Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

Kolleejjii Fayyaa Fi Bizinasii Principaalsii

ፕሪንሲፓልስ የጤና እና ቢዝነስ ኮሌጅ


Principal’s College of Health and Business
Adaamaa  022-2114-688 /094114-86 05 522 code 1033 A.A Ethiopia
Damee Adaamaa, አዳማ ካምፓስ

ቁጥር፡-PHBSC/A/
017/15

ቀን:-03/08/2015

ለፕሪንሲፓልስ ኮሌጅ

አዲስ አበባ

ጉዳዩ ፡- የቲቪቲ እውቅና እድሳትን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ ለመጥቃስ እንደተሞከረው ፕሪንሲፓልስ ኮሌጅ ቅርንጫፉን በአዳማ ካምፓስ መክፋቱን
ይታወሳል፡፡ ስለሆነም በአሁኑ ሰዓት የተማሪዎች ቅበላ በጣም አነስተኛ ስለሆነ የገበያ ጥነት ስነደርገ
የነበረው የጊቢያችን ወዳ ውስጥ መግበቱን ብዞቹ ይነገራሉ፡፡ ከዚህ ቀዳም በቃል በተላያዩ ጊዜ የቦታ
ለውጥ ይደረግ እና የሰው ኃይል ጨምሬን ኮሌጁን እናስፋፈ ብለን ከአንዴና ሁለት ጊዜ በላይ
መወያየታች ይታወሳል፡፤፡ ሰሞኑን አዳማ ከሚገኙት የቲቪቲ ትምህርት ቢሮች መጥቶ በዚህ ጉዳይ ላይ
ሰፋ ያለ አውርታናል፡፡ ኮሌጁ መቃጣል ከላበት የእድሳት ሆኑታ በአስቾካይ እንድታሳውቁን በቃል ደረጅ
ገልጾልናል፡፡ ስለሆነም ማናጅመንቱ ይህንን አይቶት የቦታ ላውጥ ይደረግና ኮሌጁ ይቃጥል ከተበለ
የእድሰት ሁኔታ ስለምያስፈልግ ከልሆነም አሁን በለው የቲቪቲ ተማሪዎችን የመግኛት ጉዳዩ በጣም
የስቻግራል፡፡ ስለሆነም ማነጅመንቱ ይህንን ጉዳይ በአስቾኳይ ብያሰውቁን መልካም እየልኩት ጉዳዩን
በጥልቃት ተመርምሮ ውሰኔ እንድትወሲኑልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

አዳማ ከምፓስ ተጠሪ

You might also like