Professional Documents
Culture Documents
Building Permit Delivery Standard-February 2007-Final
Building Permit Delivery Standard-February 2007-Final
ሁለተኛ ዕትም
i
3.2.5. የህንጻ አገልግሎት/አጠቃቀም/ ለውጥ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ ................. 60
3.2.6. ለህንፃ እድሳት እና ቅርፅ ወይም ይዘት ለመቀየር (Remodeling) ፈቃድ የመስጠት
አገልግሎት ስታንዳርድ ................................................................................................................... 62
3.2.7. ለጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ .............................................. 65
3.2.8. ግንባታን የማፍረስ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ ............................................ 69
3.2.9. ለምሽት ግንባታ ስራ ፍቃድ የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ ........................................ 71
3.2.10. ለማስታወቂያ ሰሌዳ ተከላ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ ................................. 71
3.2.11. ምትክ ማስረጃ የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ ............................................................ 72
ዕዝሎች .................................................................................................................................................. 74
ማጣቀሻዎች ......................................................................................................................................... 106
ii
መቅድም
iii
መግቢያ
iv
የግንባታ ፍቃድ አሰጣጥ አገልግሎት ስታንዳርድ
1. ወሰን
ይህ ሠነድ ለግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ደንበኞች ሊቀርብ የሚገባውን የፊትለፊት አገልግሎት /front
line service/ ስታንዳርድ፣ 10 ዝርዝር የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ የአገልግሎት ስታንዳርዶችን፣
ለየአገልግሎቱ ተገልጋዮች ሊያሟሉ የሚገቡ ቅድመ-ሁኔታዎችንና በአገልግሎት ጠያቂዎች
የሚሞሉ ቅፆችን ያካተተ ነው፡፡
2. ትርጓሜ
በዚህ የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ ሠነድ ቀጥሎ ያሉት ቃላት ከተሰጡት ትርጓሜያቸው
አንጻር ብቻ ጥቅም ላይ ይውላሉ፡-
2.1. ምድብ ″ሀ″ ሕንፃ ፡- በሁለት የኮንክሪት ወይም የብረት ወይም ሌሎች ስትራክቸራል
ውቅሮች መካከል ያለው ርቀት 7 ሜትር ወይም ከዚያ በታች የሆነ ባለ አንድ ፎቅ ሕንፃ
ወይም ማንኛውም ከሁለት ፎቅ በታች የሆነ የግል መኖሪያ ቤት ማለት ነው፡፡
2.2.ምድብ ″ለ″ ሕንፃ፡- በሁለት የኮንክሪት ወይም የብረት ወይም ሌሎች ስትራክቸራል
ውቅሮች መካከል ያለው ርቀት ከ7 ሜትር በላይ የሆነ ወይም ከመሬት ወለል በላይ
ባለሁለት ፎቅና ከሁለት ፎቅ በላይ የሆነና በምድብ ″ሐ″ የማይሸፈን ሕንፃ ወይም በምድብ
″ሀ″ የተመደበ እንደ ሪል ስቴት ያለ የቤቶች ልማት ማለት ነው፣
2.3. ምድብ ″ሐ″ ሕንፃ፡- የሕዝብ መገልገያ ወይም ተቋም ነክ ሕንፃ፣ የፋብሪካ ወይም
የወርክሾኘ ሕንፃ ወይም ከመሬት እስከ መጨረሻው ወለል ከፍታው ከ12 ሜትር በላይ የሆነ
ማናቸውም ሕንፃ ማለት ነው፣
2.4. ሼድ፡- ጣሪያውና ግድግዳው በቀላሉ በሚፈርሱ ወይም በሚነቃቀሉ ቁሳቁሶች የሚሰራ
ለማምረቻ፣ ለማከማቻ ፣ ለመገጣጠሚያ እንዲሁም ለመዝናኛ አገልግሎቶች የሚውል
ጊዜያዊ ግንባታ ነው፡፡
1
የአካባቢውን ገፀ-ምድር፣ ከርሰ-ምድርና አየር በከፍተኛ ደረጃ የመበከል ባህሪይ ያለው
ኢንዱስትሪ ነው፡፡
2.7.ግንባታ፡- አዲስ ሕንፃ መገንባት ወይም ነባር ሕንፃን ማሻሻል ወይም አገልግሎቱን
መለወጥ ማለት ነው፣
2.11. ጊዜያዊ ግንባታ፡- የጊዜ ገደብ ተቀምጦለት የሚገነባ እና የተሰጠው የጊዜ ገደብ
ሲጠናቀቅ የሚነሳ ወይም የሚፈርስ ግንባታ ነው፡፡
2.15. የግንባታ ፈቃድ፡- ማለት አንድ የሕንፃ ግንባታ ለማካሄድ ለሚፈልግ አካል ሕንፃውን
ለመገንባት የሚያስችሉትን ዝርዝር መስፈርቶች እንደተሟሉ በህንፃ ሹም ተረጋግጦ ግንባታ
እንዲያካሄድ ፈቃድ መሰጠቱን የሚገልፅ ማስረጃ ማለት ነው፣
2.20. የፕላን ስምምነት፡- ለህንፃ ግንባታ እንዲቀርብ ለሚዘጋጅ ፕላን ከከተማው ፕላን
ጋር የተጣጣመ እንዲሆን የሚያስችለው መሆኑን በማረጋገጥ የሚሰጥ በአንድ ቦታ ሊገነቡ
የሚችሉ ወይም ለቦታው ያልተፈቀዱ የአገልግሎት አይነቶችን፣ ለቦታው የተፈቀደ የህንፃ
ከፍታን፣ በቦታው አካባቢ የሚያልፉ የመሠረተ ልማት አውታሮችን፣ ነባራዊ እና የታቀዱ
መጠኖችን ወይም ስፋቶችን የሚያሳይ የፕላን መረጃ ነው፡፡
2.25. የፊት ለፊት ሠራተኛ፡- በህንፃ ሹም ጽ/ቤት ከግንባታ ፈቃድ ጥያቄ ጋር የተያያዙ
ጉዳዮችን በመጀመሪያ ደረጃ ከባለጉዳዩ ተቀብሎ እንዲያይ፣ እንዲያረጋግጥ፣ የተጓደሉ
ጉዳዮች ካሉም ለተገልጋዩ እንዲገልፅና ተገልጋዩን እንዲደግፍ የሚሰየም ሠራተኛ ነው፡፡
3
3. የስታንዳርዱ መሰረታዊ ክፍሎች
3.1. የፊትለፊት /front line/ የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ
3.1.1. ጠቅላላ መስፈርት
የደንበኞች አገልግሎት የሚሰጡ ሰራተኞች የሚከተሉትን ማሟላት/ መተግበር
ይኖርባቸዋል፡፡
3.1.1.1. የደንበኞች አገልግሎት ሰጪ ሰራተኞች በስራ ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ
የስም መለያ ባጅ በማድረግ ጽዳቱን በጠበቀ አኳኋን በመስሪያ ቤታቸው
የሚሰጠውን ተመሳሳይ ቀለም ያለው ልብስ መልበስ ይኖርባቸዋል፡፡
3.1.1.2. የደንበኞች አገልግሎት ሰጪ ሰራተኞች ለተገልጋዮች በቀና አመለካከት፣
በፈገግታ እና ግብረገብ በተሞላበት ሁኔታ ተገልጋዮችን ማስተናገድ
ይኖርባቸዋል፡፡
3.1.1.3. የፊትለፊት አገልግሎት ሰጪ ሰራተኞች የደንበኛን ጥያቄ በመቀበል
ለተገልጋዮቻቸው የተሻለ መፍትሄና አማራጭ በማመላከትና በማስረዳት
በቅንነት ማገልገል ይኖርባቸዋል፡፡
3.1.1.4. የፊትለፊት አገልግሎት ሰጪ ኦፊሰሮች በዚህ የአገልግሎት አሰጣጥ
ስታንዳርድ ሰነድ በተቀመጠው የጊዜ ስታንዳርድ ገደብ ውስጥ በፍጥነት
ምላሽ መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡ ከአቅም በላይ በሆነ ሁኔታ በተቀመጠው
የጊዜ ስታንዳርድ ገደብ ውስጥ ምላሽ ካልተሰጠ አገልግሎቱ የዘገየበትን
ምክንያት በመግለጽ ተገልጋዩን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው፡፡
3.1.1.5. የደምበኛ እርካታ መረጃዎች ተሰብስበውና ተተንትነው ለሁሉም ደንበኞች
ግልፅ በሆነ ቦታ ቢያንስ በየ3 ወሩ መለጠፍ አለባቸው፡፡
4
3.1.2. የተግባቦት /Communication/ ስታንዳርድ
3.1.2.1. የፊትለፊት አገልግሎት ሰጪ ሰራተኞች ተገልጋዮች የሚጠበቅባቸውን
ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት አግባብነት ያለው ጥያቄ ሲያቀርቡ በእርጋታና
በጥሞና በማዳመጥ እና ፍላጎታቸውን በመረዳት ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ
መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡
3.1.2.2. የፊትለፊት አገልግሎት ሰጪ ሰራተኞች የተገልጋዮችን ንግግር በማቋረጥ
እኔ አውቅልሃለሁ በሚል አስተሳሰብ የራሳቸውን ግምት መስጠት
የለባቸውም፡፡
3.1.2.3. የፊትለፊት አገልግሎት ሰጪ ኦፊሰሮች በስልክ ለሚቀርቡ የተገልጋይ
ጥያቄዎች ከ3 ጊዜ ባልበለጠ የስልክ ደወል ውስጥ ምላሽ መስጠት
ይኖርባቸዋል፡፡
3.1.2.4. የፊትለፊት አገልግሎት ሰጪ ኦፊሰሮች በኤሌክትሮኒክ መጻጻፍ /e-mail &
fax/ ለሚጠየቁ የተገልጋይ ጥያቄዎች መረጃ ከ24 የሥራ ሰዓት ባልበለጠ
ጊዜ ውስጥ ምላሽ መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡
3.1.2.5. ሁሉም የፋክስና የኢሜል መጻጻፎች የላኪውን ስም፣ የስራ ኃላፊነት፣ የስራ
ክፍል፣ ስልክ ቁጥር፣ፋክስ እና የተቀባዩን ስም የያዙና የሚታዩ መሆን
አለባቸው፡፡
5
3.1.3.4. አቅጣጫ ጠቋሚ ምልክቶች፣ ብሮሹሮች እና ቅፃቅፆች ወቅታዊነታቸውን
የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
3.1.3.5. የመስሪያ ቤቱ መደበኛ የሥራ ሰዓት ተደራሽ በሆነ ቦታ ላይ በግልፅ
መለጠፍ አለበት፡፡
3.1.3.6. የወረፋ አገልግሎት አውቶሜትድ /Authomated/ ሆኖ ተች ስክሪን/Touch
screen/ ቴክኖሎጂን ታሳቢ ማድረግ አለበት፡፡
6
3.1.4.6. ከደምበኞች ጋር የሚኖረው ተግባቦት በክፍል 3.1.2 በተቀመጠው
የተግባቦት/communication/ ስታንዳርድ መሰረት መሆን አለበት፡፡
7
3.2.2. ለአዲስና የማስፋፊያ ግንባታ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ
ጠቅላላ፡-1) ለአዲስና ማስፋፊያ ግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ተገልጋይ የሚያቀርባቸው
ዲዛይኖች/ፕላኖች የወረቀት መጠን በህንፃ አዋጅ ማስፈፀሚያ መመሪያ
2003 ንኡስ አንቀጽ 4.8.3. መሠረት እንደ አስፈላጊነቱ ከA3-A0 መጠን
የተዘጋጁ መሆን አለባቸው፡፡
8
ቀ) 4 ቅጂ የታደሰ የስትራክቸራል ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
(ህንፃው የኮንክሪት ጣሪያ የሚኖረው ከሆነ ብቻ)፣
በ) 4 ቅጂ ኤልክትሪካል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ ፣
ተ) 4 ቅጂ የታደሰ የኤሌክትሪክ ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
ቸ)4 ቅጂ ሳኒቴሪ ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ፣ /እንደአስፈላጊነቱ/
ነ) 4 ቅጂ የታደሰ የሳኒቴሪ ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣/
ኘ) ግንባታው የሚካሄድበት ቦታ የበጀቱ ዘመኑ ግብር የተከፈለበትን
ደረሰኝ ማቅረብ፣
አ) 4 ቅጂ አማካሪው ግዴታ የገባበት ውል በቅጽ 010 መሠረት
ማቅረብ፣
ከ) የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) መፈፀም፣
9
3.2.2.1.2. ምድብ “ሀ” ሕንፃ ሆኖ ለባለ አንድ ፎቅ (G+1) መኖሪያ ቤት የግንባታ
ፈቃድ መስጠት
i. ምድብ “ሀ” ሕንፃ ሆኖ ለባለ አንድ ፎቅ (G+1) መኖሪያ ቤት የግንባታ
ፈቃድ ለማግኘት አገልግሎት ጠያቂው የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች
ማሟላት አለበት፡፡
ከላይ በንዑስ አንቀፅ 3.2.2.1.1 በተራ ቁጥር I ፎቅ ለሌለው (G+0)
መኖሪያ ቤት የግንባታ ፈቃድ ለማግኘት የአገልግሎት ጠያቂው
እንዲያሟላ የተቀመጡት ቅድመ-ሁኔታዎች በተመሳሳይ ለዚህም ተግባራዊ
ይደረጋሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ፡-
ሀ) 4 ቅጂ ስትራክቸራል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ ፣
ለ) 4 ቅጂ የታደሰ የስትራክቸራል ምህንድስና ሙያ ፈቃድ፣
10
3.2.2.1.3. ምድብ “ለ” ህንፃ ህንፃ ሆኖ ከ2 እስከ 4 ፎቅ (G+2 - G+4) ላለው መኖሪያ
ቤት የግንባታ ፈቃድ መስጠት
11
ለ) መጠን፦1 የ ‘’G+2 - G+4’’ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ፈቃድ
ሠርተፊኬት
ሐ) ጥራት፦ አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ከከተማው የመሬት አጠቃቀም
ፕላን ጋር የተናበበ የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣
መ) ወጪ፦ በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 ተራ ቁጥር 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 8፣
9 እና አንቀፅ 25 መሠረት የአገልግሎት ክፍያ፣
3.2.2.1.4. ምድብ “ለ” ህንፃ ሆኖ 5 እና ከዚያ በላይ ፎቅ ላለው (G+5 and above)
መኖሪያ ቤት የግንባታ ፈቃድ መስጠት
i. ምድብ “ለ” ህንፃ ሆኖ 5 እና ከዚያ በላይ ፎቅ ላለው (G+5 and above)
መኖሪያ ቤት የግንባታ ፈቃድ ለማግኘት አገልግሎት ጠያቂው
የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡፡
ከላይ በንዑስ አንቀፆች 3.2.2.1.1 እና 3.2.2.1.3 ተራ ቁጥር i ተገልጋዩ
እንዲያሟላ የተቀመጡት ቅድመ-ሁኔታዎች በተመሳሳይ ለዚህም
ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡
12
ሐ) ጥራት፦አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ከከተማው የመሬት አጠቃቀም
ፕላን ጋር የተናበበ የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣
መ) ወጪ፦ በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 ተራ ቁጥር 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 8፣
9 እና አንቀፅ 25 መሠረት የአገልግሎት ክፍያ፣
13
አ) 4 ቅጂ አማካሪው ግዴታ የገባበት ውል በቅጽ 010 መሠረት
ማቅረብ፣
ከ) 4 ቅጂ የነባር ህንፃውን አቀማመጥ የሚያሳይ ሳይት ፕላን (Site
plan) ማቅረብ፣
ኸ) 4 ቅጂ የፀደቀ የነባር ህንፃ ግንባታ ፈቃድ፣
ወ) የህንጻ አውጅ ቁጥር 624/2001 ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት
የተገነባ ህንጻ ከሆነ ህንፃው አሁን ያለበትን ሁኔታ የሚያሳይ
ዲዛይን (As built design of the existing building) ማቅረብ፣
ዐ) ነባሩ ህንፃ ምናልባት በዋስትና ምክንያት የባንክ ዕገዳ ካለበት
ከባለመብቱ/ከባንክ 4 ቅጂ የስምምነት ደብዳቤ ማቅረብ፣
ዘ) የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) መፈፀም፣
ii. በነባር የመኖሪያ ቤት ህንፃ ላይ ወደ ጎን ተጨማሪ ክፍል/ሎችን
ለመገንባት የግንባታ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ
አንፃር እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
14
3.2.2.2.2. ነባር የመኖሪያ ቤት ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ላይ አዲስ
ተጨማሪ ህንፃ ለመገንባት የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት
3.2.2.2.2.1. ነባር የመኖሪያ ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ላይ አዲስ
ተጨማሪ ፎቅ ለሌለው (G+0) የመኖሪያ ህንፃ የግንባታ ፈቃድ
ሠርተፊኬት መስጠት
15
3.2.2.2.2.2. ነባር የመኖሪያ ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ላይ አዲስ
ተጨማሪ ከአንድ እስከ አራት ፎቅ ላለው (G+1 - G+4) የመኖሪያ
ህንፃ ግንባታ ፈቃድ መስጠት
16
ሀ) ጊዜ፦ ቢበዛ 7 የሥራ ቀን፣
17
ii. ለነባር የመኖሪያ ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ላይ አዲስ
ተጨማሪ አምስትና ከዚያ በላይ ፎቅ ላለው (G+5 and above)
የመኖሪያ ህንፃ ግንባታ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና
ከወጪ አንፃር እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
3.2.2.3.2. ምድብ “ሐ” ህንፃ ሆኖ ለባለ አንድ ፎቅ (G+1) የንግድና ቅይጥ አገልግሎት
ህንፃ የግንባታ ፈቃድ መስጠት
21
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 7 የሥራ ቀን፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 4 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
ለ) መጠን፦1 የንግድ ወይም የቅይጥ አገልግሎት ህንፃ ግንባታ
ፈቃድ ሠርተፊኬት፣
ሐ) ጥራት፦አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ከከተማው የመሬት አጠቃቀም
ፕላን ጋር የተናበበ የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣
መ) ወጪ፦ በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 ተራ ቁጥር 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 8፣
9 እና አንቀፅ 25 መሠረት የአገልግሎት ክፍያ፣
22
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 21 የሥራ ቀን፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 18 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
23
ሠ) 4 ቅጂ ከመሬት አስተዳደር ጋር የሊዝ ውል የተፈጸመበት ሠነድ
ማቅረብ /ቦታው በሊዝ የተያዘ ከሆነ/፣
ረ) 4 ቅጂ አርክቴክቸራል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ፣
ሰ) 4 ቅጂ የታደሰ የአርክቴክት ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
ሸ) 4 ቅጂ ኤልክትሪካል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ፣
ቀ) 4 ቅጂ የታደሰ የኤሌክትሪክ ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
በ) 4 ቅጂ ስትራክቸራል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) (ህንፃው የኮንክሪት
ጣሪያ የሚኖረው ከሆነ ብቻ) ማቅረብ፣
ተ) 4 ቅጂ የታደሰ የስትራክቸራል ምህንድስና ሙያ ፈቃድ (ህንፃው
የኮንክሪት ጣሪያ የሚኖረው ከሆነ ብቻ) ማቅረብ፣
ቸ) 4 ቅጂ ሳኒቴሪ ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ፣
ኀ) 4 ቅጂ የታደሰ የሳኒቴሪ ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
ነ)ግንባታው የሚካሄድበት ቦታ የበጀት ዘመኑ ግብር የተከፈለበትን
ደረሰኝ ማቅረብ፣
ኘ) 4 ቅጂ አማካሪው ግዴታ የገባበት ውል በቅጽ 010 መሠረት
ማቅረብ፣
አ) 4 ቅጂ ስትራክቸራል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) የህንፃ ከፍታቸው ከ6
ሜትር በላይ ለሚሆኑ ግንባታዎች ብቻ ማቅረብ፣
ከ) 4 ቅጂ የነባር ህንፃውን አቀማመጥ የሚያሳይ ሳይት ፕላን ማቅረብ፣
ኸ) 4 ቅጂ የነባር ህንፃ ግንባታ የፀደቀ ፈቃድ ማቅረብ፣
ወ) የህንጻ አውጅ ቁጥር 624/2001 ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት የተገነባ
ህንጻ ከሆነ አሁን ያለበትን ሁኔታ የሚያሳይ ዲዛይን (As built
design of the existing building) ማቅረብ፣
ዐ) ነባሩ ህንፃ በዋስትና ምክንያት የባንክ ዕገዳ ካለበት
ከባለመብቱ/ከባንክ 4 ቅጂ የስምምነት ደብዳቤ ማቅረብ፣
ዘ) የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) መፈፀም፣
24
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 5 የሥራ ቀን፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማረጋገጥና ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 2 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
መገምገማቸውን ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
25
ሀ) 4 ቅጂ የነባር ህንፃ የፀደቀ የግንባታ ፈቃድ ማቅረብ፣
ለ) የህንጻ አውጅ ቁጥር 624/2001 ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት
የተገነባ ህንጻ ከሆነ አሁን ያለበትን ሁኔታ የሚያሳይ
ዲዛይን (As built design of the existing building)፣
ሐ) ነባሩ ህንፃ በዋስትና ምክንያት የባንክ ዕገዳ ካለበት
ከባለመብቱ/ከባንክ የስምምነት ደብዳቤ 4 ቅጂ
መ) የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) መፈፀም፣
26
3.2.2.4.2.2. ነባር የንግድና ቅይጥ አገልግሎት (commercial and Mixed-use
building) ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት ቦታ አዲስ
ተጨማሪ ከአንድ እስከ አራት ፎቅ ላለው (G+1 - G+4) ህንፃ
ግንባታ ፈቃድ መስጠት
i. ነባር የንግድና ቅይጥ አገልግሎት ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው
ክፍት ቦታ ላይ አዲስ ተጨማሪ ለሚገነበው ከአንድ እስከ አራት
ፎቅ ላለው ህንፃ የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ የሚከተሉትን ቅድመ-
ሁኔታዎች ማመሟላት አለበት፡፡
3.2.2.5.2.3. ነባር የንግድና ቅይጥ አገልግሎት ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት
ቦታ ላይ አዲስ ተጨማሪ አምስትና ከዚያ በላይ ፎቅ ላለው (G+5 and
above) ህንፃ ግንባታ ፈቃድ መስጠት
28
ሀ) ጊዜ፦ ቢበዛ 21 የሥራ ቀን፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 18 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
29
በ) 4 ቅጂ ሳኒቴሪ ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ፣
ተ) 4 ቅጂ የታደሰ የሳኒቴሪ ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
ኀ) ግንባታው የሚካሄድበት ቦታ የበጀት ዘመኑ ግብር የተከፈለበትን
ደረሰኝ ማቅረብ፣
ነ) 4 ቅጂ አማካሪው ግዴታ የገባበት ውል በቅጽ 010 በአባሪ
አምስት በተመለከተው መሠረት ማቅረብ፣
ኘ) 4 ቅጂ ስትራክቸራል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) የህንፃ ከፍታቸው
ከ6 ሜትር በላይ ለሚሆኑ ግንባታዎች እና የኮንክሪት ጣሪያ
የሚኖረው ከሆነ ብቻ)፣
አ) 4 ቅጂ የታደሰ የስትራክቸራል ምህንድስና ሙያ ፈቃድ፣
ከ) የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) መፈፀም፣
30
3.2.2.5.2. ለባለ አንድ ፎቅ(G+1) ሪልስቴት የግንባታ ፈቃድ መስጠት
i. ለባለ አንድ ፎቅ (G+1) ሪልስቴት የግንባታ ፈቃድ ለማግኘት ጠያቂ
ባለጉዳይ የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች ማመሟላት አለበት፡፡
ከላይ በንዑስ አንቀፅ 3.2.2.5.1 ፎቅ ለሌለው ሪልስቴት ህንፃ ግንባታ
ፈቃድ ለማግኘት ተገልጋዩ እንዲያሟላ የተቀመጡት ቅድመ-ሁኔታዎች
ለዚህም ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ 4 ቅጂ ሰትራክቸራል ፕላን
ማቅረብ አለበት፡፡
ii. ለባለ አንድ ፎቅ (G+1) ሪልስቴት የግንባታ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣
.
31
ከላይ በንዑስ አንቀፅ 3.2.2.5.1 በተራ ቁጥር i ተገልጋዩ እንዲያሟላ
የተቀመጡት ቅድመ-ሁኔታዎች ለዚህም ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡ ከዚህ
በተጨማሪ፡-
ሀ) 4 ቅጂ ስትራክቸራል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ ፣
ለ) 4 ቅጂ የታደሰ የስትራክቸራል ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
ሐ) 4 ቅጂ ስታቲካል ካልኩሌሽን (Statical calculation) በወረቀት
ላይ የታተማና ሶፍት ኮፒ (soft copy) ማቅረብ፣
መ) 4 ቅጂ አግባብ ባለው አካል የተረጋገጠ የአፈር ምርመራ
ውጤት ማቅረብ አለበት፡፡
32
3.2.2.5.4. ምድብ “ሐ” ህንፃ ሆኖ ባለ 5 እና ከዚያ በላይ (G+5 and above) ፎቅ
ላለው ሪል ስቴት (አፓርታማ) የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት የመስጠት
አገልግሎት
33
3.2.2.6. ለሪልስቴት (Realestate) ማስፋፊያ የግንባታ ፈቃድ የመስጠት
አገልግሎት ስታንዳርድ
3.2.2.6.1. በነባር የሪልስቴት ህንፃ ላይ ወደ ጎን ተጨማሪ ክፍል/ሎችን
ለመገንባት የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት
34
3.2.2.6.2. ነባር የሪልስቴት ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ላይ አዲስ
ተጨማሪ ህንፃ ግንባታ ፈቃድ መስጠት
35
3.2.2.6.2.2 ነባር የሪልስቴት ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ላይ
አዲስ ተጨማሪ ከአንድ አስከ አራት ፎቅ ላለው (G+1 - G+4) ህንፃ
ግንባታ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት
36
3.2.2.6.2.3. ነባር የሪልስቴት ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ላይ ሌላ አዲስ
ተጨማሪ አምስትና ከዚያ በላይ ፎቅ ላለው (G+5 and above) ህንፃ ግንባታ
ፈቃድ መስጠት፣
i. ነባር የሪልስቴት ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ላይ ተጨማሪ
አምስትና ከዚያ በላይ ፎቅ (G+5 and above) ያለውን ህንፃ ለመገንባት
ፈቃድ ለማግኘት አገልግሎት ጠያቂው እንዲያሟላ ከላይ በንዑስ አንቀፅ
3.2.2.5.4 ተራ ቁጥር i ላይ የተገለፀው ለዚህም ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
ii. ነባር የሪልስቴት ህንፃ ባለበት ይዞታ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ላይ አዲስ
ተጨማሪ አምስትና ከዚያ በላይ ፎቅ (G+5 and above) ላለው ህንፃ
የግንባታ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ አንፃር
እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
37
3.2.2.7. ለማህበራዊ እና ለአስተዳደራዊ አገልግሎት ተቋማት የግንባታ ፈቃድ
የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ
3.2.2.7.1. ለትምህርት ተቋማት የግንባታ ፈቃድ መስጠት
3.2.2.7.1.1 ፎቅ ለሌለው (G+0) የትምህርት ተቋም ህንፃ የግንባታ ፈቃድ የመስጠት
አገልግሎት
i. ፎቅ ለሌለው (G+0) የትምህርት ተቋም የህንፃ የግንባታ ፈቃድ
ለማግኘት ጠያቂው የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች ማሟላት
አለበት፡፡
ሀ) የፕላን ስምምነት ማቅረብ፣
ለ) የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ ቅፅ 001 በአባሪ1
የተመለከተውን መሙላት፣
ሐ) ተመላሽ የሚሆን ዋናውን/Original/ የይዞታ ማረጋገጫ፣
መ) 4 ቅጂ የይዞታ ማረጋገጫ ሠርተፊኬት ማቅረብ፣
ሠ) የግል ድርጅት ከሆነ 4 ቅጂ ከመሬት አስተዳደር ጋር የሊዝ
ውል የተፈጸመበት ሠነድ፣
ረ) 4 ቅጅ በትምህርት ሚኒስቴር ስታንዳርድ መሠረት የተዘጋጁ
ዲዛይኖችን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ፣
ሰ) 4 ቅጅ የባለሙያ የታደሱ ፈቃዶችን ማቅረብ፣
ሸ) 4 ቅጅ አግባብ ባለው አካል የተረጋገጠ የአፈር ምርመራ ውጤት
ማቅረብ፣
ቀ) ግንባታው የሚካሄድበት ቦታ የበጀት ዘመኑ ግብር የተከፈለበት
ደረሰኝ፣
በ) 4 ቅጂ አማካሪው ግዴታ የገባበት ውል በቅጽ 010 መሠረት፣
ተ) የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) መፈፀም፣
38
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና ፕላኖችን/ዲዛይኖችን 2 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
ለ) መጠን፦1 G+0 የትምህርት ተቋም ግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት፣
ሐ) ጥራት፦አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ከከተማው የመሬት አጠቃቀም
ፕላን ጋር የተናበበ የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣
መ) ወጪ፦ በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 ተራ ቁጥር 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣
8፣ 9 እና አንቀፅ 25 መሠረት የአገልግሎት ክፍያ፣
ii. ከአንድ እስከ አራት ፎቅ ላለው (G+1 - G+4) የትምህርት ተቋም ህንፃ
ግንባታ ለአገልግሎት ጠያቂው የግንባታ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣
ከጥራትና ከወጪ አንፃር እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
ሀ) ጊዜ፦ ቢበዛ 7 የሥራ ቀን፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 2 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
39
ለ) መጠን፦1 ከአንድ እስከ አራት ፎቅ ላለው የትምህርት ተቋም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት፣
ሐ) ጥራት፦አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ከከተማው የመሬት አጠቃቀም
ፕላን ጋር የተናበበ የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣
መ) ወጪ፦ በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 ተራ ቁጥር 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣
8፣ 9 እና አንቀፅ 25 መሠረት የአገልግሎት ክፍያ፣
40
መ) ወጪ፦ በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 ተራ ቁጥር 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣
8፣ 9 እና አንቀፅ 25 መሠረት የአገልግሎት ክፍያ፣
41
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 5 የሥራ ቀን መሆን አለበት፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 ማስሞላትና 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና ፕላኖችን/ዲዛይኖችን 2 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
ለ) መጠን፦1 G+0 የህክምና አገልግሎት መስጫ ተቋም የግንባታ ፈቃድ
ሠርተፊኬት፣
ሐ) ጥራት፦አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ከከተማው የመሬት አጠቃቀም ፕላን
ጋር የተናበበ የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣
መ) ወጪ፦በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 ተራ ቁጥር 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 8፣ 9
እና አንቀፅ 25 መሠረት የአገልግሎት ክፍያ፣
42
ii. ከአንድ እስከ አራት ፎቅ ላለው (G+1 - G+4) ለጤና ተቋም ህንፃ
ግንባታ ለአገልግሎት ጠያቂው የግንባታ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣
ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ አንፃር እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
3.2.2.7.2.3. ከአምስት ፎቅ በላይ (G+5 and above) ላለው ለህክምና አገልግሎት መስጫ
ተቋማት የግንባታ ፈቃድ መስጠት
i. ከአምስት ፎቅ በላይ (G+5 and above) ላለው ለህክምና አገልግሎት
መስጫ ተቋማት የግንባታ ፈቃድ ለማግኘት የአገልግሎቱ ጠያቂ
እንዲያሟላ ከላይ በንዑስ አንቀፆች 3.2.2.7.2.1 በተራ ቁጥር i እና
3.2.2.7.2.2 በተራ ቁጥር i የተቀመጡት ቅድመ-ሁኔታዎች ለዚህም
በተመሳሳይ የሚተገበሩ ይሆናል፡፡
ii. አምስትና ከዚያ በላይ ፎቅ ላለው ለጤና ተቋም ህንፃ ግንባታ ለፈቃድ
ጠያቂ የግንባታ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ አንፃር
እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
43
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 21 የሥራ ቀን መሆን አለበት፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 18 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
ለ) መጠን፦1 አምስትና ከዚያ በላይ ለሆነ የህክምና አገልግሎት
መስጫ ተቋም የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት፣
ሐ)ጥራት፦አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ከከተማው የመሬት አጠቃቀም
ፕላን ጋር የተናበበ የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣
መ) ወጪ፦ በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 ተራ ቁጥር 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣
8፣ 9 እና አንቀፅ 25 መሠረት የአገልግሎት ክፍያ፣
45
3.2.2.7.4. ለአስተዳደራዊ አገልግሎት ተቋም የህንጻ ግንባታ ፈቃድ የመስጠት
አገልግሎት ስታንዳርድ
3.2.2.7.4.1. ምድብ “ሐ” ሆኖ ፎቅ ለሌለው (G+0) ለአስተዳደራዊ አገልግሎት ተቋም
ህንፃ የግንባታ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት
46
ኸ) የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም፣
47
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 3 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
48
ሀ) ጊዜ፦ ቢበዛ 7 የሥራ ቀን፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማረጋገጥና ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 4 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
መገምገማቸውን ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
49
ሀ) ጊዜ፦21 የሥራ ቀናት፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማረጋገጥና ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 18 ቀን፣ 6 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም ከ10 ደቂቃ
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል 1 ቀን ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
መገምገማቸውን ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
50
እንዳለበት ወይም ኢንዱስትሪን የሚያዋስን ከሆነ ምንም ገባ
ባይልም ችግር እንደሌለበት/zero setback/፡፡
2) ለትልቅ /የአካባቢው ብክለት ሊስከትል ለሚችል ኢንዱስትሪ (heavy or
noxious industry) ተከላ ለሚሆን ህንፃ የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ
የሚያቀርባቸው ፕላኖች የሚከተሉትን የሚያሟሉ ስለመሆናቸው
መረጋገጥ አለበት፣
ሀ) ህንፃው ከፊት ለፊተኛው መንገድ/front setback/ ቢያንስ 30
ሜትር ገባ ማለት እንዳለበት፣
ለ) ህንፃው በጎን በኩል የመኖሪያ መንደር የሚያዋስን ከሆነ
ከወሰን /side setback/ ቢያንስ 10 ሜትር ገባ ማለት
እንዳለበት ወይም ሌላ ኢንዱስትሪን የሚያዋስን ምንም ገባ
ባይልም ችግር እንደሌለበት/zero setback/፣
ሐ) ህንፃው ከባስተኋለው የመኖሪያ መንደር የሚያዋስን ከሆነ
ከወሰን /rear setback/ ቢያንስ 20 ሜትር ገባ ማለት
እንዳለበት ወይም ኢንዱስትሪን የሚያዋስን ከሆነ ምንም ገባ
ባይልም ችግር እንደሌለበት/zero setback/፣
መ) ኢንዱስትሪው ፍሳሽ ቆሻሻ የሚያመነጭ ከሆነ የአካባቢውን
ብክለት ሳያስከትል ቆሻሻው ስለሚታከምበት ሁኔታ
በዝርዝር የሚያስረዳ ሠነድ ስለመቅረቡ፣
ሠ) ኢንዱስትሪው ደረቅ ቆሻሻ የሚያመነጭ ከሆነ የአካባቢውን
ብክለት ሳያስከትል ቆሻሻው ስለሚወገድበት ሁኔታ በዝርዝር
የሚያስረዳ ሠነድ ስለመቅረቡ፣
51
ሐ) ተመላሽ የሚሆን ለማመሳከሪያ ዋናውን/Original የይዞታ ማረጋገጫ
ማቅረብ፣
መ) 4 ቅጂ የይዞታ ማረጋገጫ ማቅረብ፣
ሠ) ከመሬት አስተዳደር ጋር ውል የተፈጸመበት የሊዝ ውል ሠነድ
ማቅረብ፣
ረ) የኢንቨስትመንት ፍቃድ ማቅረብ፣
ሰ) 4 ቅጂ አርክቴክቸራል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ፣
ሸ) 4 ቅጂ የታደሰ የአርክቴክት ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
ቀ) 4 ቅጂ ኤልክትሪካል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ፣
በ) 4 ቅጂ የታደሰ የኤሌክትሪክ ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
ተ) 4 ቅጂ ስትራክቸራል ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ፣
ቸ) 4 ቅጂ የታደሰ የስትራክቸራል ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
ኀ) 4 ቅጂ ሳኒተሪ ፕላን (ከA3-A0) መጠን) ማቅረብ፣
ነ) 4 ቅጂ የታደሰ የሳኒተሪ ምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማቅረብ፣
ኘ) 4 ቅጂ የአፈር ምርመራ ውጤት ማቅረብ፣
አ) 4 ቅጂ የእሳት አደጋ መከላከያ መሣሪያዎች አቀማመጥ (አተካከል)
ፕላን ማቅረብ፣
ከ) 4 ቅጂ ከአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን/ኤጀንሲ/ጽሕፈት ቤት የአካባቢ
ተፅዕኖ ግምገማ ሪፖርት (EIA) ሠነድ ማቅረብ፣
ኸ) ፕላኖችን ያዘጋጁ መሃንዲሶችን የታደሰ የሙያ ፍቃድ ማቅረብ፣
ወ) የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) መፈፀም፣
ii. ለቀላል/የአካባቢ ብክለት ለማያስከትል ኢንዱስትሪ ተከላ ህንፃ የግንባታ ፈቃድ
ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ አንፃር እንደሚከተለው መፈፀም
አለበት፡፡
52
መገምገማቸውን ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ቀን የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
ii. ለአጥር ግንባታ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ አንፃር
እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 1 ቀን ከግማሽ የሥራ ቀን መሆን አለበት፡፡
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 001 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 10 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 7፡00 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1፡45 ሰዓት ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
54
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1፡45 ሰዓት የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
ለ) መጠን፦1 የአጥር ግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት፣
ሐ) ጥራት፦አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ከከተማው የመሬት አጠቃቀም ፕላን
ጋር የተናበበ የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣
መ) ወጪ፦ በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 ተራ ቁጥር 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 8፣ 9 እና
አንቀፅ 25 መሠረት የአገልግሎት ክፍያ፣
55
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 3፡00 ሠዓት የህንፃ ሹም
የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
56
መ) ወጪ፦በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 ተራ ቁጥር 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 8፣
9 እና አንቀፅ 25 መሠረት የአገልግሎት ክፍያ፣
57
3.2.4. የህንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ
3.2.4.1. አዲስ ለተገነባው ህንፃ የመጠቀሚያ ፈቃድ መስጠት
i. አዲስ ለተገነባው ህንፃ የመጠቀሚያ ፈቃድ ለማግኘት አገልግሎት ፈላጊው
የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡፡
ሀ) የግንባታ መጠቀሚያ ፈቃድ ማመልከቻ ቅፅ 018 በአባሪ ሰባት
የተመለከተውን መሙላት፣
ለ) ቀደም ሲል የጸደቀውን የግንባታ ፈቃድ ማቅረብ፣
ሐ) የግንባታ ማስጀመሪያ ሰነድ ማቅረብ፣
መ) ግንባታው መጠናቀቁን የሚያረጋግጥ አማካሪ መሀንዲስና የህንፃው
ባለቤት የተፈራረሙበት የርክክብ ሰነድ ማቅረብ፣
ሠ) የፕላን ማሻሻል ወይም ለውጥ ከተደረገ የተሻሻለውን አካቶ የተዘጋጀ
ወይም የተከለሰ ፕላን ቅጂ ማቅረብ ፣
ረ) ለክትትልና ቁጥጥር የአገልግሎት ክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ ማቅረብ፣
ሰ) የአገልግሎት ክፊያ መፈፀም፣
ii. አዲስ ለተገነባው ህንፃ የመጠቀሚያ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና
ከወጪ አንፃር እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
61
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 3፡10 ሰዓት ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 3 ሰዓት የህንፃ ሹም
የህንፃ የአገልግሎት ለውጥ ፈቃድ ሠርተፊኬት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
መስጠት
62
ii. ለህንፃ እድሳት ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ አንፃር
እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 2 የሥራ ቀን፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የዕድሳት ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 005 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 1 ቀን ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 3፡10 ሰዓት ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 3 ሰዓት የህንፃ ሹም
የህንፃ እድሳት ፈቃድ ሠርተፊኬት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
መስጠት
63
ረ) ህንጻው በዋስትና ምክንያት ዕገዳ ላይ ያለ ከሆነ ከአበዳሪው/ከባንክ
የስምምነት ደብዳቤ ማቅረብ፣
ሰ) የህንጻ አውጅ ቁጥር 624/2001 ዓ/ም ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት
ፈቃድ ሳይሰጠው የተገነባ ህንጻ ከሆነ አሁን ያባለበትን ሁኔታ
የሚያሳይ ዲዛይን (As built design of the existing building)
ማቅረብ፣
ሸ) የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) መፈፀም፣
ii. የህንፃን ቅርፅ ወይም ይዘት ለመቀየር (Remodeling) ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣
ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ አንፃር እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
64
3.2.7. ለጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ
ጠቅላላ፡-
ሀ) ማንኛውም በግንባታ ሳይት ላይ ጊዜያዊ የሥራ ቢሮ፣ ስቶር(የቁሳቁስ
ማከማቻ)፣ ሼድ እና ተመሳሳይ ነገሮችን ለመገንባት የሚፈልግ አካል
ከህንፃ ሹም ጽ/ቤት የጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ ማግኘት አለበት፣
ለ) ማንኛውም የህዝብ የጋራ መጠቀሚያ በሆኑ ክፍት ቦታዎች/public open
spaces/ እና በመንገድ ዳር /road sides/ ላይ ከህዝብ በዓላት፣ ከባዛርና
ከኤግዚቢሽን ጋር በተያያዘ ሼድ መሥራት የሚፈልግ አካል ከህንፃ ሹም
ጽ/ቤት የጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ ማግኘት አለበት፣
ሐ) ከግንባታ ሳይቶች ውጪ ከህዝብ በዓላት፣ ከባዛርና ከኤግዚቢሽን ጋር
በተያያዘ ለሚካሄደው የሼድ ግንባታ በተለይም የህዝብ የጋራ መጠቀሚያ
በሆኑ ክፍት ቦታዎች ላይ የሚሰጠው የግንባታ ፈቃድ ቢበዛ ለ7 ቀን ብቻ
ሲሆን በመንገድ ዳር የሚሰጠው የግንባታ ፈቃድ ቢበዛ ለ3 ቀን ብቻ
መሆን አለበት፣
መ) ከሌሎች ግንባታ ሥራዎች ጋር በተያያዘ በግንባታ ሳይቶቹ ላይ
ለሚካሄደው የጊዜያዊ ግንባታ (ለስቶር፣ ለሼድ፣ ለቢሮና ለመሳሰሉት)
የሚሠጠው ፈቃድ የቆይታ ጊዜ ርዝማኔው ለዋናው ግንባታ ከተፈቀደው
ጊዜ ጋር እኩል መሆን አለበት፣
ሠ) ከላይ በ ሐ እና ሠ ላይ የተቀመጠው የጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ እና የጊዜ
ርዝማኔ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በከተማ አስተዳደር/
በማዘጋጃ ቤት ራሱን በቻለ በሌላ ፕሮግራም የሚቀርብ በመሆኑ በዚህ
አይካተትም፣
ረ) ለማንኛዉም ጊዜያዊ ግንባታ ለማካሄድ ፈቃድ ለሚጠይቅ አካል ጊዜያዊ
ግንባታ ፈቃድ ለመስጠት ግንባታው መካሄድ ያለበት በቀላሉ ፈራሽ
ወይም ተነሺ በሆኑ ቁሳቁሶች መሆኑ መረጋገጥ አለበት፣
ሰ) ለማንኛውም ጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ ሲሰጥ የሚካሄደው ጊዜያዊ ግንባታው
የህዝብ መተላለፊያ መንገዶችን በማይዘጋና የትራፊክ መጨናነቅ
በማያስከትል ሁኔታ መሆኑ ተረጋግጦ መሆን አለበት፣
65
3.2.7.1. ለስቶር (store) ግንባታ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት
66
3.2.7.2. ለሼድ (Shed) ግንባታ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት
3.2.7.2.1. ግንባታ በሚካሄድበት ሳይት /Costruction site/ ወይም ላይ ለሚሠራው
ሼድ የግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት
67
ለ) መጠን፦1 የጊዜያዊ (የሼድ) ግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት፣
ሐ) ጥራት፦አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ከከተማው የመሬት አጠቃቀም
ፕላን ጋር የተናበበ የሼድ ግንባታ ፈቃድ መስጠት፣
መ) በወጪ፦የከተማ አስተዳደሩ በሚወስነው ታሪፍ መሠረት
የአገልግሎት ክፍያ (Service fee)፣
68
ሐ) ጥራት፦አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ከከተማው የመሬት አጠቃቀም
ፕላን ጋር የተናበበ የጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ መስጠት፣
መ)ወጪ፦የከተማ አስተዳደር በሚወስነው ታርፍ መሠረት
የአገልግሎት ክፍያ፣
69
ሠ) ግንባታውን ማፍረስ ያስፈለገበትን ምክንያት የሚያስረዳ አጭር ጽሑፍ፣
ረ) ከመሠረተ ልማት አቅራቢ መ/ቤቶች (ከቴሌኮሙዩኒኬሽን እና
ከኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን) የስምምነት ደብዳቤ ማቅረብ፣
ሰ) ከአንድ ፎቅ በላይ የሆነውን ግንባታ ለማፍረስ ከደረጃ 6 በላይ የህንጻ
ተቋራጭ በፊርማ የተረጋገጠ ስምምነት ማቅረብ፣
ሸ) ግንባታው በዋስትና ምክንያት ዕገዳ ያለበት ከሆነ ከባለመብቱ/ከባንክ
የስምምነት ደብዳቤ ማቅረብ፣
ቀ) ለማፍረስ የታሰበው ግንባታ ጉዳይ በፍርድ ቤት በክርክር ላይ ያለ ከሆነ
የፍርድ ቤት የስምምነት ደብዳቤ ማቅረብ፣
በ) ለማፍረስ የተፈለገውን ግንባታና በአጠገቡ ያሉትን ሌሎች
ግንባታዎችን በግልጽ የሚያሳይ ሳይት ፕላን ማቅረብ፣
ተ) የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) መፈፀም፣
iii. ግንባታን የማፍረስ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ
አንፃር እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 3 የሥራ ቀን መሆን አለበት፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 006 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና 2 ቀን ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን መገምገም
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 3፡10 ሰዓት ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 3 ሰዓት የህንፃ ሹም
ግንባታን የማፍረስ ፈቃድ ሠርተፊኬት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
መስጠት
70
3.2.9. ለምሽት ግንባታ ስራ ፍቃድ የመስጠት አገልግሎት ስታንዳርድ
i. ለምሽት የግንባታ ስራ ፍቃድ ለማግኘት ጠያቂው የሚከተሉትን ቅድመ-
ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡፡
ሀ) የምሽት ግንባታ ስራ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 029 በአባሪ አሥር
የተመከተውን በመሙላት ማመልከት፣
ለ) የአካባቢውን ነዋሪ ፀጥታ የማያናጋ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ፣
ሐ) ለህገወጥ ግንባታ አመቺ ሁኔታ የማይፈጥር ቦታ መሆኑን ለማረጋገጥ
ሳይት ፕላን ማቅረብ፣
መ) የትራፊክ ፍሰት የማያደናቅፍ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ፣
ii. ለምሽት ግንባታ ስራ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ አንፃር
እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 1 ቀን ከ 4 ሰዓት፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ 029 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ማስሞላትና ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቀጠሮ መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና ፕላኖችን/ዲዛይኖችን 1 ቀን ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
መገምገም
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1 ሰዓት ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 20 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ሰዓት የህንፃ ሹም
የምሽት ግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት መስጠት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
ለ) መጠን፦1 የምሽት ግንባታ ፈቃድ ሠርተፊኬት፣
ሐ) ጥራት፦አርኪ፣ ፍትሃዊ፣ ግልፅና ፈጣን የምሽት ግንባታ ፈቃድ
መስጠት፣
መ) ወጪ፦የከተማ አስተዳደር በሚወስነው ታርፍ መሠረት የአገልግሎት
ክፍያ፣
ii. ለማስታወቂያ ሰሌዳ ተከላ ፈቃድ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ
አንፃር እንደሚከተለው መፈፀም አለበት፡፡
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 1 የሥራ ቀን ከ2፡00 ሰዓት፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ ማስሞላትና 30 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ፕላኖችን መረከብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና ቀጠሮ 20 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
መስጠት
የቀረበውን ማመልከቻ እና ፕላኖችን/ዲዛይኖችን 6፡10 ሰዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
መገምገም
ፕላኖች/ ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን 1 ሰዓት ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ 1 ሰዓት የህንፃ ሹም
የማስታወቂያ ሰሌዳ ተከላ ፈቃድ ሠርተፊኬት 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
መስጠት
ii. ምትክ ማስረጃ ሲሰጥ ከጊዜ፣ ከመጠን፣ ከጥራትና ከወጪ አንፃር እንደሚከተለው
መፈፀም አለበት፡፡
72
ሀ) ጊዜ፦ቢበዛ 4 ሰዓት መሆን አለበት፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የጊዜ ስታንዳርድ ፈፃሚ
የምትክ ማስረጃ መጠየቂያ ማመልከቻ ማቅረብ፣ 15 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ፣ 10 ደቂቃ የፊት ለፊት ሠራተኛ
በቀረበው ማመልከቻ መሠረት ነባሩን ማህደር 1 ሠዓት ጀማሪ/መካከለኛ ባለሙያ
ማገናዘብና ማረጋገጥ፣
ምትክ ማስረጃ/ዎችን ማዘጋጀትና በፊርማ 1 ሠዓት ከፍተኛ/መካከለኛ ባለሙያ
ማረጋገጥ፣
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም፣ 30 ደቂቃ ገቢ ሰብሳቢ/ገንዘብ ተቀባይ
የተዘጋጀውን ምትክ ማስረጃ/ዎችን ማፅደቅ፣ 35 ደቂቃ የህንፃ ሹም
ምትክ ማስረጃ መስጠት፣ 30 ደቂቃ መዝገብ ቤት
________________________
መኩሪያ ኃይሌ ተክለማርያም
የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር
73
ዕዝሎች
አባሪ 1 ሴሪ ቁጥር…………….
ቅጽ 001---------------
የ …………………………………… ክልል
በአመልካች የሚሞላ
3. የግንባታ ዓይነት
74
የግንባታው ወጪ የወለል ብዛት
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
………………..
4. የአማካሪው ድርጅት
ሥም ደረጃ አድራሻ
ስ.ቁ
የዲዛይኑ ዓይነት ዲዛይኑን ያዘጋጀው ባለሙያ ስም የባለሙያው የምዝገባ ቁጥር ስልክ ቁጥር
አርክቴክቸራል
ስትራክቸራል
ኤሌትሪካል
ሳኒታሪ
ሜካኒካል
5. እኔ ስሜ ከዚህ በታች የተገለፀው የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መረጃ
አንብቤና አገናዝቤ የሰጠሁት መረጃ እውነት እና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡ ትክክለኛ
ያልሆነ መረጃ ብሰጥ እና በዚህም ምክንያት ችግር ቢፈጠር ተጠያቂ መሆኔን በማወቅ
ኢንዲሁም በዚህ ማመልከቻ ላይ ቢጠቀስም ባይጠቀስም ማንኛውም የፕላን ስምምነት እና
75
የግንባታ ፈቃድ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ እንደሚሆኑ በመረዳት የግንባታ ፈቃዱ እንዲሰጠኝ
አመለክታለሁ፡፡
ቀን
የህንፃ ምድብ ሀ ለ ሐ
ስታቲካል ካልኩሌሽንና
76
ፈቃዱን መቀበያ ቀጠሮ 1 2
ቀን ሰዓት
77
አባሪ 2
ሴሪ ቁጥር --------------
ቅጽ 003
የ…………………………………… ክልል
በአመልካች የሚሞላ
ሌሎች
78
ግንባታው ወጪ
የግንባታው አድራሻ
ተጨማሪ መግለጫ
79
የፕላን መረጃ ቁ. ቀን
6. እኔ ስሜ ከዚህ በታች የተገለፀው የፕላን ስምምነት ጠያቂ ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መረጃ
አንብቤና አገናዝቤ የሰጠሁት መረጃ እውነት እና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡ ትክክለኛ
ያልሆነ መረጃ ብሰጥ እና በዚህም ምክንያት ችግር ቢፈጠር ተጠያቂ መሆኔን በማወቅ
ኢንዲሁም በዚህ ማመልከቻ ላይ ቢጠቀስም ባይጠቀስም ማንኛውም የፕላን ስምምነት እና
የግንባታ ፈቃድ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ እንደሚሆኑ በመረዳት የፕላን ስምምነቱ እንዲሰጠኝ
አመለክታለሁ፡፡
ፊርማ
ማሳሰቢያ.ይህ መረጃ እንደይዞታ ማረጋገጫነት አያገለግልም 2. ለፍቃድ የሚቀርብ ዲዛይን በዚህ መረጃ መሠረት
መሆን አለበት 3. ይህን መረጃ አግባብና ህጋዊ ለሆነ አገልግሎት የመጠቀም ሃላፊነት የፕላን መረጃ ጠያቂው ነው ይህ
ቅጽ በ2 ኮፒ ተሞልቶ 1 ኮፒ ለአመልካች ሲሰጥ 2ኛው ኮፒ ከማህደር /ፋይል ጋር ይያያዛል፡
80
አባሪ 3
ሴሪ ቁጥር ------------
ቅጽ 005
የ…………………………………… ክልል
በአመልካች የሚሞላ
2. የቤቱ ባለቤት
የቤቱ አገልግሎት
81
3. ለእድሳት ፈቃድ የተጠየቀ ሥራ
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
………………..
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
………………..
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………
82
አድራሻ ክልል ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ/ቀበሌ
የቤ.ቁ.
የአመልካች ስም (ከግንባታው
የግንባታው ባለቤት የቤቶች ኤጀንሲ ወይም የቀበሌ ከሆነ የእድሳቱ ሥራ ስምምነት ማህተም
ይደረግ
7. እኔ የግንባታ ዕድሳት ፈቃድ ጠያቂ ከዚህ በላይ የተጠየቀውን አገናዝቤ እና አንብቤ የሰጠሁት
መረጃ እውነት እና ትክክል መሆኑን በማረጋገጥ ተክክለኛ ያለሆነ መረጃ ብሰጥ እና በዚህም
ምክንያት ለሚደርሰው ችግር ተጠያቂ መሆኔን በማወቅ እና በዚህ ቅጽ ላይ ቢጠቀስም
ባይጠቀስም ማንኛውንም የግንባታ ፈቃድ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ እንደሚሆኑ በመረዳት የዕድሳት
ፈቃድ እንዲሰጠኝ አመለክታለሁ፡፡
ፊርማ ቀን ሰዓት
ቀጠሮ ቀን ዓ.ም.
መረጃ የተቀበለው ሰው ስም
ፊርማ ቀን ዓ.ም
83
…………………………………………………………………………………………………………….
.……………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………….
…………………………………………………………………………………………………………….
አባሪ ሰነድ ዝርዝር
…………………………………………………………………………………………………………….
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………..
ከዚህ በላይ በዝርዝር የተገለፀው የግንባታ እድሳት ሥራ ጥያቄ አባሪ ሆኖ በተያያዘው ……………
ገጽ የእድሳት ንድፍ መሠረት እድሳቱ እንዲካሄድ
ተፈቅዷል አልተፈቀደም
9. ያልተፈቀደበት ምክንያት
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………..
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
10. የግንባታ ማሳወቂያ
የተላከላቸው ወሰንተኛች
ፊርማ ቀን ሰዓት
ማሳሰቢያ
84
አባሪ 4
ሴሪ ቁጥር -------------
ቅጽ 006
የ…………………………………… ክልል
በአመልካች የሚሞላ
ሌሎች
85
የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ ቁጥር
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
6. የህንፃ ምድብ ሀ ለ ሐ
ካሉ የወሰንተኛ ስም 1 2 3
የሚዋሰኑበት አቅጣጫ1 2 3
86
11. የተያያዘ የሚፈርሰው ግንባታ መረጃ
12. እኔ ስሜ ከዚህ በታች የተገለፀው የግንባታ ማፍረሻ ፈቃድ ጠያቂ ከዚህ በላይ የተጠየቀውን
መረጃ አንብቤና አገናዝቤ የሰጠሁት መረጃ እውነት እና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡
ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ ብሰጥ እና በዚህም ምክንያት ችግር ቢፈጠር ተጠያቂ መሆኔን
በማወቅ ኢንዲሁም በዚህ ማመልከቻ ላይ ቢጠቀስም ባይጠቀስም ማንኛውም የፕላን
ስምምነት እና የግንባታ ፈቃድ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ እንደሚሆኑ በመረዳት የፕላን ስምምነቱ
እንዲሰጠኝ አመለክታለሁ፡፡
ፊርማ ቀን ሰዓት
የሕንፃ ምድብ ሀ ለ ሐ
87
የቀረበው ሠነድ ለማፍረሻ ፈቃድ የተሟላ ነው አይደለም
ስ.ቁ. ሞባይል
ቀን ሰዓት
2. 3. 4.
የማፍረሻ ፈቃድ ቁ.
ፊርማ
ቀን
89
አባሪ 5
ሴሪ ቁጥር -------------
ቅጽ 007
የ…………………………………… ክልል
በአመልካች የሚሞላ
ቀበሌ/ወረዳ…………………..ልዩ መጠሪያ/መንገድ………………የቤትቁጥር………………….
ሌሎች
90
የይዞታ ማረጋገጫ ሠነድ ቁጥር
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………..
……………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………
6. የህንፃው የወለል ስፋት ከመሬት በላይ ከፍታው በሜትር ከመሬት በታች
ጥልቀቱ በሜትር
ሙሉ ስም ደረጃ አድራሻ
ስ.ቁ.
የዲዛይኑ ዓይነት ዲዛይኑን ያዘጋጀው ባለሙያ ስም የባለሙያው የምዝገባ ቁጥር ስልክ ቁጥር
አርክቴክቸራል
ስትራክቸራል
ኤሌትሪካል
ሳኒታሪ
ሜካኒካል
8. እኔ ስሜ ከዚህ በታች የተገለፀው የአገልግሎት ለውጥ ጠያቂ ከዚህ በላይ የተመለከተውን መረጃ
አንብቤና አገናዝቤ የሰጠሁት መረጃ እውነት እና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡ ትክክለኛ
ያልሆነ መረጃ ብሰጥ እና በዚህም ምክንያት ችግር ቢፈጠር ተጠያቂ መሆኔን በማወቅ
ኢንዲሁም በዚህ ማመልከቻ ላይ ቢጠቀስም ባይጠቀስም ማንኛውም የፕላን ስምምነት እና
91
የግንባታ ፈቃድ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ እንደሚሆኑ በመረዳት የአገልግሎት ለውጥ ፈቃድ
እንዲሰጠኝ አመለክታለሁ፡፡
የግንባታው ባለቤት ስም ስልክ ቁጥር
የአመልካች ስም ግንባታው ባለቤትየተለየ ከሆነ ስልክ ቁጥር
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ካለ ፊርማ
9. በፈቃድ ሰጪው ክፍል የሚሞላ
የአገልግሎት ለውጥ የተጠየቀበት ህንፃ ምድብ ሀ ለ ሐ
ቀጠሮ
መረጃውን የተቀበለው ሰው ስም ፊርማ
ቀን ሰዓት
የአገልግሎት ለውጥ የተጠየቀበት ህንፃ ከወሰን ያለው ርቀት
ወሰን ላይ የተሰራ ነው ከወሰን ከሁለት ሜትር በታች የተሰራ ነው
ከወሰን በ3 ሜትር ክልል የተሰራ ነው
የቀረበው ሠነድ ለአገልግሎት ለውጥ የተሟላ ነው አይደለም
የግንባታ ፈቃድ ቁጥር የአገልግሎት ክፍያ ብር
ስምምነቱን መቀበያ ቀጠሮ 1 2
የአገልግሎት ለውጡ ተፈቅዷል አልተፈቀደም
10. ያልተፈቀደበት ምክንያት
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………
የፈቀደው/ያልፈቀደው ሃላፊ ስም ፊርማ
92
አባሪ 6
ሴሪ ቁጥር -------------
ቅጽ 010
የ…………………………………… ክልል
1. በአማካሪ የሚሞላ
የኘሎት ቁጥር
4. የአማካሪ ግዴታ
ስም ምዝገባ ቁ. ፊርማ ቀን
4.3. ስትራክቸራል ዲዛይን
ስም ምዝገባ ቁ. ፊርማ ቀን
ሥም ምዝገባ ቁ. ፊርማ ቀን
ሥም ምዝገባ ቁ. ፊርማ ቀን
ሥም ምዝገባ ቁ. ፊርማ ቀን
ማሳሰቢያ
- ደረጃውና የሙያ ዘርፉ ለሚፈቅድለትና በድርጅቱ ለተዘጋጁ ዲዛይኖች በሙሉ ድርጅቱ ጥቅል ሃላፊነት ይወስዳል፡፡
- በግል እንዲዘጋጁ ለሚፈቀዱ ዲዛይኖች ለእያንዳንዱ የሙያ ዓይነት አጥኚው ግለሰብ በግል ሃላፊነት ይወስዳል፡፡
- ይህ ቅጽ በ3 ኮፒ ተዘጋጅቶ 1 ኮፒ ለግንባታው ባለቤት፣ 1ኮፒ ለአሠሪ፣ 1ኮፒ ከቀሪ ፋይይል ጋር ይያያዛል፡፡
94
አባሪ 7
ሴሪ ቁጥር ----------------
ቅጽ 018
የ…………………………………… ክልል
በአመልካች የሚሞላ
የቤት ቁ. የጎዳና ሥም
የኘሎት ቁጥር
የሕንፃ ምድብ ሀ ለ ሐ
የለውም
95
ፈቃድ የወጣበት ቀን
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………..
……………………………………………………………………………………………………………
አርክቴክቸራል
ስትራክቸራል
ኤሌትሪካል
ሳኒታሪ
ሜካኒካል
ስትራክቸራል “ “ “ “ “
ሳኒታሪ “ “ “ “ “
ሜካኒካል “ “ “ “ “
96
5. የተከለሰ ፕላን
6. ከዚህ በላይ የተጠየቀውን አገናዝቤ እና አንብቤ የሰጠሁት መረጃ እውነትና ትክክል መሆኑን
በማረጋገጥ፣ ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ ብሰጥና በዚህም ምክንያት ለሚደርሰው ችግር ተጠያቂ
መሆኔን በማወቅ እና በዚህ ማመልከቻ ቅጽ ላይ ቢጠቀስም ባይጠቀስም ማንናውንም የግንባታ
ፈቃድ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ እንደሚሆኑ በመረዳት የመጠቀሚያ ፈቃድ እንዲሰጠን
አመለክታለሁ፡፡
የተለየ ከሆነ
ቀን
97
ስትራክቸራል ገጽ ሜካኒካል ገጽ የሊዝ/ይዞታ ውል ገጽ
8. ያልተፈቀደበት ምክንያት
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………..
……………………………………………………………………………………………………………
መረጃውን የተቀበለው ሰው ስም ፊርማ
ቀን ሰዓት
98
አባሪ 8
ሴሪ ቁጥር ----------
አርማ ቅጽ…020
የ……………………………………………..ክልል
የ………………………………………………ከተማ አስተዳደር
1. አድራሻ
የኘሎት ቁጥር
የተጠየቀው አገልግሎት
99
የባለቤቱ ስም ስ.ቁ
በክፍሉ የሚሞላ
ሠዓት ቀን
100
አባሪ 9 ሴሪ ቁጥር -------------
ቅጽ ……022
የ……………………………………………..ክልል
የ………………………………………………ከተማ አስተዳደር
የግንባታው ዓይነት
አዲስ ማሻሻያ ሌላ
101
2. የፕላን ማሻሻያ የተደረገበት
ምክንያት……………………………………………………………………..
………………………………………………………………………………………………………
………….
አርኪቴክቸራል
ስትራክቸራል
ኤሌክትሪካል
ሳኒተሪ
ሜካኒካል
5. እኔ ስሜ ከዚህ በታች የተገለፀው የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ከዚህ በላይ የተጠየቀውን አንብቤና
አገናዝቤ፣የሰጠሁት መረጃ እውነት እና ትክክለኛ መሆኑን በማረጋገጥ፣ ትክክለኛ ያልሆነ
መረጃ ብሰጥ እና በዚህም ምክንያት ለሚደርሰው ችግር ተጠያቂ መሆኔን በማወቅ
እንዲሁም በዚህ ማመልከቻ ቅጽ ላይ ቢጠቀስም ባይጠቀስም ማንኛውም የግንባታ
ድንጋጌዎች ተፈፃሚ እንደሚሆን በመረዳት የፕላን ማሻሻያው እንዲፈቀድልኝ
እጠይቃለሁ፡፡
የጠያቂው ስም ስ.ቁ
ፊርማ ቀን
102
6. በፈቃድ ሠጪው ክፍል የሚሞላ
የቀረበው ማስረጃ
አርኪቴክቸራል ገጽ ሳኒተሪ ገጽ
ስትራክቸራል ገጽ ሜካኒካል ገጽ
ሌሎች
7. ያልተፈቀደበት ምክንያት…………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………
…………..……………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………
ቀን ሠዓት
103
አባሪ 10 ሴሪ ቁጥር --------------
ቅጽ…029
የ………………………………..ክልል
የ………………………………..ከተማ
1. የግንባታ ባለቤት ስም
የግንባታው አድራሻ
ከተማ ክ/ከተማ
የሚያበቃበት ቀን ዓ.ም
ከምድር በላይ
104
2. በምሽት መገንባት ያስፈለገበት ምክንያት
.……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………
አመልካች ፊርማ
ቀን ስልክ ቁጥር
በከፍሉ የሚሞላ
106