Handout Amharic 8 Student Text

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 35

ማውጫ

መግቢያ II
ምእራፍ ስዴስት፡- ታዋቂዋ ሴት .................................................................................................................. 1
ክፍሌ አንዴ፡- ማዲመጥ ............................................................................................................................ 1
ክፍሌ ሁሇት፡- መናገር .............................................................................................................................. 1
ክፍሌ ሶስት ፡ ማንበብ .............................................................................................................................. 2

ክፍል አራት፡ መፃፍ ....................................................................................................................................... 4


ምዕራፍ ሰባት ፡ተሊሊፉ በሽታዎች ................................................................................................................ 6
ክፍሌ አንዴ ፡ማዲማጥ .............................................................................................................................. 6
ክፍሌ ሁሇት፡ መናገር ............................................................................................................................... 6
ክፍሌ ሶስት፡-ማንበብ ................................................................................................................................. 7
ክፍሌ አራት ፡ መፃፍ................................................................................................................................ 9

ክፍል አምስት፡ ሰዋሰው .............................................................................................................................. 10


ምዕራፍ ስምንት፡ የሕፃናት ጉሌበት ብዝበዛ ............................................................................................... 13
ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋሊ ፡- ....................................................................................... 13
ክፍሌ አንዴ ፡ማዲመጥ............................................................................................................................ 13
ክፍሌ ሁሇት ፡ መናገር ........................................................................................................................... 13
ክፍሌ ሶስት፡-ማንበብ ............................................................................................................................... 14
ክፍሌ አራት፡ መፃፍ................................................................................................................................ 17
ምዕራፍ ዘጠኝ፡-ባህሌ ................................................................................................................................... 18
ክፍሌ አንዴ፡ ማዲመጥ............................................................................................................................ 18
ክፍሌ ሁሇት፡መናገር ............................................................................................................................... 19
ክፍሌ ሶስት፡ ማንበብ .............................................................................................................................. 19
ክፍሌ አራት፡ መፃፍ................................................................................................................................ 22
ምዕራፍ አስር፡-ውሳኔ መስጠት ................................................................................................................... 24
ክፍሌ አንዴ ፡ ማዲመጥ.......................................................................................................................... 24
ክፍሌ ሁሇት፡መናገር ............................................................................................................................... 25
ክፍሌ ሶስት፡ ማንበብ .............................................................................................................................. 25
ክፍሌ አራት መፃፍ ................................................................................................................................. 27

I
ዋቢ መፃህፍት 30
ሇምዕራፎቹ የተመረጡ መሌመጃ ናሙና መሌሶች .................................................................................. 31

መግቢያ
ይህ የመማሪያ ሞጁሌ በወቅቱ በአሇም አቀፍ ዯረጃ በተፇጠረው የኮሮና ቫይረስ /ኮቪዴ19/
ተሊሊፉ በሽታ ምክንያት መንግስት በሀገራችን ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ሇመቀነስ ሲባሌ
ትምህርት ቤቶች በሽታውን መቆጣጠር እስኪቻሌ ዴረስ ዝግ እንዱሆኑ በመወሰኑ ምክንያት
ተማሪዎች በመዯበኛው ፐሮግራም ትምህርታቸውን መከታታሌ ባሇመቻሊቸው በቤታቸው
ሆነው ሇስምንተኛ ክፍሌ ክሌሊዊ ፇተና እንዱዘጋጁ ሇማዴረግ ታስቦ የተዘጋጅ የስምንተኛ ክፍሌ
አማርኛን እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ ሇሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ መማሪያ ሞጁሌ ነው፡፡

ይህ ሞጁሌ በሁሇተኛው ወሰነ ትምህርት እንዱማሩት ከተዘጋጁት የትምህርት ይዘቶች


ተውጣጥቶ ተማሪዎች በቀሊለ ሉረደት በሚያስችሌ መሌኩ በአጭሩ የተዘጋጀ ሞጁሌ ሲሆን
ከምእራፍ ስዴስት እስከ ምእራፍ አስር አምስት ምእራፎችን አጠቃል ይዟዋሌ፡፡

በዚህ የመማሪያ ሞጁሌ ውስጥ አራቱን የቋንቋ ክሂልች ፣ስነሌሳንና ስነ ፅሁፍ ይዘቶችን
ያካተተ ሲሆን ተማሪዎች በዚህ ሙጁሌ የቀረቡትን የትምህርት ይዘቶች በሚሰጣቸው መመሪያ

መሰረት መስራት ይጠበቅባቸዋሌ፡፡

II
ምእራፍ ስዴስት፡- ታዋቂዋ ሴት
የሚጠበቁ ውጤቶች

ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋሊ፡-

- የታዋቂ ሴቶችን የሕይወት ታሪክ ትናገራሊችሁ፡፡


- የታዋቂ ሴቶችን የሕይወት ታሪክ ትፅፊሊችሁ፡፡
- አስተዋፅኦ ነዴፊችሁ አጫጭር ዴርሰቶችን ትፅፊሊችሁ፡፡
- በምታነቡት ፅሁፎች ውስጥ የዓረፍተ ነገሮችን የሐሳብ ተያያዥነት ሇይታችሁ
ታመሇክታሊችሁ፡፡

ክፍሌ አንዴ፡- ማዲመጥ


ተማሪዎች አሁን የምንማረው የማዲመጥ ችልታችንን እንዳት ማዲበር እንዯምንችሌ ነው
፡፡ የማዲመጥ ችልታችንን አሳዴገናሌ ማሇት ምንችሇው ያዲመጥነውን ነገር ሀሳብ በትክክሌ
ተረዴተን ሇላልች ማካፇሌ ስንችሌ ነው፡፡
እስኪ ይህንን ተግባር እናከናውን ፡፡ ይንን ተግባር ሇመስራት በምንነሳበት ወቅት በሬዴዮ
ወይም በቴላቨዥን የሚተሊሇፍ አንዴ ወቅታዊ ጉዲይ ከዲመጥን በኋሊ ሀሳቡን ሇላልች
የቤተሰባችን አባሊት እናስተሊሌፍ፡፡ ተማሪዎች ምናሌባት ሬዴዮም ሆነ ቴላቭዥን የማናገኝ
ከሆነ ዯግሞ ስሇ ተሇያዩ ጉዲዮች ሇሆን ይችሊሌ ከቤተሰባችን አባሌ አንደን ጠይቀን በዯንብ
ካዲመጥን በኋሊ ሇላኛው የቤተሰብ አባሊችን መሌእክቱን ማስተሊሇፍ እንችሊሇን ፡፡

ክፍሌ ሁሇት፡- መናገር


ተማሪዎች መናገር ከአራቱ የቋንቋ ክሂልች አንደ ነው፡፡ ስሇዚህ በዚህ ክፍሌ የናንተን የመናገር
ችልታ ሉያዲብርሊችሁ የሚችሌ ተግባር ቀርቦሊችኋሌ፡፡ ስሇዚህ ይህንን ተግባር ተግብሩ
ተግባሩን ስትተገብሩ ግን ማህበራዊ ርቀታችሁን በጠበቀ መሌኩ እንዱሆን አዯራ እሊሇሁ፡፡

ተግባር አንዴ

1. በአገር አቀፍ ዯረጃ ታዋቂ የሆኑ ሶስት ሴቶች በመምረጥ በምን የስራ መስክ እንዯታወቁ
በቅርብ ሇምታገኙት የቤተሰብ አባሌ ተናገሩ፡፡

1
2. በአካባቢያችሁ በተሇያዩ ተግባራት የሚታወቁ ሴቶችን በማንሳት በቅርብ ካሇ የቤተሰብ አባሌ
ጋር ተነጋገሩ፡፡

ክፍሌ ሶስት ፡ ማንበብ


ተማሪዎች ማንበብ ከቋንቋ ክሂልች አንደ ነው፡፡ የማንበብ ችልታችንን ሇማሳዯግ የተሇያዩ
ፅሁፎችን ሇማንበብ መሞከር በጣም ጠቃሚ እንዯሆነ ሌነግራችሁ እወዲሇሁ፡፡ አሁን ታዋቂዋ
ሴት በሚሌ ርዕስ አንዴ አጭር ምንባብ አቀርብሊችኋሇሁ፡፡ ታዴያ ይህንን ምንባብ ሇማንበብ
ምቹ ስፍራ ምረጡ ፡፡ ሰዎች ከተሰበሰቡት ራቅ ብሊችሁ በጥሞና አንዴ ግዜ ወይም ሁሇት ግዜ
አንብቡት፡፡ ያነበባችሁትን ምንባብ ሀሳብ መረዲት መቻሊችሁን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ ከዚያም
አንብባችሁ መረዲታችሁን የምትገመግሙበት መሌመጃዎችን ትሰራሊችሁ፡፡

ፊጡማ ሮባ

ፊጡማ ሮባ 1973 በአርሲ ቦቆጅ ተወሌዲ ያዯገች ስትሆን1996 በአትሊንታ በበተካሄዯው


የሴቶች የበጋ ኦልንፒክ ማራቶን ውዴዴር የወርቅ መዲሉያ አሸናፉ የሆነች የመጀመሪያዋ
አፍሪካዊት ረጅም ርቀት ሯጭ ነች፡፡

ፊጡማ የመጀመሪያውን ብሄራዊ አትላቲክስ ውዴዴር በግማሽ ማራቶን 1988 አዯረገች፡፡በዚያ


አመት ሻፒዮና በአሇም ምርጥ አስሮች መካካሌ ስትሆን 1992 ውጤትዋን ወዯ 6ኛ ዯረጃ
አሻሻሇች፡፡

ፊጡማ በኒዎርክ ግማሽ ማራቶን ከተወዲዯረች በኋሊ ሙለ ማራቶን ሇመሞከር ወሰነች፡፡


ስሇዚህም እንዯ አ.ኤ.አ በ1994 በ19ኛው ፓሪስ ማራቶን ተሳትፊሇች፡፡ በ1995ቱ የአሇም
አትላቲክስ ውዴዴር ሊይ ኢትዮጵያን ወክሊ እንዴትወዲዯር ውዴዴሩ 25 ቀን ሲቀረው
እንዴትሳተፍ ተመርጣ ውዴዴሩን የተሳተፇች ሲሆን በዚህ ውዴዴር 25 ኪ.ሜ በሚገባ
ከሮጠች በኋሊ ህመም ስሇተሰማት እየወዯቀች እየተነሳች ውዴዴሩን 19ኛ ሆና አጠናቃሇች፡፡

ፊጡማ በነዚህ ውዴዴሮች አጥጋቢ ውጤት ማምጣት ባትችሌም ተስፊ ባሇመቁረጥ በዚህ
ርቀት ስሌጠና ሇመውሰዴ በመወሰን ስሌጠናዋን አጠናክራ ቀጠሇች፡፡ከዚህ በኋሊ የመጀመሪያውን
ማራቶን በ1996 በማራኮች አሸንፉ ሆነች ፡፡ከሁሇት ወር በኋሊ የሮማን ማሮቶን በአሸናፉነት
ጨረሰች፡፡ በሁሇቱ ውዴዴሮች መካከሌ ያስመዘገበችውን የግሌ ሰዓትዋን በዯቂቃዎች አሻሻሇች፡፡
ከአሸናፉነት ዴሌ በኋሊ በ1996 በአትሊንታ አሜሪካ የሴቶች የበጋ ኦልፒክ ውዴዴሩን

2
እንዯምታሸንፍ በእርግጠኝነት የገሇፀችው ፊጡማ ውዴዴሩን በአንዯኝነት አጠናቅቃ የወርቅ
መዲሉያ ተሸሊሚ ሇመሆን በቅታሇች፡፡

ፊጡማ በተጨማሪ ከ1997-1999 ሶስቱንም አመታት ባዯረገቻቸው የቦትሰን ማራቶን ውዴዴር


አሸናፉ ሆናሇች፡፡ በ2000 ከዚያ በፉት በሩጫ ታሪክ ውስጥ ተመዝግቦ የማያውቅ ሰዓት
በማስመዝገብ አሸናፉ የሆነች የአትላቲክስ ጀግና ነች፡፡

ተማሪዎች ምንባቡን አነበባችሁ? በጣም ጥሩ አሁን ያነበባችሁት ምንባብ ምን ሀሳብ ያህሌ


እንዯተገነዘባችሁ ራሳችሁን እንዴትገመግሙበት የተወሰኑ ጥያቄዎችን አቅርቤሊችኋሇሁ፡፡
ታዱያ መሌመጃዎቹን ስትሰሩ ምንባቡን እየተመሇከታቸሁ መሆን የሇበትም፡፡

መሌመጃ አንዴ

ሀ. የሚከተለት ጥያቄዎች በምንባቡ ሀሳብ መሰረት መሌሱ፡፡

1. ፊጡማ ሮባ የታወቀችበት የስራ መስክ ምን ይባሊሌ?

2. ፊጡማ የመጀመሪያውን ውዴዴር ያዯረገችው መቼ ነው?

3. በ1995ቱ የአሇም አቀፍ ውዴዴር ሊይ 19ኛ ሆና የጨረሰችበት ምክንያት ምን ነበር?

4. ፊጡማ ተወሌዲ ያዯገችው የት ነው?

ሇ. የሚከተለት ሀሳቦች በምንባቡ መሰረት እውነት ወይም ሀሳት ነው በማሇት መሌሱ፡፡

1. የኦልንፒክ ጅግናዋ ፊጡማ ሮባ የመጀመሪያዋ የወርቅ መዲሉያ ተሸሊሚ አፍሪካዊት ሴት


ነች፡፡

2. ፊጡማ በመጀመሪያዎቹ ውዴዴሮችዋ አሸናፉ አሌነበረችም፡፡

3. ፊጡማን ወዯ ውጤት ያመጣት ቦቆጂ ተወሌዲ ማዯጉዋ ነው፡፡

4.1995ቱ አሇም አቀፍ ውዴዴር ሊይ 19ኛ የወጣችው ህመም ስሇነበረባት ነው፡፡

3
ሐ. የሚከተለት ቃሊት ከምንባቡ የወጡ ናቸው ተመሳሳይ ትርጉማቸውን ስጡ

1. ዴሌ

2. መጨረስ

3. ጀግና

4. ብሄራዊ

5. መወከሌ

ክፍል አ ራት፡ መፃ ፍ
ተማሪዎች መፃፍ ከአራቱ የቋንቋ ክሂልች ውስጥ አንደ ነው፡፡ የመፃፍን ክሂሌ ሇማዲበር
በተሇያዩ ርዕሶች ሊይ የራስን ሀሳብ በመፃፍ ማዲበር ይቻሊሌ፡፡ አሁን የመፃፍን ክሂሌ
የምታዲብሩበትት መሌመጃዎችን እንዴትሰሩ አቅርቤሊችኋሇሁ፡፡ ታዱያ በመመሪያው መሰረት
በዯብተራችሁ ሊይ እንዴትፅፈ አበረታታችኋሇሁ፡፡

መሌመጃ አንዴ

ሀ. 1. ከቤተሰባችሁ አንጋፊ የሆነ ሰው የህይወት ታሪከ ጠይቃችሁ ፃፈና ሇመሊው


የቤተሰብ አባሇት አንብቡሊቸው፡፡

2. የራሳችሁን የህይወት ታሪክ በዯብተራችሁ ሊይ በመፃፍ ሇቤተሰባችሁ አቅርቡና አስተያየት


ውሰደ፡፡

የአንዴ ሰው የህይቀት ታሪክ ስንፅፍ

1. የሰውየውን/የሴትየዋን ሙለ ስም

2. የትውሌዴ ስፍራናየተወሇደበት ዓ.ም ፣ወርና ቀን

3. በምን ስራ ሊይ ተሰማርተው እንዯሚሰሩ ማጠቃሇሌ ይኖርባችኋሌ፡፡

ሇ. የሚከተለትን የተዘበራረቁ አረፍተ ነገሮችን በቅዯም ተከተሌ አስተካክሊችሁ ፃፈ፡፡

1. ሀ. በሻደ የቆሊችውን ቡና ወቀጠች ፡፡

4
ሇ. በሻደ ቡናውን ሇቅማ አጠበች፡፡

ሐ. በሻደ ውሀና የቡናውን ደቄት በጀበና አዴርጋ አፇሊች፡፡

መ. በሻደ አጥባ ያዘጋጀችውን ቡን ቆሊች ፡፡

ሰ. በሻደ የፇሊውን ቡና አውርዲ እንዱሰክን አስቀመጠች ፡፡

ረ. በሻደ ቡናውን ቀዴታ ሇቤተሰቡ አባሇት አዯሇች፡፡

2. ሀ. ገበሬው ምርጥ ዘሩን በመስመር ዘራ፡፡

ሇ. ገበሬው የእረሻ መሬቱ ሊይ ያለትን አሊስፇሊጊ ተክልች አፀዲ፡፡

ሐ. ገበሬው በሬዎቹን ጠምድ መሬቱን ገሇበጠ ፡፡

መ. ገበሬው በሰብለ መካከሌ የበቀለትን አረሞች አረመ፡፡

ሠ. ገበሬው የእርሳ መሬቱን አሇስሌሶ አረሰ ፡፡

ረ. ገበሬው ምርቱን ሰበሰበ፡፡

የክሇሳ ጥያቄዎች

1. የአንዴን ሰው የህይወት ታሪክ በምንፅፍበት ግዜ ምን ምን ነገሮችን ማካተት ይኖርብኛሌ?

2. በአትላቲክስ ስፖርት የመጀመሪያውን የወርቅ መዲሉያ ያገኘች ታዋቂ አትላት ማን


ትባሊሇች?

3. በአንዴ አንቀፅ ውስጥ የአረፍተ ነገር ቅዯም ተከተሌ መዛባት ምን ያስከትሊሌ?

4. በሀገር አቀፍ ዯረጃ በተሇያ የስራ ዘርፎች ታዋቂ የሆኑ ሴቶችን ስም ዘርዝሩ፡፡

5
ምዕራፍ ሰባት ፡ተሊሊፉ በሽታዎች
የሚጠበቁ ውጤቶች

ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋሊ፡-

- ተሊሊፉ በሽታዎችን ሇይታችሁ ትናገራሊችሁ፡፡


- የተሊሊፉ በሽታዎችን መተሊሇፉያና መከሊከያ መንገድች ትዘረዝራሊችሁ፡፡
- የቃሊትን እማሬያዊ እና ፍካሬያዊ ፍቺ ትሰጣሊችሁ፡፡
- የእርባታ እና የምስረታ ቅጥያዎችን ትጠቀማሊችሁ፡፡
- የቀረበውን ምንባብ በማንበብ ዋና ዋና ሀሳቦችን ትሇያሊችሁ፡፡

ክፍሌ አንዴ ፡ማዲማጥ


ተማሪዎች አስኪ ካሁን በፉት ተከስቶ ስሇነበረ ተሊሊፉ በሽታ ከቤተሰባችሁ በእዴሜ ባጣም
አንጋፊ የሆኑትን ጠይቅ፡፡ ታዱያ ስሇ ተሊሊፉ በሽታ ሲነግሩህ በሚገባ አዲምጥና ማስታወሸ
ያዝ፡፡

ጥያቄዎችህ እነዚህን ሀሳቦች ያካቱ

1. የበሽታው ስያሜ

2. መቼ እንዯተከሰተ

3. ያዯረሰውን አዯጋ

4. በምን እንዯተከሊከለት

በመቀጠሌ ያዲመጥከውንና በማስታወሻ የያዝከውን ሃሳብ ፍሬነገር ሇቤተሰብ አባሌ ተናገር፡፡

ክፍሌ ሁሇት፡ መናገር


ተማሪዎች መናገር ከቋንቋ ክሂልች አንደ፡፡ አሁን የመናገር ችልታችሁን በግሌ ሌታዲብሩ
የምትችለበት አንዴ ተግባር እንዴታከናውኑ አቅርቤሊችኋሇሁ፡፡ ተግባሩን ቸሌ ሳትለ
አከናውኑ፡፡

6
ተግባር

ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ሁሇት ተሊሊፉ በሽታዎች አንደን በመምረጥ መተሊሇፉያና መከሊከያ
መንገድቹን ሇቤተሰባችሁ አባሊት ተናገሩ፡፡ ይህን ስታከናውኑ በቋንቋው የመናገር ችልታችሁን
የምታዲብሩ ስሇሆነ ሳታከናውኑ እንዲታሌፈ፡፡

ሇምሳላ፡ ኤች አይቪ/ኤዴስ

መተሊሇፉያ መንገደ፡ ሌቅ የግብረ ስጋ ግንኙነት፣ በዯም ንክኪ ፣ስሇት ያሊቸውን ነገሮች በጋራ
በመጠቀምና በመሳሰለት

መከሊከያ መንገድች ፡ መታቀብ ፣መወሰን ፤መጠንቅ፣ ስሇታማ ነገሮችን በጋራ ያሇመጠቀምና


የመሳሰለት

1. አተት

2. ጉንፊን

ክፍሌ ሶስት፡-ማንበብ
ወዴ ተማሪዎች አሁን የማንበብ ችልታችሁን የበሇጠ ሌታዲብሩበት የምትችለበት ምንባብ
ይዜሊችሁ ቅርቤያሇሁ፡፡ ታዱያ ይህንን ምንባብ ሇማንበብ ስትዘጋጁ ምንም የሚረብሻችሁ ዴምፅ
የላሇበት ቦታ ምረጡ፡፡ ከዚያም ምንባቡን አንዴ ውይም ሁሇት ግዜ አንብቡት፡፡ ምንባቡን
አንብባችሁ ስትጨርሱ የምንባቡን ሃሳብ መረዲታችሁን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ የምንባቡንሀሳብ
መረዲት አሇመረዲታችሁን ራሳችሁን እንዴትገመግሙ የቀረቡትን ጥያቄዎች ሇመመሇስ ሞክሩ፡፡
መሌመጃዎቹን ስትሰሩ ምንባቡን እተመሇከታችሁ መሆን የሇበትም፡፡

የሳንባ በሽታ

የሳንባ በሽታ ጥንታዊ ተብሇው ከሚታወቁት ተሊሊፉ በሽታዎች አንደ ሲሆን እስከ ዛሬ
የሰውን ሌጆች በብዛት ከሚቀስፈ በሽታዎች በዋነኝነት የሚፇረጅ ነው፡፡ ይህ በሽታ ሙኮ
ባክቴሪየም ቲበርክልሲስ በሚባሌ ረቂቅ ህዋስ አማካኝነት የሚመጣና በቀሊለ በበሽታው
ከተያዘ ሰው ወዯ ጤነኛ ሰው በትንፊሽ የሚተሊሇፍ ነው፡፡ ሙኮ ባክቴሪየም ቦቢስ ላሊው
የሳንባ በሽታን ሉያመጣ የሚችሌ ሕዋስ ሲሆን ይህም ከከብቶች ወዯ ሰው ባሌተፇሊ ወተት
አማካኝነት የሚተሊሇፍ ነው፡፡

7
የሳንባ በሽታ አብዛኛውን ጊዜ የሚያጠቃው ሳንባን ይሁን እንጂ ሌዩ ሌዩ የሰውነት ክፍልችን
ሇምሳላ እጢዎችን ፣ አንጎሌን ፣ ጉበትን፣ ኩሊሉትን ፣ ጡትን፣ ማሕፀንን፣ ወዘተ. ሉያጠቃ
ይችሊሌ፡፡

በአሇም አቀፍ ዯረጃ አንዴ ሶስተኛ የሚሆነውን የአሇም ህዝብ የሳንባ በሽታ እንዯተያዘ
ይገመታሌ፡፡ በ1995 እንዯ አውሮፓ አቆጣጠር ዘጠኝ ሚሉዮን የሚዯርስ ሕዝብ በበሽታው
እንዯተጠቃና ሦስት ሚሉዮን ያህለ በዚሁ በሽታ እንዯሞቱ ይነገራሌ፡፡ ሰባ አምስት በመቶ
በሳናባ በሽታ የሚጠቁ ሰዎች ከ5- 50 ዓመት የዕዴሜ ክሌሌ ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡

የሳንባ በሽታ የሚተሊሇፇው በትንፊሽ በመሆኑ በሳንባ በሽታ የተያዘ ሰው ሲስሌ፣ ሲያስነጥስ፣
ሲነጋገር ወዘተ. የበሽታው መንስኤ የሆኑት ተህዋሲያን (ጀርሞች) በአየር ውስጥ ይሰራጫለ፡፡
ተሕዋሲያኑ ሇብዙ ሰኣታት በአየር ውስጥ ሉቆዩ ስሇሚችለ ጤነኛ ሰው የተበከሇውን አየር
በመሳብ በበሽታው ይያዛሌ፡፡ በተጨማሪም በየቦታው አክታ ከተተፊ ሕዋሱ ከአቧራ ጋር
በመዯባሇቅ ጤነኛ ሰው በሚተነፍስበት ጊዜ በቀሊለ ወዯ ሳንባው ሉገባ ይችሊሌ፡፡ በሳንባ በሽታ
የተያዘች ነፍሰጡር ህመሟ ወዯ ፅንሱ በዯም በኩሌ ከተሊሇፇ ሕፃኑ /ኗ የሳንባ ሕመምተኛ
ሆኖ/ና የመወሇዴ አጋጣሚ አሇ፡፡ ከተወሇደም በኋሊ ቢሆን እናትዋ ስታጠባ ፣ ስታቅፍ ፣
ስታስተኛ ፣ ስትስም በትንፊሽ ሉተሊሇፍባቸው ይችሊሌ፡፡

የሳንባ ሕመም ምሌክቶች ናቸው ተብሇው የሚታወቁት ከሶስት ሳምንት በሊይ የቆየ ሳሌ፣
የዯረት ውጋት ወይም ሕመም፣ ዯም መትፊት፣ ትኩሳትና የላሉት ሊብ እንዱሁም የምግብ
ፍሊጎት መቀነስና መክሳት ናቸው፡፡ እነዚህ ምሌክቶች የታዩባቸው ሰዎች ቶል ብሇው ወዯ
ህክምና ማዕከልች መሄዴና ምርመራ ማዴረግ አሇባቸው፡፡

የሳንባ በሽታ እንዲይስፊፊ የምንከሊከሌባቸው መንገድች አለ፡፡ እነርሱም ከሳንባ በሽተኛ ጋር


ቀረቤታ ያሊቸው ሁለ በየጊዜው ምርመራ ሉያዯርጉ ይገባሌ፡፡ በተሇይም ሇሶስት ሳምንትና
ከዚያም በሊይ የሚያስሊቸው ከሆነ ወዯ ህክምና ቦታ እንዱሄደ ማዴረግ ይገባሌ፡፡ በቤቱ
አካባቢ የተዘጉ፣ የታፇኑ ቦታዎች ካለ በየቀኑ በቂ አየርና የፀሐይ ብርሃን እንዱያገኙ
ማዴረግና ማናፇስ ያስፇሌጋሌ፡ በተጨማሪም ሕመምተኛው ሰው ሲያስሌና ሲያስነጥስ
አፍና አፍንጫውን በመሐረብ እንዱይዝ ምክር መስጠት፣ አክታውንም በየቦታው
እንዲይተፊ፣ የተተፊውንም አክታ እንዱቀብር መንገር ያስፇሌጋሌ፡፡

8
ተማሪዎች ምንባቡን አነበባችሁ? የምንባቡ ሀሳብ ምን እንዯሆነ ተረዴታችኋሌ? መሌሳችሁ
ተርዴቻሇሁ ከሆነ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ያሌተረዲችሁ ከመሰሊችሁ ግን እንዯገና ዯግሞ ማንበብ
ያስፇሌጋሌ፡፡ ከዚህ በመቀጠሌ ዯግሞ የምንባቡን ሀሳብ ምን ያህሌ እንዯተረዲችሁ ራሳችሁን
የምትገመግሙባቸው ጥያቄዎች ቀርበውሊችኋሌ፡፡ በምንባቡ ሀሳብ ሊይ ተመርኩዛችሁ
ሇጥያቄዎቹ መሌስ ስጡ፡፡

መሌመጃ አንዴ

ሀ. ሇሚከተለት ጥያቄዎች በምንባቡ መሰረት መሌስ ስጡ፡፡

1. የሳንባ በሽታ ከህመምተኛው ወዯ ጤነኛ ሰው እንዳት ይተሊሇፊሌ?

2. የሳንባ ህመም በአብዛኛው የሚያጠቃው በየትኛው የእዴሜ ክሌሌ ያለትን ሰዎች ነው?

3. በሳንባ ህመም የተጠቃ ሰው መውሰዴ ያሇበት ምን ጥንቃቄዎችን ማዴረግ አሇበት?

4. በሳንባ ህምም የተያዘ ሰው ምን ምን ስሜቶች ሉሰሙት ይችሊለ?

5. ያሌተፇሊ ወተት በመጠጣት ከከብቶች ወዯ ሰው የሚሊሇፇው የሳንባ ህመም አምጪ


ባክቴርያ ምን ይባሊሌ?

ሇ. የሚከተለትን ሀሳቦች በምንባቡ መሰረት እውነት ወይም ሀሰት በማሇት መሌሱ፡፡

1. የሳንባ በሽታ የሚያጠቃው ሳንባን ብቻ ነው፡፡

2. በሳንባ በሽታ የተያዘች እናት በሽታውን ወዯ ህፃኑ ሌታስተሊሇፍ ትችሊሇሇች፡፡

3. የሳንባ በሽታ መዴሀኒቱ በሀኪም ትእዛዝ መሰረት በትክክሌ ከተወሰዯ ሉዲን ይቻሊሌ፡፡

4. ያ ል ተፈላ ወተት መጠጣት ለ ሳ ን ባ በ ሽ ታ ሊያ ጋ ል ጠን ይችላ ል ፡ :

ክፍሌ አራት ፡ መፃፍ


መሌመጃ አንዴ

ሀ. የሚከተለት ቃሊት ከምንባቡ የወጡ ናቸው ፡፡ ሇእነዚህ ቃሊት አገባቢያዊ ፍቺቻቸውን


የሚያሳይ ዓ.ነገር ስሩ ፡፡

9
1. ጥንታዊ 4. መንስኤ

2. አጠቃ 5. ተሰራጨ

3. ጤነኛ

ክፍል አ ምስት፡ ሰዋሰው


ተማሪዎች አንዲንዴ ቃሊት ከሚሰጡት ትርጉም አንፃር ሁሇት ዓይነት ፀባይ ይታይባቸዋሌ፡፡
ከነዚህም አንደ መዝገበ ቃሊዊ ወይም መያዛቸው ሲሆን ይህም እማሪያዊ ፍቺ ይባሊሌ፡፡
ሁሇተኛው ቃሊት ከቀጥተኛ ፍቻቸው በተጨማሪ በተዯራቢነት የሚይዙት ሚስጥራዊ ወይም
ስውር ፍቺ ሲሆን ይህ ዯግሞ ፈካሬያዊ ፍቺ ይባሊሌ፡፡ አሁን ይህንን በምሰላ እንመሌከት፡፡

ምሳላ 1. ጎጆ የሚሇውን ቃሌ ብንወስዴ የቃለ ቀጥተኛ ትርጉም የሳር ክዲን ያሇው ቤት ማሇት
ሲሆን ከዚህ ባሸገር ያሇው ሚስጥር አዘሌ ትርጉሙ ዯግሞ ኑሮ ወይም ትዲር ማሇት ይሆናሌ፡፡

ምሳላ 2. ንብ --እማሬያዊ ፍቺ ማር የምትሰራ ፈካሬያዊ ፍቺ ---ታታሪ /ጎበዝ ማሇት ነው፡፤

ሀ. በምሳላው መሰረት ቀጥል ሇተዘረዘሩትቃሊት እማሬያዊና ፈካሬያዊ ትርጉማቸውን ሙለ፡፡

ተ.ቁ ቃሌ እማሬያዊ ፍቺ ፍካሬያዊ ፍቺ


1 ጠፊ
2 ጆሮ
3 ዓይን
4 እሳት
5 ተቀጨ
6 ቀጠፇ
7 ጠራ

10
ሇ. የእርባታ ቅጥያዎች

የእርባታ ቅጥያዎች ብዛትን ሇመግሇፅ ከቃለ መነሻ ወይም መዴረሻ ሊይ የሚቀጠለ ናቸው፡፡
የቃለን መሰረታዊ ትርጉም ሆነ የቃሌ ክፍለን አይቀይሩም፡፡

ምሳላ፡- 1. ቤት + ኦች ---- ቤቶች 2. በሬ + ኦች ---- በሬዎች በሁሇቱም ቃሊት ሊይ ኦች


የሚሇውን የእርባታ ቅጥያ ሲጨመርበት ቤቶችና በሬዎች ከአንዴ በሊይ መሆኑን
ያመሇክታሌ፡፡

መሌመጃ ፡በተሰጠው ምሳላ መሰረት የእርባታ ቅጥያዎችን ጨምሩ

1. ሌጅ 3. በር 5. ብርጭቆ

2. ተማሪ 4. ወንበር 6. መንዯር

ሐ. የምስረታ ቅጥያዎች በስሞች፣ በግሶችና በተውሳከ ከግሶች ሊይ በመነሻ በመሀሌና በመዴረሻ


በመጨመር አዲዱስ ቃሊትን መመስረት ነው፡፡

ምሳላ፡ 1. በሊ ----ተበሊ በሊ እና ተበሊ ትርጉማቸው የተሇያየ ነው፡፡ ትረጉማቸው እንዱሇያይ


ያዯረገው በመነሻ የተቀጠሇው 'ተ 'ነው ፡፡

ምሳላ 2. ሴት ---ነት --ሴትነት

መሌመጃ

ከሚከተለት ቃሊትየተቀጠለትን ቅጥያዎች ሇይታችሁአውጡ፡፡

1. እየሰራ 2. አመጣ

3. ጥቋቁር 4. ከባባዴ

11
የክሇሳ ጥያቄዎች

1. በሳንባ ህምም የተያዘ? ሰው ምን ምን ምሌክቶች ሉታዩበት ይችሊሌ?


2. ሚስጥር አዘሌ የሆነው የቃሌ ትርጉም ምን ይባሊሌ?
3. ከእንስሳት ወዯ ሰው የሳንባ በሽታን የሚያስተሊሌፍ ባክቴሪያ ምን ተብል ይጠራሌ?
4. የቃሊት ቀጥተኛ ትርጉም ምን በመባሌ ይታወቃሌ?
5. የሳንባ በሽታ ምን ምን የውስጥ ሰውነት ክፍልችን ሉያጠቃ ይችሊሌ፡፡

12
ምዕራፍ ስምንት፡ የሕፃናት ጉሌበት ብዝበዛ
የሚጠበቀው ውጤት

ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋሊ ፡-

 በሕፃናት ጉሌበት የማይሰሩ ሥራዎችን ትዘረዝራሊችሁ፡፡


 ሕፃናትን ከዕዴሜያቸው በሊይ በሆኑት ሥራዎች ሊይ ማሰማራት ያሇውን ጉዲት
ትናገራሊችሁ፡፡
 ሕፃናት ከዕዴሜያቸው በሊይ በሆኑ ሥራዎች ሊይ እንዲይሰማሩ የሕግ ከሇሊ
እንዯሚዯረግሊቸው ትናገራሊችሁ፡፡
 ሇአዲዱስ ቃሊት ፍች ትሰጣሊችሁ፡፡

ውዴ ተማሪዎች አሁን ምእራፍ ስምንት ትምህርታችንን የምንጀምርበት ጊዜ ነው፡፡ ተምህርት


ቤት ተከፍቶ ከመዯበኛ መምህራችን ጋር አስክንገኛን ዴረስ በራስ ጥረት የምንማርበትን ይህንን
የትምህርት ሂዯት እንቀጥሊሇን፡፡

ክፍሌ አንዴ ፡ማዲመጥ


ተማሪዎች ከቤተሰባችሁ አንጋፊ የሆነ ሰው ምረጡና በህፃናት ጎሌበት መሰራት የላሇባቸው
ስራዎች ምን ምን እንዯሆኑ ጠይቁ፡፡ የጠየቃችሁት ሰው አስተያየት ሲሰጣችሁ አዲምጡና
ሀሳቡን በዯብተራችሁ ሊይ አስፍሩ፡፡ ከዚያም ያዲመጣችሁትን ሀሳብ በትክክሌ እንዯተረዲችሁ
ሇመገምገም ሀሳቡን የሰጣችሁ ሰው ጥያቄዎችን እንዱጠይቃችሁ አዴርጉ፡፡ የምትጠየቁትን
ጥያቄዎች በትክክሌ ከመሇሳችሁ በትክክሌ አዲምጣችሁኋሌ ማሇት ነው ፡፡በትክክሌ
ካሌመሇሳችሁ ግን ማስታወሻችሁን እንዯገና በማየት ሀሳቡን ሇመረዲት ሞክሩ፡፡

ክፍሌ ሁሇት ፡ መናገር


1. የህፃናት ጉሌበት እንዳት የሚበዘበዝ ይመስሊችኋሌ ?

2. በምትኖሩበት አካባቢ ጉሌበታቸው የሚበዘበዙ ህፃናት ታውቃሊችሁ?

3. የህፃናት ጉሌበት ብዝበዛ በህፃናቱ ሊይ ምን ምን ጉዲቶችን ያስከትሊሌ?

መሌሶቻችሁን አጠገባችሁ ሇምታገኙት ሰው ተናገሩ

13
ክፍሌ ሶስት፡-ማንበብ
ወዴ ተማሪዎች አሁን የማንበብ ችልታችሁን የበሇጠ ሌታዲብሩበት የምትችለበትየህፃናጽ
ጉሌበት ብዝበዛ በሚሌ ርዕስ ምንባብ ይዜሊችሁ ቅርቤያሇሁ፡፡ ይህ ምንባብ እናንተንና በእናንተ
እዴሜ ያለ ጓዯኞቻችሁን የሚመሇከት ስሇሆን ትኩረት ሰጥታችሁ እንዯምታነቡት
እተማመናሇሁ፡፡ ታዱያ ይህንን ምንባብ ሇማንበብ ስትዘጋጁ ምንም የሚረብሻችሁ ዴምፅ መኖር
የሇበትም ፡፡ ምቹ ቦታ መርጣችሁ ምንባቡን አንዴ ውይም ሁሇት ግዜ አንብቡት፡፡ ምንባቡን
አንብባችሁ ስትጨርሱ የምንባቡን ሃሳብ መረዲታችሁን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ የምንባቡን ሀሳብ
መረዲት አሇመረዲታችሁን ራሳችሁን እንዴትገመግሙ የቀረቡትን ጥያቄዎች ሇመመሇስ ሞክሩ፡፡
መሌመጃዎቹን ስትሰሩ ምንባቡን እተመሇከታችሁ መሆን የሇበትም፡፡

የሕፃናት መብት እና የጉሌበት ብዝበዛ

አገራችን በተቀበሇችውና ባፀዯቀችው ዓሇም አቀፍ የሕፃናት መብቶች ዴንጋጌ መሠረት ሕፃን
ማሇት ዕዴሜው (ዕዴሜዋ) ከ18 ዓመት በታች የሆነ ማንኛውም ሰው ነው፡፡ በተመሳሳይ
ሁኔታ የተሻሻሇው የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁጥር 213/1992 ሇአካሇ መጠን ያሌዯረሰ ሰው ማሇት
ፆታ ሳይሇይ ዕዴሜው (ዕዴሜዋ) 18 ዓመት ያሌሞሊው (ያሌሞሊት) ሌጅ ነው በማሇት
ይዯነግጋሌ፡፡ ይህ እንዲሇ ሆኖ በዚህ የዕዴሜ ክሌሌ ውስጥ የሚገኙት ሕፃናት በአካሌ ጥንካሬ፣
በአስተሳሰብና በአእምሮ ብስሇት እንዯ ዕዴሜና እዴገት ዯረጃቸው እንዯሚሇያዩ መገንዘብ
ያስፇሌጋሌ፡፡ ሇምሳላ የ7 ዓመት ሕፃንና የ15 ዓመት ሕፃን ተመሳሳይ ጥንካሬና ብስሇት
አይኖራቸውም፡፡ በመሆኑም ወሊጆች ሇእነዚህ ሕፃናት የሚያዯርጉሊቸው እንክብካቤም ሆነ
የሚሰጧቸው ኃሊፉነት ከአቅማቸውና ከዕዴሜያቸው ጋር የተመጣጠነ መሆን ይኖርበታሌ፡፡

ዓሇም አቀፍ የሕፃናት መብቶች ስምምነት ሕፃናት ትኩረት ከማጣት፣ ከአዴሌኦ፣ ከጭቆናና
ከመሳሰለት ጥቃቶች መጠበቅ እንዲሇባቸው ይገሌፃሌ፡፡ አብዛኞቹ የዓሇም አገራት ይህንን
ስምምነት የአገራቸው ሕግ አካሌ በማዴረግ አጽዴቀዋሌ፡፡ ስሇዚህ ቤተሰብም ሆነ ማንኛውም
የሕብረተሰብ ክፍሌ የሕፃናትን መብት ሇማስከበር በዚህ ሕግ የመገዛት ግዳታ አሇበት፡፡ በዚሁ
መሠረት ሕፃናት ያሇምንም ሌዩነት ጥራት ያሇው ትምህርት የማግኘት መብታቸው
ሉከበርሊቸው ይገባሌ፡፡ እንዯዚሁም ከጥቃት፣ ከእንግሌት፣ ከመረባበሽ (ጭንቀት)፣ ከአቅም
በሊይ የሆነ ሥራ ከመሥራት፣ ከረሃብና ከእርዛት ነፃ ሆነው እንዱያዴጉ ሉዯረግ ይገባሌ፡፡
እነዚህን የህፃናት መብቶች ተግባራዊ ማዴረግ የሚኖርባቸው አካሊትም ቤተሰብ፣ በጉዲዩ ሊይ
የሚሠሩ ዴርጅቶች፣ መንግስትና ሕዝብ ናቸው፡፡
14
በዓሇም አቀፍ ዯረጃ በተሇይም በማዯግ ሊይ በሚገኙት አገራት አውቀውም ሆነ ሳያውቁ
የተሇያዩ አካሊት በሕፃናት ሊይ የመብት ጥሰት በመፇጸም የተሇያዩ ጥቃቶችን እያዯረሱ
ይገኛለ፡፡ ቤተሰብ ዯሃ በመሆኑ ጉሌበታቸውን ይፇሌግና አቅማቸውን ባሊገናዘ በሥራ ሊይ
ያሰማራቸዋሌ፡፡ በዚህ ሰበብ ሕፃናት የትምህርት ዕዴሌ ፣ምግብ፣ ሌብስ፣ሇኑሮ አመቺ የሆነ
አያያዝ በማጣት ሇረሃብ ይጋሇጣለ፡፡ ከችግሩ ክብዯት የተነሳም ቤተሰባቸውን እየረደ
ራሳቸውንም ጭምር ሇማኖር ሲለ ዕዴሜያቸውን በማይመጥኑ የተሇያዩ ሥራዎች ሊይ
ተሰማርተው የሚሰቃዩ ሕፃናት በርካታ ናቸው፡፡ ዓሇም አቀፍ ህፃናት አቅማቸውን በሊገናዘበ
የስራ መስክና አይነት ሊይ እንዯይሰማሩ ይከሇከሊሌ፡፡ ሇምሳላ፡- በተሇያዩ ፊብሪካዎችና በመኖሪያ
ቤቶች ውስጥ መብታቸውን መጠየቅም ሆነ ማስከበር የማይችለ ሕፃናትን ቀጥረው
የሚበዘብዟቸው በርካቶች ናቸው፡፡ ከአቅማቸው በሊይ የሆኑ ሥራዎችን ከማሰራታቸውም በሊይ
ተገቢ ክፍያም አይፇፅሙሊቸውም፡፡ይህ ሁኔታ በአካሌና በአዕምሮ እዴገታቸው ሊይ ተጽዕኖ
ከማሳዯርም አሌፎ የመማር መብታቸውንም ያዯናቅፊሌ፡፡ ከዚህም ላሊ ባንዲንዴ አገሮች
ሕፃናትን በማስገዯዴ ወይም በማታሇሌ በጦርነት ሊይ እንዱሳተፈ የሚመሇምለና አስታጥቀው
ወዯ ጦርነት የሚሌኩም አለ፡፡ ይህ ዯግሞ የሕፃናትን በሕይወት የመኖር መብት የሚጻረር
ነው፡፡

ሀ. የሚከተለት ጥያቄዎች ካነነበባችሁት ምንባቡ የወጡ ናቸው፡፡ በምንባቡ ሀሳብ መሠረት


ሇጥያቄዎቹ ትክክሇኛ መሌሶችን ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ ምረጡ፡፡

1. የህፃናትን አስገዴድ ወይም አታል በጦርነት ሊይ እንዱሳተፈ ማዴረግ የህፃናቱን በህየወት


የመኖር መብት የሚፃረር ነው፡፡የተሰመረበት ቃሌ ትርጉም

ሀ. የሚጠብቅ ሐ. የሚቃወም

ሇ. የሚስማማ መሌሱ አሌተሰጠም

2.. አብዛኞቹ አገራት አውቀውም ሆነ ሳያውቁ የህፃናት መብት ይጥሳለ፡፡ ከሚከተለት ቃሊት
ውስጥ ሇተሰመረበት ቃሌ ተቃራኒ የሚሆነው የቱ ነው?

ሀ. ያፇርሳለ ሇ.ይጠብቃለ

ሐ. ያከብራለ መ.ሇእና ሐ መሌስ ናቸው

15
3. ቀጥል ከቀረቡት ሐሳቦች ውስጥ “የሕፃናት ጉሌበት ተበዝብዟሌ” ሇማሇት የማያስችሇው
የትኛው ሥራ ነው?

ሀ. ሕፃናትን አሰሌጥኖ በጦርነት ሊይ ማሳተፍ

ሇ. ሕፃናትን በፊብሪካዎችና በቤት ውስጥ ቀጥረው ማሰራት

ሐ. ሕፃናትን ጉሌበት በሚጠይቁ የእርሻ ሥራዎች ሊይ ማሰማራት

መ. ሕፃናት አቅማቸውን ያገናዘበ ሥራ ሇቤተሰብ እንዱሰሩ ማዴረግ

4. “በሕፃናት ሊይ የሞራሌ ጥቃት ዯርሷሌ፡፡” የሚባሇው፡-

ሀ. ሕፃናት ሲሰዯቡ ነው፡፡ ሇ. ሕፃናት ሲናቁ ነው፡፡

ሐ. ሕፃናት እንዱሳቀቁ ሲዯረግ ነው፡፡ መ. ሁለም መሌሶች ትክክሌ ናቸው፡፡

ሇ. በምንባቡ መሠረት ቀጥል የቀረቡትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሐሰት በማሇት መሌሱ፡፡

1. ህፃናት ምንም አይነት ጥፊት ቢያዯርሱ መቀጣት የሇባቸውም፡፡

2. መጠናቸው ቢሇያይም በሁለም አገሮች የሕፃናት መብት ጥሰት ይታያሌ፡፡

3. የሕፃናት መብት ማስከበር ያሇበት መንግስት ብቻ ነው ፡፡

4. ሕፃናትን አሰሌጥኖና አስታጥቆ ወዯ ጦር ሜዲ መሊክ በሕይወት የመኖር መብታቸውን


ይፃረራሌ፡፡

ሐ. የሚከተለት በ 'ሀ' ስር የተዘረዘሩት ቃሊት ከምንባቡ የወጡ ናቸው ሇእንዚህ ቃሊት ፍቺ


የሚሆናቸውን በ 'ሇ' ስር ከተዘረዘሩት በመምረጥ አዛምደ፡፡

ሀ ሇ

1. እንክብካቤ ሀ. አሇ ማግኘት
2. ጥንካሬ ሇ. መግባበት
3. አቅም ሐ. ጥበቃ
16
4. ስምምነት መ. ጉሌበት
5. ማጣት ሠ.ችልታ

ክፍሌ አራት፡ መፃፍ


ተማሪዎች ይህ ክፍሌ የመፃፍ ክሂሊችንን የምናዲብርበት ነው፡፡ መፃፍ ስንሌ ከስብሰባዎች
ከመገናኛ ብዙሀን የምናዲምጠውን ነገር ፍሬ ሀሳብ መያዝ ፣ ላልች ሰዎች የሚያቡሌንን
እንዲሇ ሀሳቡን ሳናስቀር መፅፍና በራሳችን ከአይምሮችን አፍሌቀን መፃፍን ሁለ ያጠቃሌሊሌ፡፡
እስኪ አሁን ይህንን ክሂሌ የበሇጠ የምታዲብሩበት መሌመጃ ሌስጣችሁ፡፡ ታዱያ ይህንን ትኮረት
ሰጥታችሁ እንዴትሰሩት አሳስባችኋሇሁ፡፡

ውዴ ተማሪዎች ከዚህ በሊይ ስሇ ህፃናት ጉሌበት ብዝበዛ ምንባብ አንብባችኋሌ ፡፡ ካነበባችሁት


ምንባብ ያገኛችሁትን ፣ በራሳችሁ የምታውቁትንና ከቤተሰባችሁ አባሊት ጠይቃችሁ
የምታገኙትን ሀሳብ አጠር አጠር አዴርጋችሁ ፃፈ፡፡ ጥያቄው የሚከተሇው ነው፡፡

1. ህፃናትን ሇጉሌበት ብዝበዛ የሚዲርጉ ምክንያቶች ምን ምን እንዯሆኑ ፃፈ፡፡

2. በሰፇራችሁ ከአቅማቸው በሊይ ተገዯው ስራ የሚሰሩ ህፃናት አለ; ካለ ምን ምን ስራዎችን


ነው የሚሰሩት ?

3. የህፃናት ጉሌበት እንዲይበዘበዝ ምን መዯረግ አሇበት?

17
ምዕራፍ ዘጠኝ፡-ባህሌ
የሚጠበቁ ውጤቶች

ተማሪዎች በዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋሊ -

- በአካባቢያችሁ የሚገኙ ባህሊዊ ክንዋኔዎችን ትዘረዝራሊችሁ፡፡


- የባህሌና የቋንቋን ግንኙነት ትናገራሊችሁ፡፡
- ባህሌን በተመሇከተ ዓረፍተ ነገር ትመሰርታሊችሁ፡፡
- አንዴን ሀሳብ አዲማጣችሁ ሊዯመጣችሁት ሀሳብ ርዕስ ትሰጣሊችሁ፡፡
- የአንዴን ዴርጊት ቅዯም ተከተሌ ትጽፊሊችሁ፡፡

ውዴ ተማሪዎች ከዚህ በመቀጠሌ ባህሌ በሚሌ ርዕስ የምዕራፍ ዘጠኝ ትምህርታችንን


እንቀጥሊሇን፡፡ በዚህ ምዕራፍ ስር አራቱን የቋንቋ ክሂልች ሌታዲብሩ የምትችለባቻው
የትምህርት ይዘቶች ተካተው ቀርበዋሌ፡፡ ከእናንተ የሚጠበቀው ትኩረት ሰጥቶ መስራት ብቻ
ነው፡፡ ይህን የምታዯርጉ ከሆነ ሇስምንተኛ ክፍሌ ብሔራዊ ፇተና በቂ ዝግጅት አዴርጋችሁ
እንዯምትገኙ ባሇ ሙለ ተስፊ ነኝ፡፡

ክፍሌ አንዴ፡ ማዲመጥ


ተማሪዎች አሁን የማዲመጥን ክሂሌ የምታዲብሩበትን ተግባር እንሰራሇን፡፡ ይህንን የትምህርት
ይዘት ሇመማር ስትዘጋጁ ከእናንተ በእዴሜ የሚበሌጥ ሰው አስቡ አባት እናት ታሊቅ ወንዴም
ወይም ታሊቅ እህት ሉሆኑ ይችሊለ፡፡ ከመረጥካቸው ሰው ጋር ሀሳባችሁን ሉሰርቅ ከሚችሌ
ቦታ ሰወር ብሊችሁ ተቀመጡ፡፡ ከዚያም አንተ የሚከተሇውን ጥያቄ ጠይቅና የሚጡህን ሀሳብ
በዯንብ አዲምጥ ፡፡ በመጨረሻም ስሇ ነገሩህና ስሊዲመጥከው ነገር ፍሬ ሀሳብ ዯግመህ ሀሳቡን
በመናገር በትክክሌ ማዲመጥህን አረጋግጥ፡፡

ጥያቄው የሚከተሇው ነው፡፡

1. ባህሌ ምንዴን ነው?

2. በባህሌ ውስጥ የሚጠቃሇለ ነገሮች ምን ምን ናቸው?

18
ክፍሌ ሁሇት፡መናገር
ተማሪዎች ከሊይ በክፍሌ አንዴ ስሇ ባህሌ ምንነትና በባህሌ ውስጥ ስሇሚጠቃሇለ ነገሮች
አዲምጠህ የተረዲኸውን ቁምነገር ሇላሊ የቤተሰብ አባሌ ተናገር፡፡ ተማሪዎች የምተሰሩዋቸውን
ስራዎች ሁለ በቤተሰብ መካካሌ ሇምን እንዯተገዯቡ የሚጠፊችሁ አይመስሇኝም ፡፡ ጥያቄዎቹን
ሇመስራት ወዱህ ወዱያ መሄዴ አያስፇሌግም ከቤተሰብ ጋር ሆነን ርቀታችንን ጠብቀን
ንፅህናችንን በመጠበቅ የእኛን እና የቤተሰባችንን ጤና ሇመጠበቅ ነው፡፡

ክፍሌ ሶስት፡ ማንበብ


ወዴ ተማሪዎች አሁን የማንበብ ችልታችሁን የበሇጠ ሌታዲብሩበት የምትችለበት ምንባብ
ይዜሊችሁ ቅርቤያሇሁ፡፡ ታዱያ ይህንን ምንባብ ሇማንበብ ስትዘጋጁ ሁላም እንዯምታዯርጉት
ምንም የሚረብሻችሁ ዴምፅ የላሇበት ቦታ ምረጡ፡፡ ከዚያም ምንባቡን አንዴ ውይም ሁሇት
ግዜ አንብቡት፡፡ ምንባቡን አንብባችሁ ስትጨርሱ የምንባቡን ሃሳብ መረዲታችሁን እርግጠኛ
ሁኑ፡፡ የምንባቡንሀሳብ መረዲት አሇመረዲታችሁን ራሳችሁን እንዴትገመግሙ የቀረቡትን
ጥያቄዎች ሇመመሇስ ሞክሩ፡፡ መሌመጃዎቹን ስትሰሩ ምንባቡን እተመሇከታችሁ መሆን
የሇበትም፡፡

ባህሌ

ባህሌ በሰው ሌጆች ውስጥ የሚገኙትን ማህበራዊ ባህርይ እና ሥነ-ምግባር እንዱሁም


እውቀት ፣ እምነት ፣ ጥበባት ፣ ህጎች ፣ ሌምድችና ችልታዎችን የሚያካትት ነው ፡፡

ባህሌ የአንዴን ማህበረሰብ እምነት ፣ምግብና የአመጋገብ ስርአት ፣ ሌብስና አሇባበስ ፣


የአነጋገር ስርአት ፣ ትክክሌ ውይም ስህተት ነው ብል የሚያምነውን ፣ የአቀማመጥ ስርአት
፡ጋብቻና ሙዚቃን ሁለ ያጠቃሌሊሌ፡፡

አገራችን ኢትዮጵያ ከ3000 ዓመታት በሊይ ያስቆጠረ ባህሌና ሌምድች ያሊት እጅግ ጥንታዊ
አገር ነች፡፡

በአገራችን ውስጥ ከ83 የሚበሌጡ ቋንቋዎች የሚነገሩ ሲሆን በርካታ ብሔር ብሔረሰቦች
ያለባት አገር ነች፡፡ እያንዲንደ ብሔር ብሄረሰብ የየራሱ ባህሌና ወግ አሇው፡፡ ከነዚህ ውስጥ
ከኦሮሞ ህዝብ ባህሌ ውስጥ አንደን እንመሇከታሇን፡፡

19
የኦሮሞ ባህሊዊ ገጽታዎችና ዴርጊቶች በርካታ ናቸው፡፡ ከነዚህ መካከሌ አንደ የሆነውን
የሽምግሌና ስርአት አንመሇከታሇን ሽምግሌና ማሇት በኦሮሞ አዛውንቶች የተዯራጀ ጉዲዮችን
በመስማትና በማየት ችግሮችን በእርቅ የሚፇታ ተቋም ነው፡፡ ሽምግሌና በአከባቢው
አዛውንትና በሰፇር ሽማግላዎች የሚፇፀም ሲሆን በሰፇር ዯረጃ መፇፀም ባለባቸው ጉዲዮች
ሊይ ውሳኔ መስጠት የሚያስችሌ ነው፡፡ ሽምግሌና በኦሮሞ ባህሌ በቤተሰብ ፣ በጎረቤት፣
በባሌና ሚስት መካከሌ የሚፇጠሩትን ችግሮችን የመጀመሪያ መፍትሔ ሇመስጠት የሚያግዝና
አሁንም ዴረስ አገሌግልት በመስጠት ሊይ የሚገኝ ነው፡፡ የተፇጠረው ግጭት /አሇመግባባት/
በአካባቢው ሽማግላዎች ሉፇታ ካሌቻሇ ወዯ ጎሳው አሇቃ ይተሊሇፊሌ፡፡ ይህ ሉሆን የሚችሇው
ይግባኝ በተበዲይ ወይም ውሳኔ ፇሊጊ አካሌ ተጠይቆ በአገር ሽማግላዎች ይሁንታን ካገኘ
ነው፡፡ ይሁንታውን የሚሰጡት ግጭት ወይም ቅራኔው ሊይ ውሳኔ መስጠት ከአቅማቸው በሊይ
ሆኖ ሲገኝ ነው፡፡

ይግባኙን የሚመሇከተው የበሊይ አካሌ ውሳኔ ሇመስጠት በሽማግላዎች የተወሰኑትን ወይም


የተሰጡትን ሐሳቦች በጥሌቅ ይመረምራሌ፡፡ ከዚያ በኋሊ በሶስት ወይም በአምስት ሽማግላዎች
የታየውን ጉዲይ መርምሮ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡ ከሽማግላዎች ውሳኔ በሊይ የሆኑ ጉዲዮች ወዯ ጎሳ
ይተሊሇፊለ፡፡ ውሳኔ ሊይ ሇመዴረስ የሚያስቸግሩ ጉዲዮች ካሌተፇጠሩ በስተቀር ጉዲዮች
በሽማግላዎች ብቻ እሌባት ማግኘት ይኖርባቸዋሌ፡፡

መፍትሔ ሊሊገኙ ችግሮች ውሳኔ እንዱሰጡ የሚመረጡ ሽማግላዎች ጉዲዩ እንዱታይሊቸው


በፇሇጉ ሁሇት ወገኖች ይመረጣለ፡፡ አብዛኛውን ጊዜ አንዲንዴ ሰው፣ አሌፎ አሌፎ ዯግሞ
ሁሇት ሁሇት ሰዎች ይመረጣለ፡፡ ከሁሇቱም በኩሌ የተመረጡት ውክሌና አሊቸው ፡፡
የሚመረጡት ሽማግላዎች በሁሇቱም በኩሌ ዝምዴና የላሊቸው መሆን አሇበት፡፡ ይህም
ፍርዴን እንዲያዛንፈ ታስቦ የተዯረገ ነው፡፡ አዴሌኦ የላሇበት እና በጥንቃቄ ትክክሇኛ ውሳኔ
እንዱሰጥ የሚያዯርግ የኦሮሞ ባህሊዊ ሽምግሌና ተቋም አርዓያነት ያሇው የፍትህ አካሌ ነው
ማሇት ይቻሊሌ፡፡

መሌመጃ አንዴ

ሀ. የሚከተለትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሰረት መሌሱ፡፡

1. ባህሌ ማሇት ምን ማሇት ነው?

20
2. ባህሌ ምን ምን ነገሮችን ያጠቃሌሊሌ?

3. በኦሮሞ ባህሌ ሽምግሌና ስርአት ውስጥ ከሽማግላዎቸ አቅም በሊይ የሆነ ጉዲይ ሲገጥም
ወዳት ይሊካሌ ?

ሇ. የሚከተለትን ጥቀዎች ባነበባችሁት ምንባብ ሀሳብ ሊይ ተመርኩዛችሁ እውነት ወይም


ሀሰት በማሇት መሌሱ፡፡

1. ኢትዮጵያ ከ3000 ዓመታት በሊይ ያስቆጠረ ባህሌና ወጎች ያሊት ጥንታዊ ሀገር ነች ፡፡

2. ባህሌ በውስጡ በርካታ ነገሮችን ያጠቃሌሊሌ፡፡

3. በኦሮሞ ባህሌ ሽምግሌና ስርአት ውስጥ የሚታየው የባሌና ሚስት ጉዲይ ብቻ ነው፡፡

4. በአገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ብሔር ብሔረሰቦች ይኑሩ እንጅ ባህሊችን ግን አንዴ አይነት
ነው፡፡

5. በኦሮሞ ባህሌ ሽምግሌና ስርዓት ውስጥ በውሳኔው ያሌተስማማ ተበዯሌኩ ባይ ይግባኝ


ይፇቀዴሇታሌ፡፡

ሐ. ከዚህ ቀጥል ሇተዘረዘሩት ቃሊት በምንባቡ መሰረት አገባባዊ ፍቻቸውን ስጡና


ዓረፍተ ነገር ከሰራችሁ በኋሊ በቅርብ ሇምታገኙት ሰው በማሳየት አስተያየት ውሰደ፡፡

1. እሌበት

2. በጠሌቀት

3. ግጨት

4. እርቅ

5. አዛውንት

6. ያስቆጠረ

21
ክፍሌ አራት፡ መፃፍ
መሌመጃ አንዴ

ሀ. በሚከተለት ሀሳብ ሊይ የቅርብ ሰው በመጠየቅና እናንተም የምታውቁትን በማከሌ አጭር


ጽሑፍ አዘጋጁ፡፡

1. በአካባቢያችሁ ከሚከወኑ ባህልች ውስጥ አንደን በመምረጥ ስሇ ባህለ ምንነት ምን


ነገሮችን እንዯሚያጠቃሌሌና እንዳት እንዯሚከወን አጭር ፅሁፍ አዘጋጁ፡፡

ሇ. ቀጥሇው የተዘረዘሩት ቃሊት ከባህሌ ውስጥ ግንኙነት ያሊቸው ናቸው፡፡ምንነታቸውን


በዯብተራችሁ ፃፈ፡፡

ምሳላ፡- ገንፎ--- ባህሊዊ ምግብ ነው፡፡

1. ጨጨብሳ

2. ጉግስ

3. ጩኮ

4. ጩንቦ

ሇ. የሚከተለትን በዴርጊት ቅዯም ተከተሌ አስቀምጧቸው፡፡

ምሳላ፡ ማዯግ፤መወሇዴ፣መሞት

በቅዯም ተከተሌ የተቀመጠው መወሇዴ፣ ማዯግ ፣መሞት

1. ወዯ ቀጣዩ የክፍሌ ዯረጃ ማሇፍ፣ መማር፣ፇተና መፇተን፣ማጥናት፣

2. ማጨዴ ፣ ጎተራ ማስገባት፣ ማረስ፣ማረም፣መዝራት፣ መውቃት

3. መውቀጥ፣ መሌቀም፣መቁሊት፣ማፍሊት፣ማጠብ፣መጠጣት

4. መጋገር፣ማቡካት፣አብሲት መጨመር፣መብሊት

22
5. ማሇም ፣መተኛት ፣ማንቀሊፊት

ሐ. በሚከተለት ዏ.ነገሮች ውስጥ ያለትን መንስኤና ውጤት በምሳላው መሰረት


ሇይታችሁ ፃፈ

ምሳላ፡ በአሇም ሊይ በተከሰተው የኮሮና ቨይረስ ብዙ ሰውች ሇሞት ተዲርገዋሌ፡፡

መንስኤው- በአሇም ሊይ የኮሮና ቫይረስ መከሰት

ውጤት፡ የብዙ ሰዎች ሇሞት መዲረግ

1. የከብት በሽታ በመግባቱ ብዙ ከብቶች አሇቁ፡፡

2. ከባዴ ዝናብ ስሇጣሇ አካባቢው በጎርፍ ተጥሇቀሇቀ፡፡

3. ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ስሊጠኑ ሇፇተና ዝግጁ ሆነው ቀረቡ፡፡

23
ምዕራፍ አስር፡-ውሳኔ መስጠት
የማዕራፈ ዋና አሊማ፡-ተማሪዎች ከዚህ ምእራፍ ትምህርት በኋሊ

 ውሳኔ ሇመስጠት በቅዴሚያ ታዯርጉ የሚገበችሁን ተግባራት ቅዴሚያ ማወቅ ያሇውን


ጠቀሜታ ትገሌፃሊችሁ፡፡
 በውይይትና በክርክር ወቅት ምን ማዴረግ እንዯመገባችሁ ትገሌፃሊችሁ፡
 ሀሳብ አቅርባችሁ ሊቀረባችሁት ሀሳብ ምክንያት ትሰጣሊችሁ፡፡
 ውሰኔ ሰጭነት ጾታን እንዯማይሇይ ትናገራሊችሁ፡፡
 በመንስኤና ውጤት ተቀናጅተው የቀረቡ ዏ.ነገሮችን መንስዔና ውጤቱን ሇይታችሁ
ትጽፊሊችሁ፡፡

ውዴ ተማሪዎች ከዚህ በመቀጠሌ የአመቱን የመጨረሻ የሆነውን የምእራፍ አስር


ትምህርታችንን ውሳኔ መስጠት በሚሌ ርዕስ እንቀጥሊሇን፡፡ በዚህ ምዕራፍ ስር አራቱን የቋንቋ
ክሂልች ሌታዲብሩ የምትችለባቻው የትምህርት ይዘቶች ተካተው ቀርበዋሌ፡፡ ከእናንተ
የሚጠበቀው ትኩረት ሰጥቶ መስራት ብቻ ነው፡፡ ይህን የምታዯርጉ ከሆነ በዯረጃችሁ ማግኘት
የሚገባችሁን እውቀት እንዯምታገኙ እተማመናሇሁ፡፡

ክፍሌ አንዴ ፡ ማዲመጥ


ተማሪዎች አሁን የማዲመጥን ክሂሌ የምናዲብርበትን ተግባራት እናከናውናሇን እንሰራሇን፡፡
ከዚህ በታች የቀረበሊችሁን አንቀፅ ላሊ ሰው እንዱያነብሊችሁ አዴርጉ፡፡ አንቀፁ ሲነበብሊችሁ
በሚገባ አዲምጡ፡፡ ካዲመጣችሁ በኋሊ በትክክሌ ማዲመጣችሁን ሇመገምገም ከአንቀጡ
በመቀጠሌ የቀረቡትን ጥያቄዎች ያነበበሊችሁ ሰው እንዱጠይቃችሁ በማዴረግ ጥያቄዎቹን
መሌሱ፡፡

የቶልሳ አባት ሌጅ መዲር አባታዊ ግዳታ በመሆኑ ሇሌጃቸው ሚስት የምትሆን ጨዋ ሌጅ


ማፇሊሇግ ይዘዋሌ፡፡ በዘመዴ አዝማዴ አፇሊሌገው የአቶ ዋቆ ጉተማን ሌጅ አጩሇት፡፡ወዱያውም
ሇሰርጉ ተዘጋጁ፡፡ሇጠሊ ፣ ሇጠጅ ፣ ሇምግብ የሚሆኑ ነገሮች ሁለ ካለበት እየተሰበሰቡ
እንዱዘጋጁ ተዯረገ፡፡አቶ ቶሇሳ ሇእርዴ የሚሆን ከብቶ እንዯሚያስፇሌጓቸው አሰቡ፡፡ ነግር ግን
ሇዚህ የሚሆን በቂ ገንዘብ ሰሊሌነበራቸው ወዯ ጓዯኞቻቸው በመሄዴ ብዙ ብር
ተበዯሩ፡፡በሌባቸው እንዯተመኙትም ዴሌ ያሇ ዴግስ ዯግሰው ያአካባቢው ሰዎች በስርጉ እሇት
ሲበለ ሲጠጡ በጠሊና በጠጅ ሲራጩ ሲጨፍሩ ሲያቅራሩ ሲዯሰት ውሇውና አምሽተው አቶ

24
ቶልሳንና ቤተሰባቸውን እያመሰገኑና እየተሰናበቱ ሄደ፡፡ አቶ ቶልሳም እንዯዚህ ያሇ ትሌቅ
ሰርግ በመዯገስ ሌጃቸውን በመዲራቸውና የሚፇሌጉትን ዝና ስሊገኙ እየተኩራሩ ሰነበቱ፡፡

ሰርጉ አሌፎ ሳምን ሳይሆን የተበዯሩትን ገንዘብ እንዱመሌሱ ከየአቅጣጫው መሌእክቶች


መጉረፍ ጀመሩ፡፡ አቶ ቶልሳ ግን የተበዯሩትን ገንዘብ ሉከፍለ የሚያስችሌ ምንም አይነት
መንገዴ ባሇመኖሩ በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገቡ፡፡

የማዲመጥ ጥያቄዎች

1. አቶ ቶልሳ ብዙ ገንዘብ የተበዯሩት ሇምንዴን ነው?

2. የአቶ ቶልሳ እንዱህ ያሇ ራሳቸውን ሇብዴር የዲረገ ትሌቅ ዴግስ የመዯገሳቸው ምክንያት
ምን ነበር ?

3. አቶ ቶልሳ የመፇሌጉትተማሪዎች እሰኪ አሁን ዯግሞ የመናገን ዝና ሲሌ ምን ሇማሇት


ነው?

ክፍሌ ሁሇት፡መናገር
ተማሪዎች አሁን ዯግሞ የመናገር ችልታችንን የምናዲብርበት ተግባር የምንሰራበት ግዜ ነው ፡፡
1. ካሁን በፉት ስሇምታወቁትየጠሇፊ ወንጀሌና ወንጀለን በፇፀሙ ሰዎች ሊይ በህግ
አስከባሪዎች በኩሌ ስሇ ተወሰዯ እርምጃ/ውሳኔ ሇቤተሰብ አባሊቶችህ ተናገር፡፡

2. በፉት ከዚህ በቤተሰባችሁ መካከሌ የተወሰነ ውሳኔ አስታውሱና ሇቤተሰባችሁ ጉዲዩን


እንዯገና በማንሳት ተናገሩ፡፡

3. በአንዯኛው መንፇቀ አመት በትምህርት ቤት ሳሊችሁ ትምህርት ቤታችሁ በተሇያዩ ጉዲዮች


ሊይ የወሰናቸውን ውሳኔዎች በማስታወስ ባጠገባችሁ ሇምታገኙት ሰው ተናገሩ፡፡

ክፍሌ ሶስት፡ ማንበብ


ተማሪዎች የሚከተሇውን ምንባብ አንብቡና ከምንባቡ የወጡትን ጥያቄዎች ሇመመሇስ ሞክሩ፡፡

ቅዴመ ንባብ ጥያቄዎች

1. ወሳኔ መስጠት ማሇት ምን ማሇት ነው?

25
2. ውሰኔ ከመስጠት አስቀዴሞ ምን መዯረግ ይኖርበታሌ?

3. ውሳኔ አሰጣጥ ፆታን ይሇያሌ? ሇምን?

የቅዴመ ንባብ ጥያቄዎቹን የምትመሌሱት ምንባቡን ከማንበባችሁ አስቀዴሞ ነው፡፡የሄ


የሚረዲችሁ ስሇ ውሳኔ መስጠጥ ካሁን በፉት ምን ያህሌ እንዯምታውቁ ራሳችሁን
እንዴትፇትሹበት ነው፡፡ ሇጥያቄዎቹ መሌስ ከሰጣችሁ በኋሊ ምንባቡን ምቹ ቦታ ፇሌጉና አንዳ
ወይም ሁሇት ጊዜ አንበብቡ፡፡

ውስኔ መስጠት

ውሳኔ መስጠት የገጠሙ ችግሮቸን ሇመፍታት ውሳኔ ሰጨው እሴቶችን ምርጫዎችን እና


እምነቶች ሊይ መመርኮዝ አማራጨችን የመሇየትና የመምረጥ ሂዯት ነው፡፡

ውሳኔ ከመስጠታችን በፉት ማዴረግ ያለብን በርካታ ነገሮች አለ ፡፡ ከዚህ በመቀጠሌ ጥቂቶቹን
እንመሇከታሇን ፡፡

1. ችግሩን መሇየት ነው፡፡ ትክክሇኛ ውሳኔ ሇመስጠት አስቀዴመን ችግሩን መሇየት


ይኖርብናሌ፡፡

2. መረጃዎችን መሰብሰብ ነው፡፡ በእውነታዎች ሊይ በመመርኮዝ ውሳኔ ሇመስጠት


መረጃዎችን መሰብሰብ ይኖርብናሌ፡፡

3. አማራጮችን መሇየት ፡-ውሳኔ ከመስጠታችን በፉት ችግሩን ሇመፍታት ላልች አማራጮችን


ማየት አስፇሊጊ ነው፡፡

4. መረጃዎችን መመዘን ፡-የሰበሰብናቸውን መረጃዎች አስተማማኝነትን መመዘን ውሳኔያችን


ላልች ችግሮችን ያሇመፍጠራቸውን ማረጋገጥ፡፡

5. እርምጃ መውሰዴ፡- ውሳኔያችንን ሇመተግበር እቅዴ ማውጣት ይኖርብናሌ፡፡

6. በመጨረሻ ውሳኔያችንን መከሇስ፡-በውሳኔ አሰጣጥ ሂዯት ውስጥ ብዙውን ግዜ ችሊ የተባሇ


ነገር ግን በጣም አስፇሊጊ እርምጃ እንዲሇ ሇማየት የውሳኔን ውጤታማነት መገምገም
ያስፇሌጋሌ፡፡

26
ተማሪዎች ውሳሄ ስሇመስጠት ያቀረብኩሊችሁን ሀሳቦች አነበበባችሁ? በጠማ ጥሩ አሁን ዯግሞ
ያነበባችሁትን ምን ያህሌ እንዯተገነዘባችሁ ራሳችሁን እንዴትገመግሙ ጥያቄዎችን
አቅርቤሊችኋሇሁ፡፡ ጠያቄዎቹን ሇመመሇስ ሞክሩ

መሌመጃ አንዴ

ሀ. የሚከተለትን ጥያቄዎች እወነት ወይም ሀሰት በማሇት መሌሱ፡፡

1. በአንዴ ጉዲይ ሊይ ውሳኔ ከሰጠን በኋሊ እንዯገና ማየት አያስፇሌግም፡፡

2. መረጃዎችን መሰብሰብ ውሳኔያችን እውነታ ሊይ እንዱመረኮዝ ያዯርጋሌ፡፡

3. ውሳኔ መስጠት ችግር ሇመፍታት የሚዯረግ ሂዯት ነው፡፡

4. ውሳኔ ከመስጠታችን በፉት ችግሩ በትክክሌ መኖር አሇመኖሩን ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡

ሇ. ትክክሇኛውን መሌስ ስጡ

1. ውሳኔ ሇመስጠት ምን ማዴረግ ይኖርብናሌ?

2. ውሳኔ ሇመስጠት መረጃዎች መሰብሰብ ሇምን ይጠቅማሌ?

ሐ. ከዚህ ቀጥል ከሊይ ከቀረበው ፅሁፍ ሇወጡ በ”ሀ ስር ሇተዘረዘሩት ቃሊት በ”ሇ” ስር
ከተዘረዘሩት አገባቢያዊ ፍቺ መርጣችሁ አዛምደ፡፡

ሀ ሇ

1. መመዘን ሀ. እንዯገና ማየት


2. መሰብሰብ ሇ. ትንሽ
3. ጥቂት ሐ.ማከማቸት
4. መሇየት መ.ማገናዘብ
5. መከሇስ ሠ.ማጣራት

ክፍሌ አራት መፃፍ


ሀ. ከዚህ ቀጥል ሇቀረቡት ውሳኔ የሚያስፇሌጋቸው ሀሳቦች የራሳችሁን የውሳኔ ሀሳብ ፃፈ፡፡

27
1. በከተማው አካባቢ የሕዝብ ብዛት እየጨመረ ሄዯ፡፡ ያካባቢው ገበሬዎች ያሊቸውን
የእርሻ ቦታ የመኖሪያ ቤት ሇሚሰሩ ሰዎች ይሸጥ ጀምረዋሌ፡፡ ሇመንገዴ፣ ሇመብራት፣
ሇውሃ መስመር ታስቦ የተተወ ቦታ የሇም፡፡ ወዯፉት ሉፇጠሩ ሇሚችለ ችግሮች
መወሰዴ ስሊሇባቸው እርምጃዎች የውሳኔ ሀሳቦች ጻፈና በቅርብ ሇምታገኙት ሰው
አንብቡሇትና አስተያየት ውሰደ፡
2. የጤና ጣቢያው የሚገኘው ከከተማው ውጪ ነው፡፡ በዛ ሊይ መንገዴ አሌተሰራሇትም፡፡
ዯንገተኛ አዯጋ የዯረሰባቸውን ሰዎች አፊጣኝ እርዲታ እንዱያገኙ ሇማዴረግ እንዱሁም
በምጥ የተያዘችን እናት በጤና ጣቢያ እርዲታ እንዴታገኝ ሇማዴረግ ከፍተኛ ችግር
ይገጥማሌ፡፡ ስሇኢህይህንን ችግር ሇመፍታት የከተማ አስተዲዯሩ ምን ውሳኔ መስጠት
አሇበት ትሊሇህ ? ሇዚህ ችግር ያንተን የውሳኔ ፃፍና በቅርብ ሇምታገኘው ሰው አንብብሇትና
አስተያየቱን ተቀበሌ፡፡

ተማሪዎች ከዚህ በመቀጠሌ በውይይት ግዜና በክርክር ግዜ ምን ምን ነገሮችን ማዴረግ


እንዲሇብን ማስታወሻ አቅርቤሊችኋሇሁ ስሇዚህ እነዚህን በሚገባ በማጥናት እንዴትረደዋቸው
አዯራ እሊችኋሇሁ፡፡

ማስታወሻ

በቡድን ውይይት ወቅት ልንከተላቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች


ውይይት በአንድ በተወሰነ ሀሳብ ላይ ሁለትና ከዚያ በላይ በሆኑ ሰዎች መካከል
የሚዯረግ ንግግር ነው፡፡ የቡድን ውይይት ስናከናውን በተለይም የውይይቱ
ተሳታፊዎች በርካታ ከሆኑ ከተሳታፊዎቹ መካከል ሰብሳቢ ፀሐፊ ዘጋቢ እንዲሁም
የውይይቱን ሂዯት የሚታዘብ ሰው መምረጥ ያስፈልጋል፡፡
በቡድን ውይይት ወቅት በሚከተሉትን ጉዳዮች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
 የቡድኑ አባላት የሚያቀርቡትን ሀሳብ በጥሞና ማዳመጥ
 በሚቀርበው ሀሳብ ላይ እንጂ በግለሰቦች ላይ አለማተኮር
 በቡድኑ ውስጥ የሚሰጥን የስራ ድርሻ መወጣት
 በውይይት ወቅት የላቀ ተሳትፎ ማድረግ
 በውይይት ወቅት ሌሎችን ላለመረበሽ ጥረት ማድረግ

በክርክር ወቅት የሚከተለት ጉዲዮች ሊይ ትኩረት ማዴረግ


28
 በያዝነው የክርክር ርእስ ሊይ በቂ ዝግጅት ማዴረግ፡፡
 የተቃራኒ ቡዴን በሚያቀርብበት ግዜ በሚገባ ምዲመጥና መስታወሻ መያዝ፡፡
 መከራከሪያ ሀሳባችንን ስናቀርብ አጭርና ግሌፅ የሆኑ ዓ.ነገሮችን መጠቀም ፡፡
 የአዴማጫችንን ትኩረት ሇመሳብ መሞከር
 በክርክር ወቅት የተቃራኒ ወገንን ስብእና የሚያጎዴፍ ቃሊትን አሇመጠቀም፡፡
 ከክርክሩ በኋሊ ዲኞችና የክርክሩን አዴማጮች ማመስገን ተገቢ ነው፡፡

የክሇሳ ጥያቄዎች

1.ውሳኔ ምንዴን ነው?

2.ውሳኔ ከመስጠታችን በፉት ምን ማዴረግ አሇብን?

3. መረጃ መሰብሰብ ውሳኔ ሇመስጠት እንዳት ይጠቅማሌ?

29
ዋቢ መፃ ህፍት
የኦሮምያ ትምህርት ቢሮ፡ ስምንተኛ ክፍሌ አማርኛ እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ የተማሪ መፅሀፍ፡
2010 እትም

የኦሮምያ ትምህርት ቢሮ፡ ስምንተኛ ክፍሌ አማርኛ እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ የመምህር መምሪያ፡
2010 እትም የስምንተኛ ክፍሌ የመምህር መምሪያ

30
ሇምዕራፎቹ የተመረጡ መሌመጃ ናሙና መሌሶች
ምእራፍ ስዴስት

ክፍሌ አንዴ

መሌመጃ አንዴ

ሀ. 1. አትላቲክስ 2. 1988 3. በህመም ምክንያት 4. አርሲ በቆጂ


ሇ.1. እውነት 2. እውነ 3. ሀሰ 4. እውነት
ሐ. 1. ማሸነፍ 2. ማጠናቀቅ 3. ጎበ 4. አገር አቀፍ 5. መተካት

ክፍሌ አራት
መሌመጃ አንዴ
ሇ. 1. ሇ፣ መ፣ ሀ፣ሐ ፣ሰ፣ ረ
2. ሇ፣ ሐ፣ ሠ፣ ሀ፣ መ፣ ሇ
ምእራፍ ሰባት

ክፍሌ ሶስት

መሌመጃ አንዴ

ሀ. የተሇያ መሌሶች ሇሆኑ ይችሊለ፡፡

ሇ.በምሳላው መሰረት ቀጥል ሇተዘረዘሩት ቃሊት እማሬያዊና ፈካሬያዊ ትርጉማቸውን ሙለ፡፡

ተ.ቁ ቃሌ እማሬያዊ ፍቺ ፍካሬያዊ ፍቺ


1 ጠፊ አሌተገኝም ተበሸ
2 ጆሮ የሰውነት ክፍሌ ሰሊይ
3 ዓይን የሰውነት ክፍሌ በጣም አስፇሊጊ
4 እሳት የሚነዴ ቀሌጣፊ/ብሌጥ
5 ተቀጨ ተቆረጥ /ሇስንዯድ ያሇ እዴሜው ሞተ
6 ቀጠፇ ቆረጠ ዋሸ
7 ጠራ ና አሇ ጠሇሇ

31
ምእራፍ ስምንት

ክፍሌ ሶስት

ሀ. 1. ሐ 2. መ 3. መ 4. መ

ሇ. 1. ሀሰት 2. እውነት 3. ሀሰት 4. እውነት

ሐ. 1. ሐ. 2. መ 3. ሠ 4. ሇ 5. ሀ

ምእራፍ ዘጠኝ

ክፍሌ ሶስት

መሌመጃ አንዴ

ሇ. 1. እውነት 2. እውነት 3. ሀሰት 4. ሀሰት 5. እውነተ

ሐ. የተሇያዮ መሌሶች ሉሆኑ ይችሊለ፡፡

ክፍሌ አራት

ሀ 1. ባህሊዊ ምግብ 2. ባህሊዊ ጨዋታ 3. ባህሊዊ ምግብ 4. ባህሊዊ ምግብ

ሇ. 1. መማር ፣ ማጥነት ፣ መፇተንና ወዯ ቀጣይ ክፍሌ ማሇፍ፡፡

2. ማረስ፣ መዝራት፣ ማረም፣ ማጨዴ፣ መውቃትና ጎተራ መክተት ፡፡

3. መሌቀም፣ ማጠብ ፣መቁሊት፣ መውቀጥ፣ ማፍሊትና መጠጣት፡፡

4. ማቡካት፣ አብሲት መጨመር፣ መጋገርና መብሊት

5. መተኛት፣ ማንቀሊፊትና ማሇም

ሐ. 1. መንስኤ-- የከብቶች በሽታ መግባቱ

ውጤት--- ብዙ ከብቶች ማሇቃቸው

2. መንስኤ ---ከባዴ ዝናብ በመጣለ

32
ውጤት---በጎርፈ መጥሇቅሇቅ

3. መንስኤ---ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ማጥናታቸው

ውጤት--- ሇፇተና ዛግጁ ሆነው መቅረባቸው

ምእራፍ አስር

ክፍሌ ሶስት

መሌመጃ አንዴ

ሀ. 1. ሀሰት 2. እውነት 3. እውነት 4. እውነት

ሐ. 1. መ 2. ሐ 3. ሇ 4. ሠ 5. ሀ

33

You might also like