Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 5

የሩዋንዳ ቆይታይና የተማርኩት

በተገኘ መረጃ መሠረት 11.5 ሚሊዮን ህዝብ


ያላት ሲሆን (የሩዋንዳ የህዝብ ብዛት ከሰሃራ
በስተደቡብ ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ትልቁ
ነው፡፡) ዋና ከተማዋ እና ትልቁ ከተማ ኪጋሊ
የምትባል ሲሆን ወደ አንድ ሚሊዩን የሚሆኑ
ነዋሪዎች ይገኙበታል፡፡ አብዛኛውን ህዝብ
የሚናገረው ቋንቋዎች መካከል ኪንያርዋንዳ
(የሩዋንዳ ኦፊሴላዊ ቋንቋ)፣ እንግሊዝኛ እና
ፈረንሳይኛ፣ ስዋሂሊ በብዛት ይነገርባታል፡፡

በ1890ዎቹ ጀርመን ሩዋንዳን በቅኝ ግዛት ስር


አደረገቻት፡፡ እ.ኤ.አ. በ1916 ፣ በሁለተኛው
የዓለም ጦርነት ወቅት ፣ ጀርመን በእሷ ቀኝ
ግዛት ስር የነበረችውን ሩዋንዳን ቤልጂየም
በቅኝ እንድትገዛት ፈቀደችላት። በመቀጠልም
ቤልጂየም ለአገዛዝ እንዲመቻት እያንዳንዱን ሰው
ሁቱ(84%)፣ ቱትሲ(15%)፣ ትዋ(1%) በማለት
በመከፋፈል ለሁሉም ዜጎች የብሔር መታወቂያ
ካርዶችን አዘጋጅታ ለህዝቡ ሰጥታለች።
በበላይነህ ዘለለው በመቀጠልም ቤልጂየሞች ቱትሲዎችን
ሩዋንዳ ከምስራቅ አፍርካ ሀገራት ውስጥ አንዷ ሁሉንም የመንግስት ቦታዎች እንዲይዙ እና
ናት፤ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ሀገር በሁቱዎች ላይ የበላይ ሆነው እንዲገዙ ወሰኑ
ስትሆን አብዛኛውን መልከዓ ምድሯ ተራራማ ይህም በሁለቱ ቡድኖች(ብሔረሰቦች) መካከል
ቦታ ሲሆን “የሺህ ኮረብቶች ምድር” በመባል ከፍተኛ ውጥረት ፈጠረ። ቱትሲዎች ከሁቱዎች
ትታወቃለች፡፡ ከአፍሪካ ታላላቅ ሀይቆች አንዱ ተለይተው የተመረጡበት ምክንያት ተብሎ
በሆነው ከምድር ወገብ በስተደቡብ እና ከኪቩ የሚታሰበት ቤልጂይማውያኑ ቱትሲዎቹን
ሀይቅ በስተምስራቅ የምትገኝ በመካከለኛው በረዥሙ እና ከላቁ የሰውነት ቅርጻቸው
አፍሪካ ያለች ትንሽ ወደብ የለሽ፣ ኮረብታማ አገር የበለጠ “አውሮፓውያን” እንደሚመስሉ ያምኑ
ነች። እኔ ከተወለድኩበት ታላቁ የስምጥ ሸለቆ ስለነበረ ነው። ይህ ዘዴ በአውሮፓ ሀገራት
የምዕራብ ጫፍ ላይ የምትገኝ በሰሜን ከኡጋንዳ፣ በያዙት ሀገራት ላይ ልዩነት በመፍጠር ህዝቡን
በምስራቅ ከታንዛኒያ፣ በደቡብ ከብሩንዲ፣ በመከፋፈል ለረዥም ጊዜ ለመግዛትና ሀገሪቱን
በምዕራብ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (ኪንሻሳ) በራሳቸው ሰው ከመምራት ይልቅ፣በእነዚህ
እና ከኪቩ ሀይቅ ትዋሰናለች። ምስለኔ የሀገሪቱ ዜጎች ማስተዳደሩ መልካም
መሆኑን ስለተረዱና አዋጭ መሆኑን
አገሪቷ 26,338 ኪሜ² ስፋት ያላት ሲሆን ከሌሎች ስለተገነዘቡ ነው፡፡በዚህም የቱትሲ ዘውዳዊ
ሀገሮች አንጻር ስትነጻጸር መቄዶንያ (ሪፐብሊክ) ስርዓተ መንግስት በማቋቋም በሁቱዎች ላይ
ታክላለች፣ ወይም ደግሞ ከአሜሪካ የሜሪላንድ የበላይ ሆነው እንዲያስተዳድሩ አድርገዋል፡፡
ግዛት በመጠኑ አነስ ያለች ነች፡፡ እንደ እ.እ 2016

1
ከጊዜ በኋላ ግን ቱትሲዎች ከቤልጅይም አብረው በጋር ጠላቾቻቸው በጋራ በመመከትና
ነጻ ለመውጣት እንቅስቃሴ በመጀመራቸው በደህናው ጊዜ እርስ በእርስ በመጋባት፣ ግጭቶች
ቤልጅይሞች በዚህ በመናደድ ሁቱዎችን ሲኖሩ በባህላዊ ግጭት አፈታት ችግራቸውን
በቱትሲዎች ላይ እንዲነሱባቸው የጥላቻ ዘመቻ በመፍታት በትብብርና ተደጋግፈው ይኖሩ ነበር፡
ጀምሩ፡፡ ፡ይህ ሁኔታው ቢለያይም በሌሎች ሀገሮችም ያለ
ቱትሲዎች እስከ ህዳር 1959 የሁቱ አመፅ የሚኖር የማህበረሰብ አኗኗር ዘይቤ ነው፡፡ሰዎች
እስከጀመረበት ጊዜ ድረስ መንግስትን መምራት በቡድን ሲኖሩ የተወሰኑት መሪዎች ሌሎቹ
ቀጠሉ። ሁቱዎች በፍጥነት ቱትሲዎችን ደግሞ ተመሪዎች ይሆናሉ፡፡ነገር ግን ማህበረሰቡ
እና የቤልጂየምን አገዛዝ በመገርሰስ በሺዎች እነዚህ መሪዎች ከየትኛውም የማህበረሰብ ክፍል
የሚቆጠሩ ቱትሲዎችን ገድለው፤የቀሩትን ቢመጡ ማህበረሰቡ ዋና ሀሳቡ በአግባቡ እየመሩ
ደግሞ ወደ ጎረቤት ሀገሮች እንዲሰደዱ ነው ወይ?የሚለው ጥያቄ እንጂ ሌላ ሀሳብ
አደረጎቸው። እ.ኤ.አ. ሐምሌ 1 ቀን 1962 የላቸውም፡፡ከዚህ ውጭ ያለው ህዝብ ለህዝብ
ቤልጂየም ለሩዋንዳ በይፋ ነፃነቷን ሰጠች፤ ግንኙነቱ በጣም ጠንካራ ሲሆን በተለይም
ይህም አመፁ እንዲቆም አድርጓል። በዚያን በሁቱና ቱትሲዎች መካከል ያለው ግንኙነት
ጊዜ ሁቱዎች የመንግስት ስልጣን ተቆጣጥረው በጣም ጠንካራ ነው፡፡አብሮ መጨፈር፣መብላትና
ነበሩ፡፡እ.ኤ.አ. በ1959 ከነጻነት 3 ዓመታት መጠጣት፣የባህል ለባህል ልውውጥ ማድረግ
በፊት ቀደም ብሎ ፣ አብላጫዉ ብሄረሰብ ሁቱስ ነበር፣ክፋትና መጥፎ አስተሳሰብ ሳይዘራ በፊት
ገዢውን የቱትሲ ንጉስ አስወገዱ። በሚቀጥሉት በፍቅርና በመተጋገዝ አብረው ይኖሩ ነበር፡፡
በርካታ ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ቱትሲዎች
ተገድለዋል፣በነበረው የእርስ በእርስ ግጭት
ከ150,000 ሺ እስከ 300,000 ሺ የሚጠጉ
ቱትሲዎች ወደ ጎረቤት ሀገራት ተሰደዋል።
እ.ኤ.አ. ጥቅምት 26 ቀን 1962 የሁቱ ተወላጅ
ግሬጎየር ካይባንዳ የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ሆነው
ተመረጡ። ሁቱዎች በሩዋንዳ ላይ ስልጣን
ከመያዛቸው ቱትሲዎችን ማፈናቀላቸውንና
መበቀላቸውን ቀጠሉ። እንደ አንዳንድ
ጥናቶች እንደሚያሳዩት በ1960ዎቹ አጋማሽ
ከመጀመሪያዎቹ ቱትሲዎች ግማሹ ከሩዋንዳ
ውጭ ይኖሩ እንደነበር ይገመታል።
የእነዚህ ግዞተኞች ልጆች የሩዋንዳ አርበኞች
ግንባር (RPF) የተባለውን አማፂ ቡድን አቋቁመው
በ1990 የእርስ በርስ ጦርነት ጀመሩ።ጦርነቱ
ከበርካታ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውጣ
ውረዶች ጋር፣ በኤፕሪል 1994 ወደ 800,000 ነገር ግን በሁለቱ ብሄረሰቦች መካከል በደንብ
የሚጠጉ ቱትሲዎች እና ለዘብተኛ ሁቱዎችን እንዲከፋፈሉ አንዱን ብሄረሰብ በመጥቀም
የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ያባባሰው። ሌላውን በማግለል ቅራኔ እንዲሰፋ ያደርጋሉ፡፡
ከእነዚህ ሁሉ ታሪካ በፊት ግን በሩዋንዳ አንድን ብሄረሰብ አባላት ወደ ስልጣን በማምጣት
ሦስቱም ማህበረሰቦች በመጋባት፣በመዋላድና ሌላው ብሄረሰብ የተገፋ እንዲመስለው በማድረግ
በጋራ በመኖር ባህላቸውን ጠብቀው ይኖሩ ነበር፡ ጥላቻንና በቀለን እንዲቆጥሩ ጊዜና ሁኔታ
፡ልክ እንደ እኛው ሀገር ሁሉም ብሔረሰቦች

2
ስኪፈጠር እንዲጠብቁ ያደርጋል፡፡ይህ ሁኔታ የሚሆነው የሚጠቀሙት መግባቢያ ቋንቋ
በሩዋንዳ የታየ ሲሆን በተለይም ቤልጅይሞች አንድ አይነት ነው፡፡እንግዲህ አስቡት እንደ
ቱትሲዎችን ወደ ስልጣኑና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ባለሀገር የተለያዩ ቋንቋዎችና ባህሎች
በማድረግ ሁቱዎች የተገፋ እንዲመስላቸው ባለበት ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት
አድርገዋል፡፡በተመሳሳይ እነዚህን አይነት ይቻላል፡፡ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን እያየን
ሁኔታዎች በኢትዬጵያ ፖለቲካ ውስጥ የመጣነው ነገር ቢኖር እኛ የምንናገረውን
ሲተገበር ቆይቷል፡፡በብሄር የተደራጁ ፖርቲዎች ቋንቋ አትናገሩም፣ባህላችሁ ከእኛ ይለያል
የራሳቸውን ብሄር ወደ ስልጣን እንዲመጣና በማለት ውጥሉን ፤ከእናንተ ጋር ተመሳሳይ
በሰፈር፣ በጎጥ በማምጣት ሌላው ብሄረሰብ ቋንቋና ባህል ካለቸው ክልሎች ወይም ቦታ
የተገፋ ያህል እንዲሰማው የማድረግ ስራ ሂዱ፣ውጥሉን የሚል ድምጾች እየበዛ ይገኛል፡
አውቀውትም ይሁን ሳያቁት ሲያደርጉት ነበር፤ ፡በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ብሔረሰብን ማዕከል
እያደረጉት ይገኛል፡፡በዚህ ምክንያት ሁሉም ያደረገ/ያነጣጠር ጥቃቶችና ግድያዎች በብዛት
ጊዜውንና ሁኔታዎችን እያየ ይገኛል፤ሁኔታዎች እያየን ይገኛል፡፡ለእነዚህ ጥቃቶችና ግድያዎች
ሲመቻችላቸው ለበቀልና የእኛ ነው የሚሉትን የሚሰጡት ምክንያቶች ልክ እንደ ሩዋንዳው
በተመሳሳይ መንገድ ለማድግ ይዘጋጃሉ፡፡ ሁሉ ከዚህ ቀደም ስትበድሉንና ስትጮቅኑን
ነበር፣ እኛ ዝቅ/አሳንሳችሁ አድርጋችሁ ነው
የምታዩን፣የስልጣን ተቀናቃኝ የምትሆኑት
እናንተ ናችሁ፣ስለዚህ ቀድመን እናጥፋችሁ
የሚሉና ሌሎች ከሩዋንዳው ጋር ተመሳሳይ
ምክንያቶች ይቀርባሉ፡፡

ከእነዚህ በየቦታው ከሚፈጸሙ ጥቃቶች ጀርባ


የመንግስት ስልጣን ላይ ያሉ አመራሮች
ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል፡፡አብዛኛውን የጥላቻ
ንግግሮች የሚመነጩት እና የሚሰራጩት
ከመንግስት ሲሆን በየቦታው ያሉት የበታችኛው
የአመራር እርከን ላይ ያሉ አመራሮች ደግሞ
እነዚህ ጥላቻ ንግግሮች በማሰራጨትና ወጣቱ
በጥላቻ ተሞልቶ ጠላቴ ባለው ማህበረሰብ ላይ
ጥቃት እንዲፈጽ ይሆናል፡፡

በሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ጄቪናል ሀይኮሚን()


በ1973 በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን ሲመጣ
አዲስ አዋጅ አወጣ፤ ይህውም ሀገሪቱ ላይ
ያለው የስልጣን ቦታዎች ሀገሪቶ ላይ ያለው
የብሄር ስብጥር ሚዛን የጠበቀ መሆን
እንዳለበትና ተማሪዎችም ወደ ዩቪርሲቲ
በሩዋንዳ ባየሁት ሁኔታ በቱትሲዎችና ሁቱዎች ሲመደቡ ከፍተኛው ቦታ አብዛኛውን ቁጥር
መካከል ይህ ነው የሚባል ሰፋ ልዩነት ያላቸው ላላቸው ሁቱዎች ሲሆን ቀሪው ትንሽ
ህዝቦች አይደሉም፡፡ለምሳሌ ለዚህ ማሳያ ቁጥር ደግሞ ቱትሲዎችና ትዋ ብሄረሰቦች

3
እንዲሆን አደረገ፡፡ለዚህ ምክንያቱ ሁቱዎች በመሳሪያ ድጋፍ አድርገው ለብዙሃን ዜጎች ሞት
ብዙሃን ስለሆኑ ከፍተኛው የመንግስት ስልጣን ምክንያት ዋና ተዋናይ ሆነዋል፡፡በተመሳሳይም
ቦታዎችን መያዝ ያለባቸው እነሱ እንደሆኑ በሀገራችን እንደምናየው አንድን ማህበረሰብ
የሚደነግግ አዋጅ ነበር፡፡በተመሳሳይ አሁን ለመግደልና ለማፈናቀል የተደራጀ ድርጅት
ባለው የሀገራችን ፖለቲካ ልክ እንደሩዋንዳው ያለ ሲሆን ላለፊት ጥቂት አመታት በንጹሀን
ሁሉ የእኛ ብሄረሰብ አብዛኛውን ቁጥር ያለው ዜጎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፡፡በሩዋንዳ
ስለሆነ በልካችን የመንግስት ስልጣን እንይዛለን እንደተካሄደው ጥቃት የሚፈጽሙባቸውን
የሚል ሲሆን የዚህ ሀሳብ ዋና አራማጅ የቱትሲ ብሄረሰብ ተወላጆችን በስም ዝርዝር
የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር መሆኑ ደግሞ በመያዝ ግድያ እንደፈጸሙት ሁሉ በሀገራችን
ሁኔታው በጣም አሳሳቢ ያደርገዋል፡፡የዚህ ውስጥም በተመሳሳይ ጥቃት የሚፈጸምባቸውን
አይነቱ አስተሳሰብ ሊገፊት የፈለጉትን ብሄረሰብ ማህበረሰቦችን በስም ዝርዝር በመያዝ ጥቃት
በሀገሩ ላይ ሁለተኛ ዜጋ ማድረግ ነው፡፡እነዚህን ፈጽመዋል፤እየፈጸሙም ይገኛል፡፡
የመሰሉ ጥላቻ ንግግሮች መንግስት በፕሮፖጋንዳ
መሳሪያ ለህዝብ ያሰራጫል፡፡ባለስልጣናትም
የመርዝ ንግግራቸውን በማድረግ አንድን ህዝብ
በአንዱ ላይ በማነሳሳት የጥላቻ መርዛቸውን
እየነዙ ይታያሉ፡፡ለዚህም ይሾማሉ፣ይሸለማሉ፡፡

በሩዋንዳ በነበረኝ ቆይታ እያንዳንዱ ጥቃትና


ግድያ በአንዴ የተከሰት ሳይሆን በተለያዩ
ጊዜቶች የተጀመሩ መለስተኛ ጥቃቶች ናቸው
በ1994 ለተከታታይ 100 ቀናቶች 800,000
ሺ በላይ ለሆኑ ሰዎች ሞት ምክንያት
የሆነው፡፡የዚህ አይነት ድርጊትም በሀገራችን
እየታየ ይገኛል፡፡ዜጎች በጅምላ ይገደላሉ፤
ጠያቂም ተጠያቂም አካል የለም፤መንግስት
ያስተባብላል፤ አንዳንዴም ግድያውን በተለያዩ
ምክንያቶች በመስጠት ለማለፍ ይሞክራል፡
፡ በሩዋንዳ እንደነበረው ሁኔታ አለም አቀፍ
ማህበረሰቡም ለዚህ ጉዳይ ጆሮ ዳባ ወይም
አይቶ እንዳለየ በዝምታ እያለፈ ሲሆን በሩዋንዳ
በተመሳሳይ በሩዋንዳ እንደነበረው ኢ-መደበኛ የታየው እልቂት ሀገራችን ውስጥ ለመከሰት
አደረጃጀት ቡድን በማቋቋም በቱትሲ ማህበረሰብ ደረጃው ጠብቆ እየሄደ ይመስላል፡፡ያው ህዝብ
ላይ ጥቃት እንዲፈጽሙ አደራጅተዋቸው እና ካለቀ በኋላ የአለም አቀፍ ማህበረሰቡ “Never

4
Again” ወይም “በጭራሽ አይደገምም” የሚል
የተለመደ መፈክራቸውን ማሰማቱን ይቀጥላሉ፡፡
ይህ ደግሞ የሚከሰተው መስተካከል በሚችልበት
ደረጃ ልክ እንደ ሩዋንዳው እርምጃ ባለመውሰድ
በመዘግየት ነው፡፡

ከሩዋንዳ ያገኘሁት ልምድ ቢኖር በተአምር


ትኩረትን ከሚስቡ ነገሮች ሰዎች መታቀብ
አለባቸው፡፡ለምሳሌ እኛ ሀገር “ጊዜው የእኛ ነው”
የሚሉ አመለካከቶችና በተግባር መገለጻቸው
የሚያመጡት ጣጣ እጅግ ከፍተኛ እንደሆነና
ሌላው ማህበረሰብ ቅናት እንዲፈጠርበት በማድግ
ወደ ጥላቻ እንዲያድግ ምክንያት ይሆናል፡፡
በማንኛውም ምክንያት ሌላው ማህበረሰብ ዝቅ
አድርገው/አሳንሰው ነው የሚያዩኝ የሚል
አመለካከት እንዳይኖራቸው ማድረግ ወሳኝ በሀገር ውስጥ ያለው ዜጋም ቢሆን እራሱን
ነው፡፡ተበደልኩ የሚለው ማህበረሰብ በቀጣይ አደራጅቶ መብቱን ማስከበርና የሌላው ህዝብ
ጊዜውን ጠብቆ በዳይ ሆኖ ይመጣል፤በደል ጉዳይ የእኛም ጉዳይ እንደሆነ በማሰብ በጋራ
በደልን ነው የሚወልደው፡፡ስለሆነም ህዝቦችን መቆም ይጠበቅበታል፡፡የሩዋንዳው አይነት
የእርስ በእርስ ግንኙነታቸውን እንዲያጠናክሩ ድርጊት ሟችን ብቻ ሳይሆን ገዳይንም
በማድረግ፣ በማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ የጎዳው ስለሆነ ከዚህ ትምህርት ወስደን በቂ
ግንኙነታቸው የጠነከረ እንዲሆን ማድረጉ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅብናል፡፡ አለም አቀፍ
አስተዋጾ ያደርጋል፡፡ ዜጎች የመንግስት አካላትና ማህበረሰቡም ዘርን ያነጣጠር ግድያዎችን
ግብረ-ዓበሮቻቸው የሚነዙትን የጥላቻ መርዝ ሲያይ ዝም ከማለት ብዙ አደጋ ሳይርስ አፋጣኝ
ንግግሮችን በጥንቃቄ ማየት ይጠበቅባቸዋል፡፡ እርምጃዎችንና ጫናዎችን በማድረግ፣ በተለያዩ
የመንግስት አመራሮች ጊዜዊ ጥቅማቸውን ብቻ ጊዜ እንደተፈጠሩት የዘር ፍጅቶች “Never
ሳይሆን ሀገር ከማስቀጠል አኳያ ነገሮችን ማየት Again” ወይም “በጭራሽ አይደገምም” እያለ
ይጠበቅባቸዋል፡፡አሁን እየጠፋ ያለው የንጹሀን ከአይሁዶች እስከ ሩዋንዳ ተመሳሳይ መፈክር
ዜጎች ሞት ነገ ተጠያቂ እንደሚያደርግና ብዙ ማሰማት ብቻ ሳይሆን በተግባር እንዳይፈጸም
እንደሚያስከፍል ተረድተው፤ከዚህ ባህሪያቸው ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ ለዚህም በአለም አቀፍ
መውጣት አለባቸው የሚል አስተያየት አለኝ፡፡ ያለው የዲፕሎማሲና የአለም አቀፍ ግንኙነት
መሳሪያዎችና መርሆችን መዓከል ያደረጉ
እርምጃዎችን በእደዚህ አይነት መንግስታት
ላይ እርምጃ መወሰድ ይኖርበታ፤ነገሮች
ከመዘግየታቸውና እልቂት ከመፈጠሩ በፊት
አስፈላጊውን እርምጃ በመውሰድ እንደዚህ ያሉ
እልቂቶችን እንዳይፈጸሙ ማድረግ አለበት፡፡
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ

በላይነህ ዘለለው፣ሩዋንዳ፣ኪጋሊ
ጳግሜ 04/2014 ዓ.ም

You might also like