Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

የሸክላ ባለሙያዎች የሚሰሩ ቁሶች

ኩሮ፣ ኮለሊት፣ ዳንጋሳ፣ ነክብ፣ ጣባ፣ ጀበና፣ ጉልላት፣ ገንቦ፣ ጥወ፣ እንጨቡዬ፣ ክርን፣ ትክየ፣ መስመስያ፣ ጋውዝያ(ጉልቻ)፣ ድፊት፣
ዋዳት(ሽሸት)፣ እንስራ
በአንጥረኛ ባለሙያዎች የሚሰሩ ቁሶች
ሰንዳ፣ ወሰት፣ ሁለት ጣት ዶማ /ቆፋሪ/፣ የብረት ሲቢሳ፣ ቁንጥል፣ የብረት ዣግባ፣ ጦር፣ ጨሌጨሌ ጦር፣ ሰንዳ ጦር፣ትንሹ
ጦር/ማሲሲ ጦር/፣ ቃጭል፣ ድግር፣ ማጭድ፣ ቢላዋ፣ የብረት ምድጃ፣ የብረት ድጋር፣ የዕቃ መጫኛ ኮርቻ

You might also like