Professional Documents
Culture Documents
Memo
Memo
Memo
Logo:
Ref.No.
ቁጥር፡ 685/2015
ቀን፡07/08/2015
ቁጥር፡
ለ: ምስ/አ/አ/ዲስ/ግዢ ዌርሃውስና ሎጂስቲክ ቢሮ
ከ፡ ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰው የፋይናንስና ኮንትል ቢሮ ማሽኑ ተበላሽቶ ስለነበረ ያስጠገን መሆኑን
እና ብር 2,242.50 /ሁለት ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሁለት ብር ከ 50/100 ሳንቲም/ ስለከፈልን ዮርዳኖሽ እና
እታገኝ የኮምፒውተር እና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገናና ሽያጭ ህብረት ሽ/ማህበር ስም
እዲወራረድ እንጠይቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
Company Name:
Logo:
Ref.No.
ቁጥር፡ 685/2015
ቀን፡20/04/2015
Date:
ለ
To:ምስ/አ/አ/ዲ አውቶሜሽንኢነርጅማኔጀመንትቢሮ
ከ
From: ከምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰው የደንበኛ ተመላሽ ለመስራት ያመቸን ዘንድ ለዲስትክቱ ዋና ካሸር
ለሆኑት ወ/ት የደጅ ደጌ /595357/ የ out going cash desk እንዲከፈላቸው እጠይቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
Logo: Company Name:
Ref.No.
ቁጥር፡ 695/2015
ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY
ቀን፡3/05/2015
Date:
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ
To:
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
From:
ከላይ በርዕሱ እንደተመለከተው ክፍላችሁ በቀን 11/4/2015 ዓ.ም በውስጣዊ ማስታወሻ የሠራተኞች
የውክልና ጥቅማ ጥቅም ክፍያ ሂሳብ ተሠርቶ እንድናሳውቃችሁ መጠየቃችሁ ይታወሳል፡፡
ስለሆነም ሠራተኞቹ የሰሩበትን የውክልና ጥቅማጥቅም ክፍያ ስሌት ከዚህ ውስጣዊ ማስታወሻ ጋር 27
ገፅ አባሪ ሆኖ ከተያያዘው ጋር የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
Logo: Company Name:
ቀን፡06/07/2015
ቁጥር፡780 /2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
ከላይ በርዕሱ እንደተመለከተው በቀን 05/06/2015 ዓ.ም በተፃፈ ውስጣዊ ማስታወሻ የአቶ ፅኑ አለምኔ
የውክልና ጥቀማጥቅም ሂሳቡን ሠርተን እንድናሳውቃችሁ መጠየቃችሁ ይታወሳል፡፡
Ref.No.
ቁጥር፡ 695/2015
ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY
ቀን፡3/05/2015
Date:
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ
To:
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
From:
ከላይ በርዕሱ እንደተመለከተው ክፍላችሁ በቀን 11/4/2015 ዓ.ም በውስጣዊ ማስታወሻ የሠራተኞች
የውክልና ጥቅማ ጥቅም ክፍያ ሂሳብ ተሠርቶ እንድናሳውቃችሁ መጠየቃችሁ ይታወሳል፡፡
ስለሆነም ሠራተኞቹ የሰሩበትን የውክልና ጥቅማጥቅም ክፍያ ስሌት ከዚህ ውስጣዊ ማስታወሻ ጋር 27
ገፅ አባሪ ሆኖ ከተያያዘው ጋር የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡20/06/2015
ቁጥር፡ 728/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲ ግዢ ሎጂስቲክ ዌርሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
በቀን 10/06/2015 ዓ.ም የ 2011 ዓ.ም የቆጠራ ሠነድ መጠየቃችሁ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በወቅቱ የተዘጋጀው
ቆጠራ ሽት ባለመፅደቁ ኮፒ አድርገን መስጠት ስሚያስቸግረን የ Smart Card (07-20-120) የሰነድ ቁጥር
በወቅቱ የ 2011 ቆጠራ ተይዞ ወደ ዋናው መስሪያ ቤት እዲጫን የተላከው ብዛት 5649(አምስት ሺ ስድስት
መቶ አርባ ዘጠኝ) ስለሆነ በ 07-20-120 የካርድ ባላንስ Initial Stock በ 5649 የተያዘ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡28/06/2015
ቁጥር፡ 737/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲስ ዳይሬክተር ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
በቀን 19/04/2015 ዓ.ም በደብዳቤ ቁጥር 67.2/45/15 በምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ኤሌክትክ
አገልግሎት በተላከው የኦዲት ሪፖርት ላይ በ 11 ኛ ተራ ቁጥር ላይ ባለው የ 680,570.97 ብር/ስድስት ሺ
ሰማንያ አምስት መቶ ሰባ ብር ከ 97/100/ CPO ባንክ ያልገባ በመሆኑ ለተባለው ምላሽ እንድንሰጥ
በተጠየቀው መሰረት ብር 627384.06/ ስድስት መቶ ሃያ ሰባት ሺ ሶስት መቶ ሰማኒያ አራት ብር
ከ 06/100/ በልዩልዩ እና በአገ/መ/ማ/ቁጥር 6 የቢል የገቢ ሂሳብ ቁጥር ላይ ገብቶ የሚገኝ በመሆኑ እና
53186.91 ብር/ሃምሳ ሶስት ሺ አንድ መቶ ሰማኒ ስድስት ብር ከ 91/100/ በሂሳብ ቁጥሮቹ ላይ ያልተገኙ
በመሆኑ ለባንክ ደብዳቤ የፃፍን ስለሆነ ለቀሪዎቹ ሲፒኦዎች ከባንክ ጋር ክትትል የምናደርግ መሆኑን
እያሳወቅን የውስጥ ኦዲት አላማው ከድርጅቱ አሰራር ውጪ ለሆኑ የውስጥ አሰራር ሲጎድፍ ማስተማር
ማስተካከል ሲገባው በአግባቡ ሰነዶችን ሳያጣራ እና የፋይናንስ ክፍልን ሳያነጋግር በባንክ ስቴትመንት ላይ
ገብቶ የሚገኝ ገንዘብን በኦዲት ሪፖርት ላይ አልገባም ብሎ ሪፖርት ማድረግ ተገቢ ያልሆነ በመሆኑ
እንዲታረም ቢደረግ እያልን 1 ገፅ የገቢ ዝርዝር እና የባንክ ስቴትመን ኮፒ 16 ገፅ አያይዘን ልከናል፡፡
ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡28/06/2015
ቁጥር፡ 737/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ክፍያ ቢሮ
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡20/07/2015
ቁጥር፡ 790/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲስ/ቁጥር-1 አገ/መስ/ማዕከል ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ክፍያ ቢሮ
UG CABLE 3X50/25MM M 32
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡20/07/2015
ቁጥር፡ 791/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲስ/ቁጥር-3 አገ/መስ/ማዕከል ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ክፍያ ቢሮ
በቀን 25/05/2015 በመዝገብ ቁጥር ምስ/አ/አ/ዲ/252/2015 ቁ-3 ማዕከል በተጻፈ ደብዳቤ አቶ ፀጋ ላቀው
ቢፒ ቁጥር 2500024532 ደንበኛ የሆኑት ከታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግላቸው ወጪ አድርገው የገዙበትን
ብር በዲስትሪክቱ በኩል እንዲመለስ መጠየቃችሁ ይታወሳል፡፡
STEEEL TUBE51/45 EA 01
CABLE LUG300MM2 EA 08
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡20/07/2015
ቁጥር፡ 792/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲስ/ቁጥር-3 አገ/መስ/ማዕከል ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ክፍያ ቢሮ
በቀን 25/05/2015 በመዝገብ ቁጥር ቁጥር-3 ማምስ/አ/አ/ዲ/95/2015 በተጻፈ ደብዳቤ አቶ ተስፋዬ ጥጋቡ
ቢፒ ቁጥር 2501527368 ደንበኛ የሆኑት ከታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግላቸው ወጪ አድርገው የገዙበትን
ብር በዲስትሪክቱ በኩል እንዲመለስ መጠየቃችሁ ይታወሳል፡፡
STEEEL TUBE51/45 EA 01
CABLE LUG300MM2 EA 08
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡20/07/2015
ቁጥር፡ 793/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲስ/ቁጥር-3 አገ/መስ/ማዕከል ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ክፍያ ቢሮ
በቀን 25/05/2015 በመዝገብ ቁጥር ቁጥር-3 ማምስ/አ/አ/ዲ/374/2014 በተጻፈ ደብዳቤ እነ መቅደስ ሽመልስ
ቢፒ ቁጥር 2500106763 ደንበኛ የሆኑት ዕቃዎች በግላቸው ወጪ አድርገው የገዙበትን ብር በዲስትሪክቱ
በኩል እንዲመለስ መጠየቃችሁ ይታወሳል፡፡
ነገር ግን ከሲስተም ላይ ዕቃዎቹ መሰረዝ ስላለበት መሰረዙን የሚያሳይ ደብዳቤ ተሟልቶ መቅረብ
ስላለበት ደብዳቤውን የምንመልስ መሆኑን እና አሟልታችሁ እንድትልኩ ስንል እንጠይቃለን፡፡
ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡20/07/2015
ቁጥር፡ 794/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲስ/ቁጥር-5 አገ/መስ/ማዕከል ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ክፍያ ቢሮ
በቀን 25/05/2015 በመዝገብ ቁጥር ምስ/አ/አ/ዲ/ቁ 5/195/2014 በተጻፈ ደብዳቤ አቶ ሙሉጌታ መብሪ ቢፒ
ቁጥር 2500039269 ደንበኛ የሆኑት በግል ችግር ምክያት የሃይል ጥያቄ መቀጠል አለመቻላቸውን ጠቅሳችሁ
የከፈሉት ክፍያ እንዲመለስላቸው መጠየቃችሁ እንዲሁም ዕቃዎች አለመውጣታቸው መግለፃችሁ ይታወሳል፡፡
ነገር ግን ከሲስተም ላይ ዕቃዎቹ መሰረዝ ስላለበት መሰረዙን የሚያሳይ ደብዳቤ ተሟልቶ መቅረብ
ስላለበት ደብዳቤውን የምንመልስ መሆኑን እና አሟልታችሁ እንድትልኩ ስንል እንጠይቃለን፡፡
ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡20/07/2015
ቁጥር፡ 795/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲስ/ቁጥር-3 አገ/መስ/ማዕከል ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ክፍያ ቢሮ
ነገር ግን ከሲስተም ላይ ዕቃው መሰረዝ ስላለበት መሰረዙን የሚያሳይ ደብዳቤ ከማዕከሉ ተሟልቶ
መቅረብ ስላለበት ደብዳቤውን የምንመልስ መሆኑን እና ማዕከሉ አሟልቶ እንዲልክልን ስንል እንጠይቃለን፡፡
TRANSFORMER, 15V/0.4V,315KVA EA 01
ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡22/07/2015
ቁጥር፡ 796/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲስ/ከስ/ሰር/ኪ-አካውንት ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
ነገር ግን የገንዘብ ተመላሹን ከሲስተም ለመመለስ እንዲያመች የዕቃው ዝርዝር ከሲስተም ላይ ተሰርዞ
የተሰረዘሩትን ዕቃዎች የሚያሳይ ከሲስተም የወጣ (Print Out) ተፈርሞ ሲቀርብ ፕሮሰስ የሚደረግ መሆኑን
እያሳወቅን ከዳይሬክተር ቢሮ የተመራልን ፋይሎች 35 ገፅ አያይዘን ልከናል፡፡
ግልባጭ፡
ለምስ/አ/አ/ዲስ/ዳይክተር ቢሮ
Company Name:
Logo:
ቀን፡22/04/2015
ቁጥር፡
ለ: ምስ/አ/አ/ዲ አውቶሜሽንኢነርጅማኔጀመንትቢሮ
ከ፡ ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
ከላይ እንደተገለፀው የፋይናንስ ክፍል ሰራተኛ የሆኑት ወ/ሮ አሰለፈች ኮምፒውተራቸው ስለተበላሸ
እንዲጠገን የሚገዛው እቃ ምን ምን እንደሆነ በእናንተ በኩል እንድትገልፁል ስንል እንጠይቃለን፡፡
ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Issue No.
.
ውስጣዊ ማስታወሻ Inter Office Notification Memo
Page No
1 of 1
ቀን፡22/07/2015
ቁጥር፡ 796/2015
ለ፡ ምስ/አ/አ/ዲስ/ከስ/ሰር/ኪ-አካውንት ቢሮ
ከ፡ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
ነገር ግን የገንዘብ ተመላሹን ከሲስተም ለመመለስ እንዲያመች የዕቃው ዝርዝር ከሲስተም ላይ ተሰርዞ
የተሰረዘሩትን ዕቃዎች የሚያሳይ ከሲስተም የወጣ (Print Out) ተፈርሞ ሲቀርብ ፕሮሰስ የሚደረግ መሆኑን
እያሳወቅን ከዳይሬክተር ቢሮ የተመራልን ፋይሎች 35 ገፅ አያይዘን ልከናል፡፡
ግልባጭ፡
ለምስ/አ/አ/ዲስ/ዳይክተር ቢሮ
Company Name:
Logo:
ቀን፡22/04/2015
ቁጥር፡
ለ: ምስ/አ/አ/ዲ አውቶሜሽንኢነርጅማኔጀመንትቢሮ
ከ፡ ምስ/አ/አ/ዲስትሪክት ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ
ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው የፋይናንስና ኮንትሮል ክፍል የኮፒ ማሸን የተበላሸ ስለነበረ ሰራተኛ
ቀጥረን ያስጠገንን መሆኑን እና