Letter-3

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

MULUGETA SEBLE & FRIENDS BUILDING

CONSTRUCTION/P/S ሙሉጌታ ሰብለ እና ጓደኞቻቸው የህንፃ ኮንስራትራክሽን ሥራ


ተቋራጭ ህ/ሽ/ማ

ቁጥር: M S / _ _ _ / 2 0 1 5
Ref. No.:

ቀን:_ _ _ / 0 8 / 2 0 1 5
Date:

በአ/ቃ/ክ/ከተማ

ለወረዳ 13 ህብረተሰብ ተሳትፎ በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

አዲስአበባ

ጉዳዩ፦ የሳይት ርክክብ እንዲደረግልን ስለመጠየቅ

ጅርጅታችን፣ ሙሉጌታ ሰብለ እና ጓደኞቻቸው የህ/ኮን/ስ/ተ/ህ/ሽ/ማህበር በቱሉ ዲምቱ ማህበር ቤት ቁጥር 2 ብሎክ 1
ለሚያሰራው የዝናብ ውሃ ተፋሰስ ዲች ለመስራት ከጽ/ቤታችሁ ጋር በ 28/06/2015 ዓ.ም. ውል መግባቱ ይታወቃል።
ስለሆነም በገባንው ውል መሰረት ሙሉበሙሉ ስራውን ሰላጠናቀቅን የሳይት ርክክብ እንዲደረግልን ስንል በአክብሮት
እንጠይቃለን።

ከሠላምታ ጋር!

ሙሉጌታ በዛ
ዋ/ሥ አስኪያጅ

Mobil: +251921297934Email: mulebeza7934@gmail.com ETHIOPIA


ኑ ሀገር እንገንባ! ADDIS ABABA

You might also like