Professional Documents
Culture Documents
Gmail
Gmail
Gmail
1. ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጭነው ይግቡ ወይም ኮፒ አድርገው ማንኛውም ብራውዘር (internet explorer, , Firefox, google chrome) ላይ
ፔስት ብለው ይግቡ
https://accounts.google.com/signup/v2/webcreateaccount?hl=en&flowName=GlifWebSignIn&flowEntry=SignUp
2. ከላይ ያለው ሊክ ላይ ሲገቡ ቀጥሎ ያለው ቅጽ (form) ይመጣል:: ቅጹ ላይ በተጠየቀው መሰረት መረጃ ይሙሉ:
ምሳሌ:
4. ከላይ ያለው ላይ ስልክ፣ የተወለዳችሁበትን ወር፣ ቀን እና ዓመተ ምህረት እና ጾታ ካስገባችሁ በኋላ “Next” የሚለውን ተጫኑ
5. Privacy and Terms የሚለው ላይ ወደታች ዝቅ ብላችሁ “I agree” የሚለውን ተጫኑ:: ከጥሎ የምትመለከቱን ይመጣል
6. ከላይ በቢጫ ክብ የተደረገበትን በመንካት Gmail የሚለውን ምረጡ
8. Logout ወይም Signout ለማድረግ ከታች እንደተመላከተው ”M” (ፊደሉ ሊለያይ ይችላል)የሚለውን ተጭነው “Sign out” የሚለውን
የጫኑ::
9. ወደ ኢሜል አድራሻችሁ ለመግባት ከታችያለውን ሊንክ ተጫኑ ወይም ጎግል ክሮም (Google Chrome) ብራውዘር ላይ ኮፒ አድርጉ::
https://accounts.google.com/AccountChooser/identifier?service=mail&continue=https%3A%2F%2Fmail.google.com%2Fmail
%2F&flowName=GlifWebSignIn&flowEntry=AccountChooser
10. ከላይ ያለውን ስታደርጉ ቀጥሎ ያለው ይመጣል::ኢሜል አድራሻችሁን (ስከፍቱ ያስገባችሁትን)አስገብታችሁ “ቀጣይ” ወይም “Next”
የሚለውን ተጫኑ