Fire Safety Manual

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 164

የአዯጋ መከሊከሌናመቆጣጠር ሥሌጠና

/Emergency Prevention & Protection


Training/

11/18/2017 1
የስሌጠናዉ ዋና ዋና አርዕስቶች
1. አዯጋን የመከሊከሌ ዓሊማዎች፣
2. የአዯጋ ምንነት እና ዋና ዋና የመንስዔዎቹ ምክንያቶች ፣
3. የእሳት ታሪክ፣
4. በተሇያዩ ሀገሮች የእሳት ቃጠል አዯጋ ያዯረሳቸዉ ጉዲቶች፣
5. የእሳት አዯጋ ዴርጅቶች አመሰራረት፣
6. የእሳት ኬሚስትሪ፣
7. የእሳት አፈጣጠር፣
8. የእሳት አጠፋፍ ዘዳዎች፣
9. የእሳት ክፍልች፣
10. የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች አዯረጃጀት፣ አሰራርና አጠቃቀም፣
11. በተሇያዩ ተቋማት ዉስጥ መሟሊት እና መፈጸም የሚገባቸዉ የቅዴመ አዯጋ መከሊከሌ
የዯህንነት ተግባራት፣
12. የተግባር ሌምምዴ /Demonstration/

11/18/2017 2
አዯጋን የመከሊከሌ ዓሊማዎች..
• በአዯጋዉ ምክንያት በሰዉ ሕይወት ሊይ የሚዯርሰዉን የሞትና
የአካሌ መጉዯሌን ሇመቀነስ፤
• በንብረት ሊይ የሚዯርሰዉን የዉዴመት መጠን ዝቅ
ሇማዴረግ፤
• ዯህንነቱ የተጠበቀ የሥራና የመኖሪያ አካባቢን ሇመፍጠር፣
• ሇአዯጋ መቆጣጠሩና ሇህይወት ማዲን ሥራ ምቹ ሁኔታን
ሇመፍጠር.

11/18/2017 3
የአዯጋ ምንነት
አዯጋ ማሇት ምን ማሇት ነው?
 አዯጋ ማሇት በተሇያዩ የመንስዔ
ምክንያቶች የሚከሰት ሆኖ ሳይታሰብ
በሰዉ ህይወት፤ በአካሌ፣ በአዕምሮና
በንብረት ሊይ የሚዯርስ ዴንገተኛ ጉዲት
ማሇት ነው፡፡

11/18/2017 4
Define the Fallowing Words:-

I. Safety:-
II.Risk:-
III. Disaster:-
IV. Hazardous:-
V.Dangerous:-
VI.Emergency
11/18/2017 5
Safety:-
 Refers to precautions that are taken to
prevent or reduce the likelihood of a
fire & other Accidents,

 It is also the owners responsibility to


ensure that all Visitors, Customers,
Guests & Staffs are informed of what
to do in case of accident.

11/18/2017 6
Risk:-
 Chance 0f some thing wrong, the danger
that the injury, damage, or loss will occur,
 Hazard, some body or something likely to
occur injury, damage or lose,
The probability of lose to an insurer, or the
amount that an insurer is in danger or
losing,
The possibility of loss in Investment or In
speculation,
 The statically chance of danger from
something especially from the failure of
an Engineered system.
11/18/2017 7
Disaster:-
1.Damaging or Destructive Event, an Event
that causes Serious loss, destruction,
hardship, unhappiness or Death,

2. Somebody or Something Unsuccessful,


Somebody or Something the Fails
Completely, Especially in a way that is
distressing , Embracing, or laughable
(Informal).

11/18/2017 8
Hazardous:-
1)Of potential Danger,
2)Potentially Dangerous to Living
things or the Environment

11/18/2017 9
Dangerous:-
 Likely to Cause Harm or Injury.

Emergency:-
 Sudden Crisis requiring action,
 An expected and Sudden
Event that must be dealt with
urgently.

11/18/2017 10
Safety:-
 አንዴን የሥራ አካባቢ ከተሇያዩ የአዯጋ ስጋቶችና
አዯጋዎች ነፃና አስተማማኝነቱ የተጠበቀ የሥራና
የመኖሪያ አካባቢን የመፍጠር ተግባር ነዉ፡፡
Risk:-
 በተሇያዩ የሥራ እና የመኖሪያ አካባቢዎች በተሇያዩ
አግባቦች ሇተሇያዩ አዯጋዎች ሉዲርጉ የሚችለ የአሰራር፣
የአዯረጃጀት፣ የንብረት አያያዝና አጠቃቀም ጉዴሇቶች
ሆነዉ ሇአዯጋ መከሰት ምክንያት የሚሆኑ ስጋቶች
ናቸዉ፡፡
11/18/2017 11
Risk con------

የአዯጋ ስጋቱ የሚያስከትሊቸዉ ሁኔታዎች፡-


1) የእሳት ቃጠል አዯጋ፣
2) በሰዉ ሊይ የሞት፣ የአካሌ፣ አዕምሮአዊ ጉዲት፣
3) በንብረት ሊይ ጉዲት ሉያስከትለ የሚችለ
ሁኔታዎች ናቸዉ፡፡

11/18/2017 12
Risk con------

የአዯጋ ስጋት መገሇጫዎች፡-


1. አዯጋን ሉያስከትሌ የሚችሌ የአሰራር ሂዯት መኖር፣
2. በንብረት ሊይ ጉዲት (ብሌሽት) የሚያስከትሌ ሁኔታ የሚታይ መሆኑ፣
3. በስራ አካባቢ በሰራተኞች የሚታዩና በሂዯትም አዯጋን ሉያስከትለ
የሚችለ ዴርጊቶች መታየቱ፣
1. አዯጋን ሉከሰት እንዯሚችሌ የሚያመሇክቱ ጠቋሚ ሁኔታዎች
መኖራቸዊ፣
2. ከሚታየዉ የአሰራር እና የአዯረጃጀት ስርዓት ጉዴሇት አዯጋ ሉከሰት
የሚችሌ መሆኑን፣

11/18/2017 13
Disaster:-
በተፈጥሮም ሆነ በሰዉ ሰራሽ ምክንያቶች በሚከሰቱ
አዯጋዎች የዯረሱ እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊና
ቁሳዊ ጉዲቶች (እሌቂት) ማሇት ነዉ፡፡
 የበርካታ ሰዎች ህይወት ህሌፈት፣ አካሊዊና አዕምሮአዊ
ጉዲት መከሰት፣
 የበርካታ ንብረት መጎዲት፣
 መጥፎ ትዉስታን ጥል የሚያሌፍ ክስተት፣
 ዘወትር ከአዕምሮ የማይሰወር ትዉስታ ያሇዉ ጉዲት፣
 ጭንቀትን የሚፈጥር አዯጋ ወ-ዘ-ተ---
11/18/2017 14
Hazardous:-
ከፍተኛ የአዯጋ ስጋት የሆኑ አካባቢዎች መሆናቸዉን የሚጠቁሙ
ሲሆኑ በተሇይም ይህ ፅሁፍ በቃሊት ወይም በተሇያዩ
ዯረጃቸዉን በጠበቁ ዓሇም-አቀፍ ምሌክቶች መረጃ
የሚሰጥባቸዉ ናቸዉ፡፡ እነዚህም አዯገኛና መርዘኛ ኬሚካልች፣
ከፍተኛ የኤላክትሪክ ኬብሌ በሚያሌፍባቸዉ ምሰሶዎችና የኃይሌ
ማከማቻ ስፍራዎች፣ የሚዯረመሱ፣ የሚያንሸራትቱ እና አዯገኛ
ቁሌቁሇት ባሇበት ስፍራ፣ ፍንዲታን ሉያስከትለ የሚችለ የታመቁ
ጋሶች፣ ፈንጂዎችና ጥይቶች በሚከማቹበት አካባቢ ናቸዉ፡፡
በእነዚህ አካባቢዎች “Hazardous” የሚለ መረጃ ሰጪ
ፅሁፎች ይዘጋጁባቸዋሌ፡፡
11/18/2017 15
ዋና ዋና የአዯጋ መንስዔ ምክንያቶች፡-

• አበይት የአዯጋ መንስኤ ምክንያቶች በሁሇት ዋና


ዋና ክፍልች ዉስጥ ይከፈሊለ፡፡
1ኛ/ በተፈጥሮ ምክንያት የሚከሰት አዯጋ ፣
2ኛ/ በሠው ሰራሽ ምክንያት የሚከሰቱ የአዯጋ መንስኤዎች
ናቸው፡፡

11/18/2017 16
1ኛ/ በተፈጥሮ የአዯጋ መንስዔ
ምክንያቶች፡-
 መብረቅ
 አውል ነፋስ
 የመሬት መንቀጥቀጥ
 የጎርፍ አዯጋ
 የእሳት ቃጠል አዯጋ
 እሳተ ጎመራ
 የመሬት መዯርመስ ናቸው፡፡

11/18/2017 17
2ኛ/ በሰው ሰራሽ ምክንያት የሚዯርሱ
አዯጋዎች፡-
የእሳት ቃጠል አዯጋ /የተሇያዩ ዓይነቶች/
 የአውሮፕሊን አዯጋ
 የመርከብ አዯጋ
 የመኪና መገሌበጥ አዯጋ
 የፈንጅ አዯጋ
 የባቡር አዯጋዎች ናቸው

11/18/2017 18
በሰው ሰራሽ ምክንያት ሇእሳት ቃጠል
አዯጋ መንስኤ ሉሆኑ የሚችለ ሁኔታዎች
በግዴየሇሽነትና ከጥንቃቄ ጉዴሇት
ባሇማወቅ/በዕውቀት ማነስ/
ሆን ተብል በሚፈጸም ዴርጊት/Arson/
ሇምሳላ፡-በወንጀሌ ማሇትም፤
ኢንሹራንስ ሇማግኘት ሲባሌ
 በግሌ ጥቅም
 በምቀኝነት
 በተንኮሌ
 በሽብርተኝነት፣
 በጦርነትና በመሳሰለት፤

11/18/2017 19
ሰዎች ሇአዯጋ መንስዔ የሚሆኑባቸዉ ዋና ዋና ምክንያቶች
1. Short cut system,
2. Shortage of Procedure,
3. Over confidence,
4. Shortage of full Information,
5. Incomplete Information,
6. Poor House Keeping,
7. Un proper arrangement,
8. Ignoring Safety,
9. Un planned work,
11/18/2017 20
ሰዎች ሇአዯጋ መንስዔ የሚሆኑባቸዉ ዋና ዋና ምክንያቶች--------------

10. Un Disciplinary,
11. Shortage of Knowledge,
12. Mental Disturbance:-
* Cause of Health problem.
* Drinking Alcohol,
* Drug

11/18/2017 21
የእሳት ቃጠል አዯጋን ሉያስፋፉ
የሚችለ ሁኔታዎች፡-
1. የቃጠል አዯጋ መዴረሱን ዘግይቶ ማየት፣
2. አዯጋን ሇመቆጣጠር የሚችሌ በሙያው
የሰሇጠነ የሰው ሀይሌ አሇመኖር፣
3. በአቅራቢያዉ የሚገኙ የእሳት አዯጋ
ማጥፊያ ጣቢያዎች ስሌክ ቁጥሮች
አሇማወቅ

--------------///
11/18/2017 22
4. ቃጠል የተነሳበት ሥፍራ ፈጣንና በርካታ ተቀጣጣይ ነገሮች
መኖር፣

5. በአካቢዉ ያሇዉ ግንባታ በፕሊን ያሌተሠራ መሆኑ ወይም


እሳትን ሇተወሰነ ሰዓት መቋቋም ከሚችለ መሣሪያዎች
ያሇመገንባት ፣

6. የሥራ አካባቢ ንጽሕና ያሇመጠበቅ የመሳሰለት ናቸዉ፡፡

11/18/2017 23
የእሳት ቃጠል አዯጋን ሇመከሊከሌ
የተወሰደ ዕርምጃዎችና በተሇያዩ
ሀገሮች/ከተሞች የዯረሱ ታሪካዊ
የእሳት ቃጠል አዯጋዎች

11/18/2017 24
በጥንት ጊዜ እሳትን ሇመከሊከሌ የተወሰዯ እርምጃ…

• ከክርስቶስ ሌዯት በፊት በ2000ዓ.ዓ የባብልን ግዛት መሪ


የሆኑት ንጉስ ሀሙራቢ ህበረተሰቡ በእሳት አጠቃቀም ሊይ
ተገቢዉን ጥንቃቄ እንዱያዯርግ የሚዯነግግ
10/አሥር/ሕጎችን አዉጥተዉ ነበር
• በ24/23/ዓ.ዓ የሮማዉ ንጉስ አዉግስቶስ ቄሣር በግዛቱ
ዉስጥ እሳት ጠባቂዎችን ቀጥረዉ ማሠራት ጀመሩ፡፡
• በ1212 ዓ.ም የእንግሉዝ መሪ የነበሩት ንጉስ ጆን ቤቶች
በፕሊን እንዱሠሩ መመሪያ አዉጥተዉ ነበር፡፡

11/18/2017 25
በተሇያዩ ሀገሮች የዯረሱ ከባዴ የእሳት ቃጠል አዯጋዎች…

• በ64 ዓ.ም የጣሉያን ዋና ከተማ ሮም ቃጠል

• በ1023 የኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስል ቃጠል፤

11/18/2017 26
ታሊቁ የሇንዯን ቃጠል
• በ1666 ዓ.ም- 5 ተከታታይ ቀናት ቆየ
• 13 200 መኖሪያ ቤቶች
• 436ሄክታር መሬት ሊይ የነበሩ ህንጻዎች
• 86 አብያተ ክርስቶያናት
• 52 የሚሆኑ ኩባንያዎች
• 6 የፀልት ቤቶች ወዴመዋሌ
• ቃጠል በገንዘብ ሲተመን- 10 730 500 ፓውንዴ
ስተርሉንግ እንዯሚሆን ይገመታሌ፡፡
• የ6 ሰዎች ህይወት ብቻ ሞተዋሌ፤
• በወቅቱ 200 ሽህ ሰዎች መኖሪያ አሌባ ሆነዋሌ፡፡
11/18/2017 27
ታሊቁ የችጋጎ ቃጠል
• በ1871 ዓ.ም የተከሰተ ሲሆን ይህም አዯጋ ሇ27 ሰዓት የቆየ
መሆኑን፣
• 17,500 ህንፃዎች አዉዴሟሌ፣
• ከ250-300 የሚሆኑ ሰዎች ህይወት አጥፍቷሌ፣
• 100,000 የሚሆኑ ሰዎችን ቤት አሌባ አዴርጓሌ፣

11/18/2017 28
• በአዱስ አበባ ከተማና የዯረሱ ከባዴ አዯጋዎች...
• የፋብሪካ ቃጠል
አዯጋዉ
ተ. ቁ የፋብሪካዉ ስም የዯረሰበት ዓ.ም የወዯመ ንብረት በግምት
1 ሳድሉኒ ቀሇም ፋብሪካ 1973 ዓ.ም 3/ሦስት /ሚሉየን ብር

2 አዯይ አበባ ዴርና ማግ ፋብሪካ 1974 ዓ.ም 5/አምስት/ ሚሉየን ብር

3 ዋንዛ እንጨት መሰንተቂያ 1978 ዓ.ም 5/አምስት/ ሚሉየን ብር

4 መሐር ቃጫ ፋብሪካ 1982 ዓ.ም 18/አሥራ ስምንት/ ሚ.ብ

5 አርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ ፋብሪከቀ 1993 ዓ.ም 20/ሃያ/ ሚሉየን ብር

6 አዱስ አበባ ፎምና ፕሊስቲክ ፋብሪካ 1995 ዓ.ም 24/ሃያ አራት/ሚሉየን


ብር
7 ደከም አካባቢ ስፖንጅ ፋብሪካ 2001 ዓ.ም 35/ሰሊሳ አምስት/ ሚ.ብ

11/18/2017 29
ተ. የሱቆቹ አዯጋዉ የወዯመ ንብረት
የገበያ ቦታዉ ስም
ቁ ብዛት የዯረሰበት ዓ.ም በግምት

1 ራጉኤሌ ገበያ ሱቆች 737 1975 ዓ.ም 50/ሃምሳ/ ሚሉየን


ብር

2 ቂርቆስ ገበያ ሱቆች 970 1989 ዓ.ም


65,000,000 ብር
3 ታምር ገበያ 2002 ዓ.ም 1 ሰዉ ሞት
2 ሰዉ ከባዴ ጉዲት

4 አቧሬ ገበያ ሱቆች 2004 ዓ.ም 8,000,000 ብር

5 ዴሌ ገበያ

6 ቄራ ገበያ አዲራሽ 2004 ዣ.ም 25,780,000 ብር

11/18/2017 30
• የመጋዘን ቃጠል

አዯጋዉ የዯረሰበት የወዯመ ንብረት በግምት


ተ.ቁ የመጋዘኑ ስም ዓ.ም
1 ሇገሃር የጉሙርክ ዕቃ መጋዘን 1969 ዓ.ም 10 /አስር/ሚሉየን ብር
2 የእርሻ ሰብሌ ጆንያ መጋዘን 1975 ዓ.ም 4 /አራት/ሚሉየን ብር
3 በቅል ቤት ስንቅና ትጥቅ 1983 ዓ.ም * በ35 ሠራተኞች ሊይ የአካሌ ጉዲት
መጋዘን •1 ሠራተኛ ህይወቱ ያሇፈ /አህመዴ ሁሴን/
• 1 ጋዜጠኛ ህይወቱ ያሇፈ /መሃመዴ አሚን/
4 ካንጋሮ ፎም ፋብሪካ 2004 ዓ.ም

11/18/2017 31
ላልች አዯጋዎች

ተ.ቁ የዴርጅቱ ስም አዯጋዉ የዯረሰበት የወዯመ ንብረት በግምት


ዓ.ም
1 ሲኒማ ኤምፓየር 1976 ዓ.ም 12/አሥራ ሁሇት/
2 የነዲጅ ቃጠል ጨዉ በረንዲ 1981 ዓ.ም 27 ሰዎች ህይወታቸዉ
አሌፏሌ
3 ዯቡብ ኦሮሚያ የዯን ቃጠል 1992 ዓ.ም ---------------------------
4 ጅማ ዩንቨርስቲ 1998 ዓ.ም ---------------------------
5 ጎንዯር ዩንቨርስቲ 1998 ዓ.ም ----------------------

11/18/2017 32
የእሳት አዯጋ ዯህንነት ዕርምጃዎች፡-
/Fire Safety Measures/
በዴንገተኛ አዯጋዎች ወቅት መፈጸም ወይም መወሰዴ የሚገባቸዉን ዕርምጃዎች በጥንቃቄ
በቅዴሚያ በማወቅና አስፈሊጊ ሆነዉ የተገኙና ህይወትንና ንብረትን ከአዯጋ ወይንም
ከጉዲት ሇመታዯግ የሚያስችለ ማናቸዉንም ዓይነት ዕርምጃዎች መዉሰዴ ይገባሌ፡፡

1. በሥራ ቦታ /Safety Measures at Work/


 የስራ ቦታን የአዯጋ ጊዜ የመዉጫ አቅጣጫን ና በሮችን ማወቅ፣
 በቅርበት የሚገኘዉን የአዯጋ ዴምፅ መስጫ መሳሪያ ስፍራ ማወቅ፣
 የዴንገተኛ አዯጋዎች አገሌግልት ስሌክ ቁጥሮችን ጠንቅቆ ማወቅ፣
 የአዯጋ ዴምፅ ሰጪ መሳሪያዎችን ዴምፅ ሇይቶ ማወቅ፣
 ከአዯጋ የማምሇጥ ዘዳዎችን በሌምምዴ ማዲበር፣
 በአዯጋ ጊዜ ክፍሌዎትን ሲሇቁ በሩን መዝጋት፣
 ከአዯጋ ሇማምሇጥ በሉፍት አሇመጠቀም፣
 ክፍለ በጭስ የታፈነና ዕይታን የሚከሇክሌ ከሆነ በማጎንበስ፣በእግሮችህ ጉሌበት በመሄዴ
ሇመዉጣት ጥረት ማዴረግ፣

11/18/2017 33
2. በቤት አካባቢ /Safety measures at Home/
 የጭስ ሴንሰር መግጠም /Smoke Sensor or Detector/፣
 የመኝታ ቤት በሮችን መዝጋት፣
 የቤተሰቡ አባሊት የጭስ ሴንሰሩን ዴምፅ እንዱረዲዉ ማዴረግ፣
 ንበረትን በማዉጣት ጊዜን ያሇማባከን፣
 ሇመሬት ቅርብ በሆነዉ መስኮት በኩሌ ሇመዉጣት ጥረት ማዴረግ፣
 አማራጭ በር ካሇ መጠቀም፣
 ከአዯጋዉ ሥፍራ እንዯወጡ የዴንገተኛ አዯጋ ሰራተኞችን ይጥሩ፣

11/18/2017 34
3. በሆቴሌ አካባቢ /Fire Safety Measures at Hotel/
 የአዯጋ ጊዜ መዉጫዎችን በግሌፅ ማመሌከት፣ ያሇመቆሇፋቸዉን ማረጋገጥ፣
 በበሮች አናት ሊይ የመዉጫ አቅጣጫን ማመሊከት፣
 የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች በቅርበት የሚገኙበትን ስፍራ መመሌከት፣
 መስኮቶች ወዳትና እንዳት እንዯሚከፈቱ መረጋገጥ፣
 በአዯጋ ጊዜ ከወጡ በኀ㓫ሊ የክፍልችን ቁሌፍ ከእርስዎ ጋር ማቆየት፣
 ጭስና እሳት እንዯተመሇከቱ በፍጥነት ሇሚመሇከተዉ ያሳዉቁ፣
 በጭስ የተሸፈነ የአዯጋ ጊዜ መዉጫ ዯረጃ አይጠቀሙ፣
 ላልች መከናወንና መሟሊት የሚገባቸዉን መፈጸም፣

11/18/2017 35
ተገቢ ያሌሆኑ ዴርጊቶች /An Safe Acts/
በሥራ አካባቢ አግባብነት የላሊቸዉ ዴርጊቶች፡-
 ንፅህና የጎዯሇዉ የሥራ አካባቢ፣
 የግሌ ጉዲት መከሊከያ አሌባሳትን በአግባቡ ያሇመጠቀም፣
 ከሥራ ጋር ምቹ ያሌሆኑ አሌባሳትን መጠቀም፣
 እንዯ ሥራዉ ባህሪይ ተስማሚ ያሌሆኑ ሂሌ ወይም ታኮ ጫማ መጠቀም፣
 በጣም የተጣበቀ /ዘርፋፋ/ ሌብስ ማዴረግ፣
 ጌጣ-ጌጥ /ከረባት/ አዴርጎ መሥራት፣
 በሥራ አካባቢ አሊስፈሊጊ የሆነ የቃሊት ሌዉዉጥ ማዴረግ /Horse Play/፣ የሚሰራ ሰራተኛን
መረበሽ /ማወክ/
 በሥራ አካባቢ ሇወጡ ዯንቦችና ህጎች ተገዢ ያሇመሆን፣
 የሥራ መገሌገያ መሳሪያዎችን አግባብ ባሌሆነ መሌኩ መጠቀም፣
 ላልች አዯጋን ወይም ጉዲትን የሚያስከትለ ተግባራትን መፈጸም፣

11/18/2017 36
የአዯጋ ክብዯት
 ከባዴ፣
 መካከሇኛ፣
 ቀሊሌ፣

በአዯጋ ተጎጂ የሚሆኑ አካሊት፡-


1. ሰራተኛዉ፣
2. ዴርጅቱ /ባሇሀብቱ/፣
3. ቤተሰብ፣
4. ሀገር ናቸዉ፡፡
5/ በአካባቢው የሚገኘው ህብረተሰብ

11/18/2017 37
አዯጋን የመከሊከሌ ግቦች፡-
አዯጋን የመከሊከሌ ግቦች በ3/ሶስት/ ዯረጃዎች ይከፈሊለ፡፡
1) በሰዎች ህይወትና አካሌ ሊይ ጉዲት እንዲይከሰት የማዴረግ፣

2) በንብረት ሊይ ሉዯርስ የሚችሇዉን የጉዲት መጠን ዝቅ እንዱሌ ማዴረግ፣

3) ማንኛዉም የህብረተሰብ ክፍሌ ከማንኛዉም አዯጋ የተጠበቀ እንዱሆን የማዴረግ፣ አዯጋን

የመከሊከሌ ቅዴመ-ዝግጅትን ማጠናከር፣

11/18/2017 38
የእሳት አዯጋ ዯህንነት
(Fire Safety)

Fire Safety

Prevention Protection Procedure

Active Passive
protection Protection

11/18/2017 39
የእሳት አዯጋ ዯህንነት
(Fire Safety)
የእሳት አዯጋ የዯህንነት 3/ሶስት/ዋና ዋና ክፍልች የሚኖሩት
ሲሆን በእንግሉዝኛዉ “The 3Ps” በመባሌ ይገሇጻለ ፡፡

1) Prevention,
2) Protection,
3) Procedure .

11/18/2017 40
1. Prevention፡-
የአዯጋ መከሊከሌ ዋናዉ ዓሊማ የአዯጋ መንስዔ ሉሆኑ የሚችለ ሁኔታዎችን
የማስወገዴና አፋጣኝ ዕርምጃ በመዉሰዴ የሚከሰቱ አዯጋዎችን በጅምር ዯረጃ
ሇመቆጣጠር የሚያስችለ አሰራሮችን የመዘርጋትና፣የሰሇጠነ የሰዉ ኃይሌ
የማዘጋጀትና በቂና ተገቢ የሆኑ መሳሪያዎችን ማሟሊት ተግባራት ናቸዉ፡፡

2. Protection፡-
አዯጋ በተፈጠረ ወቅት እንዲይስፋፋ የማዴረግ፣ የተፈጠረዉን የእሳት ቃጠልም ሆነ
ላልች ዴንገተኛ አዯጋዎችን በጅምር ዯረጃ በቁጥጥር ሥር በማዋሌ የጉዲቱን መጠን
የመቀነስ ተግባር ነዉ፡፡
ይህም በሁሇት ዓይነት መንገዴ ይከናወናሌ፡፡
2.1 Active Protection:-
2.2 Passive Protection፡-
11/18/2017 41
2.1 Active Protection:-
የተከሰተዉን የእሳት ቃጠል አዯጋ የመቆጣጠር ተግባር ሲሆን ይህንን
ሇማከናወን የሚያስችለ የተሇያየ አዯረጃጀት ያሊቸዉን የእሳት ማጥፊያ
መሳሪያዎችን ማሇትም፡-
 የእሳት አዯጋ ሀይዴራንቶችን፣
 የጭስ ዱቴክሽን ሲስተሞችን፣
 አዉቶማቲክ አሰራር ያሊቸዉን መሳሪያዎች የመጠቀምን፣
 የአዯጋ ዴምጽ መስጫ፣ ሙቀትና ጭስ የማስወገዴ ሥራዎችን ማከናወን ተግባራት ናቸዉ፡፡

2.2 Passive Protection፡-


የሚከሰተዉ የእሳት ቃጠል አዯጋ በአንዴ በተወሰነ ሥፍራ ሊይ እንዱቆይ ወይም አዯጋዉ
በቀሊለ እንዲይስፋፋ የሚያግዙ ፡-
 እሳትን ሇተወሰነ ጊዜ የሚቋቋሙ በሮች፣
 የተጠናከረ የህንጻ ግንባታ /እሳት የሚቋቋም ህንጻ ግንባታ/፣
 ጭስና ሙቀት በቀሊለ እንዲይስፋፉ የሚያዯርጉ አሰራሮች/አዯረጃጀቶች/፣
 ከአዯጋ ማምሇጫ በሮችንና መተሊሇፊያ መንገድች፣
 በአዯጋ ጊዜ ብርሃን የሚሰጡ መሳሪያዎች፣
 ላልች ተግባራትን የማከናወን ሁኔታዎች ናቸዉ፡፡
11/18/2017 42
3. Procedure ፡-
በዴንገተኛ አዯጋ ወቅት በሚተገበሩ ሁኔታዎች ሊይ ቅዴመ-
ዝግጅት በማዴረግ፤ እንዱሁም በማናቸዉም ተቀማት ዉስጥ ፡-
 መወሰዴ የሚገባቸዉን ዕርምጃዎች ዕቅዴ ማዘጋጀት፤
 የአፈጻጸም ቅዯም ተከተልችን /ሥርዓት/ የመዘርጋት፣
 እያንዲንደ ሰራተኛ ከአዯጋ ስፍራ አወጣጥ ሥርዓት
የመዘርጋት እና በትክክሌ እንዱሇማመዴ የማዴረግ
/Evacuation or Fire Drill / ተግባር ነዉ

11/18/2017 43
Ten Basic Safety Rules
1) Fallow Instructions,
2) Correct or Report Unsafe Conditions,
3) Help keep the job site clean & orderly,
4) Use the right Tools & Equipment for the job,
5) Report all Injuries immediately to your Supervisor no matter
how minor, Get First aid treatment if necessary,
6) Use, Adjust & repair equipment only when
authorized,
7) Use Personal Protective Equipment, Wear safe
clothing, keep items in good condition,
8) No Horseplay, Avoid distracting others,
9) When lifting bend your knees, get help for Heavy
load,
10) Comply with all safety rules and signs.
11/18/2017 44
የእሳት ኬሚስትሪ
FIRE CHEMISTRY

11/18/2017 45
የእሳት አፈጣጠር
• እሳት ምንዴን ነው? (what is fire ?)
እሳት ሙቀትን ብርሀንን ሀይሌንና ዴምፅን
የመፍጠር ችልታ ያሇው የተሇያዩ ነገሮች
የመንዯዴ ሂዯት ውጤት ነው፡፡
እሳት እንዳት ይፈጠራሌ ?
እሳት ሉፈጠር የሚችሇው እሳትን ሉፈጥሩ የሚችለ የተሇያዩ
ነገሮች ተመጣጥነው ሲገናኙ ነው፡፡
እነሱም፡-
 ተቀጣጣይ ነገሮች (fuels)
 በቂ ሙቀት (heat)
 ኦክስጂን (oxygen ) ናቸው፡፡
11/18/2017 46
የእሳት ሶስት ጎን
TRIANGLE OF FIRE
እሳት
1.ተቀጣጣይ
2. በቂ
1.ተቀጣጣይ ኦክስጂን
2. ኦክስጂን 3. በቂ ሙቀት
3. ሙቀት 4. የተመጣጠነ
ግንኙነት

1 2
1 2
4
3
3

11/18/2017 47
ተቀጣጣይ ነገሮች
 ተቀጣጣይ ነገሮች ከሙቀትና ከኦክስጂን ጋር
ተዋህዯዉ እሳትን ሇመፍጠር የሚያስችለ ሆነዉ
እንዯየመቀጣጠሌ ዯረጃቸውና ዓይነት በቀሊለ
ሉሇኮሱ /ሉነደ/ የሚችለ ነገሮች ናቸው፡፡

 እነዚህም ተቀጣጣይ ነገሮች በሶስት ዓይነት


መሌክ የሚገኙ ሲሆን

11/18/2017 48
እነርሱም፡-
1. በጠጣር መሌክ የሚገኙ ተቀጣጣይ ነገሮች /solid combustible
material/
ምሳላ፡-
እንጨት፣ ወረቀት፣ ሳር፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ ቅጠሊ ቅጠሌ፣ ጭዴና
የእህሌ ዘር፤ ብረታ ብረት ጎማና ፕሊስቲክ የመሳሰለት ናቸዉ፡፡

2. በፈሳሽ መሌክ የሚገኙ ተቀጣጣይ ነገሮች/ liquid combustible


material/
ምሳላ፡-
ቤንዚን፣ ናፍጣ ኬሮሲን /ነጭጋዝ/፣ አሌኮሌ፣ ቀሇማ ቀሇም፣
ዘይት፣ የአሌኮሌ መጠናቸው ከፍተኛ የሆኑ መጠጦች፣ ኬሚካልችና
አሲድች ወዘተ

3. በጋስ መሌክ የሚገኙ ተቀጣጣይ ነገሮች/ gas combustible material/


ምሳላ፡-
 ሚቴን (CH4)
 ኢቴን (C2H6)
 ፕሮፔን (C3H8)
 ቡቴን (C4H10)
11/18/2017 49
ተቀጣጣይ ነገሮች በካርቦን ቁጥራቸው
ሲቀመጡ
የካርቦን ቁጥር (C1-C4) በጋስ ዯረጃ የሚገኙ
ተቀጣጣዮች ሲሆኑ፣
• የካርቦን ቁጥር (C5-C17) በፈሳሽ ዯረጃ ሉገኙ
ይችሊለ፡፡
• የካርቦን ቁጥር ከ18 በሊይ ከሆኑ በጠጣር
ዯረጃ የሚገኙ ተቀጣጣዮች ናቸው፡፡

11/18/2017 50
የተቀጣጣይ ነገሮች በእሳት የመሇኮስ ዯረጃዎች
( IGNITION POINT TEMPREATURE)
ማናቸውም ተቀጣጣይ ነገሮች በእሳት ሇመሇኮስ ወይም
ሇመቀጣጠሌ ሶስት ዯረጃዎች ይኖሩታሌ፡፡
እነሱም
• በብሌጭታ የሚሇኮሱ
• በእሳት የሚሇኮሱ
• ዯረጃ በዯረጃ / በአዝጋሚ / ሁኔታ የሚሇኮሱ

11/18/2017 51
በብሌጭታ የሚሇኮሱ
(FLASH POINT IGNITION TEMPRATURE)
 በጣም አነስተኛ የሆነ የሙቀት መጠን ባሇበት
አካባቢ የእሳት ፍንጣሪ /ብሌጭታ/ ሲፈጠር
በቀሊለ በእሳት የሚሇኮሱና ዴንገተኛ ፍንዲታን
በማስከተሌ የእሳት ቃጠል አዯጋን ሉያባብሱ
የሚችለ ተቀጣጣዮች ናቸው፡፡

ምሳላ፡- ተቀጣጣይ ጋሶች ብናኞች፣ ፈጣን


ተቀጣጣይ የሆኑ ኬሚካልች እንዯ ቤንዚን ያለ
ፈጣን ተቀጣጣይ ነዲጆች የመሳሰለት ናቸው፡፡
እነዚህ ከዜሮ በታች እና ከዜሮ በሊይ እስከ 21◦C
ዴረስ ባሇው የሙቀት መጠን ብሌጭታ ሲያገኙ
ሉቀጣጠለ ይችሊለ፡፡

11/18/2017 52
በእሳት የሚሇኮሱ( FIRE POINT
IGNITION TEMPRATURE)
የእሳትን ነበሌባሌ በቀጥታ ሲያገኙ እሳትን
የሚያስነሱ ነገሮች ናቸው፡፡

ምሳላ፡- በፈሳሽነትና በጠጣርነት የሚገኙ


ተቀጣጣይ ነገሮች እንዯ ናፍጣ ፣ኬሮሲን፣
ዘይት ፣ወረቀት፣ ሻማ፣ሳር ወዘተ የመሳሰለት
ናቸው፡፡

11/18/2017 53
አዝጋሚ ተቀጣጣዮች(SPONTANEOUS
IGNITION TEMPRATURE)
ከላሊ የሙቀት ምንጭ ምንም ዓይነት ሙቀት
ሳያገኙ ራሳቸው በሚፈጥሩት የሙቀት መጠን
ከረዥም ጊዜ ቆይታ በኋሊ እሳትን ሉያስነሱ
የሚችለ ተቀጣጣዮች ናቸው፡፡

እነሱም፡- የቅባት እህሌ ዘር የሆኑት እንዯ


ተሌባ፣ኑግ፣ሰሉጥ፣የዘይት ፋጉል፣ የጥጥ
ፍሬ የመሳሰለት ናቸው፡፡ እነዚህ ተቀጣጣዮች
ባለበት ከረዥም ጊዜ ቆይታ በኋሊ ከሰሌ
ሆነው ሉገኙ ይችሊለ፡፡

11/18/2017 54
የአንዴን ጠጣር ተቀጣጣይ የመቀጣጠሌ ፍጥነት የሚያዘገዩ ወይ ም
ሇያፋጥነው የሚቸሇው ባህሪያቶች፡
the combusion of solid influenced by srveral factors
including
1) መጠን (Thickness of the material)
2) ክብዯት (Weigt)
3) ርጥበት (Moisture)
4) የእቃው አይነት / substance in the material /
5) የመቀጣጠሌ ባህሪይ (Combustions Character) ናቸዉ፡፡

11/18/2017 55
ሙቀት
ሙቀት ማሇት በከፍተኛ መጠን በአካባቢ የሚገኝና በሀይሌ
ወይም በጉሌበት መሌክ በጥቅም ሊይ ሉውሌ የሚችሌ ነገር
ነው፡፡
 የሙቀት ምንጮች (TRIGERING
SOURCES)
ከተሇያዩ የሙቀት አመንጪ ከሆኑት ነገሮች
ሉገኝ ይችሊሌ፡፡
ሙቀት ከተፈጥሮና ከሰው ሰራሽ ምንጮች ሉገኝ
ይችሊሌ፡፡
11/18/2017 56
 ከተፈጥሮ የሚገኝ የሙቀት ምንጭ
 የፀሀይ ብርሀን (Solar Energy)
 መብረቅ (Lightening or Tender)
 የከርሰ ምዴር ሙቀት (Geothermal
Energy)

 ከሰው ሰራሽ የሚገኙ የሙቀት ምንጮች


 የኤላክትሪክ ሙቀት (Electrical Heat)
 ሰበቃ (Friction)
 የኬሚካሌ ግጭት (Chemical Reaction)

11/18/2017 57
የሙቀት መተሊሇፊያ መንገድች
ሙቀት ከአንዴ አካሌ ወዯ ላሊው አካሌ
በሶስት ዓይነት መንገዴ ሉተሊሇፍ ይችሊሌ፡፡
• በንክኪ (Conduction)
• በዕርገት (Convection)
• በጨረራ (Radiation)

11/18/2017 58
 በንክኪ የሚተሊሇፍ ሙቀት
በጠጣር ነገሮች አማካይነት ሙቀትን የማስተሊሇፍ ዘዳ
ምሳላ፡- - በጋሇ ካውያ ሌብስን መተኮስ
- የጋሇ መጥበሻ በተቀጣጣይ ነገር ሊይ
ማስቀመጥ
 በእርገት ሙቀትን የማስተሊሇፍ ዘዳ
በፈሳሽና በጠጣር ነገር አማካይነት ሙቀት ከአንደ ወዯ
አንደ ማስተሊሇፍ ሂዯት ነው፡፡
ምሳላ፡- በብረት ዴስት በእሳት ሊይ ውሃ ማፍሊት
በዚህ ጊዜ የሞቀው ሞሇኪዩሌ ሇቀዝቃዛ ቦታ የመሌቀቅ
ሁኔታን ያሳያሌ፡፡ በላሊ በኩሌ ከቦይሇር የሞቀው ፈሳሽ
ነገር በቧንቧዉ አማካይነት በውስጡ ሲተሊሇፍ በአጠገቡ
ከሚገኘው ነገር ጋር ከተነካካና ከተገናኘ ያንን ነገር ሉያሞቅ
ይችሊሌ፡፡ በተጨማሪም በጭስ ውስጥ የሚገኝ ሙቀት እሳትን
የመፍጠር ሁኔታ የዚህ ዓይነቱ የሙቀት ማስተሊሇፊያ ዘዳ
እርገት ይባሊሌ፡፡

11/18/2017 59
Úረራ
ከፀሐይ ጨረር በላንሶች አማካኝነት ወይም
ጨረር ከሚያመነጩ ማሇትም ኤላክትሮ
ማግኔቲክ ከሆኑ መሳሪያዎች የሚነሳው
ጨረር በአንዴ ነገር ሊይ ሲያርፍ ያንን ነገር
የማሞቅ ሂዯት ነው፡፡

11/18/2017 60
ኦክስጅን (O2)
 በከባቢ አየር ውስጥ የሚገኝና አንዴ ነገር እንዱቀጣጠሌ
የሚረዲ የአየር ክፍሌ ሆኖ ከመቶ 21% የሚሸፍን ነው፡፡

 ኦክስጅን በዓሇም ሊይ ሇሰው ሌጅ ብዙ አገሌግልት


ይሰጣሌ፡፡
ሇምሳላ፡-
• ሇሕዋ ጉዞ፣
• ሇጥሌቅ ጉዴÕዴ ውስጥ ግብቶ ህይወትን ማዲን፣
• ባህር ውስጥ ገብቶ የምርምር ስራዎችን ሇመስራትና
ሕይወትን ሇማዲን፣
• ሆስፒታሌ ውስጥ የአየር እጥረት ሇገጠመው ሰው
አርተፊሻሌ እስትንፋስ ሇመስጠት፣
• በጋራዥ ውስጥ ሇብየዲ ሥራ ጭምር ከፍተኛ አገሌግልት
ይሰጣሌ፡፡

11/18/2017 61
Rules & Techiqnique for Fighting Fires፡-
I. Rules፡-
1) Know what is burning,
2) Know the type of Fire Extinguisher,
3) The time to use an Extinguisher is at the beginning
stages on the Fire,
4) If the Fire is already spreading Quickly it is best to
simply pull the Fire Alarm & Evacuate the
Building,
5) As you Evacuate the building close Doors &
Windows behind you as you leave. This will help to
slow the spread of smoke and Fire.
6) Position Your Self with an EXIT or means of Escape
at your back.
7) Report any used Fire Extinguisher & Refilled to
make sure it is ready for use in an Emergency.
11/18/2017 62
የእሳት ማጥፊያ ዘዳዎች
Techniques for Fighting Fires

እሳትን ሇማጥፋት እሳትን ከሚፈጥሩት 3ቱ


ነገሮች ውስጥ አንደን ማጉዯሌ ወይም
ማስወገዴ ነው፡፡
ስሇዚህ እሳትን ሇማጥፋት የምንጠቀምባቸው
ዘዳዎች የሚከተለት ናቸው፡፡
 ማስራብ (Starvation)
 ማቀዝቀዝ ወይም ማርጠብ (Cooling)
 ማፈን (Smothering)
11/18/2017 63
1. ማስራብ፡- ተቀጣጣይ ነገሮችን ከእሳት አካባቢ ማስወገዴ ማሇት
ሲሆን ይህም በሶስት ዓይነት መንገዴ ይከናወናሌ፡፡
ሀ. ተቀጣጣይ ነገሮችን ከእሳት አካባቢ ማራቅ /ማሸሽ/፣
ሇ. እሳትን ከተቀጣጣይ ነገሮች መካከሌ ማስወገዴ፣
ሐ. የእሳትን መዛመቻ መንገደን መቁረጥ፣

2. ማቀዝቀዝ፡- የእሳቱን የሙቀት መጠን እንዱቀንስ ሙቀትን ማቀዝቀዝ


በሚያስችለ መሳሪያዎች በመጠቀም እሳቱን ሇማጥፋት
የምንጠቀምበት አንደ ዘዳ ነው፡፡

3. ማፈን፡- የዚህ አይነቱ የእሳት አጠፋፍ ዘዳ ሇቅጥጥለ


የሚያስፈሌገውን ኦክስጂን በማስወገዴ ወይም ከሚፈሇገው
መጠን በታች እንዱሆን በማዴረግ የሚከናወን ነው፡፡
በተጨማሪም እየተቀጣጠሇ ያሇው እሳት አካባቢ አየር
እንዲይገባ ሇማዴረግ ኦክስጂንን መሸፈን /ማፈን/
በሚያስችለ መሳሪያዎች በመጠቀም እሳቱ እንዱጠፋ
ማዴረግ ነው፡፡
11/18/2017 64
የእሳት አከፋፈሌና አመዲዯብ
(Classification 0f Fire)
እሳትን በተሇያዩ ክፍልች ውስጥ መመዯብ ያስፈሇገበት
ዋናው ምክንያት የሚነደ ወይም ተቀጣጣይ ነገሮች
በቃጠል አዯጋ ወቅት የተሇያዩ ባህሪይ ስሊሊቸውና
እንዯተቀጣጣዩ ዓይነት ተገቢውን ወይም ተስማሚውን
የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችን በመጠቀም እሳቱን
በቁጥጥር ስር ማዋሌ እንዱያስችሌ ነው፡፡
ተገቢውን የእሳት ማጥፊያ መሳሪያን በቃጠል አዯጋ
ወቅት ባሇመጠቀም የሚከተሇው ጉዲት ሉዯርስ
ይችሊሌ፡፡
• በሰው ሕይወት ሊይ አዯጋ ሉዯርስ ይችሊሌ
• የእሳት ቃጠል አዯጋ ሉባባስ ወይም ሉስፋፋ ይችሊሌ
• በንብረት ሊይ ጉዲት ይዯርሳሌ

11/18/2017 65
እሳት እንዯሚከተሇው በአምስት
ሌዩ ሌዩ ክፍልች ይመዯባሌ
 የ‹‹ሀ›› ክፍሌ እሳት (Class “A” Fire)
በዚህ የእሳት ክፍሌ ውስጥ የሚመዯቡት ተራ
የሆኑ ጠጣር ተቀጣጣይ ነገሮች (Ordinary
Combustible Materials) ሲሆኑ፣
ምሳላ፡- እንጨት፣ ወረቀት፣ ሳር፣ ገሇባ፣ ጂኒያ፣ ጨርቃ
ጨርቅ የመሳሰለት ተቀጣጣዮች ናቸው፡፡
በእነዚህ ተቀጣጣዮች ሊይ የሚነሳውን ቃጠል
ሇማጥፊያነት የምንጠቀምባቸው መሳሪያዎች
ውሀና ፎም ናቸው፡፡
11/18/2017 66
የ‹‹ሇ›› ክፍሌ እሳት(Class “B” Fire)
በዚህ የእሳት ክፍሌ ውስጥ የተመዯቡት ፈሳሽ ነዲጆች፣በፈሳሽ
መሌክ የሚቀጣጠለ ጠጣር ነገሮች እንዱሁም ፈሳሽና ጠጣር
ኬሚካልች ናቸው፡፡
እነዚህም፡- በውሀ የሚሙ(miscible in water)እንዱሁም
በውሃ የማይሙ ወይም የማይዯባሇቁ(Immiscible in
water) ነገሮች ናቸው፡፡
ምሳላ፡- ቤንዚን፣ ናፍጣ፣ ዘይት፣ ነጭ ጋዝ፣ ግራሶ፣
ቫርኒሽ፣ ቅባት፣ ቀሇማ ቀሇም፣ አሌኮሌ፣ የዘይት
ፋጉል፣ አሲዴ፣ ፕሊስቲክ የመሳሰለት
ናቸው፡፡
በእነዚህ ተቀጣጣዮች ሊይ የሚነሳዉን ቃጠል በፎም፣
በዴራይፓውዯር፣ በካርቦንዲይኦክሳይዴ ጋስ እና በሃልን ጋስ
ወይም ክሉን ኤጀንት በሚባለ መሳሪያዎች በመጠቀም እሳቱን
ማጥፋት ይቻሊሌ፡፡

11/18/2017 67
የ‹‹ሐ›› ክፍሌ እሳት(Class “C” Fire)
በዚህ የእሳት ክፍሌ ውስጥ ተመዴበው
የሚገኙት የታመቁ ተቀጣጣይ ጋሶችና ብናኞች
ናቸው፡፡
ምሳላ፡-ሚቴን፣ ኢቴን፣ ፕሮፔን፣ ቡቴን፣ ፕሮፖይሉን፣
አይሶ ቡታይሉን፣ ቡታዲይን፣ አሲቲሉን
የመሳሰለት ናቸው፡፡
በእነዚህ ተቀጣጣይ ጋሶች ሊይ የሚከሰተውን የቃጠል
አዯጋ ሇማጥፋት፤ ካርቦንዲይኦክሳይዴ፣ ዴራይ ኬሚካሌ
ፓውዯርና በሃልን ጋስ /ክሉን ኤጀንት/ መጠቀም ይቻሊሌ፡፡
ሆኖም እሳቱን ሇማጥፋት በቅዴሚያ የጋስ ሲሉንዯሮችን
ቫሌቭ መዝጋትና ሲሉንዯሮቹ ሞቀው ከሆነ የሲሉንዯሮቹን
አካሌ ውሃ በካፊያ መሌክ በመርጨት ማቀዝቀዝ አስፈሊጊ
ነው፡፡
11/18/2017 68
የ‹‹መ›› ክፍሌ እሳት(Class “D” Fire)
በዚህ የእሳት ክፍሌ ውስጥ ተመዴበው የሚገኙት የብረት
ንጥረ ነገሮች ( Metallic Elements) ናቸው፡፡
ምሳላ፡-
• ማግኒዚየም (Mg)
• ሶዱየም (Na)
• ካሌሲየም (Ca)
• ቲታኒየም (Ti)
• ዚርኮኒየም (Zr)
• ሜርኩሪ (Hg)
• ፕሊቲኒየም (P)
• ዚንክ (Zn)
• ዩራኒየም (U) የመሳሰለት ናቸው፡፡
11/18/2017 69
በእነዚህ የብረት ንጥረ ነገሮች ሊይ የሚከሰተውን
የቃጠል አዯጋ ሇማጥፋት የምንጠቀምባቸው
መሳሪያዎች ሜታሉክ ፓውዯር የሆኑትን ማሇትም
ሶዱየም ክልራይዴ፣ ፖታሺየም ክልራይዴ፣
ግራፋይት ባይካርቦኔት ኦፍ ሶዲ፣ ቴክ
ፓውዯር፣(TEC POWEDER)፣ ዯረቅ ዯቃቅ
አሸዋና አፈር ናቸው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
እነዚህ የብረት ንጥረ ነገሮች ሲቃጠለእርጥበት
ያሊቸውን የማጥፊያ መሳሪያዎችን ማሇትም ውሃ፣
ፎም፣ ካርቦንዲይኦክሳይዴ ሇማጥፊያነት መጠቀም
በጣም የተከሇከሇ ነው፡፡ ምክንያቱም የብረት ንጥረ
ነገሮች እነዚህ እርጥበት ካሊቸው መሳሪያዎች ጋር
ሲገናኙ ፍንዲታን ስሇሚያስከትለ ነው፡፡

11/18/2017 70
የ‹‹ሠ›› ክፍሌ እሳት(Class “K” Fire)
በዚህ የእሳት ክፍሌ ውስጥ የሚመዯቡት
በምግብ ማዘጋጃ ክፍልች ዉስጥ የሚገኙ
የተሇያዩ ፈሳሽ ነዲጆች ማሇትም ሇምግብ
የሚዉለ ዘይቶች፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ዉጤቶች
፣ አትክሌትና ፍራፍሬዎች ቃጠል ናቸዉ፡፡
በዚህ ክፍሌ ዉስጥ የሚከሰቱ የቃጠል
አዯጋዎችን በካርቦንዲይኦክሳይዴ እና ዊት-
ኬሚካሌ በመባሌ የሚታወቁ መሳሪያዎችን
በመጠቀም እሳቱን ማጥፋት ይቻሊሌ

11/18/2017 71
የኤላክትሪክ ኃይሌ
የኤላክትሪክ ኃይሌ በእሳት ክፍሌ ውስጥ አይመዯብም
ምክንያቱም ኤላክትሪክ የሚያስነሳው እሳት ከአምስቱ
የእሳት ክፍልች ውስጥ አንደ ሉሆን ስሇሚችሌና
ቃጠልን ካስነሳ /ካስከተሇ/ በኋሊ በአውቶማቲክ
ብሬከሮችና በሰው ኃይሌ ከምንጩ የሚቋረጥ በመሆኑ
በኤላክትሪክ ሳቢያ የሚነሳው እሳት የሀ፣ የሇ፣ የሐ እና
የመ ክፍሌ እሳት ውስጥ አንደ ሉሆን ስሇሚችሌ እንዯ
እሳቱ ዓይነት ተገቢውን የማጥፊያ መሳሪያዎችን
መጠቀም ይገባሌ፡፡
ሆኖም በኤላክትሪክ ሃይሌ በሚንቀሳቀሱ መሳሪያዎች
ሊይ የሚፈጠረውን ቃጠል በሲ.ኦ.ቱ ጋስ፣
በዴራይፓውዯርና በሃልን ጋስ በመጠቀም እሳቱን
ማጥፋት ይቻሊሌ፡፡ እሳቱ ሙለ በሙለ እንዱጠፋ
የኤላክትሪክ ኃይለን ከምንጩ ማቋረጥ ያስፈሌጋሌ፡፡

11/18/2017 72
PREVENTION IS
BETTER THAN
CURE !!!
11/18/2017 73
Kህብ[}- ሰቡ }ሳትፎ
›ÅÒ‹” Sቀነስ
›‰MU !!!

11/18/2017 74
SAFETY
FIRST !!!

11/18/2017 75
KS< ÅI”’ት ፕሮÓ^U
}ፈT>’ት T’@ÏT@”ት
¡ፍKA‹ ትብብ` ¨ሳ’ት
›K¬ !!!

11/18/2017 76
Smoke alarm
saves life !!!

11/18/2017 77
Industrial safety speeds
production & reduce
costs, it pays to be safe !

11/18/2017 78
›ትV! ›ÅÒ
እ”ÇትJ” ÅI”’ት
ሰKባ •
Å”ቦ‹” ›¡ብ` !!!

11/18/2017 79
INORDER TO BE SAFE,
PREVENT VIOLENCE
& NEGLEGENCE !!!

11/18/2017 80
SAFETY
ALL THE TIME !!!

11/18/2017 81
ACCIDENTS
WASTED EFFORT,
PREVENT THEM!!!

11/18/2017 82
ጥንቃቄን ከአዯጋ
አንማር!

11/18/2017 83
Fire Safety is
our target !!!
11/18/2017 84
የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች
ትምህርት

11/18/2017 85
የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች
ትምህርት
1. አዯረጃጀት፤
2. አቀማመጥ፤
3. አፈታተሽ፤
4. መሇያ ኮዴ፤
5. አሰራር /የኃይሌ ምንጭ/፤
6. አጠቃቀም፣
11/18/2017 86
የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች
አዯረጃጀት
በማናቸውም ዴርጅት ውስጥ የሚዘጋጁ የእሳት
ማጥፊያ መሳሪያዎች በሶስት ዓይነት መንገዴ
ሉዯራጁ ይችሊለ፡፡
1ኛ/በ ሚነት የሚዯራጁ (Fixed Installation)
2ኛ/ በተንቀሳቃሽነት (Mobile Fire Extinguisher)

3ኛ/ በእጅ የሚያዙ (Portable fire Extinguisher)

11/18/2017 87
በ ሚነት የሚዯራጁ

በአንዴ በተወሰነ ስፍራ የሚነሳውን የእሳት


ቃጠል አዯጋ ሇማጥፊያነት የምንጠቀምበት
የአዯረጃጀት ዓይነት ነው፡፡
ምሳላ፡- በፋብሪካዎች፣ በሆቴልች፣ በትሊሌቅ
ህንፃዎች፣ በገበያ ስፍራዎች፣ በመጋዘኖች፣በነዲጅ
ዳፖዎች፣ በሲኒማና ቴያትር ቤቶች ዉስጥ
የሚተከለ ሃይዴራንቶች የውሃመርጫ ሆሶች
ስፕሪንክሇሮች (Sprinklers) እና ከፍተኛ
ክምችት ያሇው ዴራይፓውዯር
ካርቦንዲይኦክሳይዴና ፎም ሉሆኑ ይችሊለ፡፡
11/18/2017 88
በተንቀሳቃሽነት የሚዯራጁ
ከቦታ ወዯ ቦታ በመንቀሳቀስ የተነሳውን
ቃጠል ሇማጥፊያነት የሚያገሇግለ የአዯረጃጀት
ዓይነቶች ናቸው፡፡
ምሳላ፡-
በተሽከርካሪ ሊይ የሚዘጋጁ፣ በተሸከርካሪ የሚጎተቱ፣
በሰው የሚገፉ፣ በሄሉኮፕተር፣ በጀሌባ፣ እና
በአይሮፕሊን ሊይ የሚዘጋጁ በመጠናቸዉ በጣም
ከፍተኛ የሆኑ የእሳት ቃጠል ማጥፊያ መሳሪያዎች
ናቸዉ፡፡

11/18/2017 89
በእጅ የሚያዙ

ሇጅምር ቃጠል ማጥፊያነት የሚያገሇግለና


በቀሊለ በእጅ ሇመያዝ ምቹ ሆነው በሲሉንዯር
የተዘጋጁና ክብዯታቸውም ከ1-12 ኪ.ግ
የሚመዝኑ ናቸው፡፡
 የቆይታ ጊዜያቸው 10-65 ሴኮንዴ

11/18/2017 90
በእጅ የሚያዙ የእሳት ማጥፊያ
መሳሪያዎች ዓይነት፣አሰራርና
አጠቃቀም

11/18/2017 91
 ውሀ DISCHARGE LEVER

የሃይሌ ምንጭ
DISCHARGE LOCKING
ካርቦንዲይኦክሳይዴ ጋስ ወይም የታመቀ PIN
PRESSURE GAUGE
ናይትሮጂን ጋስ ሉሆን ይችሊሌ፡፡ (not found on CO2
AND SEAL extinguishers)
አሰራር፣
• በሲሉንዯሩ ውስጥ 9 ሉትር ውሃ
ይጨመራሌ CARRYING
HANDLE
• ከሲሉንዯሩ ክዲን ጋር ካርቦንዲይኦክሳይዴ
ጋስ ካርትሬጅ ይገጠማሌ
• መጠበቂያ ይኖረዋሌ
• ከውሃው ጋር በሲሉንዯር ውስጥ
የናይትሮጂን ጋስ አብሮ በማመቅ
ማዘጋጀት ይቻሊሌ
DISCHARGE
DISCHARGE
NOZZLE
NOZZLE DATA
DATAPLATE
PLATE
አጠቃቀም፣
• ወዯ እሳቱ መጠጋት
• የነፋስ አቅጣጫን መከተሌ
• መጠበቂያውን መንቀሌ
• የውሃ መርጫውን ወዯ እሳቱ
ማነጣጠር BODY
• ክዲኑን በመጫን እሳቱን ማጥፋት

11/18/2017 92
ሜካኒካሌ ፎም DISCHARGE
LEVER

ሇፈሳሽ ተቀጣጣይ ነገሮች ማጥፊያ


የሚያገሇግሌ ሲሆን ፎም ማሇት የአረፋ PRESSURE GAUGE
ስብስብ የሆነ ፈሳሽ ወይም በፈሳሽ (not found on CO2
extinguishers)
ነገሮች ሊይ የሚከማች አረፋ ነው፡፡
የሃይሌ ምንጭ፡- DISCHARGE LEVER
የካርቦንዲይኦክሳይዴ ጋስ
የታመቀ ናይትሮጂን ጋስ CARRYING
HANDLE
አሰራር፣
ሲሉንዯሩ ውስጥ 8 ሉትር ውሃ
መጨመር DATA PLATE

በመቀጠሌም 1 ሉትር ፎም
ኮምፓውንዴ በሊዩ ሊይ መጨመር
ከሲሉንዯሩ ክዲን ጋር ወይም በጎን
በኩሌ ካርቦንዲይኦክሳይዴ ጋስ ካርትሬጅ BODY
መግጠም፡፡
እንዱሁም ውሃና ፎም በያዘ ሲሉንዯር
ውስጥ የናይትሮጂን ጋስ አብሮ
እንዱታመቅ በማዴረግ ማዘጋጀት
ይቻሊሌ፡፡ DISCHARGE ORIFICE
11/18/2017 93
የሜካኒካሌ ፎም ዓይነቶች
• ፕሮቲን ፎም(Protein Foam)
• ፍልሮ ፕሮቲን ፎም (Flouro Protein
Foam)
• አኳየስ ፊሌም ፎርሚንግ ፎም(Aqueous
Film Forming Foam)
• አሌኮሌ ሬዝስታንስ ፎም (Alcohol Resistant
Foam)
• ፍልሮ ካርቦን ፎም (Fluoro Carbon Foam)

11/18/2017 94
ኬሚካሌ ፎም
የሃይሌ ምንጫቸዉ ሁሇት ዓይነት የኬሚካሌ ዉህድች ሲገናኙ
በሚፈጠር ጋስ ነው፡፡
አሰራር፡-
• ሁሇት ሲሉንዯሮች ይኖሩታሌ
• በውጨኛው ሲሉንዯር ውስጥ መጠኑ 500 ግራም የሆነ ሶዱየም
ባይ ካርቦኔት በ8 ሉትር ውሃ ተበጥብጦ ይጨመራሌ
• በውስጠኛው ሲሉንዯር ውስጥ መጠኑ 500 ግራም የሆነ
አለሚኒየም ሰሌፌት በ1 ሉትር ውሃ ተበጥብጦ ይጨመራሌ፡፡
አጠቃቀም፡-
• ወዯ እሳቱ መጠጋት፣
• የንፋስ አቅጣጫን ማየት፣
• ክዲኑን መጫን፣
• የፎሙን መርጫ ወዯ እሳቱ ማዴረግ፣
• ሲሉንዯሩን ገሌብጦ በመያዝ እሳቱን ማጥፋት፡፡

11/18/2017 95
ዴራይ ኬሚካሌ ፓውዯር
MULTIPURPOSE DRY CHEMICAL
DISCHARGE LEVER
የሃይሌ ምንጮች፡-
DISCHARGE PRESSURE
• ካርቦንዲይኦክሳይዴ ጋስ ካርትሬጅ
እነሱም ውስጣዊ LOCKING PIN GAUGE
AND SEAL (not found on
• ውስጣዊ ካርትሬጅና ውጫዊ
ካርትሬጅ ናቸው፡፡ CO2
• የታመቀ ናይትሮጂን ጋስ፡፡ extinguishersC
ይህ መሳሪያ በቋሚነት
በተንቀሳቃሽነትና
በእጅ በሚያዝ መሌኩ ሉዘጋጅ CARRYING
ይችሊሌ፡፡
HANDLE
የኬሚካሌ አይነቶቹም፡-
• ሶዱየም ባይካርቦኔት DATA PLATE
• ካሌሲየም ባይካርቦኔት
• ሞኖ አሞኒየም ፎስፌት
• አሞኒየም ሰሌፌት BODY
• ሶዱየም ክልራይዴ
• ፖታሽየም ክልራይዴ
• ቴክ ፓውዯር
• ግራፋይት
11/18/2017 96
• አሰራር
• ሲሉንዯሩ የሚችሇውን ያህሌ ፓውዯር/ደቄት/
በሲሉንዯሩ ውስጥ መጨመር፤
• ከክዲኑ ጋር ወይም በጎን በኩሌ ካርቦንዲይኦክሳይዴ ጋስ
ካርትሬጅ መግጠም፤
• ፓውዯርና ናይትሮጂን ጋስ በሲሉንዯር ውስጥ አብሮ
በመታመቅ ሉዘጋጅ ይችሊሌ፡፡
አጠቃቀም፡-
• ወዯ እሳቱ አካባቢ መቅረብ፤
• የነፋስ አቅጣጫን መከተሌ፤
• መጠበቂያውን መንቀሌ፤
• የፓውዯሩን ማፈናጠሪያ ወዯ እሳቱ ማነጣጠር፤
• ክዲኑን መጫን፤
• የፓውዯሩን ማፈናጠሪያና ክዲኑን ጨብጦ በመያዝ
እሳቱን ማጥፋት፡፡

11/18/2017 97
ካርቦንዲይኦክሳይዴ ጋስ (Co2)
CARBON DIOXIDE (CO2)
ይህ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ በቋሚነት
በተንቀሳቃሽነትና በእጅ በሚያዝ መሌኩ ይዘጋጃሌ DISCHARGE LEVER
አሰራር፡-
•ካርቦን በ1 እጅ ኦክስጂን በ2 እጅ መጠን ከተዋሃደ
በኋሊ የተሇያየ መጠን ባሊቸው ሲሉንዯሮች ውስጥ
በከፍተኛ ግፊት በመታመቅ ይዘጋጃሌ፡፡

አጠቃቀም፡-
•ወዯ እሳቱ መጠጋት
DISCHARGE HOSE
•የነፋስ አቅጣጫን ማየት
•መጠበቂያውን መንቀሌ
•የጋዙን መውጫ ቀንዱሊ /ሆርኑን/ ወዯ እሳቱ ማዞር
•ክዲኑን በመጫን እሳቱን ማጥፋትና እሳቱ ከጠፋ በኋሊ DATA PLATE
መጫኑን በማቆም ጋሱን ሇላሊ ጊዜ መቆጠብ፡፡
•ይህ ጋስ ከአየር የከበዯ መርዝነት የላሇው ኤላክትሪክን
የማያስተሊሌፍና ንብረትን የማያበሊሽ በመሆኑ በምግብ
ማብሰያዎች አካባቢ፣ በኤላክትሪክ ሃይሌ በሚንቀሳቀሱ
መሳሪያዎችና በቢሮ ውስጥ ድክመንቶች ባለበት አካባቢ
የሚነሳውን እሳት ሇማጥፊያነት ብንጠቀም ጥሩ ውጤት
ይሰጣሌ፡፡

11/18/2017 98
WET CHEMICAL
Class “A”, “C”, and “K” fires.
1.5 gal. of stored pressure wet
chemical extinguishing agent
(40 sec. discharge time).
3-4m. maximum effective range.
On Class “K” fires, don’t use
until after fixed extinguishing
system has activated.
Extinguishes by cooling and
forming foam blanket to
prevent re-ignition.
11/18/2017 99
Fire Blanket :-

11/18/2017 100
• ሃልን ጋዝ
ይህ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ ሇሶስቱም የእሳት ክፍልች ማሇትም ሇሀ፣ሇ እና ሇሐ (ABC) እሳት
ማጥፊያነት የሚያገሇግሌ ነው፡፡ የመሳሪያው ሞዳሌ Halon 1301 እና 1211 ሲሆኑ፡-
ሞዳሌ 1301 በቋሚነት የሚዘጋጅ ሲሆን
ሞዳሌ 1211 በእጅ የሚያዙ ናቸው፡፡
ሆኖም እነዚህ መሳሪያዎች በአሁኑ ወቅት አይመረቱም ምክንያቱም መሳሪያዎቹን የሚያመርቱ
ፋብሪካዎች /ኢንደስትሪዎች/ የሚያስወጡት ጭስ የአካባቢ አየር አካሌ የሆነውን ስትራቶስፌር
(Stratosphere) በማሇፍ የአዞንን ሽፋን (Ozone Layer) በመሸንቆር ወይም በማሳሳት የፀሐይ ጨረር
በቀጥታ ወዯ መሬት እንዱዯርስ በማዴረግ በተፈጥሮ ሊይ ጉዲት እያዯረሰ በመምጣቱ ነው፡፡
ስሇሆነም በእነዚህ መሳሪያዎች ምትክ ክሉን ፋየር (Clean Fire) ወይም ክሉኒንግ ኤጀንት የሚባለ
ማሇትም FM 200 በቋሚነት የሚዘጋጁና FE 36 በእጅ የሚያዙ መሳሪያዎች በስራ ሊይ ውሇዋሌ፡፡

እነዚህ መሳሪያዎች ማንኛውንም የእሳት ቃጠል አዯጋ በ10 ሰከንዴ ጊዜ ውስጥ የማጥፋት ብቃት
አሊቸው፡፡

መሳሪያዎቹ በአገሌግልት ሊይ የሚውለባቸው ቦታዎች


ኤርክራፍት /ሇአውሮፕሊን/
ሇኤላክትሮኒክስ መሳሪያዎች
በነዲጅ ሃይሌ ሇሚሰሩ መሳሪያዎች
በኬሚካሌ ኢንደስትሪዎችና ወዘተ ናቸው፡፡
ሲቲሲ /ካርቦን ቴትራ ክልራይዴ/
ይህ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ ከሁሇተኛው የዓሇም ጦርነት ወዱህ አሌፎ አሌፎ በተሇያዩ አገሮች
ሇእሳት ማጥፊያ መሳሪያነት በሥራ ሊይ የዋሇ ቢሆንም ከሲሉንዯሩ የሚወጣው ጋስ መርዘኛ በመሆኑና
ሰውን መግዯሌ በመቻለ መሳሪያው ስራ ሊይ ማዋሌ አስፈሊጊ ስሊሌሆነና ጎጂነቱ ስሇተረጋገጠ በዓሇም
ዓቀፍ ዯረጃ ተከሌክLDM::

11/18/2017 101
ጅምር የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች አጠቃሊይ ሁኔታውን የሚያመሇክት ዝርዝር መግሇጫ

የመሳሪያው ክብዯት የሚያጠፋው የዉጤት በስራ ሊይ መሳሪያው የሚሰራበት የካትርትሬጅ


ተ.ቁ የመሳሪያው የመሳሪያ እሳት ክፍሌ ርቀት ሲውሌ የሚቀመጥበት የግፊት ክብዯት
ዓይነት ው ቀሇም ባድ ሙለ የሚቆይበ የሙቀት መጠን መጠን
ት ጊዜ

1 ውሃ
በካርቦንዲይ
5.6 ኪ.ግ 15.15 ኪ.ግ የሀ ክፍሌ
እሳት
4.6
ሜትር
65 ሰከንዴ
1 - 60 ◦C-
12.5 ባር 55 ግራም
ቀይ
ኦክሳይዴ ባሇ
9ሉትር

2 መካኒካሌ ፎም
ባሇ 9 ሉትር
ቢጫ 5.8 ኪ.ግ
15.3 ኪ.ግ
የሀ ክፍሌ
እሳት 4 ሜትር 40 ሰከንዴ
/ክሬም/ 12 ባር 65 ግራም
ከሇር
የሇ ክፍሌ - 8◦C- 60◦C
እሳት
ዯረቅ ደቄት 0.4 ኪ.ግ 9.2 ኪ.ግ የሀ፣ሇ፣ሐ 3 ሜትር 9 ሰከንዴ
-20◦C- 60◦C 12 ባር 65 ግራም
ባሇ 1 ኪ.ግ እና
የኤላክትሪክ
ባሇ 2 ኪ.ግ
ሰማያዊ
4.7 ኪ.ግ 11.5 ኪ.ግ
እሳት
5 ሜትር 10 ሰከንዴ - 20◦C- 60◦C 12 ባር 90 ግራም
ባሇ 4 ኪ.ግ
3 ባሇ 6 ኪ.ግ 5.6 ኪ.ግ 15.4 ኪ.ግ
የሇ፣ሐ እና
5 ሜትር 10 ሰከንዴ -20◦C- 60◦C 12 ባር 115 ግራም
ባሇ 9 ኪ.ግ የኤላክትሪክ
ባሇ 12 ኪ.ግ 5.6 ኪ.ግ 14.4 ኪ.ግ እሳት 7 ሜትር 13 ሰከንዴ - 20◦C- 60◦C 12.5 ባር 150 ግራም

18.4 ኪ.ግ 7 ሜትር 16 ሰከንዴ - 20◦C- 60◦C 12.5 ባር 150-200 ግ


ካርቦንዲይ 2.98 ኪ.ግ 3.93 ኪ.ግ የሇ፣ሐ እና 3 ሜትር 9 ሰከንዴ
ኦክሳይዴ ጋዝ የኤላክትሪክ -20◦C-+60◦C 50 ባር --
ጥቁር እሳት
- 20◦C-+60◦C
-
4.20 ኪ.ግ 6.70 ኪ.ግ 3 ሜትር 14 ሰከንዴ
ባሇ 1 ኪ.ግ (B.C.E) 50 ባር
4 ባሇ 2 ኪ.ግ 7.12 ኪ.ግ 10.30 ኪ.ግ 3 ሜትር 16 ሰከንዴ - 20◦C-+60◦C
50 ባር
-
ባሇ 3 ኪ.ግ
ባሇ 5 ኪ.ግ 9.85 ኪ.ግ 14.85 ኪ.ግ 3 ሜትር 27 ሰከንዴ - 20◦C-+60◦C
ባሇ 6 ኪ.ግ
50 ባር
- 20◦C-+60◦C
11.35
ኪ.ግ
17.35 ኪ.ግ 3 ሜትር 30 ሰከንዴ 50 ባር
-
11/18/2017 102
Fire Emergency Response:-

R Rescue

A Alarm

C Contain

E Extinguish
11/18/2017 103
Fighting the Fire:-

P Pull the pin

Aim low at the


A base of flames

Squeeze the
S handle

S
11/18/2017
Sweep side to side
104
Summary
 Combustion process (Fire Tetrahedron).
 Class A, B, C, D, K fires.
 Types of portable fire extinguishers:

Operating procedures.
Capabilities and limitations.

 Basic firefighting concepts:

R.A.C.E.
P.A.S.S.
11/18/2017 105
በተሇያዩ ተቋማት ዉስጥ መፈጸም እና
መሟሊት ስሇሚገባቸዉ የቅዴመ አዯጋ
መከሊከሌ የዯህንነት ተግባሮች

11/18/2017 106
በሕይወትም ሆነ በንበረት ሊይ ያሌታሰበና ያሌተጠበቀ
ዴንገተኛ አዯጋ ወይም ጉዲት እንዲይከሰት አዯጋን
ሉያስከትለ የሚችለ አሰራርና የአጠቃቀም ጉዴሇቶችን
ዘወትር በቅርብ በመከታተሌና በመቆጣጠር የመኖሪያ፣
የሥራና የኢንደስትሪ አካባቢን ዯህንነት በአግባቡ
ማጠናከር ይገባሌ፡፡

11/18/2017 107
እንዯሚታወቀዉ ሁለ ከጥንቃቄ ጉዴሇት
ወይም ባሌታወቀና በሚታወቅ የአሠራር
መዛባት ምክንያት በተሇያዩ ኢንደስትሪዎች
ዉስጥ በሚገኙ ሠራተኞች ሊይ ከፍተኛ የጤና
መታወክና የሞት አዯጋ የሚዯርስባቸዉ ሲሆን
ይህም መሣሪያዎችን በአግባቡ ባሇመጠቀም፤
በኢንደስትሪዎች አካባቢ መወሰዴ ስሇሚገባዉ
የዯህንነት የጥንቃቄ እርምጃ በቂ ዕዉቀት
የላሊቸዉ በመሆኑ በአብዛኛዉ ጊዜ
በግዳሇሸነት በሚፈጠር አዯጋ ምክንያት
መሆኑን ብሔራዊ የእሳት አዯጋ መከሊከያ
ማህበር ካወጣቸዉ እስታትስቲክስ ጥናቶች
ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡
11/18/2017 108
• በመሆኑም የቴክኖልጂ ዕዴገት ከዕሇት ወዯ ዕሇት
እየጨመረና ዘመናዊ እየሆነ በመምጣቱ አዯጋዎች
ረቀቅ በሆነ ሁኔታ በመከሰት በቀሊለ ሇመቆጣጠር
የሚያስችግሩ በመሆናቸዉ ሰዉን ራሱን የሚፈታተኑ
ሆነዉ ተገኝተዋሌ፡፡
• ስሇሆነም ምንም እንኳን አዯጋዎችን ሙለ በሙለ
ሇማስቀረት ባይቻሌም የጉዲት መጠንን በተወሰነ ዯረጃ
መቀነስ የሚቻሌ በመሆኑ ይህንን ሇመተግበር
የሚከተለትን የጥንቃቄ ዯንቦችን መፈጸም ይገባሌ፡፡
11/18/2017 109
1. በቂ የማምሇጫ በሮች፣ /Emergency Exit/
በአንዴ ዴርጅት ዉስጥ የበሮች ብዛት ከሁሇት በሊይ ሆነዉ
መዘጋጀት የሚኖርባቸዉ ሲሆን የበሮች ብዛት ሉወሰን
የሚችሇዉ የሚከተለትን ነጥቦች መሠረት በማዴረግ ሉሆን
ይችሊሌ፡፡
– የዴርጅቱን ስፋት፣
– የጥሬ ዕቃዎችና የምርት ዉጤት ብዛትና ዓይነት፣
– የማምረቻ መሣሪያዎች ብዛት፣
– በዴርጅቱ ተቀጥረዉ ያለና ሇወዯፊት ሉቀጠሩ የታሰቡ ሠራተኞች
ብዛት፣
– የተገሌጋዮች /የጎብኝዎች/ ብዛትን ታሣቢ በማዴረግ ነዉ፡፡

11/18/2017 110
የማምሇጫ በሮች አሊማ፡-

• የተወሰኑ በሮች በአዯጋ ወይም በቃጠል አዯጋ ሲያዙ ቀሪዎቹ ፡-


1. ሰዎች ከአዯጋዉ ስፍራ በቀሊለ ማምሇጥ እንዱችለ
/ሕይወትን ሇመታዯግ/
2. ንብረትን ከአዯጋ ሇማዲን፣
3. አዯጋዉን በተሇያዩ አቅጣጫዎች በመግባት በአፋጣኝ
በቁጥጥር ሥር ሇማዋሌ እንዱቻሌ ነዉ፡፡

11/18/2017 111
1.1. የበሮች አከፋፈት፡-
በተሇያዩ ዴርጅቶች ዉስጥ ሇማምሇጫነት የሚዘጋጁ
በሮች አከፋፈት በተመሇከተ፡-
• ከዉስጥ ወዯ ዉጭ ተገፍተዉ የሚከፈቱ፣
• ወዯ ጎን ተንሸራተዉ የሚከፈቱ፣
• ተሊሊፊ በሮች መሆን ይኖርባቸዋሌ፡፡

11/18/2017 112
1.2 በበሮች አካባቢ ምንም ዓይነት ሰዉን የሚያንሸራትቱና
የሚያዯናቅፉ ዕቃዎችን ማስቀመጥ ሰዎችን ሇተጨማሪ
አዯጋ የሚያጋሌጡ በመሆናቸዉ በሮች ዘወትር ከሊይ
ከተጠቀሱት ነገሮች ነፃ የመሆን፣
1.3 በተጨማሪም በበሮች አናት ሊይ ‹‹ መዉጪያ›› ‹‹መግቢያ››
የሚለ ፅሁፎችን በአንፀባራቂ ቀሇማት ተጽፈዉ መዘጋጀት
ይኖርባቸዋሌ፡፡

11/18/2017 113
2. በቂ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያ ዎች፡-
• እንዯ ዴርጅቱ የሥራ ባሕሪይና ባለት የሥራ
ክፍልች ብዛት አኳያ በቂና ተገቢ የሆኑ የእሳት
ማጥፊያ መሣሪያዎ ሉዘጋጁ ይገባሌ፡፡
እነሱም፡-
• በቋሚነት /Fixed Installation/
• በተንቀሳቃሽ /Mobile/
• በቀሊለ በእጅ የሚያዙ /Portable/ የእሳት ማጥፊያ
መሳሪያዎችን እንዱሟለ በማዴረግ እይታን
ከሚከሇከለና መሰናክሌ ከሚሆኑ ነገሮች ነፃ ሆነዉ
በስዴስት ወር አንዴ ጊዜ ፍተሻ እየተዯረገሊቸዉ
ዯህንነታቸዉን በማረጋገጥ ከመሬት በ1.50 ሜትር
ከፍታ በግዴግዲ ሊይ ማዘጋጅት ያስፈሌጋሌ፡፡

11/18/2017 114
3. በእሳት አዯጋ መከሊከሌና መቆጣጠር ሙያ
የሰሇጠነ የሠው ሀይሌ ማዘጋጀት

በዴርጅቱ ውስጥ በዴንገት የሚከሰቱትን


አዯጋዎች በአፋጣኝ በቁጥጥር ሥር ሇማዋሌ
እንዱያስችሊቸው እና የዴርጅቱን የዯህንነት
ሁኔታ የሚከታተለና በአጠቃሊይ የሴፍቲን
ስራ የሚሰሩ ሰራተኞችን በማሰሌጠን ሇሥራዉ
ዝግጁ ማዴረግ ይገባሌ፡፡

11/18/2017 115
Loss Prevention & Reduction Measures:-
Cause of Accidents Loss Prevention Measures
Working on Dangerous Equipment Safety Seminars, Inspections
with less care at regular times
Improper use of equipment Training and Safety seminars
Violating Safety procedures and Safety seminars, Warning,
Regulations Dismissal
Human error, Negligence Training, Safety seminars
Use of inappropriate Tools Provide Appropriate Tools
Lack of Protective Clothing Provide necessary Protective
Clothing
Use of defective Equipment Regular inspection and
maintenance
Inadequate Knowledge about the Training
job
Working while physically ill Sick leave, Do not allow to
work until recovery
Mental
11/18/2017Disturbance of Employee Day-off to the Employee 116
4. ዓሇም አቀፍ የዴህንነት ምሌክቶችን
ማዘጋጀት
• በዴርጅቱ ውስጥ ባሇው የጥሬ ዕቃ፣ የምርት ውጤት ዓይነት፣
እንዯተgሙ ¨ይነትና የአገሌግልት አሰጣጥ፣ እንዱሁም
የአንዴን የሥራ አካባቢ ምንነት የሚገሌፁ ምሌክቶችን
በቅዴሚያ ማዘጋጀት ተገቢ ሲሆን ይህም በሰውም ሆነ
በንብረት ሊይ አዯጋን ሉያስከትለ የሚችለ ሁኔታዎችን
በቅዴሚያ በማስገንዘብ ሉዯርስ የሚችሇውን ጉዲት ያስቀራለ
/ይከሊከሊለ/፡፡

11/18/2017 117
ዓሇም አቀፍ የዯህንነት ምሌክቶች
/International Safety signs/
4.1 የሚያስጠነቅቁ /Warning Sign /
4.2 የሚከሇክለ /Prohibition Sign/
4.3 የሚያስገዴደ /Mandatory Sign/
4.4 መረጃ የሚሰጡ ምሌክቶች /Emergency
or Information Signs/ ናቸዉ፡፡

11/18/2017 118
Health and Safety (Safety Signs and Signals) Regulations 1996
Signal Meaning
Shape Meaning Safety Contrast Graphical Word
Colour Colour Symbol Colour
Danger To indicate an immediately hazardous
Prohibition White Black situation, which if not avoided, will result in
a sign prohibiting behaviour likely to death or serious injury. To be limited to the
increase or cause danger (e.g. no
Red most serious situations.
smoking)

Warning To indicate a potentially hazardous situation,


which if not avoided, could result in death or
Mandatory White White serious injury.
a sign prescribing a specific Blue
required behaviour

Caution To indicate a potentially hazardous situation,


Hazard Identification Black Black which if not avoided, may result in minor or
(a sign giving warning of a hazard Yellow moderate injury.
or danger (e.g. Danger: electricity)

Safe Condition White White


Identifies safe condition – to Green
show way to area of safety /
medical assistance

Rectangle Fire Equipment White White


(Square or Red
Oblong) To indicate the location of fire
fighting equipment Marking for Dangerous
locations

11/18/2017 119
Warning Signs

• Biological risk.

• Corrosive materials.

• Danger :- electricity.
11/18/2017 120
Warning Signs

• Drop.

• Explosive materials.

• Flammable materials
or high temperature.

11/18/2017 121
Warning Signs

• General danger.

• Harmful or irritant
material.

• Industrial vehicle.
11/18/2017 122
Warning Signs

• Laser beam.

• Low temperature.

• Strong magnetic field.


11/18/2017 123
የሚከሇክሌ/ Prohibition Signs/
• Do not drink.

• Do not extinguish
with water.

• Do not touch.

11/18/2017 124
Prohibition Signs
• No access for
unauthorised
persons.

• No naked flame.

• No access for
pedestrians.
11/18/2017 125
Prohibition Signs
• No access for
industrial vehicles.

• No smoking.

11/18/2017 126
የሚያስገዴደ /Mandatory Signs/

• Safety boots must


be worn.

• Ear protection must


be worn.

• Eye protection must


be worn.

11/18/2017 127
Mandatory Signs
• Face protection
must be worn.

• General mandatory
sign, to be
accompanied where
necessary by
another sign.

• Pedestrians must use


this route.
11/18/2017 128
Mandatory Signs

• Respiratory
equipment must be
worn.

• Safety gloves must


be worn.

• Safety harness must


be worn.

11/18/2017 129
Mandatory Signs

• Safety helmets must


be worn.

• Safety overalls must


be worn.

11/18/2017 130
መረጃ የሚሰጡ ምሌክቶች
/Emergency or Information Signs/

11/18/2017 131
መረጃ የሚሰጡ ምሌክቶች
Information Signs
• Emergency exit.
• Route signs.

11/18/2017 132
Information Signs

• Emergency exit
• Route signs

11/18/2017 133
Information Signs

• This way signs for


emergency exits and
escape routes.

11/18/2017 134
Information Signs

• First aid post.

• Emergency
telephone for first
aid or escape.

11/18/2017 135
Information Signs

• Eyewash.

• Stretcher.

• Safety shower.

11/18/2017 136
Fire Signs
• Emergency fire
telephone No. 939 939

• Fire extinguisher.

• Fire hose reel.

11/18/2017 137
Fire Signs
• Ladder.

• This way signs for


fire.

11/18/2017 138
5. በቂ መተሊሇፊያዎች፡-
በዴርጅቱ ዉስጥ የሚከሰቱ የእሳት ቃጠልና
ላልች ዴንገተኛ አዯጋዎችን በአጭር ጊዜ
ሇመቆጣጠር፣ እንዱሁም በህይወትም ሆነ
በንብረት ሊይ ሉዯርስ የሚችሇዉን አዯጋ
ሇማስቀረት፣ የጉዲቱን መጠን ሇመቀነስ እንዱሁም
ተገቢዉን ዕርዲታ በተቀሊጠፈ ሁኔታ ሇመስጠት
ያመች ዘንዴ መተሊሇፊያ መንገድች ከማናቸዉም
አዯናቃፊ ነገሮች ነጻ ሆነዉ እና ከመዉጫ
በሮች ጋር ትይዩ ሆነዉ ሉዘጋጁ ይገባሌ፡፡

11/18/2017 139
6. የማንቂያ ዯወሌ / Fire Alarm/፡-
• ከሥራ መግቢያና መዉጫ ሰዓት ከሚሰማዉ
የዯወሌ ዴምጽ የተሇየ ሆኖ የእሳት ቃጠል
አዯጋ መከሰቱን የሚያስገንዘብ ሲሆን
እያንዲንደ ሠራተኛ የሣይረኑን ዴምጽ
በሚስማበት ወቅት አዯጋ መፈጠሩን
ተገንዘቦ አዯጋዉ ከተፈጠረበት አካባቢ
እራሱን ነፃ በማዴረግ በአዯጋ ጊዜ መገናኛ
ወይም መሰብሲቢያ ሥፍራ እንዱገኝና
በአቅራቢያዉ የሚያገኘዉን የማጥፊያ
መሣሪያ ይዞ በመሄዴ እሳቱን ሇማጥፋት
የበኩለን ዴርሻ እንዱወጣ ሇማዴረግ
ያስችሊሌ፡፡
11/18/2017 140
7. የአዯጋ ማሳወቂያ መሳሪያዎች /Detectors/

የእሳት ቃጠል አዯጋን ሉያስከትለ የሚችለ


ሁኔታዎችን የሚያሳዉቁ ማሇትም
ከሚቀጣጠሌዉ ነገር በሚወጣዉ ጭስ፡-
ሙቅትና ነበሌባሌ በቀሊለ ሉቀጣጠለ
የሚችለ ጋሶች ከመያዣ ዕቃዎች ዉስጥ
አምሌጠዉ በመዉጣት ከፍተኛ ቃጠልን
በመፍጠር ሕይወትና ንብረት ሊይ ከፍተኛ
ጉዲት ከመፈጠሩ አስቀዴሞሇመቆጣጠር
እንዱቻሌና በተሇይም በሰዉ ሊይ ጉዲት
ሇያዯርሱ የሚችለ ሁኔታዎችን ጭምር
የሚጠቀሙ መሣሪያዎች ሰሇሆኑ እንዯየሥራ
11/18/2017 141
እነዚህ ዱቴክተሮች የሚከተለት ናቸዉ፡-
7.1 የሙቀት ዱቴክተር /Heat Detector/
7.2 የጭስ ዱቴክተር /Smoke Detector/
7.3 የነበሌባሌ ዱቴክተር /Flame Detector/
7.4 የጋስ ዱቴክተር /Gas Detector/
7.5 የጨረር ዱቴክተሮች /Radio active
Detector/ ናቸዉ፡፡

11/18/2017 142
8. የዕቃዎች አዯራዯር፡-
በማናቸዉም ዴርጅቶች ዉስጥ በተሇያዩ
መጋዘኖች ዉስጥ ንብረቶች ሲቀመጡ
በዓይነታቸዉና እንዯየመቀጣጠሌ ባህሪያቸዉ
ተሇይተዉ በየዴርዴሩ መካከሌ በቂ መተሊሇፊያ
በማስቀረት ከግዴግዲዉ የተወሰነ ክፍተት በመተዉና
በመጋዘኑ ዉስጥ በቂ የአየር ምሌሌስ እንዱኖር
በማዴረግ የንብረት አያያዝ ወይም የእቃዎች
አዯራዯርን ከቃጠል አዯጋ ሉጠበቁ በሚችለበት
ሁኔታ ማከማቸት ይገባሌ፡፡ ይህም በእሳት ቃጠል
አዯጋ ወቅት ንብረትን ከአዯጋ ሥፍራ ሇማዲን፣
ቃጠልዉን በቀሊለ ሇመቆጣጠርና እሳቱ
እንዲይስፋፋ ይረዲሌ፡፡ በዚህ መሠረት በዴርዴሩ
መካከሌ ከአንዴ
11/18/2017
ሜትር ያሊነሰ ስፋት ያሇዉ143
9. የፋብሪካዉ /የኢንዱስትሪዉ/ የህንፃ
ግንባታ፡-
• የጥሬ እቃዎችና የምርት ዉጤቶች ማከማቻ
እንዱሁም የማምረቻ ክፍልች ግንባታቸዉ
ዯረጃቸዉን በጠበቁ ማሇትም በቀሊለ በእሳት ሉያያዙ
በማይችለ የቤት መስሪያ መሣሪያዎች መገንባት
ይኖርባቸዎሌ፡፡
የግንባታ መሳሪያዎች የሚቋቋሙት የሙቀት
መጠን እንዯሚከተሇዉ ተቀምጧሌ፡-
– ሸክሊ 1300oc እና ከዚህም በሊይ
– ኮንክሪት ከ1260oc 1500oc
– ዴንጋይ ከ1100oc 1250oc
– ሴራሚክ 1800oc
– ብልኬት 750oc
– እብነበረዴ እስከ
11/18/2017
2800oc ዴረስ ሙቀትን 144
ይቋቋማለ፡፡
10. የመገናኛ መሣሪያዎች፡-
• አዯጋ በሚዯርስበት ወቅት ከተሇያዩ
አገሌግልት ሰጪ ዴርጅቶች ተገቢዉንና
አፋጣኝ እርዲታ ሇማግኘት ጥሪ ሇማዴረግ
የሚረደ መሣሪያዎችን መትከሌና
የአገሌግልት ሰጪ ዴርጅቶችን የስሌክ
ቁጥሮችን በግሌጽ ቦታ ሊይ ጽፎ መሇጠፍ
ያስፈሌጋሌ፡፡
• የመገናኛ መማሪዎች የሚከተለት ሉሆኑ
ይችሊለ፡፡
• ስሌክ ቋሚ /በገመዴ የሚሰሩ/
• ስሌክ /ገመዴ አሌባ/ (Wireless)
11/18/2017• ሞባይሌ 145
በአዯጋ ጊዜ የስሌክ ቁጥራችን
•  939 ነፃ የአዯጋ ጊዜ ጥሪ መቀበያ
•  011-1-56-02-49
•  011-1-56-02-50
•  011-1-56-70-04
•  ላልች በቅርብ ርቀት ሊይ የሚገኙ የአዯጋ
ዕርዲታ ሰጪ ቅርንጫፎችን እናቀ
የስሌክ ቁቀሮችን በመመዝገብ በግሌጽ ስፍራ
ሊይ መሇጠፍ፣
ሇስሌጠናና የምክር አገሌግልት፡-
 011-1-56-70-05
11/18/2017 146
11. የመቆጣጠር ያ ሰላዲ / Panal Board/፡-
• ከእያንዲንደ የሥራ ክፍልች ጋር የተገናኘ
ሆኖ አዯጋ በሚከሰትበት ወቅት የተሇየዩ
ምሌክቶችን በመቆጣጠሪያ ሠላዲ ሊይ
በማሳየት የቃጠል አዯጋ ወዯተከሰተበት ክፍሌ
በአፋጣኝ በመዴረስ አዯጋዉን የመቆጣጠሩ
ሥራ እንዱሠራ የሚያስገንዝብ መሣሪያ ስሇሆነ
በተገቢዉ ቦታ ሊይ መዘጋጀትና መተከሌ
ይኖርበታሌ፡፡

11/18/2017 147
12. የዴርጅቱን /የፋብሪካዉን /አጠቃሊይ
የዯህንነት ሁኔታ መከታተሌ፡-
• በዴርጅቱ ሊይ የእሳት ቃጠልም ሆነ ላልች
ዴንገተኛ አዯጋዎችን ሉያስከትለ የሚችለ
የአሰራር ጉዴሇቶችን በማጥናት አዯጋን
በቅዴሚያ ሇመከሊከሌ እንዱቻሌ መዉስዴ
የሚገባቸዉ ቅዴመ ጥንቃቄዎችን ተግባራዊ
ማዴረግ ይገባሌ፡፡

11/18/2017 148
• በዚህ መሠረት አዯጋን የመከሊከሌ
አቅም ሇማሻሻሌና ሇማሳዯግ
ቀጥል የተጠቀሱትን ነጥቦች
መተግበር ያስፈሌጋሌ፡፡

11/18/2017 149
• 12.1 በየጊዜዉ የሚዯርሱ የአዯጋ ዓይነቶችን
መመዝገብ፡-
ሇምሳላ፡- የኤላክትሪክ አዯጋ፤ የማሽን ቃጠል፣ የጥሬ
ዕቃዎችና የምርት ዉጤት ቃጠል፣ የመሣሰለትን
መዝግቦ መያዝ፣

• 12.2 አዯጋ በተዯጋጋሚ የሚዯርስበትን አካባቢ ሇይቶ


ማወቅ፣ አዯጋዉ ሉከስት የቻሇበትን ምክንያት
ማጣራት፣

• 12.3 አዯጋዉ በሕይወትና በንብረት ሊይ ያዯረሰዉን


የጉዲት መጠን መግሇፅ፣ በሪከርዴ መዝግቦ መያዝ፣

11/18/2017 150
• 12.4 የአዯጋዉን መንስኤ መገምገምና የማስተካከያ
እርምጃ መዉሰዴ፣ ሇችግሩ ዘሊቂ መፍትሔ
መፈሇግ፤
• 12.5 የዯህንነት ቁጥጥሩን ሪፖርት በቀን፣ በሳምንት፤
በወርና በዓመት በሪከርዴ መዝግቦ ማስቀመጥ፣
• 12.6 ዓመታዊ የዯህንነት ሳምንት ማዘጋጀት፣
 ቀዯም ሲሌ በታዩት ጉዴሇቶች ዙሪያ የጋራ ዉይይት
ማዴረግ፣
 ሇዯህንነት መጠናከር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያዯረጉ
ሠራተኞችን ሇሸሌማት ማብቃትና ማበረታታት፣
• 12.7 የዯህንነት ሕጉን በማያከብሩ ሠራተኞች እና
በሥራ ኃሊፊዎች ሊይ የሥነ ሥርዓት ዕርምጃ
መዉሰዴ፣

11/18/2017 151
13. የዴርጅቱ ንፅህና መጠበቅ፡-
• በምርት ሂዯትና ምርቱ ከተጠናቀቀ በኋሊ
የሚወጡ ዯረቅ ቆሻሻዎች በቀሊለ በእሳት
የሚሇኮሱ በመሆናቸዉ በተሇያዩ ዴርጅቶች
ዉስጥ ሇሚከሰቱ የእሳት ቃጠል አዯጋዎች
መንስኤ መሆናቸዉ ይታወቃሌ፡፡
• ቆሻሻዎች አብዛኛዉን ጊዜ ሇአዯጋ መንስኤ
የሚሆኑት ጥሩ የሥራ ቦታ ፅዲትና አያያዝ
እንዱሁም የቆሻሻ ማስወገጃ በላሊቸዉ የሥራ
ቦታዎች ኃሊፊነት በጎዯሇዉ ሁኔታ ሲጋራ
የሚጨስበት፣ የብየዲ ሥራ በሚካሄዴበት ሥፍራ
ቆሻሻዎች የሚከማቹ ከሆነ በቀሊለ በእሳት
ሉቀጣጠለ የሚችለበት ሁኔታ የተመቻቸ
ይሆናሌ፡፡ በተጨማሪም ግሪስ ዘይትና ላልች
ፈሳሽ ኬሚካልች በነዲጅ የተነከሩ ጨርቆች
ማስወገጃ ስፍራ ካሌተዘጋጀሊቸዉና ቶል ተል
እንዱወገደ ካሌተዯረጉ ዴንገተኛ የእሳት ቃጠል
አዯጋን ሉያስነሱ ይችሊለ፡፡
11/18/2017 152
• ስሇዚህ እነዚህን በመሳሰለት
የአሰራር ጉዴሇቶች ምክንያት
የእሳት የቃጠል አዯጋ
እንዲይከሰት ሇማዴረግ የሚረደ
ጥንቃቄዎች ከዚህ በታች
በዝርዘር የተጠቀሱትን ተግባራዊ
በማዴረግ አካባቢን ከአዯጋ ስጋት
ነጻ ማዴረግ ይገባሌ፡፡
11/18/2017 153
13.1 በሥራ ሂዯት በአጠቃሊይ በዴርጅቱ ዉስጥ የሚከናወን
በሥራ ቦታ የፅዲት ፕሮግራም ማዉጣትና ተግባራዊ
ማዴረግ፣

13.2 ተገቢና ተስማሚ የሆነ የቆሻሻ ማስወገጃ ሥፍራ


ማዘጋጀት፣

13.3 ዴንገተኛ እሳትን የማስነሳት ባህሪይ ያሊቸዉን


ቆሻሻዎች ማጠራቀሚያ በርሚልችን በማዘጋጀትና
ቶል ቶል ማስወገዴ፣

13.4 የማይፈሇግ ቆሻሻ የወረቀት ክምችት ያሇበት


አካባቢ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያ ማዘጋጀት፣

13.5 ቆሻሻ የሚቃጠሌበት ሥፍራ ሜዲ ሊይ እንዲይሆንና


ቆሻሻዉ ተቃጥል እስከሚያበቃ በአካባቢዉ ጠባቂ
ሰዉ ማዘጋጀት ይገባሌ፡፡ በተጨማሪም የማጥፊያ
መሳሪያዎችን በቅርቡ ማዘጋጀት ያስፈሌጋሌ፡፡
11/18/2017 154
14. የመጀመሪያ ህክምና እርዲታ
መስጫ መሳሪዎችን ማዘጋጀት፡-
በዴርጅቱ ሠራተኞች ሊይ የመቃጠሌ፤
የመቆረጥ፤ የመሰበር፤ የመሊሊጥ፤ በስሇት
ነገር የመወጋት፤ በጭስ የመታፈንና
ላልች አዯጋዎች ቢዯርሱ በስፍራዉ
ጊዜያዊ የህክምና እርዲታ ሇመሰጠት
የሚያስችለ መሣሪያዎችን በቅዴሚያ
ማዘጋጀት ይገባሌ፡፡
11/18/2017 155
15. ወዯ ፋብሪካዉ /ኢንደስትሪዉ/ የሚወስደ
መንገድች፡-
በአዯጋ ወቅት በአፋጣኝ ወዯ አዯጋዉ ሥፍራ
በመዴረስ የተፈሇገዉን አዯጋ መቆጣጠሩን
ሥራ በተቀሊጠፈ ሁኔታ ሇመሥራት የተሇያዩ
አገሌግልት ሰጪ ዴርጅቶች ተሸክርካሪዎችን
የሚያስገቡ ዋና ዋና መንገድችና የዉሰጥ
ሇዉሰጥ መንገድችን በበጋም ሆነ በክረምት
አገሌግልት እንዱሠጡ ሆነዉ እንዱዘጋጁ
ማዴረግ ያስፈሌጋሌ፡፡

11/18/2017 156
16.የአዯጋ ጊዜ ዕቅዴ የማዘጋጀት እና
በአዯጋ መከሊከሌና መቆጣጠር፣ ከአዯጋ ስፍራ
የመዉጣት ሌምምዴ ማዴረግ
Emergency plan, Fire & Evacuation Drill/፡-

ሠራተኛዉንና የዴርጅቱን ንብረት ከአዯጋ


ሇመጠበቅ እንዱቻሌ በአዯጋ ወቅት ሉተገበሩ
የሚገባቸዉን ተግባሮች በማካተት በስዴስት ወር
አንዴ ጊዜ መከናወን የሚገባዉ ሲሆን ሌምምደም
ትክክሇኛ የእሳት ቃጠል አዯጋ እንዯዯረሰ ተቆጥሮ
እያንዲንደ ሠራተኛ የአዯጋ ጊዜ ሌብሶችንና
ሇአዯጋ ሥራ የሚያገሇግለ መሣሪያዎችን በማሟሊት
በሌምምደ ሊይ መካፈሌ ይኖርበታሌ፡፡
11/18/2017 157
በሌምምደ ወቅት የሚከናወኑ ተግባራት ፡-
16.1 የማንቂያ ዯወሌ መዯወሌ /የአዯጋ ዴምፅ ማሰማት/፣
/Sound Fire alarm/
16.2 ሇእሳት አዯጋ መከሊከያ መስሪያ ቤት ማሣወቅ፣
/Call Fire & Emergency Service/
16.3 ሰዉ እንዱወጣ ማዴረግ፣/Secure Employee/
16.4 ሠራተኛዉ በአዯጋ ጊዜ የመሰባሰቢያ ሥፍራ እንዱሠባሰብ
ማዴረግ፣
/Guide to Assembly Point/
16.5 ስም መጥራትና ሁለም መዉጣቱን ማረጋገጥ
/Take Attendance/
16.6 እርዲታ ሰጪ ዴርጅቶች እሰከሚመጡ ዴረስ እንዯ እሳቱ
ዓይነት አዯጋን መቆጣጠር፣ ሕይወትን ማዲን፣ ንብረት የማሸሸና
ላልች መፈፀም የሚገባቸዉ ሥራዎችን በጥንቃቄ ማከናወን፣
/Act Rescue activities/
16.7 የሚንቀሳቀሱ ሞተሮችን፣ማሸኖችንና የኃይሌ መስጫ መስመሮችን
የማቋረጥና የመሳሰለት ናቸዉ፡
/Stop Power Supply/
11/18/2017 158
Fire Safety Requirements:-
1) Manual Call Point,
2) Self closing Fire Doors,
3) Sprinkler System,
4) Detectors:-
* Smoke Detector
* Heat Detector
* Flame Detector
* Gas Detector
* Radio-Active /Rey/ Detector

Note:- Smoke & Heat Detectors are provided in


all offices & customers Rooms

11/18/2017 159
Fire safety Requirement cont----------
5) Audio Evacuation System (Voice Alarm
System),
6) Public Announcement System,
7) Automatic CO & Gas Detection System,
8) Access Control & Security Monitoring
System,
* This system is equipped with card
readers which will require a person
to have an access card in order to
enter the area.
9) CCTV Camera,
10) Fire Escape Stair case & Lobbies,
11/18/2017 160
Fire safety Requirement cont-----

11) Fire Fighting Equipments:-


* Hose reels /Wall Hydrant/,
* Fire Hydrant,
* Fire Extinguishers,
* Water Reservoir,
* Fire Pump,
* Automatic Fire Fighting System,
12) Evacuation Plan,
13) Assembly Point,
14) Safety Sign,
15) First Aid Kit,
16) Emergency Light,
17) Sounder Base with Addressable Call Point,
18) Panel Board,
19) Emergency Stair,
20) Emergency Doors,

11/18/2017 161
Fire safety Requirement cont-----
21) Generator,
22) Fire Alarm,
23) Exit Sign,
24) Multi Sensor,
25) Skilled Man Power,
* Fire Man
* Fire Warden
* Fire Marshal (Incident Commander)
* Safety Officer
26) Emergency Tel. No,
27) Evacuation Drill & Procedure,
28) Fire Resistive Doors,
29) Induction Training for all Employees
11/18/2017 162
FIRE RISK AREAS IN HOTELS
• - Kitchens & Restaurants,
• - Laundry,
• - Stoke areas,
• - Hair dressing salon,
• - Coffee Lounges,
• - Sales shops & Bazaar,
• - Bed rooms,

11/18/2017 163
FIRE RISK ……

• Refrigeration plant and equipment,


• - Smoke outlets (Chimneys),
• - Waste disposal areas,
• - Boiler Rooms,
• - Transformer rooms,
• - Maintenance & work shops,
• - L.P.G. Tanks & pipelines,
• - Cooking stoves,
• - Car parking,
11/18/2017 164

You might also like