Professional Documents
Culture Documents
( Teshome - Shiferaw@ethiotelecom - Et 0911508300)
( Teshome - Shiferaw@ethiotelecom - Et 0911508300)
ጤና ይስጥልን!
በኦን ላይን የቤተሰብ ሁኔታ ሳትሞሉ የመመዝገቢያ ጊዜ ያለፈባችሁና በምዝገባ ወቅት የተፈጠረ
ስህተት ማረም ለምትፈልጉ የኩባንያችን ሠራተኞች በሙሉ
የኩባንያችንን ሠራተኞች የቤተሰብ ሁኔታ መረጃ በተጠየቀው መሠረት በኦንላይን ምዝገባው ሲከናወን መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሠራተኞች መረጃዉን
ባለመሙላታቸው እንዲሁም የተወሰኑ ሠራተኞች ደግሞ የመረጃ አሞላል ስህተት በማጋጠሙ እስከ መጋቢት 14 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ለመጨረሻ ጊዜ ከዚህ በታች
በተጠቀሰዉ ቅደም ተከተል መሰረት መረጃውን እንድትሞሉ ወይም እርማት እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡
ሀ. ሙሉ ስም በአማርኛ መሞላት ያለበት ሲሆን ቅጹ ላይ በአማርኛ መጻፍ ካልተቻለ መረጃዉን በMS-WORD ላይ በአማርኛ በመጻፍ እና ኮፒ (copy) በማድረግ
በሚፈለገዉ የቅጹ ባዶ ቦታ ላይ ፔስት (paste) በማድረግ መሙላት
ለ. ሁሉም የልደት ቀናት መሞላት ያለባቸዉ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ሲሆን ክፍት ቦታ ላይ የልደት ቀናትን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ወር /ቀን /ዓ.ም ቅደም ተከተል
መሞላት ይኖርበታል፡፡
ለምሳሌ፦ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የካቲት 16 ቀን 1957 ዓ.ም የተወለደ ሰዉ ቀጥታ በባዶ ቦታዉ ላይ 6/16/1957 ዓ.ም ብሎ መሙላት ይጠበቅበታል፡፡
2. መረጃዉን ሞልተዉ ስህተት የፈጠሩ ወይም በተራ ቁጥር 1 በተጠቀሰዉ አግባብ መረጃዉን ያልሞሉ የሚከተለዉን ሂደት ተከትለዉ
http://ethiointranet/sites/sp/hr/Lists/Ethiotelecom_family_information/overview.aspx
ለተጨማሪ መረጃ አቶ ተሾመ ሽፈራው ይርዳው (ኢሜይል teshome.shiferaw@ethiotelecom.et ሞባይል ቁጥር 0911508300) ያነጋግሩ::
አካላዊ ር ቀ ታ ች ን ን እንጠብቅ!