
Settings ዉስጥ በመግባት የ ሚስተካከሉ ብዙ የ ስልክ ችግሮች አሉ፤ ለምሳ ሌ Volume, Brightness, Dual
SIM, Call reject, Magic voice, Flight mode, Internet configuration, Internet
cost reduction, TalkBack/VoiceOver
4ኛ. የ ሃ ርድዌር ምርመራ በምና ደርግበት ጊዜ ከውጭ አካላ ት ወደ ውስጥ አካል (from outside to inside) መሄድ፤
ለምሳ ሌ አልበራ ላ ለ ስልክ ከባትሪ መጀመር፣ ቻር ጅ አላ ደርግ ላ ለ ስልክ ከቻርጀር መጀመር፣ ሚሞሪ ካርድ አላ ነ ብ ላ ለ ስልክ
ከሚሞሪ ካርዱ መጀመር፣ እን ዲሁም ስክሪኑ ነ ጭ ለሆነ ስልክ ከስክሪኑ መጀመር፤
ይህም ማለት በመጀመሪያ እነ ዚህ አካላ ት ከቦርዱ ጋር በደን ብ መገ ና ኘታቸውን ማረጋገ ጥ፤ በመቀጠል እነ ዚህን የ ውጭ አካላ ት
በሌላ ቀይሮ መሞከር፤ ከዚህ በኋላ ችግሩ ካልተፈታ ወደ ውስጠኛው አካል ማለትም ወደ ቦርዱ መሄድ፤ ቦርዱ ላ ይም ቢሆን
በመጀመርያ ኮኔ ክተር ወይም ኢን ተርፌስ፣ ቀጥሎ መስመር (flow path)፣ ከዚያ ም ኤሌክትሮኒ ክ ኮምፖነ ን ቶች፣ በመጨረሻ
አይሲ ላ ይ ብን ሰራ የ ተሻለ ነ ው፡ ፡
5ኛ. ለጥን ቃቄ ESD remover መጠቀም፤ ESD (Electro Static Discharge) ማለት ለምሳ ሌ ቦርድ ላ ይ
ያ ሉ አይሲዎችን በጣታችን በምን ነ ካበት ጊዜ ከሰውነ ታችን የ ሚወጣ የ ኤሌክትሪክ ሀይል አይሲውን ሊያ ቃጥለው ይችላ ል፡ ፡
ስለዚህ የ እጅ ጓ ን ት ወይም ለዚህ ተብሎ የ ተሰራ ground የ ሚደረግ የ እጅ ብራስሌት መጠቀም ያ ስፈልጋል፡ ፡
ግራውን ድ
16
ችግሮች
17
- አብዛ ኞቹ ኖኪያ ስልኮች ላ ይ የ ሬዚስታን ስ መጠኑ 47KΩ የ ሆነ ሬዚዝተር አለ፡ ፡ መጠኑን በመለ ካት
ካነ ሰ መቀየ ር፡ ፡ ማኑዋል ወይም ሀርድ ላ ይብረሪ በመጠቀም ሬዚዝተሩን ማግኘት ይቻላ ል፡ ፡
R47KΩ
CPU
(ሲፒዩ )
- ለቻይና እና ለሳ ምሰን ግ ስልኮች ቻርጂን ግ አይሲን ማጽዳት/መቀየ ር
- ለአን ዳን ድ ኖኪያ ስልኮች ረዳት ፓወር አይሲን ማጽዳት ወይም መቀየ ር፡ ፡
ሚሞሪ
አይሲ
ባትሪ
በመጀመሪያ ዲሲ ፖወር ሰፕላ ይ በመጠቀም ስልኩ የ ማይበራበትን ምክን ያ ት ማወቅ፡ ፡ (ይህ ከዚህ በፊት
ተብራርቷል)
ምክን ያ ቶቹ፡ የ ባትሪ ችግር፣ የ ተቋረጠ መስመር (open circuit)፣ ሾርት ያ ደረገ (short
circuit)፣ እና የ ሶ ፍትዌር ችግር (Software problem) ና ቸው፡ ፡ የ እያ ን ዳን ዳቸው መፍትሄ
እን ደሚከተለው ይሆና ል፡ ፡
ሀ.የ ባትሪ ችግር (ስልኩ በዲሲ ከበራ እና ከረን ቱ ከ0.06A – 0.35A ካነ በበ)
18
ለ. የ ተቋረጠ መስመር(open circuit)(ማብሪያ ና ማጥፊያ ውን ስን ጫን ከረን ቱ 0.00A ከሆነ )
ሐ.ማሣ ያ ደረገ (Short circuit) (ማብሪያ ና ማጥፊያ ውን ስን ጫን ወይም ከመጫና ችን በፊት ከረን ቱ
ከ0.45A በላ ይ ከሆነ ፣ ወይም አን ድ ቁጥር ላይ ቀጥ ብሎ ከቆመ ወይም ቮልቴጁ እና ከረን ቱ ወደ 0
የ ሚመለሱ ከሆነ )
19
- ከረን ቱ ከዲሲው አቅም በላ ይ ከሆነ ና ወደ ዜሮ የ ሚመለስ ከሆነ ቮልቴጁን መቀነ ስ፤ ከጋለው አይሲ
አካባቢ ያ ሉ ከባትሪ ኮኔ ክተር ፖዘ ቲቭ ጋር ግን ኙነ ት ያ ላ ቸውን ካፓሲተሮች (ሁለቱም እግራቸው
ከባትሪ ፖዘ ቲቭ ጋር ኮን ቲኒ ቲ የ ሚሰጡትን ) አን ድ በአን ድ እየ ነ ቀሱ ስልኩን በዲሲ ለማብራት
መሞከር፤ እን ዲሁም የ ተነ ቀለውን ካፓሲተር ኮን ቲኒ ቲ መለካት፤ ችግሩ ካልተስተካከለ ካፓሲተሩን
መመለስና ሌላ መን ቀል፡ ፡ በመጨረሻ አይሲውን በመን ቀል እን ደገ ና መትከል አልያ ም ቦርድ መቀየ ር፡ ፡
ፓወር
አምፕሊፋ
የር
ባትሪ ኮኔ ክተር ፓወር
አይሲ
ሲፒዩ
ሲፒዩ
GND
ሚ
ሚሞሪ
ሚሞሪ
ሞሪ
አይሲ
አይሲ
አይሲ
-
ስልኩን ፍላ ሽ/ፎርማት ማድረግ፤ ፍላ ሽ ማድረግ ማለት የ ስልኩን ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተም በማጥፋት ሌላ
ተመሳ ሳ ዩ ን መጫን ማለት ነ ው፤ ይህን ወደፊት እና የ ዋለን
ii. በራሱ ጊዜ የ ሚጠፋ ስልክ
20
- የ ሶ ፍትዌር ችግር ከሆነ - ሴሪያ ል ቁጥሩ በጥያ ቄ ምልክት አይሆን ም፤ ለዚህ መፍትሄ ፍላ ሽ
የ ሚገ ኝበት ቦ ታ
- ስክሪን ኮኔ ክተር አከባቢ
- ከስክሪን ኮኔ ክተር ጀርባ
- በፓወር እና ሎጂክ ክፍል ውስጥ
አን ዳን ድ ሞዴሎች እን ደ 6085፣ N70፣ N72…… ያ ሉ ሁለት ዲስፕሌይ አይሲ ይኖራቸዋል
የ ተገ ለበጠ ምስል ለሚያ ሳ ይ ስልክ
- ለአን ዳን ድ ስልኮች እን ደ 1600 ያ ሉ *#5511# በመጫን ይስተካከላ ል
- ለታጣፊ ስልች ከቨሩ ላ ይ የ ምትገ ኘውን ማግኔ ት ማስተካከል
የ ብርሃ ን ችግሮች
- ሙሉ ለሙሉ ብርሃ ን የ ሌለው ስልክ
- በተወሰነ መልኩ ብርሃ ን የ ሌለው (ስክሪን ላ ይ ወይም ኪይፓድ ላ ይ ብቻ)
- ብርሃ ኑ ብልጭ ጥፍት የ ሚል
- ብርሃ ኑ በርቶ የ ቀረ
- የ ደበዘ ዘ ብርሃ ን
መፍትሄ ፡ - የ ስልኩን መቼት (ሴቲን ግ) ማየ ት
Setting -----Display------ Backlight---- Normal
አራትመአዘ ን አን ፀ ባራቀ
የ ተች ችግሮች
- ሙሉ ለሙሉ አለመስራት
- በተወሰነ መልኩ አለመስራት
- የ ሚዘ ባርቅ
መፍትሄ ፡ - ተቹ ከቦርድ ጋር የ ተገ ና ኘበትን ቦታ ማየ ት- ማፅ ዳት ወይም መበየ ድ
- ተች አይሲውን ማሞቅ
- ተቹን መቀየ ር
(EMIF IC)
ሲፒዩ
ኪይፓድ አይሲ
ይህ ሲምፕል ማትሪክስ የ ሚለባው የ ኪይፓድ አደረጃጀት ነ ው፤ ሌሎች ደግሞ ኮምፕሌክስ ማትሪክስ የ ሚባለው ሊኖራቸው ይችላ ል
ችግሮች
23
መፍትሄ
ኢዳክተር ኢን ዳክተሮች
ፓወር
ማይክ ኤርፒስ (የ ጆሮ ሰፒከር)
አይሲ
ኤርፎን ሪን ገ ር (ላ ውድ ስፒከር)
ኢን ዳክተሮች
24
ችግሮች
i. የ ኔ ድምጽ ለሌሎች የ ማይሰማ ከሆነ
መፍትሄ፡ - ማይክ የ ምትገ ኝበት ቦታ ያ ለቸውን ቀዳዳ ማየ ት
- ማይክን ማየ ት እግሮቹ አለመጣመማቸውን አለመሰበራቸውን መበየ ዳቸውን ( ቀዩ ፓዘ ቲቨ ላ ይ ጥቁሩ ነ ጌ ቲቭ ላ ይ)
- የ ማይክን ኮን ቲኒ ቲ መለካት
በአን ድ አቅጣጫ ከ350Ω-950Ω ማን በብ አለበት በሌላ አቅጣጫ 1 ወይም ∞ማን በብ አለበት
- የ ማይክ ኢን ተርፌስን ማጽዳት
ሪን ገ ር አይሲ
7 9 7
25
ፓወር
አይሲ
ሲም ኮኔ ክተርሲም አይሲ
ችግሮች
ስልኩ ከሚከተሉት አን ዱን ከፃ ፈ
የ ሚገ ኝበት ቦ ታ
- ሲም ኮኔ ክተር አካባቢ
- ከሲም ኮኔ ክተር ጀርባ
አን ዳን ድ ስልኮች ላ ይ በሲም አይሲ ፋን ታ ካፓሲተሮች ሬዚዝተሮችና ኢን ዳክተሮች ይኖራሉ
ሌላ ችግር
ስልኩ ከሚከተሉት አን ዱን ከፃ ፈ
- Invalid Sim card
- Sim card is not valid
- Wrong sim card
- Sim card locked
- Sim card restricted
- Sim card not accepted
አን ቴና
አን ቴ
አን ቴ አር
ናና ኤፍ/
ስዊች
ስዊች ኔ ትወርክ
አይሲ
ፓወር
አምፕሊፋ
ትልቅ /ቢጫ/ጥቁር
የር ቪሲኦ
ካፓሲተር
ችግሮች
- አን ቴና ኢን ተርፌሱን ማጽዳት
- አን ቴና ስዊቹን ማሞቅ
i.ከብሉቱዝ ጋር የ ተያ ያ ዙ ችግሮች
- መቼቱን (ሴቲን ጉን ) ማስተካከል - on
- Visibile
- paired
- delete some peer list if it is full (ጥን ድ
የ ሆኑ
ስልኮች ዝርዝር ሞልቶ ከሆነ ማጥፋት)
- ስልኩን ሪስቶር ማድረግ አሊያ ም ከብሉቱዝ ጋር ተመሳ ሳ ይ የ ሆኑ አፕሊኬሽኖችን መጠቀም - ብሉቱዝ አን ቴና
ቼክ ማድረግ
- ለአን ዳን ድ ኖኪያ ስልኮች ብሉቱዝ አይሲን ማሞቅ/መቀየ ር
ነ ጭ ኮምፖነ ን ት
ብሉቱዝ አይሲ
28
የ ሚገ ኝበት ቦ ታ
- ለአብዛ ኞቹ ስልኮች ካሜራ ኮኔ ክተር አካባቢ
- ሚሞሪ ካርዱን በሌላ ሚሞሪ ካርድ መሞከር ምክን ያ ቱም ተጭሮ፣ ተሰን ጥቆ ፣ በኮድ ተቆልፎ፣ ወይም በቫይረስ ተጠቅቶ
ሊሆን ስለሚችል
- የ ሚሞሪ ካርድ ማቀፊያ ውን ጫን ጫን ማድረግ፤ ኮኔ ክተሩን ማጽዳት መበየ ድ አልያ ም መቀየ ር
- ሪስቶር ማድረግ
- ለአን ዳን ድ ኖኪያ ስልኮች ሚሞሪ ካርድ አይሲን ማሞቅ/መቀየ ር
በአን ድ ጎ ኑ ረዘ ም ያ ለ አራት መአዘ ን አን ፀ ባራቂ ባለ 11 ፕሪን ት
አን ዳን ድ ሞዴሉች ላ ይ ለምሳ ሌ 3110፣ 5200፣ 6300 ከዚህ ጋር አብሮ ሌላ አራት መአዘ ን ጥቁር ባለ 16 ፕሪን ት አይሲ
ይኖራል 29
አይፎን መጠገ ን ለማወቅ መፍታት ማወቅ ይኖርብና ል ቀጥሎ ዋና ዋና አካሎችን መለየ ት የ ጥገ ና ዕ ውቀት ያ ስፈልጋል ፡ ፡ አይፎኖችን
ስን ጠግን ሁሉን ም ፈተን ማየ ት አይጠበቅብን ም ለምሳ ሌ አይፎን 4S ፈተን ካወቅን ከአይፎን 4 ተመሣሣይ ነ ው ስለዚህ አይፎን
5/5sፈተን ካወቅን 5/5s/5c/6/6+ ተመሣሣይነ ት አላ ቸው ከጥቂት ልዩ ነ ቶች በቀር ፡ ፡
30
ተመሣሣይነ ት
አይፎን 4/4s በጣም ተመሣሣይ ና ቸው( በቀላ ሉ አና ታቸው ላ ይ መስመር ይለያ ል 4s መስመር የ ለውም 4 መስመር አለው፡ ፡
አይፎን 4/4s
- 2 ደረጃ በአይፎኑ እስፒከር በኩል ያ ሉትን ብሎኖች መፍታት (መፍቻው ከሌሎች ብሎን መፍቻዎች ይለያ ል ስለዚህ
ብሎኑን ስን ፈታ መጠን ቀቅ ይኖርብና ል)
ጥን ቃቄ!
እነ ዚህን ብሎኖች ካበላ ሸና ቸው የ ግድ ስልኩን ለመፍታት የ ጀርባ
መሸፈኛውን
አበላ ሽተን
ሰብረን ነ ው
የ ምን ከፍተው
- 3 ደረጃ በመቀጠል የ ጀርባ ከቨሩን ወደላ ይ በማን ሸራተት መክፈት አሁን ስልካችን ዋና ክፍል መመልከት እን ችላ ለን
በመቀጠልም ወደ ጥገ ና መግባት እን ችላ ለን
- ፊሊፕስ መፍቻ
- ፕላ ስቲክ ከቨር መክፈቻ
- ማግኔ ት (ብሎኖቹ እን ዳይጠፉና ለመለየ ት)
የ ባትሪ ችግር ጥገ ና
- አብዛ ኛው ጊዜ አይፎን ባትሪው ሲልድ ስለሆነ (በቃላ ሉ ክፍት ሆኖ ስለማይገ ኝ) ባትሪው ብዙ ጊዜ ከተጠቀመ የ መሞት
እድሉ ሠፊ ነ ው፡ ፡
ባትሪ ሲሞት ወይም ሲበላ ሽ ለመቀየ ር በምስሉ የ ተመለከተውን ሁለት ብሎን በመፍታት ፕላ ስቲክ ታግ በመጎ ተት ማን ሣት
እን ችላ ለን ፡ ፡
የ እስፒከር / ማይክ / ቻርጀር / ችግሮች መፍታት በምስል ላ ይ የ ተመለከተውን ብሎን በመፍታት ኬብሉን ማላ ቀቅ
ይህ ኬብል ሣይሠካ ወይም በሌላ ምክን ያ ት ቢበላ ሽ / ቢቆረጥ አይፎኑ የ ቻርጀር / ከኮምፒዩ ተር ጋር
መገ ና ኘት / የ ማይክ (ድምፅ አይቀበለም) /ላ ውድ እስፒከር (ሪን ገ ር) / ሆም በተን / ላ ይ ችግር
ይፈጥራል ከላ ይ የ ተጠቀሱትን ችግሮች ከተከሰቱ አን ድ በአን ድ ከመቀየ ር በፊት ኬብሉን ኮኔ ክት አድርጎ
መሞከር ያ ሥፈልጋል፡ ፡
በሚቀጥለው ምስል ላ ይ የ ተመለከተውን የ እስፒከር ቤት የ ሚይዙ ብሎኖችን ከተፈታ በኋላ እስፒከር ቤቱን
እና ነ ሣለን ፡ ፡
* በመቀጠልም ዋና ው ኬብል የ ሚገ ና ኛቸውን ቻርጀር/ዳታ ኬብል ሆም በተን / ላ ውድ እስፒከር ኢን ተርፎስ /ሪን ገ ር መገ ና ኛ/ ማይክ
እና ገ ና ኛለን ፡ ፡
33
* ላ ውድ እስፒከር (ሪን ገ ር)
- ላ ውድ እስፒከር ምክን ያ ት
- እራሱ ላ ውድ እስፒከር ቢበላ ሽ
- ኢን ተርፌስ ቢበላ ሽ
- ዋና ው ኬብል ቢበላ ሽ
- ዋና ው ቦርድ ኦ ድዮ ኮዲን ግ አይሲ ቢበላ ሽ
* እስፒከሩን መቀየ ር እስፒከሩ ከተቃጠለ
* ኬብል ከተበላ ሸ ኬብሉን መቀየ ር
* ማይክ (ድምፅ መቀበያ ) * አይሲው ከተበላ ሸ አይሲውን መቀየ ር መፍትሄ ነ ው
- የ ማይክ ችግር ከሚፈጠሩባቸው ምክን ያ ቶች
* ዋና ው ኬብል ቢበላ ሽ / ሣይሰካ ቢቀር
* ማይክ እራሱ ቢቃጠል
* ድምፅ ሚገ ባበት ቀዳዳ ቢደፈን
* ኦ ዲዮ ኮዲን አይሲ ቢበላ ሽ
* ቻርጀር / ዳታ ኬብል
ቫይብሬተር
ቫይብሬተር አለመኖር ምክን ያ ት
እስክሪን አቀያ የ ር
35
38
39
ህዋዌ P8
የ ህዋዌ አይሲ (IC)
- የ ህዋዌ አይሲ እን ደ ሌሎች ስልኮች ብዛ ት የ ላ ቸውም ይህ ማለት አብዛ ኞቹ አይሲዎች (Integrated)
በሌላ አይሲ ውስጥ ነ ው የ ሚገ ኙት ስለዚህ ለመቀየ ር ሲያ ስፈልግ የ ትኛው አይሲ መቀየ ር እን ዳለብን ማወቅ
ያ ስፈልጋል፡ ፡
40
- የ power ic ብልሽት ከሆነ በdc power ተጠቅመን ስልኩን ለማብራት ስን ሞክር ከረን ቱ አን ብቦ
በአለበት ይቆማል ለምሳ ል (0.17,0.15) ላ ይ ሆኖ አይን ቀሳ ቀስም ስልኩም አይበራም በባትሪ ተጠቅመን ም
ለማብራት ስን ሞክር ስልኩ ሣይበራ ቫይብሬት (vibrate) ያ ደርጋል ይህ መፍትሄው power icን በራሱ
አይነ ት መቀየ ር ያ ስፈልጋል ለምሣሌ (y511ከሆነ በy511 መቀየ ር ይቻላ ል::
-
- ብልሹቱን በብዙ መን ገ ድ መለየ ት ይቻላ ል፡ ፡ ለምሣሌ ሙሉ በሙሉ የ ተሰበረ ሊሆን ይችላ ል ይህ መፍትሄው
መቀየ ር ሲሆን አን ዳን ድ ጊዜ ግን መሬት ወድቆ የ መሠበር ምልክት ሣያ ሣይ ላ ይሠራ ይችላ ል፡ ፡
- የ ስክሪን መሠበር ወይን ም መበላ ሸት ስልኩ አይሠራም ማለት ስላ ልሆነ በቀላ ሉ ብልሽቱ የ ስክሪን ወይም ለምሣሌ
የ ፕሮግራም ችግር መሆኑም በብዙ መን ገ ድ መለየ ት ይቻላ ል፡ ፡
- ለምሣሌ በdc power supply (ስልኩን ባትሪውን አውጥተን power button በመጫን ስና በራው
ከረን ቱ የ ሚሠጠን ቁጥር በቀላ ሉ ብልሽቱን መለየ ት ይቻላ ል) ከረን ቱ የ ሚያ ነ በው (0.01-0.06) ከሆነ
ብልሽቱ የ ስክሪን ሣይሆን የ ፕሮግራም መሆን ይታወቃል፡ ፡
- ከረን ቱ (0.07-0.35) የ ሚያ ነ ብ እና ስልኩ ሣይበራ ድምፅ የ ሚያ ሠማን ከሆነ ብልሽቱ የ ስክሪን መሆኑ
ይታወቃል
- ሌላ ው አማርጭ በባትሪ ስልኩን ስና በራ ስልኩ ድምፅ የ ሚሠጥ እና ጥሪ ሲደወል የ ሚያ ሠማ ከሆነ ብልሽቱ
የ ስክሪን መሆኑ ይታወቃል መፍትሄው ስክሪኑን በራሱ አይነ ት መቀየ ር ያ ስፈልጋል፡ ፡
42
-
- ሌላ ስልኩ እን ዳይበራ ከሚያ ደርግ ምክን ያ ት (open circuit) ሲፈጠር ነ ው ይህ ማለት በስልኩ ውስጥ
የ ተላ ቀቀ ነ ገ ር አለ ማለት ነ ው ይህን ን በቀላ ሉ በdc power supply መለየ ት ይቻላ ል፡ ፡ ይህም በdc
ስልኩን አገ ና ኝተን ማብሪያ ውን በመጫን የ ከረን ቱ መጠን 0.00 ሆኖ የ ማይነ ቃነ ቅ ከሆነ open circuit
ወይም የ ለቀቀ ግን ኙነ ት (connection) አለው ማለት ነ ው ስልኩ እን ዳይበራ የ ሚያ ደርጉት የ ስልክ
ክፍሎች
- power button
- Battery connector
- አይሲዎች ከቦታቸው በተለየ ምክን ያ ት ሲለቁ (cpu,power ic, memory ic)
Power button እና battery connector (በካውያ በቀላ ሉ ወደቦታቸው መመለስ ሲቻል
አይሲዎች ደግሞ በብሎር በማሞቅ) (reheat) በማድረግ ወደ ቦታቸው መመለስ ይቻላ ል፡ ፡
ማጠቃለያ
ህዋዌ ስልኮች በአሁኑ ወቅት በስፋት በገ በያ ላ ይ ሲሆኑ ብዙ ሰዎችም በብዛ ት መያ ዝ ጀምረዋል
ዋና ው ምክን ያ ት ዋጋቻው ተመጣጣኝ (ከሌሎች ጋር ሲወዳደር ለምሳ ሌ አይፎን እና ሳ ምሰን ግ) ሲሆን
ለአጠቃቀም ቀላ ል በመሆና ቸው ነ ው
የ ህዋዌ ሁለቱም ክፍሎች ማለትም ሀርድዌር እና ሶ ፍትዌር ክፍላ ቸው ሲበላ ሹ መፍትሄ በቀላ ሉ
መስጠት ይቻላ ል፡ ፡ ከዚህ በተጨማሪ በተለየ ሶ ፍትዌር ችግር ሲኖርበት በቀላ ሉ ከ ኢን ተርኔ ት ላ ይ
በማየ ትም ሆነ በማን በብ በቀላ ሉ ተረድቶ መፍትሄ መስጠት ይቻላ ል፡ ፡
43
5.የቻይናብራን ድ ስልኮች
1. Ic አጠቃቀማቸዉ
2. Operating System
3. ሌሎች በቀላሉ የሚቀያየሩት ነገሮች
ተች
ስክሪን
ስፒከር
ማይክ
ሪንገር
ካሜራ-- የመሳሰሉት በሙሉ ከኦርጅናል ስልኮች የሚለዩ ሲሆን ቻይና ስልኮች CPU IC Type የተለየነዉ፡፡በጣማ
ከተለመደዉ የ CPU IC type መካከልም አይሲዉ ላይየሚፃፈዉ MTK ,MT Spread Trum,SPD የመሳሉት
ሊፃፍ ይችላሉ፡፡
ሌሎቹ የቻይና ስልኮች ደግሞ CPU IC Power IC አንድ ላይ በማድረግ ይታወቃል በዚህም ጊዜ ትንሽ ለመጠገን
የሚያስቸግር ይሆናል፡፡
ባጠቃላይቻይናስልክላይየምናገኛቸዉ IC የሚከተሉትይሆናል፡፡
አብዛኛዉየቻይናስልኮችየሚገኙ IC እንደሚከተለዉነዉ፡፡
Power IC ( ፓወርአይሲ)
CPU IC ( ሲፒዩአይሲ )
Flash IC ( ፍላሽአይሲወይምሚሞሪአይሲ
Network IC ( ኔትረከአይሲ )
Power Amplify ( ፓወርአምፕሊፋይ)
Antena Swich ( አንቴናስዊች)
የድሮእናአሁንያሉትስማርትፎንየምናለቸዉንነዉ
ድሮየምንላቸዉስልኮችየሚጠቀሙበትአብዛኛዎቹ JAVA ሲሆን
አሁንያሉታደግሞ (China Smart Phone ) የሚጠቀሙት Android ( አንድሮይድነዉ )
ለዚህምስልኮችየራሳቸዉየሆነ ( Operating System ) በየሞዴላቸዉይኖራቸዋል፡፡
3.በቀላሉየሚነሱነገሮችየምንላቸዉደግሞ
የቻይናስፒከርሁለትአይነትሲሆኑየሚበየዱእናበኢንተፒፊስየሚገናኙናቸዉ፡፡
የቻይናማይክሁሉምማለትይቻላልየሚበየዱናቸዉ
46
የቻይና ስልክ ሪንገር ( ወይም ላዉድ ሰፒከር ) ሁለት አይነት ሲሆን የሚበዛዉ ግን ባለገመድ ወይም የሚበየድ ነዉ፡፡
የቻይና ስልክ ካሜራ እና ፍላስመብት አንድ ላይ በኬብል ሊሆኑ ይችላል ሆኖም የቻይና ስልዎች እንደስክሪኑ የሚበየዱ ናቸዉ
በብዛት እንደ¾ስልኩ እግራቸዉ ቁጥር የሚለያዩ ይሆናል፡፡
የቻይና ስልኮች የቻርጀር ኮኔክተር
1. የድሮ ኖኪያ አይነት ኮኔክተር የሚጠቀሙ አሉ
2. ከ 6-12 እግር ያለወሉ ጠፍጣፋ ኮኔክተር የሚጠቀሙ አሉ
3. አሁን ያሉት ደሞ 5-6 እግር ይጠቀማሉ ልክ እንደሳምሰንግ አይነት ማለትነዉ፡፡
47
እን ዲሁም ትና ን ሽ ኖኪያ ስልኮች ሲምቢያ ን (Symbian) ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተም የ ሚጠቀሙ ሲሆን ፤ ስማርት የ ሆኑት ኖኪያ
ስልኮች እና አን ዳን ድ ሌሎች ብራን ዶች የ ማይክሮሶ ፍት ን ብረት የ ሆነ ውን ዊን ዶውስ (Windows) ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተም
ይጠቀማሉ፡ ፡
አፕሊኬሽን ሶ ፍትዌር አን ድ ስራ ለመስራት የ ምን ጠቀመው የ ሶ ፍትዌር አይነ ት ሲሆን ፤ በአን ድ ስልክ ላ ይ ብዙ አፕሊኬሽን
ሶ ፍትዌሮች ይገ ኛሉ፤ በመጠና ቸውም ትን ን ሽ ና ቸው፡ ፡ ለምሳ ሌ፡ - ሚሴጂ፣ ካሜራ፣ ፌስቡክ፣ አን ቲቫይረስ፣ ቫይረስ፣ መጽሃ ፎች እና
ጌ ሞች አፕሊኬሽን ሶ ፍትዌሮች ና ቸው፡ ፡
አን ድ አፕልኬሽን ለምሳ ሌ ፊስቡክ በተለያ ዩ ፎርማቶች የ ሚዘ ጋጅ ሲሆን ፤ የ ትኛው ፎርማት ለየ ትኛው ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተም እን ደሚሆን
ማወቅ ያ ስፈልጋል፡ ፡ ፎርማቱ apk የ ሆነ አፕሊኬሽን ለአን ድሮይድ ስልኮች የ ሚሆን ሲሆን ፤ ፎርማቱ ipa የ ሆነ ደግሞ ለአይኦ ስ
ማለትም ለአይፎኖች፣ ለአይፓዶችና ለአይፓድ ተቾች ይሆና ል፤ እን ዲሁም ፎርማቱ xap ወይም appx የ ሆነ አፕሊኬሽን ለዊን ዶውስ
ስልኮች ይሆና ል፡ ፡
- ወደ ኮምፒውተር ባክአኘ ለመያ ዝ የ ተለያ ዩ ሶ ፍትዌሮችን እን ጠቀማለን ፤ ለምሳ ሌ;- Moborobo Mobomarket
ወይም Mobilego በመጀመሪያ ሶ ፍትዌሩን ኮምፒውተራችን ላ ይ በመጫን እን ከፍተዋለን ፤ ከዚያ ም ስ ልኩን ከኮምፒውተሩ
ጋር እና ገ ና ኛለን ፤ በመቀጠል ሶ ፍትዌሩ ስልኩን እን ዳገ ኘው ሲያ ረጋግጥልን እና የ ስልኩ መረጃዎች በሙሉ ሲታዩ
backup & restore የ ሚለውን በመምረጥ ከዚያ ም backup የ ሚለውን በመምረጥየ ምን ፈልጋቸውን መረጃዎች ማለትም
52
iii. ለዊን ዶውስ ስልኮች
- ከዊን ዶውስ ስልኮች image‚ audio and video ፋይሎችን ባክአፕ ወደ ኮምፒውተር ለመያ ዝና ለመመለስ
zune ሶ ፍትዌር እን ጠቀማለን ፡ ፡ በመጀመሪያ ሶ ፍትዌሩን ኮምፒውተራችን ላ ይ በመጫን እን ከፍተዋለን ፡ ፡
- በመቀጠል ስልኩን ከኮምፒውተሩ ጋር እና ገ ና ኛለን ፤ ሶ ፍትዌሩ ስልካችን ን እን ዲያ ገ ኘው setting ውስጥ
music+videos የ ሚለው ውስጥ በመግባት connect with zune የ ሚለውን on እና ደርጋለን
(እና በራለን )፡ ፡ ከዚያ ም የ ምን ፈልገ ውን ስራ መስራት እን ችላ ለን ፡ ፡ ከኮምፒውተሩ ወደ ስልኩ ፋይሎችን ለማስተላ ለፍ
collection የ ሚለውን እን ነ ካለን ከዚያ ም የ ምን ፈልገ ውን Music ወይም picture ወይም video
በመምረጥ zune ላ ይ ወዳለው library drug & drop እና ደርጋለን ከዚያ ም ከላ ይብረሪው ወደ ስልኩ
ምልክት (ከታች በስተግራ ይገ ኛል) drug & drop እና ደርጋለን ፡ ፡
- ዶክመን ት (folder) ከኮምፒውተራችን ወደ ዊን ዶውስ ስልክ ለመላ ክ ኮምፒውተሩ ላ ይ ኢን ተርኔ ት ግን ኙነ ት
እን ዲኖር በማድረግና skydriver.com የ ሚል ዌብሳ ይት በመክፈት እን ዲሁም ስልኩን ከኮምፒውተሩ ጋር
በማገ ና ኘት Add የ ሚለውን ስን ነ ካ ከሚመጣልን ዊን ዶውስ የ ምን ፈልገ ው ዶክመን ት በመምረጥ open ስን ለው ወደ
ስልኩ ይተላ ለፍልና ል፡ ፡ እን ዲሁም windows live ID በመጠቀም ወደ cloud በክአፕ መያ ዝ እን ችላ ለን ፡ ፡
iv. ስማርት ላ ልሆኑት የ ኖክያ ስልኮች ማለ ትም ኦ ፕሬቲን ግ ሲሰተማቸው ሲምቢያ ን ሊሆኑት ባክአፕ ኮምፒውተር ላ ይ ለመያ ዝና
ለመመለስ Nokia pc suite ሶ ፍትዌር እን ጠቀማለን ፤ እን ዲሁም ለብላ ክ ቤሪ ስልኮች blackberry desk top
manager ሶ ፍትዌር እን ጠቀማለን ፤ ለትና ን ሽ ሳ ምሰን ግም ሆነ ሶ ኒ ወይም ሌላ ብራን ድ ስልኮች የ ራሳ ቸው የ ሆነ ሶ ፍትዌር
ወይም tools ስለሚኖራቸው እነ ዚያ ን በመጠቀም መስራት እን ችላ ለን ፡ ፡
4. ስልኮችን ሪስቶር ማድረግ (restore factory/hardreset)
እን ዲሁም ለአን ዳን ድ ስልኮች ደግሞ ጽምጽ መጨመሪያ ውን ፣ የ ሆም በተን ባይኖራቸው የ ሆም በተን ቦታውን (ተቹ ላ ይ) እና ፓወር
በተኑን በመያ ዝ እና በራዋለን ፤ ካልሆነ ም ሌላ ያ ልሞከርነ ውን አማራጭ በመሞከር የ ስልኩ ሰክሪን ላ ይ ጽሁፎች
እና ያ ለን ፤ ከእነ ዚህም መሐል wipe data/factory reset ወይም clear storage ወይም eMMc
የ ሚል እና ገ ኛለን እርሱን በመምረጥ ስልኩ ከፋብሪካ ሲወጣ ወደ ነ በረበት ሁኔ ታ እን መልሰዋለን ፡ ፡ ከዚያ ም
wiping completed ሲል reboot የ ሚለውን በመምረጥ ስልኩ ወደ ሲስተሙ እን ዲገ ባ እና ደርጋለን ፡ ፡
ማስታወሻ፡ 1- በእነ ዚህ ዘ ዴዎች ስልኩን ሪሴት ካደረግን በኃላ አን ዳን ድ የ ስልኩን ሴቲን ጎ ች እ ን ድን ሞላ በሚጠይቀን ጊዜ
እያ ነ በብን እን ቀጥላ ለን ፤ አብዛ ኞቹን ስቴፖች No‚ thanks‚ not now ወይም skip የ ሚሉትን
እየ መረጥን እን ጨርሳ ለን ፡ ፡
4. ስልኩን ሀርድ ሪሴት በምና ደርግበት ጊዜ ሚሞሪ ካርድ እና ሲም ካርድ ብና ወጣ ይመረጣል፡ ፡ እን ዲሁም
አብዛ ኛውን ጊዜ የ ስልኩ ሚሞሪ ላ ይ ያ ሉ ዳታዎች እና የ ጫና ቸው አፕልኬሽኖች ስለሚጠፉ አስቀድመን
የ ስልኩን መረጃዎች ባክአፕ ብን ይዝ ይመረጣል፡ ፡ 54
በመጀመሪያ የ አይፎኑን Firmware ማለትም ኦ ፕሬቲን ግ ሲስተሙን ኢን ተርኔ ት በመጠቀም ከipsw.me ዌብሳ ይት
ኮምፒውተራችን ላይ ዳውን ሎድ ማድረግ፡ ፡ በመቀጠል አዲስ ቨርዥን የ ሆነ itunes ዳውሎድ በማድረግና
ኮምፒውተራችን ላ ይ በመጫን መክፈት፤ ከዚያ ም የ ስልኩን ፓወር በማጥፋት ሆም በተኑን ይዘ ን ሳ ን ለቅ ስልኩን
ከኮምፒውተራችን ጋር ማገ ና ኘት፤ በዚህ ጊዜ ስልኩ recovery mode ውስጥ ይገ ባል፤ በስልኩ ስክሪን ላ ይ
የ usb cable እና itunes ምልክቶች ይታያ ሉ፡ ፡
ማስታወሻ፡ 1. ሪስቶር ካደረግን በኃላ activation ይጠይቃል ማለትም ሴቲን ጎ ችን መሙላ ት ያ ስፈልጋል፤ በዚህም ጊዜ ስልኩ
ዋይፋይ(wifi) connection ሲጠይቀን ማገ ና ኘት ይኖርብና ል፤ ስለዚህ ሌላ ስልክ
እን ደዋይፋይ ሰጪ (wifi hotspot) ልን ጠቀም እን ችላ ለን ፤ አልያ ም ስልኩን ኢን ተርኔ ት
ኮኔ ክሽን ባለው እና itunes በተጫነ በት ኮምፒውተር ጋር በኬብል በማገ ና ኘት እና itunes
በመክፈት activation መጨረስ እን ችላ ለን ፡ ፡ አን ዳን ድ ሰቴፖችን ‘no’ ወይም ’skip‘
እያ ልን ማለፍ ይኖርብና ል፡ ፡
55
2ኛዘ ዴ፡ - በመጀመሪያ የ ስልኩን ፓወር እና ጠፋለን ፣ በመቀጠል ፓወር በተኑን እን ጫና ለን ቀጥሎ ስልኩ የ መን ዘ ር ምልክት ሲያ ሰማን
ጽምጽ መቀነ ሻውን እን ጫና ለን ከዚያ የ ስልኩ ስክሪን ላ ይ የ ቃለ አጋኖ(!) ምልክት ይታያ ል፤
በመቀጠል ድምጽ መጨመሪያ ውን ፣ ከዚያ መቀነ ሻውን ፣ ከዚያ ፓወር በተኑን ፣ በመጨረሻ ድምጽ መቀነ ሻውን
ተራ በተራ አን ድ አን ድ ጊዜ እን ጫና ለን ፡ ፡ ከዚያ ሪሴት ማድረጉን ይጀምራል፡ ፡ እስኪጨርስ
መጠበቅ፡ ፡
2. ሪሴት በምና ደርግበት ጊዜ የ ስልኩ መረጃዎች የ ሚሞሪ ካርዱን ም ጨምሮ የ ሚጠፋ በመሆኑ በቅድሚያ ባክአፕ መያ ዝ የ ተሻለ
ይሆና ል፡ ፡
2ኛ ዘ ዴ፡ ለአብዛ ኞቹ ኖኪያ ስልኮች የ ሚከተሉትን የ ሚስጥር ቁጥሮች በመጠቀም ሪሴት ማድረግ *#7370# ወይም *#7780# ፤
ኮድ ሲጠይቀን እላ ይ እን ዳደረግነ ው ማድረግ፡ ፡
3ኛ ዘ ዴ፡ ለአን ዳን ድ የ ቅርብና የ ተሻሉ ለሆኑ ነ ገ ርግን ስማርት ላ ልሆኑ ኖኪያ ስልኮች በመጀመሪያ ስልኩን
ማጥፋት ከዚያ ም የ መደወያ ውን ኪይ፣ *፣ 3 እና ማብሪያ ና ማጥፊያ ውን እነ ዚህን አራት ኪዎች አን ድ ላ ይ
ተጭኖ በመያ ዝ ሪሴት ማድረግ እን ችላ ለን ፡ ፡
ከዚህ ቀጥሎ የ ተለያ ዩ ብራን ድ ስልኮችን በተለያ ዩ ሶ ፍትዌሮች ያ ለ ቦክሰ እን ዴት ፍላ ሽ እን ደሚደረግ በዝርዝር
እን መለከታለን ፡ ፡
1ኛ. Infinity best ኮምፒውተራችን ላ ይ መጫን ፤ እን ዲሁም የ ኖኪያ ስልኮችን ድራይቨር ለምሳ ሌ nokia
connectivity cable driver መጫን ፤ የ ምን ሰራውን ስልክ ፍላ ሽ ፋይል እና ዩ ኤስቢ ኬብል
እን ዳለን ማረጋገ ጥ፤ የ ኖኪያ ስልኮችን ፍላ ሽ ፋይል ከfreeflashfiles.com ወይም ከmobile-
sn.net ዳውን ሎድ ማድረግ እን ችላ ለን ፡ ፡
7ኛ. ስልኩን ባትሪ አውጥተን ከኮምፒውተሩ ጋር ማገ ና ኘት፤ ከዚያ ም ባትሪ ማስገ ባት፤
8ኛ. የ ፍላ ሽ ሂደቱ የ ማይጀምር ከሆነ የ ስልኩን ማብሪያ /ማጥፊያ መጫን ፣ አልያ ም ባትሪ አውጥቶ መልሶ ማስገ ባት፣ ወይም
ኬብሉን ነ ቅሎ መልሶ መሰካት፣ አልያ ም ኬብል ወይም ዩ ኤስቢ መሰኪያ ፖርት እየ ቀየ ሩ መሞከር፤
3ኛ odin መክፈት፤
4ኛ የ ስልኩን ፊርምዌር ማስገ ባት፤ AP የ ሚለውን በመን ካትና ፊርምዌሩን በመፈለግ MD5 ፋይሉን ማስገ ባት፤
ወይም ቆየ ት ላ ሉ ስልኮች Boot ላ ይ Boot፣ PDA ላ ይ pda፣ phone ላ ይ MODEM፣ እና CSC
ላ ይ csc የ ሚሉ ፋይሎችን መስገ ባት፤
5ኛ ስልኩን downloding mode ውስጥ ማስገ ባት፤ በመጀመሪያ ስልኩን ማጥፋት ከዚያ ም ጽምጽ መቀነ ሻውን ፣
ሆም በተኑን ና ፓወር በተኑን በአን ድ ላ ይ መያ ዝ፤ ከዚያ ም ጽሁፍ ሲመጣልን ጽምጽ መጨመሪያ ውን መን ካት፤
7ኛ start የ ሚለውን መን ካት ፤
III. ኮፒ የ ሆኑ ሳ ምሰን ግ ስልኮች፣ ሁዋዌ፣ እን ዲሁም ስማርት ቴክኖ፣ እና ሌሎች የ ቻይና ስማርት ስልኮች በSP FLASH
TOOL ፍላ ሽ የ ማድረግ ሂደት
4ኛ scatter-looding የ ሚለውን በመን ካትና የ ስልኩን ፊርምዌር መክፈት እና android scatter ፋይል በመምረጥ
ማስገ ባት፤
6ኛ download የ ሚለውን መን ካት
7ኛ ስልኩን ባትሪ አውጥቶ ከኮምፒውተሩ ጋር ማገ ና ኘት ከዚያ ም ባትሪ ማስገ ባት የ ፍላ ሽ ሂደቱ የ ማይጀምር ከሆነ ባትሪውን
አውጥቶ እን ደገ ና ማስገ ባት አልያ ም ዩ ኤስቢ ኬብል እና ፖርት እየ ቀያ የ ሩ መሞከር፡ ፡
ስለዚህ እነ ዚህ ስልኮች ውስጥ የ ሌላ ሲምካርድ አስገ ብተን በምና በራበት ጊዜ የ ተዘ ጉ መሆና ቸውን እና የ ሚከፈቱበትን ኮድ
እን ድና ስገ ባ የ ሚጠይቁ ፅ ሁፎችን እና ነ ባለን ፤ ለምሳ ሌ Wrong card, Invalid SIM, Enter Network
Unlock PIN:: እነ ዚህ ስልኮች ኔ ትዎርካቸው የ ተዘ ጋ (Network locked/ SIM locked) ይባላ ሉ፡ ፡
እነ ዚህን ስልኮች ለመክፈት በዋና ነ ት ሁለት ዘ ዴዎች አሉ፡ ፡ አን ደኛው ፍላ ሽ ማድረጊያ ቦክሶ ችን በመጠቀም ሲሆን ፤ ሁለተኛው
ከዌብሳ ይቶች ላ ይ ኮዶችን በመግዛ ት ነ ው፡ ፡ በአሁን ጊዜ አብዛ ኞቹ ስልኮች በሁለተኛው ዘ ዴ የ ሚከፈቱ ሲሆን ፤ ይህን
ለመጠቀም ትክክለኛ ዌብሳ ይቶችን ማወቅ ያ ስፈልጋል፡ ፡ ኔ ትዎርካቸው የ ተዘ ጉ ስልኮችን መክፈቻ ኮዶችን የ ሚሸጡ ብዙ
ዌብሳ ይቶች አሉ፤ ለምሳ ሌ cellunlocker.net, unlocklocks.com ፤
59
ነ ገ ር ግን አብዛ ኞቹ ዌብሳ ይቶች ሽያ ጩን የ ሚያ ካሂዱት በክሬዲት ካርድ ማለትም በአሜሪካ ዶላ ር ሆኖ በማስተር ካርድ ወይም
በቪዛ ካርድ በመሳ ሰሉት ሲሆን ፤ ይህ አገ ልግሎት ደግሞ ለጊዜው እኛ ሀገ ር የ ለም፤ በመሆኑም ውጭ ሀገ ር ካለ ሰው ጋር
በመገ ና ኘት የ ሚሰራ ይሆና ል፡ ፡
እን ዲሁም ስልክን ሩት/ጄልብሬክ ማድረግ ካሉት ጉዳቶች መሀል፡ 1ኛ ስልኩ ከገ ዛ ን በት ድርጅት ዋራን ቲ ካለው ይህን ያ ጣል፤
2ኛ ስልኩ ላ ይ አን ዳን ድ ስራዎችን በምን ሰራበት ወቅት ለምሳ ሌ ከስልኩ ጋር ተጭነ ው የ መጡ አፕልኬሽኖችን (system
apps) በምና ጠፋበት ጊዜ ስልኩ እስከወዲያ ኛው ሊጠፋና አልበራ ሊል ይችላ ል፣ ሌሎች ጉዳቶችም አሉት፡ ፡ ስለዚህ
ሩት/ጄልብሬክ የ ሆነ ስልክን በጥን ቃቄ መጠቀም ያ ስፈልጋል፤ አልያ ም የ ምን ፈልገ ውን ስራ ሰርተን ከጨረስን በኋላ ስልኩን
ወደ ቀድሞው ሁኔ ታ መመለስ (remove root/ remove jailbreak ማድረግ) እን ችላ ለን ፡ ፡
የ አን ድሮይድ ስልኮችን በሁለት ዘ ዴ ሩት ማድረግ የ ሚቻል ሲሆን ፤ 1ኛ የ አን ድሮይድ አፕልኬሽን በመጠቀም ለምሳ ሌ
Kingroot ፤ 2ኛ የ ኮምፒውተር ሶ ፍትዌር በመጠቀም ለምሳ ሌ kingo ROOT, iRoot, MTKDroidTools,
IR-Key ወይም Miracle መጠቀም እን ችላ ለን ፡ ፡ እን ዲሁም አይፎኖችን pangu በሚባል ሶ ፍትዌር ጄልብሬክ ማድረግ
እን ችላ ለን ፡ ፡
ሩት የ ሆነ አን ድሮይድ ስልክን Root checker የ ሚባል አፕልኬሽን ስልኩ ላ ይ በመጫን ና በመክፈት፤ ወይም SuperSU
የ ሚል አፕልኬሽን ስልኩ ላ ይ መኖሩን በማየ ት፣ አልያ ም ሩት ያ ደረግን በት ሶ ፍትዌር ላ ይ ማን በብ መለየ ት እን ችላ ለን ፡ ፡
እን ዲሁም ጄልብሬክ የ ሆነ አይፎን ን Cydia የ ሚል አፕልኬሽን ስልኩ ላ ይ መኖሩን በማየ ት፣ ወይም ጄልብሬክ ያ ደረግን በት
ሶ ፍትዌር ላ ይ በማን በብ መለየ ት እን ችላ ለን ፡ ፡
ሩት የ ሆነ ስልክን ለመመለስ (unroot ለማድረግ) በስልኩ ላ ይ ያ ለውን SuperSU የ ሚለውን አፕልኬሽን መጠቀም
እን ችላ ለን ፣ ወይም ኮምፒውተር ላ ይ kingo ROOT ወይም IR-Key መጠቀም እን ችላ ለን ፡ ፡
እን ዲሁም ጄልብሬክ የ ሆነ አይፎን ን በአይቱን ስ ሪስቶር በማድረግ መመለስ (unjailbreak ማድረግ) እን ችላ ለን ፡ ፡
61
62