Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

ከ2015 በጀት ዓመት ወደ 2016 በጀት ዓመት በሚደረግ ሽግግር ትኩረት የሚሹ ተግባራት

26/10/2015 ዓ.ም

ተ.ቁ ትኩረት የሚሹ ተግባራት ኃላፊነት ቀን


1. የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ኮሚሽነር ጽ/ቤት ኃላፊ 26/10/2015 ዓ.ም
ሪፖርት ለሚመለከታቸዉ ባለድርሻ
አካላት መላክ (ቋሚ ኮሚቴ፤
ጠ/ቅ/ጽ/ቤት፤ ፕላንና ልማት፤ ገንዘብ
ሚኒስቴር)
2. የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ኮሚሽነር ጽ/ቤት ኃላፊ 26/10/2015 ዓ.ም
ለሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት መላክ
(ቋሚ ኮሚቴ፤ ጠ/ቅ/ጽ/ቤት፤ ፕላንና
ልማት፤ ገንዘብ ሚኒስቴር)
3. የዋና ኦዲተር ኦዲት አስተያየት ማሻሻያ ኮሚሽነር ጽ/ቤት ኃላፊ 30/10/2015 ዓ.ም
ሥራዎች ዕቅድ በማዘጋጀት ለዋና እና ሥራ አመራር ዋና
ኦዲተር ማቅረብ እና አስተያየት ተቀብሎ ሥራ አስፈጻሚ
በዕቅዱ መሰረት ማረም
4. የዓለም ባንክ ፕሮጀክቶች የማረጋገጫ ኮሚሽነር ጽ/ቤት ኃላፊ 3/11/2015 ዓ.ም
ሪፖርት ለባለድርሻ አካላት መላክ
5. አገርዓቀፍ የኮሚሽነሮች የትስስር ጉባዔ ኮሚሽነር ጽ/ቤት ኃላፊ 2-5/10/2015 ዓ.ም
ማካሄድ (2015 በጀት ዓመት ዕቅድ
አፈጻጸም ዉይይት/2016 በጀት ዓመት
ዕቅድ ማጽደቅ/ማናበብ)፤
6. የአስፈጸሚ አካላት የሥነምግባር ክትትል ኮሚሽነር ጽ/ቤት 30/10/2015 ዓ.ም
ደንብ ክለሳ ማጠናቀቅና ለጠቅላይ ኃላፊ/ ሕግ
ሚኒስትር ጽ/ቤት መላክ ክፍል/ኮሚቴ አባላት
7. የ2015 በጀት ዓመት የበጀት እና ሥራ አመራር ዋና 30/10/2015 ዓ.ም
ፋይናንስ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለድርሻ ሥራ አስፈጻሚ
አካላት መላክ
8. የ2015 በጀት ዓመት የሰራተኞች፤ ሥራ አመራር ዋና 5/11/2015 ዓ.ም
የሥራ ኃላፊዎች የሥራ አፈጻጸም ምዘና ሥራ አስፈጻሚ
ማጠናቀቅ
9. የቢሮ ዕድሳት ሥራ ማስጀመር/አሳንሰር ሥራ አመራር ዋና 30/10/2015 ዓ.ም
እና አጥር/ ሥራ አስፈጻሚ
10. የ2015 በጀት ዓመት የመደበኛ እና ኮሚሽነር ጽ/ቤት ኃላፊ 30/10/2015 ዓ.ም
የፕሮጀክት በጀት አፈጻጸም ሪፖርት እና ሥራ አመራር ዋና
ማቅረብ ሥራ አስፈጻሚ
11. የሀብት ምዝባ አገራዊ መረጃ ሪፖርት መረጃ አስተዳደር 30/10/2015 ዓ.ም
ማቅረብ መ/ሥ/አ
12. አገራዊ የሀብት ምዝገባ የማጣራት መረጃ የጥቅም ግጭት መሪ 30/10/2015 ዓ.ም
ሪፖርት ማቅረብ ሥራ አስፈጻም

Page 1 of 2
13. አገራዊ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል አስቸኳይ ሙስና 30/10/2015 ዓ.ም
ሪፖርት ማቅረብ መከላከል መሪ ሥራ
አስፈጻሚ
14. የተቋማት የሱፐርቪዥን ሪፖርት ሥነምግባር እና 30/10/2015 ዓ.ም
ማቅረብ ጸረሙና ማስተባበሪያ
መሪ ሥራ አስፈጻሚ
15. የሞጁል ብራንድንድ ሥራ ማጠናቀቅና የሥልጠና መሪ ሥራ 30/10/2015 ዓ፣ም
ማሰራጨት፤ አስፈጻሚ
16. ዘርፍ-ተኮር የሙስና ሥጋት ጥናት የጥናት መሪ ሥራ 5/11/2015 ዓ.ም
ሪፖርት መነሻ በማድረግ ዘርፍ-ተኮር አስፈጻሚ
የሙስና መከላከል ንቅናቄ መነሻ ሰነድ
ማዘጋጀት
17. የግንዛቤ ማጎልበቻ የዉይይት መድረኮች ባለድርሻ መሪ ሥራ 30/10/2015 ዓ.ም
ፕሮስድንግ ሰነድ ማጠናቀቅና ማቅረብ አስፈጻሚ
18. የDARS ማሻሻያ ማጠናቀቅ እና ሥራ አይሲቲ 30/10/2015 ዓ.ም
ላይ ማዋል፤ ቡድን/ኮሚሽነር ጽ/ቤት
ኃላፊ
19. የካፊቴሪያ አገልግሎት ማሻሻያ መሰረታዊ አገልግሎት 30/10/2015 ዓ.ም
በማጠናቀቅ ሥራ መጀመር
20. የ2015 በጀት ዓመት የተፈቱ የመልካም ተቋማዊ ለዉጥ 30/10/2015 ዓ.ም
አስተዳደር ችግሮችን ሪፖርት ማቅረብ
21. የሥራ ኃላፊዎች የባለሙያዎች ሥራ ኃላፊዎች እስከ 30/10/2015
የዝግጅት ምዕራፍ ሥልጠና በዕቅድ እና በየራሳቸዉ ዓ.ም
በሌሎች ክህሎት ጉዳዮች ማጠናቀቅ
22. አገራዊ ዕዉቅናና ሽልማት ሥነሥርዓት ኮሚሽን 24-25/2015 ዓ.ም
ማካሄድ

ማሳሰቢያ፡-

 መፍጠንና መፍጠር፡- በትብብር መሥራት ያስፈልጋል፡፡

Page 2 of 2

You might also like